ልዩ የ በአል ድፎ ዳቦ | ከነ ቅመሙ

  Рет қаралды 438,833

melat tube

melat tube

3 жыл бұрын

Пікірлер: 312
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
የ ተ ጠቀሙኩት መጀመሪያ ። ሁለት የሻይ ማንኪያ እርሾ ሶስት የሻይ ማንኪያ ስኳር ሁለት ኩባያ ልብ ያለ ውሀ ።።።።።።።። አምስት ኩባያ ድቄት ጥቁር አዝሙድ አንድ የሻይ ማንኪያ ጨው ሁሉት የሻይ ማንኪያ የዳቦ ቅመም ።።።።።።።።። ሁለተኛ ፣፣፣፣ ሁለት የሻይ ማንኪያ እርሾ ሁለት የቦሻይ ማንኪያ ስኳር አንድ ከግማሽ ለብ ያለ ውሀ ሁለት ኩባያ ጥቁሩን ያልተፈተገ ስንዴ አንድ የሻይ ማንኪያ የዳቦ ቅመም ሁለት የሾርባ ማንኪያ ኮኮ ፓውደር ናቸው ።
@shalomtedyey8169
@shalomtedyey8169 3 жыл бұрын
በጣም ሐሪፍ ነው ግን የዳቦ ቀመም አልገባኝም በእንግሊዝኛ ምን ይባላል።
@hanunihanuni1426
@hanunihanuni1426 3 жыл бұрын
Melu betim yameral ejesh yebarek gen coco paweder kelale tekur taffe metekem ayechalem?
@emanethiopian4222
@emanethiopian4222 3 жыл бұрын
@@shalomtedyey8169 የዳቦ ቅመም ፡አብሽ፣ዲብላል፣ነጭ አዝሙዲ ተደባልቆ ተፈጭቶ ነው
@user-gz3je6my8r
@user-gz3je6my8r 3 жыл бұрын
በጠም አርፍ ደስ የምል ደቦ እኔንም ደሚርኝ
@amlakiesmani3149
@amlakiesmani3149 3 жыл бұрын
Melatiye konjo dabo enamesegnalen ejish ybarek coco pwder yalshiw gn alayehutn speling xaflin ena google largew thankyoi
@yamrotharegewoin8547
@yamrotharegewoin8547 2 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ በርቺ። ድምጽሽና ትህትናሽ እንዴት እንደሚስብ!!!!
@user-eh4bp9pj2w
@user-eh4bp9pj2w 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን ያአመት ሰው ይበለን እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና በፈቅረ ያለ ጭንቅ ያለ መከራ በሰላም ያቆየን አሜን፫🌹🌹🌹🕊🕊🕊🕯🕯🕯🕯🕯
@MesiBeauty
@MesiBeauty 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን መልካም በዓል ይሁንልን ሜልዬ ልዩ የሆነ ዳቦ ነው የደፋሽው እጅሽ ይባረክ ❤
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉ🙏በጣም ልዪ የበአል ዳቦ ነው😋👌 Thank you for sharing!🙏
@Mekdisha
@Mekdisha 3 жыл бұрын
You always amaze me with your different recipes. Thank you!
