ዮናስ ጎርፌ “ራስን ፍለጋ” 📚 ክፍል አንድ

  Рет қаралды 7,556

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

9 ай бұрын

ይህ ዝግጅት 4 ኪሎ ኢክላስ ህንጻ ውስጥ በሚገኘው ዋልያ መጻሕፍት ውስጥ ቅዳሜ ከ 4:00 እስከ 6:30 እየተዘጋጀ የሚቀርብ ነው።#comedianeshetu #ebstvWorldwide #EBCworld#hopemusicethiopia #InspireEthiopia#ArtsTvWorld #seifuonebs #seifuonebs2712 #AlemnehWasse #fanabroadcastingcorporate #fetadailyanalysis#fetadailynews9708 #minbertv1 #haruntube2 #zehabesha12 #dw_amharic #VOAAmharic ‎#bbcamharic

Пікірлер: 28
@konibitew3221
@konibitew3221 8 ай бұрын
ብዙ ነው የተማርኩት ባደረከው ትምህርታዊ ንግግርና እደምትቀጥል ተስፋ እናደርጋለን እግዜር ይስጥህ
@wordsarematter5191
@wordsarematter5191 8 ай бұрын
በጣም ያስድመመኝ ነፃነትህን ድብን አርገህ መለማመድህ ሳይሆን! ሁሌም ታረገዋለህና!! ያስደመመኝ እንዳይተችና እንዳይነቆር የተቀኘን ግጥም የማሰቢያን እስትንፍስ ደፍኖ ትንፍሽ የሚያሳጣን ግጥም ማነቆውን ፈተህ እንድንተነፍስ ማረግህ ነው:; ድንቅ ምልከታ የታደልነውን ፀጋና በረከት እድናይና እድንጠቀምበት ሃሳብ ለግሰሃል ምንም እንኩዋን ሃሳቡ ጥልቅና ውስብስብ ቢሆንም:: ይቻላል!!! ቆሜ አጨብጭቢያለው ልጅ ዮናስ ጎርፌ::
@ethiocomment1707
@ethiocomment1707 9 ай бұрын
Outstanding one hour, loved the honesty and authenticity.
@Meba_tv
@Meba_tv 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነወ። የcamera focus ትክክል አይደለም። አስተካክሉት
@yohanneswoldegebriel2532
@yohanneswoldegebriel2532 8 ай бұрын
Yonas, I followed the entire lecture and I found it highly inspiring magnificient. Please accept my heartfelt thanks for thee wonderful lecture worth repeating in to large number of our disillusioned young children. Keep it up !
@danielgsolomon949
@danielgsolomon949 4 ай бұрын
ግሩም ድንቅ እይታ....
@yonasatle5319
@yonasatle5319 8 ай бұрын
ወዳጄ ዮናስ ጎርፌ ፣ በጣም ወቅቱን የጠበቀ ተረካቢው ትውልድ ሊሰማው የሚገባ ምክር በመለገስህ አመሰግናለሁ ። ትውልዱን በዚህ እይታ ላይ ተመርኩዞ ፣ ሰውን እንደ ሰው የሚያከብር ህብረተሰብ እንዲፈጥሩ እግዚአብሔር ይርዳው ፣ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ። 🙏🇪🇹🙏
@aziቲ
@aziቲ 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ! በጣም የወደድኩት እንተርቪ እንደዚህ ልክ ልካችንን የሚነግረን ያስፈልገናል! ከለመድነው ድቁና ተጣብቀናል አዲስ ነገር ከመሞከር ይልቅ የለመድነው መድገም ይቀናል ።
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 8 ай бұрын
እናመሰግናለን የጊዜ መልእክት ነው ወንድሜ ዮናስ
@aman7077
@aman7077 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@yilkalabebe7192
@yilkalabebe7192 8 ай бұрын
Wonderful!
@itsokitsok5210
@itsokitsok5210 8 ай бұрын
Betekrstiya. Eko yemkeleklet. Yerasuwa mkny alat Keren. ብnak tru. New በተረፈ የሚገርም ሀሳብ new Enamesegnalen
@henokemolla1925
@henokemolla1925 8 ай бұрын
ድንቅ ብለሀል! ይሄ ቁጭት በሰፊው ህዝብ ልቦና ውስጥ ያድር ዘንድ ተመኘዉ።
@ErmiyasZeleke-ki8pb
