ልዩ ቆይታ ከጃሉድ ጋር- Mabriya Matfiya 18 ማብሪያ ማጥፊያ

  Рет қаралды 304,206

Arts Tv World

Arts Tv World

3 жыл бұрын

ልዩ ቆይታ ከጃሉድ ጋር- Mabriy Matfiya 18 ማብሪያ ማጥፊያ
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 388
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣Thank you jalud you make me laugh. You are talented.
@biniamgjormai
@biniamgjormai 3 жыл бұрын
What no since
@zabibadam3110
@zabibadam3110 3 жыл бұрын
@@biniamgjormai 999999999999999999999999999999999999999999999999999999999
@AlmowMakbo
@AlmowMakbo 3 жыл бұрын
Amaric
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.....
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 жыл бұрын
ጃሉድዬ ምንም ሁን ምን በጣም ብዙ ኢትዬ እንወድሃለን የኔ ጌታ የዋህ ኑርልን ለዘላለም በጤና👏🏽❤️👍
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 3 жыл бұрын
ጃሉድ በጣም ነው የምወድህ ልበ ንፁሕ እግዜር እድሜና ጤና ይስጥህ። ጠያቂው ጎበዝ ነህ እግዜር ይስጥልን ስላቀረብክልን።
@Lijeyassu
@Lijeyassu 3 жыл бұрын
ጃሉድ ውስጤ ነው ... ሁሌ ራሱን ነው ሚሆነው አይቀፍልም
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.....
@Dagmawi433
@Dagmawi433 3 жыл бұрын
ጃሉድ አንተ ባለንፁህ ልብ እንዴት እንደምወድህ 💙
@astertadeess9692
@astertadeess9692 3 жыл бұрын
ጃሉድዬ ስወድህ እግዝያብሄር ጤናህን አብዝቶ ይስጥህ ኑርልን
@TseganehKuma
@TseganehKuma 3 жыл бұрын
ጃሉድ ትክክለኛ አርቲስት ነው በእውነት:: ኪነት እንዲህ ነፃ ነው መሆን ያለባት::
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.....
@karamaravictory3619
@karamaravictory3619 3 жыл бұрын
አዘጋጁ በጣም ደስ ይላል ስነስርአቱ ። በርታ💯
@henokasfaw7652
@henokasfaw7652 3 жыл бұрын
በትክክል!
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 3 жыл бұрын
Yea ሳቁ እራሱ
@danadana7885
@danadana7885 3 жыл бұрын
እውነት ነው ላጲስዬ ሁሌም ደስ ይላል
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.....
@user-oz6vm9xc4u
@user-oz6vm9xc4u 3 жыл бұрын
Really matured ልጅ።ስንት ሰገጥ ብድግ እያለ ጃሉድን እንደ እብድ treat ሲያገጉት ሳይ እበግናለሁ።ተባረክ።
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
ጃሉድዬ እዴት እደምወድሕ ያልታወቀልሕ ኮሚዲ ነሕ እድሜና ጤና ይስጥሕ!!!
@simegngirma843
@simegngirma843 3 жыл бұрын
ጃሉድ እድሜውን ለጥበብ የሰጠ ውስጡ ጥበ ብ የነገሰ የጥበብ ሰው ነው ፡የራሱ ታለት የድምፁ ከለር ፡ያለው ምርጥ ባለተሰጦ ፡፡
@saronbari327
@saronbari327 3 жыл бұрын
እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ የእውነት ደስ ብሎኝ ለጃሉድ አድናቆቴን ላቀርብ ነው የፃፉኩት በቃ እንዲህ እኮ ነው ሰው መሆን ያለበት ንፁህ በመሰለው እንጅ በደሳለው የማይኖር ምርጥ ሰው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ጃሉሻ
@yonatantadesse7609
@yonatantadesse7609 3 жыл бұрын
ኢንተርቪው አድራጊው ሰው ያከብራል ምርጥ ሰው ነው!
@abdumesu1964
@abdumesu1964 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ጃሉድን የሚያከብሩት ስዎች በጣም ነው የሚይስደስተኝ. ኢንተርቪ አድራጊው አቤት ስነስራእትህ በጣም ደስ ይላል በዚው ቀጥል.
