ዩናስ የደበቀውን ሚስጥር ተናገረ፡ እዉነታው ይሄ ነው ።

  Рет қаралды 55,715

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

13 күн бұрын

ዩናስ የደበቀውን ሚስጥር ናገረ፡ እዉነታው ይሄ ነው ።

Пікірлер: 602
@y9gh956
@y9gh956 11 күн бұрын
በርግጠኝነት አብረዉ ይሆናሉ እንኳን አደረሳችሁ ለልደታ ማርያም የተዋህዳ ልጅች❤❤❤❤❤
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x 11 күн бұрын
Amen amen amen enkone abro Andersen
@user-it3du8mp7s
@user-it3du8mp7s 11 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን❤❤❤
@sunnitalam7293
@sunnitalam7293 11 күн бұрын
አኔ. እኳን አብሮ አደረሰን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 11 күн бұрын
አሜን እንኳዕ አብሮ አደረሰን
@HaregHaraka
@HaregHaraka 11 күн бұрын
ትክክል ነው ሮቤ ያለው በሚድያ ስሜቷን በግልፅ ተናግራለች ትወድሀለች ተርዳት ወንድማችን ❤
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 11 күн бұрын
እሱ ካላፈቀራት የሚሆን ነገር አይደለም እኮ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 11 күн бұрын
እውነት ነው እኛ የማዳም ቅመሞች ከራሳችን ይቅ የሰው ደስታ ያስደስተናል እናንተም ምርጦች ናችው ዮኒና ሮቢ
@user-di9nu9uz2r
@user-di9nu9uz2r 11 күн бұрын
በጣም
@user-wi2pu2mm2e
@user-wi2pu2mm2e 11 күн бұрын
ሳህ ሀቢቢቲ❤❤❤ ኢቲ
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp 11 күн бұрын
ዮኒ ትክክል ነህ የግል ህይወትህ መሆን ያለበት በሚድያ አደለም የተረጋገጠ ነገር ሳይኖር ይሆናል ማለት ተገቢ አደለም ሮቤል ተረጋጋ ሁለቱም ያውሩበትና ሆኖ ከተገኘ ነው እኛ መስማት ያለብን ሮቤል ተረጋጋ በጨዋነት ደብ ይሁን እንደ አዋቂ
@user-sq8zx2nf9p
@user-sq8zx2nf9p 11 күн бұрын
ማነው እዴኔ ብሌኔ የናፈቀችው👍የኔውድ ንፍቅ ብላኛለችወላ
@fhfy3452
@fhfy3452 11 күн бұрын
❤❤❤
@MadinaTube-lo4jo
@MadinaTube-lo4jo 11 күн бұрын
ማነዉ እደኔ ብሌን የናፈቀችዉ አረ አጡልን 🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹
@kasdesa3634
@kasdesa3634 11 күн бұрын
አወበጣም ናፍቀናል ብሌንየ የኔዉድእህት እዴትነሽ አጎትሽስ እዴትናቸዉ ብሌኔ ተናፍቀሻል ብቅበይ እታለም ባለሽበት ሰላምሁኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@berkineshmelka9382
@berkineshmelka9382 11 күн бұрын
Ine batam❤❤❤❤❤
@TiruwerkTizibt
@TiruwerkTizibt 11 күн бұрын
ወሬ፡አታብዙ፡በችግርመስሎኝ
@zenabali9131
@zenabali9131 11 күн бұрын
በነፈሰበት የምነፍሱ
@1--tsehay
@1--tsehay 11 күн бұрын
እኔ የምር 🙄🌹
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 11 күн бұрын
ዮኒ ያለፈው አልፏል የሚመጣውን ተቀበል ሮቤል በርታ
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 11 күн бұрын
❤❤❤😢😢😢
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz 11 күн бұрын
ጌታ ሆይ መልካም ዜና አሰሚን ዮኒ አይዛክ ሁሌም ነገር ግዜ አለው❤❤❤❤
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 11 күн бұрын
ዮኒ ልጅትዋ ትወድሃለች ከስዋ ጋር ሁኑ ከስዋ የበለጠ አታገኝም ይሄን ሁሉ አመት አንተን ሰትጠብቅ የነበረች ልጅ ነች እግዚአብሔር ያጣምራችሁ❤❤❤