@ErmiyasZeleke-ki8pb 9 ай бұрын
በጣም ድንቅ 👌👌👌👌👌👌
@bestrong1237
@bestrong1237 3 ай бұрын
ኧረ ቀጣዩ ክፍል ይለቀቅ!
@Arefmeznagnajfm
@Arefmeznagnajfm 9 ай бұрын
Exactly.
@wondewossontefera1203
@wondewossontefera1203 9 ай бұрын
Thank you so much!!
@waliapublisher7940
@waliapublisher7940 9 ай бұрын
Glad it helped!
@selamalazar
@selamalazar 8 ай бұрын
@@waliapublisher7940 የመቅረጸ ምስሉ ትኩረት ወደጀርባው ያደላ ነው ለወደፊቱ እንዳይደገም
@etsegenetworkeneh-to7ot
@etsegenetworkeneh-to7ot 8 ай бұрын
እረ part 2🙏🙏
@user-wg5jk8sq9z
@user-wg5jk8sq9z 3 ай бұрын
Wonder if Yonas GORFE is related to pastor Abebe GORFE,
@me_212
@me_212 7 ай бұрын
Ke jerbah yalewu aytehewal...beteleku tethefwal😂.
@user-kn1rn6dg6r
@user-kn1rn6dg6r 8 ай бұрын
የየሳምንቱን እንግዳ ከዝግጅቱ በፊት እንዴት ማወቅ እንችላለን ?
@gebeyehuwendemagen5536
@gebeyehuwendemagen5536 8 ай бұрын
ዮናስ ጎርፌ የአያት ስም ማን ይባላል ?
@gebeyehuwendemagen5536
@gebeyehuwendemagen5536 8 ай бұрын
በቀለ ጎርፌ ቢሻው የሚባል ወንድም አለህ?????
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 8 ай бұрын
Nurelen
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 9 ай бұрын
ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም በቋንቋዎች ጥናት ተቋም የትምህርት ሥርዓቱን በጠቅላላ ወደ አማርኛ ቀይረው ተግባራዊ ለማድረግ ትንሽ ሲቀራቸው ከአገር ጥለው ወጡ። ኮሎኔሉ ብዙ ነገሮቻችንን ለመቀየስ መሠረት ለመጣል የሞከሩ ይመስለኛል።
@meseretbaye8328
@meseretbaye8328 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
ደማቁ የ ዓለማየሁ ገላጋይ "ማዕበል ጠሪ ወፍ" መጽሐፍ ምርቃት
34:52
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 30 М.
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 4,5 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 179 МЛН
The Church Forests of Ethiopia Resembling the Garden of Eden Forest Ecologist Dr. Alemayehu Wassie
8:45
EOTC Buildings (የኢኦተቤ ህንጻዎች)
Рет қаралды 22 М.
ግጥም የልጅ ስራ ነው :- ረድኤት ተረፈ ወጋየኹ_ክፍል አንድ
1:07:39
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 13 М.
OMN Horn Odeessaalee Adoolessa 27, 2024
1:10:13
OMN
Рет қаралды 3,1 М.
ለመወደስ ሴት ትሻላለች ገጣሚ ረድኤት ተረፈ ወጋየኹ ክፍል 2
1:00:44
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 7 М.
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 8 МЛН
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 9 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 18 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
0:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 4,9 МЛН
Gymrat CAT is a CHEATER?! 🙀 #kitten #cat #cute #aicat
0:45
Stunning Cat Stories
Рет қаралды 10 МЛН