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
ዋው ሜሉየ እንዴት ያምርል የኛ ጀግና ባለሙያ ለዓመት በዓላችን እናመሰግናለን ት መልካም ባረኪልኝ ጎበዝ በርቺ 🙏❤️
@bizuneshassefa5533
@bizuneshassefa5533 11 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ እኔም ብዙ ጊዜ የምጋግረው የዚህ አይነት ዳቦ ነው ያምራል ተባረኪ
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን በጣም ቆንጆ ሲያዩት እራሱ ኬክ ነው እሚመስለው እናመሰግናለን የኔ መልካም እጅሽ ይባረክ🙏🙏👏🏼👏🏼👏🏼👌👌👌
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
ያምራል ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ ቆንጆ ነው እሞክረዋለሁ እንኳን ለጸሎተ ሃሙስ በሰላም አደረሳችሁ ለመላው ክርስቲያኖች በሙሉ እናመሰግናለን
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሚሚላዬ ልዩ የበአል ዳቦ ነው ያሳየሽን ኬክ የመሰለ ዳቦ ነው የጋገረሽው ሲያምር ቆንጆ እጆችሽ ይባረኩልኝ👌👌👏ላይክ ሼር❤️🙏
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ እደረሰን ሜሉየ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው እጅሽ ይባረክ🥰👌🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የዳቦ አገጋገር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-uy9sg7sx5l
@user-uy9sg7sx5l 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን ሜሉዬ በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
@hanaketema6014
@hanaketema6014 3 жыл бұрын
ሜሉዬ ይሄንን ዳቦ ሞሞክሬው በጣም ነው የተዋጣልኝ እጅጉን ይባርከው መልካም በአል ይሁንልሽ
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 3 жыл бұрын
ሜልዬ እጅሽ ይባረክ አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@lemlemeseyas_official
@lemlemeseyas_official 3 жыл бұрын
ስራዎችሽ በጣም ነው ምወዳችው መሉየ ጎበዝ ተባረኪ ❤❤ bless ur heart 🙌
@temesgenteshome7745
@temesgenteshome7745 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ሜሉዬ የኔ ባለሙያ ሲያዩት እራሱ ማማሩ እጀሽ ይባረክ የኔ መልካም
@macaellemaco3218
@macaellemaco3218 3 жыл бұрын
ዋው ጠጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ ለበአል እሞክረዋለሁ
@wogwolde6488
@wogwolde6488 3 жыл бұрын
Ejochish Yibarku...balmuya nesh👌
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
ዋዉ ሜሉዬ ወርቅ የሆነ ዳቦ ነው የጋገርሽው የተባረከ ይሁን👌🏽👍🙏
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አድርሰን የኔ ባለሞያ በርቺ በርቺ ይሞከራል እግዚያብሔር ይስጥልን ተባርኪ ባንቺ በጣም ብዙ ሞያ ተምሪያለሁ
@mariamawittamrat9610
@mariamawittamrat9610 3 жыл бұрын
መልካም በዓል ከነ መላው ቤተሰብሽ ሜላትዬ! በጣም የሚያምር ዳቦ ነው
@adanechwolde578
@adanechwolde578 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ያምራል ተበረኪልን
@yeneguyiso8267
@yeneguyiso8267 3 жыл бұрын
Hi meliyee can you please right everything you use and how long you keep the Dow to grow other than that looks delicious 😋
@user-jt3ql6mr5q
@user-jt3ql6mr5q 3 жыл бұрын
Egziabher agerachin Ethiopian selam yadrglin. Amet amet yadrsen. Ejish yibarek. Amen
@yebetewa-5538
@yebetewa-5538 3 жыл бұрын
Leyu new Meli... ejesh yebarek
@azyasse1334
@azyasse1334 3 жыл бұрын
Wow! Meli betam yamral! ejish yibarek melkam Fasika!
@saraabraham5553
@saraabraham5553 3 жыл бұрын
It looks lovely i will try tomrrow thank you for sharing
@motubir4017
@motubir4017 2 жыл бұрын
Mokirewalew betam des yilal . Thank u meleye🙏🙏🙏🙏
@dissehsn4021
@dissehsn4021 3 жыл бұрын
እንኮን እብሮ እደረስን በጣም ያምራል መልካም እመት በእል ይሁንልሽ ከነቤተስቦች ጋር እላህ እጅሽን ይባርከው ውብ የሆንሽ ባለሞያ ነሽ የእመት ስውም ያርገን::
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Wuy endet miyamer Dabo new meluye enquan adersachu yene konjo❤️❤️❤️
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
Waw በጣም ነው የሚያምረው ሜሉየ ልዩ ነው በርችልኝ
@metitube5366
@metitube5366 3 жыл бұрын
ሜልዬ በዓል በዓል አስመሰልሽልን እናመሰግናለን ደግሞ እንዴት እንደሚያምር
@Addistubehttps
@Addistubehttps 3 жыл бұрын
ሜሊዬ እንኳን አድርስሽ ሁላችንም እንኳን አድርሳችሁ ምርጥ ዳቦ ነው
@biruktawitmicheal1065
@biruktawitmicheal1065 3 жыл бұрын
Ejish Yibarek meluye. Melkam be'al 💖
@winyasefa2496
@winyasefa2496 3 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ በጣም ደስ የሚል ዳቦ እሞክረዋለሁ
@user-fu8pc8oc1b
@user-fu8pc8oc1b 3 жыл бұрын
WOW! Melu betam yamral . Happy Easter Melu
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ሜላዬ ስራሽ እይጠገብም ይኔ ቆንጆ በጣም የሚያምር ዳቦ ነው ተባረኪልን 🥰🥰❤️❤️😘😘
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 3 жыл бұрын
ዋው ኬክ ነው ሚመስለው ቆንጆ እኔ በባንዲራ ነበር ኦሞሰራው እስቲ ይሄን ልሞክረው እጅሽ ይባረክ
@mariyatube1661
@mariyatube1661 3 жыл бұрын
ዋው ሜሉ በጣም ያምራል እንኳን አደረሰሽ🙏❤️
@s.m.749
@s.m.749 3 жыл бұрын
I love it!!! 😍😋 where did you buy your baking dish?