@user-vg3eg6dn2m
@user-vg3eg6dn2m 8 күн бұрын
በትክክል😢
@MeseretMepngistu
@MeseretMepngistu 11 күн бұрын
በነገራችን ላይ ዮኒ ትክክል ነው። ፍቅር ከሁለቱም መሆን አለበት ካላፈቀራት በግድ አይሆንም ።ከዚህ በፊት የደረሰበትንም አስቡ።
@user-id6jt4uu1o
@user-id6jt4uu1o 11 күн бұрын
ዮወኒ ተቀበላት ፍቅርን አትግፋ አተ የተባረክ ነክ❤
@Saraguta-zn9md
@Saraguta-zn9md 11 күн бұрын
በሚድያ ያላትን ስሜት ገልፃለች ግን የኛ ምክር የወረት ፍቅር እነዳይሆን በፀሎት ዮኒም ለሱ የፈጣሪ ስጦታ መሆናን እሳም ዮኒ ለሳ ፈጣሪ መፍቀዱን በፀሎት ይጠይቁ ይሄን ሀሳብ የምትደግፉ በላይክ አሳዩኝ ሚስት ስጦታ መፅደቂያም ሰለሆነች ,,,,,,,,,,,,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 11 күн бұрын
እኔም በትክክል
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz 11 күн бұрын
ሮቤል ቢሌኔ የት ነች ነፈቀችን እኮ ዮንዬ አንተ እኮ ደግ ልጅ ነህ❤❤❤❤❤
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 11 күн бұрын
ትክክል ነው ሮቤል የለው ዮኒ ልጁቱ ስየያት ደንግጦ ነበር ❤❤
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 11 күн бұрын
እውነቱን ነው አልተዘጋጀበትም ዮኒ ግን አስተውለህ ተቀበል ፍቅሯን እግዚአብሔርንም ጠይቅ የበፊቱ ነገር እንዳይደገም እባክህ
@selammulu5111
@selammulu5111 11 күн бұрын
ተውጂ ጎበዝ 21ዘመን ላይ ነው ያለነው እሷ ስላፈቀረችው እሱ ምንም የፍቅር ስሜት ከሌለው አስቸጋሪ ነው የሚሆነው እደውም ወድ ልጂ ቢያፈቅር ይመረጣል ምክንያቱም ሴትን ወደፍቅር የማስገባት እድሉ ሰፌ ስለሆነ ወድ ካለፈቀረ ግን እደውም እየጠላት ነው የሚሂደው እና ያስብበት አትገፍፉት ሚዲያላይ የቀረበ ሁሉ እውነት ሊሆን አይችልም
@hggff9535
@hggff9535 6 күн бұрын
እውነት ትክክል ነሺ ወንድልጂ አፍቅሮ ሲጠይቅ እንጂ ሴት አፍቅራ ጠይቃው ታግላኳን ፍቅር ቢይዘው ብታደርግም ችግር ነው ።ፍቅር እንዳለ ሁሉ አንዳንም ግጭት አለ በዛ ላይ ሳያስን ቢናገራት እራሴነኝ እያለች አጉል ጸጸት ነው የሚሆንባት😢 ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ
@user-xz2eu1wo2g
@user-xz2eu1wo2g 11 күн бұрын
ዮኒ ተቀበላት ልጅቶዋ በጣም ቆንጆ ነች ❤❤❤
@meseretabebe8668
@meseretabebe8668 11 күн бұрын
እኔ ለውንድሜ ለዮኒ የምመክረው ስሜትህን ተከተለው ውስጥህን ብቻህን ሆነህ አዳምጠው የእግዚአብሔር ፈቃድ ቢሆን ተነጋግራችሁ እልባት ላይ ብትደርሱ መልካም ነው ልጅቷ በጣም እንደምትወድህ በሚድያ ተናግራለች እናም አፍቅረህ ከምትጎዳ ያፈቀረህን ማግባት ይመረጣል ለሁለተኛ ግዜ ዕድሏን ልትሞክር ነው የመጣችው ሁለት ግዜ እስብ አንድ ግዜ ወስን ። ልብህን ተከተለው እንዳልከው ፍቅሩ ባይሳካም ጓደኝታችሁ እንዲቀጥል ብታደርግ መልካም ነው። መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ።
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 11 күн бұрын
ስሜቱን ይከተለው አይነጥላ ቁሞ ቀር ሊደርገው አሸኩሻኪ መንፈስ አይ አትሆንህም ያለ ሴቶችን እያሸሸ ይቅር ገጠመኝ መምህር አበራ ብለሽ ስሚ ጎደኛና ትዳር የሚበታትን ማን ደሆነ ስሚው
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 11 күн бұрын
ማነው ብሌን የናፈቀችው አምጣልን ሮባ//ዮኒ ተረጋግተህ አስብና ለመረዳት ሞክር
@fhfy3452
@fhfy3452 11 күн бұрын
እኔ❤
@wudietibebu1987
@wudietibebu1987 11 күн бұрын
ዮንዬ በጣም ጨዋና ገደብ ያለህ ብስል ሰው ነህ አምላክ የተባረከ ህይወት እመኝልሀለሁ!