@user-ci1ye7pn4d
@user-ci1ye7pn4d 3 жыл бұрын
አባ ተስፋ ገ/ስላሴን ያስተማረው የኔ አባት ነው ይህ የእውነት ታሪክ ነው
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 3 жыл бұрын
ጃሎድየ የመጨርሻ የዋህ ነህ ስውድህ❤️❤️
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 3 жыл бұрын
አረ የፈረንጅ መሳቂያ አረጉን ፡ምንድነው መበጣበጥ ፡ወይ ጃሉድ እውነትክን ነው ፡he so funny i like hem . Mach love brother
@parahalefom2857
@parahalefom2857 Жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ጃሉዴ ንፁህና ምርጥ ድምፃዊ ላጲስ ደሞ ትለያለህ ኣይገልፀውም🥰
@feqerenafaqi6526
@feqerenafaqi6526 3 жыл бұрын
😄😄😄ሲያወራ ቢውል እራሱ አልሰለቸውም እድሜና ጤና ይስጥህ
@henokasfaw7652
@henokasfaw7652 3 жыл бұрын
ጃሉዴ አንተ ጥበብ እራሷ ስለሆንክ ረጅም እድሜ እና ጤና እመኝልሀለው። ላፒስ ደግሞ አክብረህ ጠርተህ በትህትና፣ በጫወታ ዋናው ጥበብን እና ቀልዶቹን ብቻ ከጃሉድ እንድናይ ስላገርክ፤ ተባረክ አንተም።
@lubaba7774
@lubaba7774 3 жыл бұрын
ማሻአላ ማሻአላ አልሀምዱሊላ ወላሂ ሲል ሰማሁት እሱ ሙስሊም አይመስለኝም ነበር ቤተሰቦቹ ነበር የሚመስሉኛ ያአላህ ያረቢ አንተ መጨረሻውን አሳምርለት ያአላህ በስካር ውስጥ ሁኖ ያአላህን ስም ያነሳልና አላህዋ ከዚህ መጥፎ ሂወት አውተህ አስቶብተህ ጥሩ ህልምና አንተን የሚያገለግንበትና ቃልህን ሰምቶ ወዳንተ እንድመለስ እለምንሀለሁ ያረቢ እኔንም መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረቢ ያአላህ ሀያሉ አላህ መድረሻ መነሻየን አሳምርልኛ
@issacyasin5173
@issacyasin5173 3 жыл бұрын
Amin
@user-or6wm1ef3p
@user-or6wm1ef3p 3 жыл бұрын
አረ ሙስሊም አይደለም
@lubaba7774
@lubaba7774 3 жыл бұрын
@@user-or6wm1ef3p ወላሂ እኔማ ወላሂ ሙስሊምነኝ ያለ መስሎኝ ነው እንግድህ ባለማወቅ ነው ለዛውም ሂድያ ይስጠው አላህ ይመልሰው እናም መጨረሻውን ያሳምርለት
@jaresdemmahom3654
@jaresdemmahom3654 3 жыл бұрын
Amin
@myway4943
@myway4943 3 жыл бұрын
አቀማመጡ እራሱ ያዝናናል የቡና ላይ ጨዋታ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 жыл бұрын
ጃሉድየ በጣም ስወድህ ዘና ታደርገኛለህ💚💛❤🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬ጃ ያስተሰርያ🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@lolomedia6399
@lolomedia6399 3 жыл бұрын
እንደኔ የዚህን ጦርነት ማብቃትና የአገሩን የሰላም ዜና የናፈቀ???…LIKE 💚 💛 ❤️
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord 3 жыл бұрын
Good job!! Stay BLESSED.
@tgsud5559
@tgsud5559 3 жыл бұрын
ጃሉድዬ ስወድክ አድቀን ባገኝክና ባደንቅክ ደስ ይለኛል
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 3 жыл бұрын
ጃሉድዬ ምርጥ ሰው። በተለይ ምርምርህ ገራሚ ነው
@user-mi5ne1jz8z
@user-mi5ne1jz8z 3 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ ላጲስ አመሰግናለው በርታ!!!
@user-re7yn6zv8x
@user-re7yn6zv8x 2 жыл бұрын
ጃሉድ ስራዎችህን ሑሉ እንወዳቸዋለን መካርያችን ቅኑ ኢትዮጵያዊ
@user-lj3wz2it7b
@user-lj3wz2it7b 3 жыл бұрын
ጃሉድ ያልተዎራለት ትልቅ የሙዚቃ ባለሞያነው
@belaytilahun4890
@belaytilahun4890 3 жыл бұрын
እንደ ጃሉድ የዋህ ሰው በዚህ ምድር ኣለ?
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.....