@aynalemtura3703
@aynalemtura3703 3 жыл бұрын
I learn a lot from you.God bless you!
@godisgood2672
@godisgood2672 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ሜሎ እጅሽ ይባረክ እስክሰራው ቸኩያለሁ።
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ድፎ ዳቦ ነው ሜሉ🙏🙏🧡
@gojofilm
@gojofilm 3 жыл бұрын
Amen enkuwan abro adersen betam konjo nw betesbe hognalhu anchim ney wudi
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 3 жыл бұрын
Oh wow it looks delicious, Thank you Melatye❤️❤️❤️
@romafesshya2338
@romafesshya2338 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው አሰራሩን ወድጀዋልው ተባረኪ እህቴ
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 3 жыл бұрын
Enqwan adersh ehite... May God bless u yr family.!! May this Easter bring for u blessing and strength!!!
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ መልካም አዳሰ አመት እኔም እሞክራለሁ ያምራል
@nadiarefiat8511
@nadiarefiat8511 3 жыл бұрын
Yummy yummy delicious thank you for sharing 🌺🌹🌼💕💕💕🙏
@silmatareke7717
@silmatareke7717 2 жыл бұрын
እንኳንአብሮ አደረሰን በጣም ያምራል
@bettyethchannel9091
@bettyethchannel9091 3 жыл бұрын
Ejish yibarek melu❤❤❤
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
Waw looks amazing like 👍🏾 like 👍🏾💯❤️
@emetuseifu2291
@emetuseifu2291 3 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ
@etsegenetkassa1608
@etsegenetkassa1608 3 жыл бұрын
Enquan aderesesh meliy. Thank u for this delicious defo dabo.
@minteadmassu8551
@minteadmassu8551 3 жыл бұрын
ሜላዬ እንኳን አብሮ አደረስን ልዩ ነው እናመስግናለን❤️❤️❤️👍🏻
@tesfayemarimadlen4506
@tesfayemarimadlen4506 3 жыл бұрын
Betam Gobez Balemoya Eghziabhair Yebarkesh🙏🛐⛪❤🌹🌷❤👍
@meazazeray9543
@meazazeray9543 3 жыл бұрын
በጣም ጉበዝ ነሽ ምርጥ ዳቦ በርች።
@tsehaywedneh
@tsehaywedneh Жыл бұрын
በጣም ግሩም ባለሙያ ነሽ ቀጥይበትእርጋታሽንም ወድጀዋለሁ
@martabiru444
@martabiru444 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርቺ እህቴ 🌺🌺🌺🌺🌿🌿🌿🌿😍😍😍😍✅️💯
@destamamomamo8462
@destamamomamo8462 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ ትህትናሽ በጠም ደስ ይላል፣♥️♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 3 жыл бұрын
Wow it looks so good.
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉ በአሉን የሰላም የፍቅር የአንድነት በአል ያድርግልን!
@eyerusalemt600
@eyerusalemt600 3 жыл бұрын
Tebareki you should have Melat cooking show I learned a lot from you
@ritatube-5809
@ritatube-5809 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ ሜሉዬ ❤
@sarchotube7773
@sarchotube7773 3 жыл бұрын
betam new yemiamer dabo new yakafeleshen enkawan abro aderesen tebarekilen
@solomtefra4772
@solomtefra4772 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እጅሽ ይባረክ የተጠቀምሻቸውን ብፅፋልን please
@enateshetu3791
@enateshetu3791 2 жыл бұрын
Beautiful Defo dabo...I will try it for Easter 2022/2014...Thank you.