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 11 күн бұрын
ረጋበሉ የሱስእሚዲያላይነውሂወቱ ሁሉምባይሆን መጀመሪያ ያለፈሂወቷማጣራትአለበት ምክነያቱም ድፍንፍአረገውአይሆንም ሰውሲራራቅእሚፈጠረውአይታቅም እላለሁእሮቤል አተበራስአይተህዋል
@letinaabreha3205
@letinaabreha3205 11 күн бұрын
Ahahahahuhuh teyi enji… esuwam eko yechiwawoch chiwa lij nay lezam konjo ena sim belachu atakabedu yesew.. Atakum
@kokeabayen9855
@kokeabayen9855 11 күн бұрын
❤ልጅቷን ወደናታል የምትሉ❤❤ላይክ አድርጉ
@AlmazBelay-sf3zs
@AlmazBelay-sf3zs 11 күн бұрын
እንኳን ደሰ አለህ ይመችህ አግዛብሔር ፍቅራችሁ አምላክ ያሳምርላችሁ ሮብ ኤል አንተሰ ብሊን ደህና ናት
@ashfd
@ashfd 11 күн бұрын
ዮኒ እባክህ ተረዳት ወንድሜ❤❤❤
@mekdestsegaye8250
@mekdestsegaye8250 11 күн бұрын
ዬኒ አንዳንዴ እጃችን የሚገባን ነገር እንደመዳብ እንቆጥረውና በማይሆን ነገር ዋጋ እንከፍላለን ስለዚህ በሪች ጉዳይ ከእግዚያብሔር ጋር የፅሞና ጊዜ ይኑርህ
@user-uu7lw8rz3r
@user-uu7lw8rz3r 11 күн бұрын
ያረቢ ሌላ አለኝ ባላለ ኸይር አሰማን
@Menelik27
@Menelik27 11 күн бұрын
ኽረ ሮቤል የነገረችህን ሁሉ አትመን።ዝምበል ይልቅ እራሳቸው እንደጀመሩት እራሳቸው ይጨርሱት የተናገረ ሁሉ እውነት ነው ማለት አይቻልም አትቸኩል እሮቤል።
@sebletube6489
@sebletube6489 11 күн бұрын
ደስ የምትሉ ወንድም ኡማች መሆናችሁ ደስ ይላል እሮቤል ከዛ ድብ ርት ወቶ እንዲህ ለውጥ ማሳየት ደስ ይላል
@yesuusgooftaa266
@yesuusgooftaa266 11 күн бұрын
Yoni maaloo nama si jaalatu irraa hin baqatin💔❤ Gatiin nama nama jaalatu hin beekamu malee guddaadha.