@heniheni7495
@heniheni7495 3 жыл бұрын
እኔ ጃሉድን ሳስብ ሰው ገና ሲፈጠር ንፁህ የጫካ ሰው ልቡ ንፁሁ።በቃ ማይጨነቅ ደስተኝ እራሱን ሚያዳምጥ እንደዚህ ነዎ ሚመስለኝ
@tinasale6409
@tinasale6409 3 жыл бұрын
😂😂ጃሉድ እያሳቀኝ ልቤን ሚሰብረው ነገር ፈጣሪ ጤና ይስጥህ በአካል አግኝቼዉ ባወራሁት
@wmaryamwgebriel5376
@wmaryamwgebriel5376 2 жыл бұрын
he's a genuine artist ❤❤❤pure soul,honest,always being himself with amazing vocal and meaningful lyrics. Much respect Jahlud!!❤❤❤
@tmentertainment2726
@tmentertainment2726 2 жыл бұрын
ጃሉድ እድሜህን ያርዝምልህ 🙏
@yasminadenantube7752
@yasminadenantube7752 3 жыл бұрын
ጃሉድዬ አንተ ሺህ አመት ኑርልን!!! ጥበብ ከልቧ የጠራችህ ሰው ነክ 🙏
@yanmercy8195
@yanmercy8195 3 жыл бұрын
The 1st time I fall in love in his kindness and gave much respect for this journalist is when he was interviewed a dying lady. Oh 🙉on that interview the interviewee wasn’t crying like him he was weeping. He is mannered, kind hearted, wise young man. I love and respect my brother!
@BB-mt2cl
@BB-mt2cl 3 жыл бұрын
አይ ጃሉድ ያቺን ነገር ብትተውኮ ምርጥ ነበርክ እድሜ ይስጥክ ኑርልን
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 3 жыл бұрын
Haaaaaa
@chiswaethiopia6901
@chiswaethiopia6901 3 жыл бұрын
ጃሉድ የኔ የዋህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ
@pauloshaylu7870
@pauloshaylu7870 3 жыл бұрын
Long live to Jalud, we love you!!!
@mikosnappy8385
@mikosnappy8385 3 жыл бұрын
jah is underrated artist over the country and he deserve the best as prise as the legends received respect jahlud ewdhalew abate
@ademz-habesha6446
@ademz-habesha6446 2 жыл бұрын
ጃሉዴ ከኩባያዋ ጀርባ ያለችውን ነገር እንደምንም ብትቀርብህ እና ብታቆማት ምርጥ ነበር
@user-lh8zp6jj2z
@user-lh8zp6jj2z 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጋዜጠኛው ጃሉድን ሰላበራህልን አሪፍ ቆይታ ነበር
@kalastu111
@kalastu111 3 жыл бұрын
everytime i saw his interview i expect new things, he iz like a surprise for all big up
@biniyamluke8676
@biniyamluke8676 3 жыл бұрын
Give him the crown🤴🏾
@rehanaabdella9675
@rehanaabdella9675 3 жыл бұрын
He said I don’t like to beg. You are a great Artist, Bob Marley was talking exactly like you. ✌️
@robelbiniyam4144
@robelbiniyam4144 2 жыл бұрын
Yea i come here not to bow but to conquer
@nanishow-6604
@nanishow-6604 3 жыл бұрын
የጃሉድን ድሬድ ግን ለምን ፀጉር ቤት ወስደው አያሠሩለትም በጌታ ጭንቅ ይላል ጃዬ በጣም በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ የኛ ጀንታላ👌
@tewodrossileshi2847
@tewodrossileshi2847 3 жыл бұрын
Great journalist ❤️the respect you showed is amazing❤️ Love from Texas
@afriqit
@afriqit 3 жыл бұрын
Man, I love everything of this... Tks for bringing him ❤️❤️❤️
@eagleeye5818
@eagleeye5818 3 жыл бұрын
ውይይይ ጃዬ ስንቴ ደጋግሜ እንዳየሁት😂😂 ላፒስም ትችላላህ 👏
@dimariaderu6434
@dimariaderu6434 3 жыл бұрын
ጃ ማኛው !!!❤❤❤
@biruk7810
@biruk7810 3 жыл бұрын
Big respect..we love you!!
@sebleseble3010
@sebleseble3010 3 жыл бұрын
ጃሎድ እሚለብሳቸው ሱሪወች ያምሩኛል
@4nqallo932
@4nqallo932 3 жыл бұрын
ክብር ለረስተፋሪያኖች 🙏
@beha5709
@beha5709 3 жыл бұрын
The Best interview,so relaxing ,funny!!!!!
@hana-dy3in
@hana-dy3in 3 жыл бұрын
ላጲስ ጃ ውስጤ ነህ🤟😍😍
@user-yr2vs2fu3h
@user-yr2vs2fu3h 3 жыл бұрын
ጃሉድዬ እውድሃሎ❤
@meklitismail2005
@meklitismail2005 3 жыл бұрын
May God Bless u Jalud! Love ur songs soooo much!