@salme4126
@salme4126 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ተባረክ የኔ ቆንጆ
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 3 жыл бұрын
Betam yamral Egziabher ejishin ybark
@redietmelka1304
@redietmelka1304 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ በጣም ያምራል ተባረኪ
@shiberegizaw8740
@shiberegizaw8740 2 жыл бұрын
እጁግ በጣም ያምራል እናመሰግናለን በርቺ
@danatyoseph1210
@danatyoseph1210 3 жыл бұрын
can u show as some desserts for our easter pleaseee
@hannalemma8678
@hannalemma8678 3 жыл бұрын
Tebareki melu melkam fasica!
@GenetAbebe-sh9pk
@GenetAbebe-sh9pk 6 ай бұрын
በጣም ጎበዝነሽ እኔም ጋግሬ መልሱን ኮመንትላይ አሰቀምጣለሁ አመሰግናለሁ
@amsalemekuria6109
@amsalemekuria6109 3 жыл бұрын
wow wowwwwww it looks Yummy thank you Melu!
@alemzewdshiferaw5571
@alemzewdshiferaw5571 Жыл бұрын
ሜሉዬ ተባረኪ የእኔ ለስላሳ❤
@selam21558
@selam21558 3 жыл бұрын
ሜልዬ እጅሽ ይባረክ እንኩዋን አብሮ አደረሰን አንዴት እንደሚያምር እጅሽ ይባረክ
@senait6345
@senait6345 3 жыл бұрын
Thank you for sharing Balemuya aderegshin😊 melkam tense’a🙏
@betytube3354
@betytube3354 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሜሉ
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ👌👌👌❤❤
@liyadawit9925
@liyadawit9925 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ።
@eyuveggie
@eyuveggie 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዳቦ ምርጥ ነው
@user-kq2wo6el6n
@user-kq2wo6el6n Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣምያምራል
@user-tx3rc3kq5p
@user-tx3rc3kq5p 3 жыл бұрын
ያምራል እጅሽ ይባረክ
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 3 жыл бұрын
Love it!!
@sitotatube-
@sitotatube- 3 жыл бұрын
wow betam mirt nw meluye enkuwan adersachuu 🥰🥰🥰
@yaredbogale2597
@yaredbogale2597 2 жыл бұрын
tekur azmude arife newe be abesh fanta
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael 2 жыл бұрын
ሜሉዬ ምርጥ ዳቦ እጆችሽ ይባረኩ
@kiddywo67
@kiddywo67 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ሜሉ እጅሽ ይባረክ
@ejigayehutadewos5523
@ejigayehutadewos5523 Жыл бұрын
Wow I love it 😍
@meronteshome8069
@meronteshome8069 Жыл бұрын
ዎው በጣም በጣም ያምራል ጎበዝ 😘😘
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
ስላም ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ንፍቅ ነው ያልሽኝ ይሄን ዳቦ ለበአል ልጋግር ድጋሚ እያየሁ ነው እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክልኝ የኔ ባለሙያ 💕👏👏 አመሰግናለሁ ነገ መስቀል ነው እንኩዋን ለብሐን መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ🌻🌻🌻👏
@kuworldku2733
@kuworldku2733 3 жыл бұрын
ዋው ያስጎመጃል ያመትባል ዳቦ
@dk2403
@dk2403 3 жыл бұрын
Melatiye betam gobez nesh. Betam yemiyamir dabo new. Megageriyawin Keyet new yegezashiw?
@enatshow5911
@enatshow5911 3 жыл бұрын
ሲያምር እጅሽ ይባረክ
@fereshawa2689
@fereshawa2689 2 жыл бұрын
Wawawawaw wawawawaw wawawawaw wawawawaw wawawawaw wawawawaw wawawawaw mareye barche 👏👏👏😍😍😍😍
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 89 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 53 М.
የበአል የወተት ዳቦ~milk bread
15:32
Melly spice tv
Рет қаралды 251 М.
ድፎ ዳቦ አገጋገር  ያለ ኮባ Ethiopian bread
8:08
MARE & MARU
Рет қаралды 365 М.
王子居然在家这样 #艾莎
0:38
落魄的王子
Рет қаралды 20 МЛН
Пёс - Парашютист 😍
0:42
ДоброShorts
Рет қаралды 2,3 МЛН
САКЕНДІ ҚАТЫНЫ ҚЫЗҒАНЫП ҚАЛДЫ
0:31
Ән - көңілдің ажары.
Рет қаралды 304 М.
Ouch.. 🤕
0:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 23 МЛН