@eliasroba3998
@eliasroba3998 3 жыл бұрын
Journalism Ethics 🙌
@safeibr6981
@safeibr6981 3 жыл бұрын
ጃሉድ ምርጥ ስው እንወድሀለን
@tigistzawde8594
@tigistzawde8594 3 жыл бұрын
ንጹና ምርጥ ሰው
@krstnamilkamu484
@krstnamilkamu484 2 жыл бұрын
ጃአየኤ የኔ ዉድ ንሩልን ደሥ የምትለኝ ሰዉ ነክ🙏🙏🙏🙏🙏
@azebmokonnen9702
@azebmokonnen9702 3 жыл бұрын
May God Bless you abundantly my Brother!
@rodabaye3700
@rodabaye3700 3 жыл бұрын
በቃ ድንቅ አዘጋጅ። ጃዬ የኔ ምርጥ
@user-fg4uu1tu9g
@user-fg4uu1tu9g 10 ай бұрын
እድሜ ይስጥህ የ ጥበብ ወዳጄ Ja
@netsanettadesse7855
@netsanettadesse7855 3 жыл бұрын
አረ ጃሉድ ለሚወዱህና ለአድናቂዎችህ ብለህ ከሱስ ውጣ
@keylow319
@keylow319 3 жыл бұрын
A true Legend
@dawitdave6328
@dawitdave6328 3 жыл бұрын
ዛሬ ገና ወሳኝ እንግዳ ጋበዝክ ጃሉድ በሙድ ይልሃል👊👊👊
@asayetirfu9592
@asayetirfu9592 2 жыл бұрын
I appreciate the interviewer! Keep it up, it is good discipline!
@ibrahimnoor6117
@ibrahimnoor6117 2 жыл бұрын
ጃሉዴ ምስኪን ሰው ስወድህ
@mulumiki2705
@mulumiki2705 3 жыл бұрын
አዛጋጅ ጅግና በርታ ጃሉድ ቀልድ እና ቁም ነገር አይታወቅም እና ፀጉሩ ቦሚት
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ጃሉድ ምርጥ ሙዚቀናነው አድናቂውነኝ
@hageretsiontube3411
@hageretsiontube3411 3 жыл бұрын
JAhlude RESpect & love for ur music & personality keep doing what u doing. Reggae music will set us Ethiopans free man.
@sebrinaalex1187
@sebrinaalex1187 3 жыл бұрын
Jahludyeee You just radiate love Everything seems brighter when you are around You have the best sense of humor You are beautiful inside and outside I learn so much from you through your music, from your honest and kind personality You teach peace, love, generosity to my generation God gave you a gift of being kindness, truthfulness and being thankful to what you have already There are many of us suffering from being unthankful complaining every single thing about life No one can not be you we love you for who you are To the interviewer: Words are powerless to express my gratitude I thank you for respecting Jahlud for who he really is I appreciate the way you asked him all questions Someone should be feeling comfortable during interview and you did your part beautifully Thank you so much you put a smile in my heart
@pauloshaylu7870
@pauloshaylu7870 3 жыл бұрын
your articulation skill is really different!!!
@nebilmohammed949
@nebilmohammed949 3 жыл бұрын
💝
@bekilegesse
@bekilegesse Жыл бұрын
ገጣሚ ነሽ?
@masterkerookkmenur5420
@masterkerookkmenur5420 3 жыл бұрын
Jarule my Muslim Brotherhood I love you from my heart 💓 betame betame yemcheshe own day Inshallah Quran afize hone enshofekalen Inshallah Inshallah Inshallah
@djwakandalafromix9860
@djwakandalafromix9860 3 жыл бұрын
ጃሉዴ በጣም ነው ምወድህ ማደንቅህ የመጀመሪየያው አልበም አብሶ ፐ በጣም ማይረሳ አልበም ነው ያራዳ ልጅ
@lidacall5379
@lidacall5379 3 жыл бұрын
ጃሉድዬ አሪፍ ዘፋኝ ነክ እንወድካለን ቃለመጠይቅ ስትጠየቅ እሳቀቃለው ሊቭ ስትቀርብ ብዥ ይልብካል
@abyssinialove9685
@abyssinialove9685 3 жыл бұрын
ምን አሳቀቀሽ? እሱ ምን ተናግሮ ሰው ምን ይለዋል ብለሽ?
@abchristyfuxiyaethiopiainf4260
@abchristyfuxiyaethiopiainf4260 10 ай бұрын
​@@abyssinialove9685wededekush ❤❤❤❤❤❤
@getachewbelay8801
@getachewbelay8801 3 жыл бұрын
Hahah አረ ይመችህ ጃሉዴ ... አንድ ጊዜ ሊያስለኝ ነዉ
@nahitecktube8291
@nahitecktube8291 3 жыл бұрын
Talented and respected only with his work....best of our time
@mohamedseraj4000
@mohamedseraj4000 4 ай бұрын
ጃሉዴ እድሜና ጤና ይስጥህ ግን በነገራቺላይ ልጅ አለህ ወይ ከይቅርታ ጋር❤❤❤
@zetenegnawshi4070
@zetenegnawshi4070 3 жыл бұрын
አይ ጃሉድ ክክክክ ስወድህ ! ፤አንድ ጊዜ ሊያስለኝ ነው ፤አለ ክክክ
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.....
@gggmmmm3059
@gggmmmm3059 Жыл бұрын
ወይኔ ጃሉድ ሙስሊም መሆንህን ገና አወኩኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@MikayasHalefom
@MikayasHalefom 9 күн бұрын
❤❤❤ጃሉድ ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@asli2998
@asli2998 3 жыл бұрын
I really love him so much feeling so relaxes
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 3 жыл бұрын
😁😁😁 የኔ ጌታ ጃሉድን ስወደው እኮ 😍😍😍😍😍💚💛❤
@eyobtesfahun8786
@eyobtesfahun8786 2 жыл бұрын
ጃሉድ የዋህ ሰዉ ነው
@rahelworku3729
@rahelworku3729 2 жыл бұрын
He looks so innocent 😇
@zephaniah4457
@zephaniah4457 3 жыл бұрын
Living legend
@merondemeke8855
@merondemeke8855 3 жыл бұрын
Jalude abo wded...yimechik 💜💜💜👍
@teflostsegay3688
@teflostsegay3688 2 жыл бұрын
Jalud Is My Favorite Ethiopian Artist 🙏.
@mesimetekie7952
@mesimetekie7952 3 жыл бұрын
ላፒስ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በርታ
@HH-505
@HH-505 3 жыл бұрын
ጃሉድየ 😂😂😂 ምችት ይበልክ
@happymedia7268
@happymedia7268 3 жыл бұрын
ምርጥ አና ልዬ ነህ ጃሉየ
@marymery4899
@marymery4899 3 жыл бұрын
Thank you so much my beautiful brother's 🙏🙏🙏🙏
@adamia3883
@adamia3883 3 жыл бұрын
Jalude welcome nice to see u again 🕊️✌️
@enawnegn4926
@enawnegn4926 3 жыл бұрын
😂😂😂😂በጣም ፈታ ነዉ ሚረገኝ 😂😂😂😂😂😂
@enyewmulu5803
@enyewmulu5803 3 жыл бұрын
ግጥም ትላለህ እንዴ የግድኮ ቅኔ መሆን የለበትም የዘፈን ግጥም ለምሳሌ ልንገርህ አንድ የጃሉድ አጥንት ሰርስሮ የሚገባ ግጥም የምድር ኑሮስ ምን ሊረባ የው መች ቆዩበት አባባ ሃብቱስ እድሜን መች ሰጣቸው ከምድር ቀረ እንጂ ምግባራቸው ስሞት ..... እንደሳቸው እ ን ደ ሳ ቸ ው በሰው ዘፈን ተበትኩ መሰል
@alemayehugebru
@alemayehugebru 3 жыл бұрын
You have no idea how much I love this song.
@yordnosderesu4612
@yordnosderesu4612 3 жыл бұрын
ጃሉድ ምርጥ ሰው
@blackqueen7817
@blackqueen7817 3 жыл бұрын
Jalud lives for life. Fun😂😂😂
@zuleyekaabedulekader2570
@zuleyekaabedulekader2570 3 жыл бұрын
ጃሉድዬ ወደድኩ ጤና ይሰጠህ አባቴ
@mulugetaasefew543
@mulugetaasefew543 3 жыл бұрын
Jalude Maryimn btammmm naw mawedehe. Batammm nurilige my king tekekelega saw nahe hulema eresehen hunhe naw matenore yene abate. Yant interview ba seseone bihona ersu aletegebwema.jalude nurilige. Program azegeju amsegenalewa .
@sam846
@sam846 3 жыл бұрын
ምርጥ interviewer
@yohanneszerazion1614
@yohanneszerazion1614 3 жыл бұрын
Jah Man!!, ❤️💥
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 3 жыл бұрын
ጃሉድየ ረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጥህ እንወድሀለን
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 35 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 28 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 7 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 724 М.
DireTube Exclusive Interview with Artist Jah Lude
24:33
News ET Social
Рет қаралды 138 М.
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 35 МЛН