@AnaafSeenaa
@AnaafSeenaa 11 күн бұрын
Dhugumattii😘😘gatiin jaalalaa salphaa miti
@eteneshabay2956
@eteneshabay2956 11 күн бұрын
ሮቤል ሚድያ ላይ የሚቀርብና የማይቀርብ ለይተህ እውቅ ። ይገባኛል የጋዜጠኝነት ሙያ የለህም ፣ኮርሱን ውሰድ ጎበዝ ነህ ጅማሮህ ።
@msgjh3659
@msgjh3659 11 күн бұрын
ይህኮ ጋዜጠኝነት አይጠይቅም ማንኛዉም ሰዉ የምሰራዉነዉ
@hdbbcbgfg916
@hdbbcbgfg916 11 күн бұрын
​@@msgjh3659በትክክል ❤❤
@selamawitghiwot2745
@selamawitghiwot2745 11 күн бұрын
ሮቤል ተወዉ ይሄ ሁለቱ ተነጋግረው ቢሰማሙበት ጥሩ ነው አትገፋፋው እንኳን አልኖረች ምን ማለት ነው ታየው የለ እንዴ ፣
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 11 күн бұрын
ሁለታችሁም መልካም ወንድሞች ናችሁ ዮንዬ ለመረዳት ሞክር ጌታ ሊሳካላችሁ ፀሎቴ ነው ለሁሉም የሰው ልጅ ሁሉ መልካም እና የተባረከ ሰላም ፍቅር የሞላበት ሂወት ይስጠን አሜን🙏🙏❤❤❤
@AminathassenHassenyimer
@AminathassenHassenyimer 11 күн бұрын
ኸይር አሰማን
@zamzam633
@zamzam633 11 күн бұрын
አሚን
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 11 күн бұрын
💔በፍቅር የተጎዳ ልብ 😭እዉነተኛ ሰዉ ሲመጣ ለመቀበል ይከብዳል😭እዉነት እኔም እደዚህ ደርሶብኛል 🥺ሁሉም ወንዶች እደሚጎዱኝ ነዉ የሙሰማኝ🥺🥺🥺🥺🥺
@maremy8057
@maremy8057 11 күн бұрын
Sah😢😢
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 11 күн бұрын
​@@maremy8057💔💔💔💔💔😭😭😭😭
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 10 күн бұрын
እኔም
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አንድ ያደርጋል ዮንዬ መላም ሰው ነዉ ለኛ ብቻ እያሴበ አይኖርም ሕይወቱም ይቀዬራል ❤❤❤❤❤❤❤።
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 10 күн бұрын
በርቱ እኛ የምንለው ፋጠሪ መልከሙን ይምራጥላቹ መልከም ልጆች ናቹ ሮቢም ዮኒም🎉🎉🎉
@Hana-g-b8
@Hana-g-b8 11 күн бұрын
ግን እሮብዬ በጣም ይቅርታ ወሬዎችን ሁሉ ወደ ሚዲያ ለማውጣት አትቾክል እና አዛው አውሩና አስደሳች ነገር ሲፈጠር ብቻ እዚጋ ይዛችሁ ኑ በተረፈ እዛው አወርታችሁ ጨርሱ
@Fatma-ib8pi
@Fatma-ib8pi 11 күн бұрын
ዮኒ ፈቅሩዋን ተቀበለት እጅግ በጣም ተወድሓለች ሮቤል በርታ
@user-wm4dw4fu1h
@user-wm4dw4fu1h 11 күн бұрын
ኡፉ ምስኪን ዩኒ ስሜቱ ታደበለላቀበትሳ ዮኒ አይዞህ ስለላው ነጋር ስለላፋው ሁሉ አዊርታቹ ኑልን
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 11 күн бұрын
ዮኒ የፍቅር ስሜት ከሌለው አሁን ለማፍቀር ይከብደዋል የሁለት ሰው ፍላጎት ነው ፍቅር። አታስጨንቁት❤❤❤❤❤
@fatma6629
@fatma6629 11 күн бұрын
❤ትክክል
@alimetali6080
@alimetali6080 11 күн бұрын
ትክክክልል❤❤
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 11 күн бұрын
እኳን ደና መጣቹህ ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው 👍👍
@MesiTesfu
@MesiTesfu 11 күн бұрын
አሜን
@AmanuelMelake
@AmanuelMelake 11 күн бұрын
ዮኒዬ እኔ በጣም በነብሴ አብዝቼ የምወድህ ወንድሜ ነህ ጭዋ ትሁትና ቀንነትህ ብዙዎችን የሚያስተምር ነውና ሁሌም ሳመሰግንህ እኖራለሁ ነገር ግን ዛሬ የምልህ የራሔልን ጥያቄ ሳትቀበል አሳዝነህ ብትሰዳት በወደድኩህ ልክ አዝንብህ አለሁና አደራህን የህይወት አጋርህ እንድትሆን ፍቀድላት🙏🙏🙏
@munithabeteweld7638
@munithabeteweld7638 10 күн бұрын
ዮኒዬ እባክህ ሪችን ተረዳት ወንድሜ እግዚአብሔር አንድ ያርጋቹ 🙏❤️🙏
@shurtuabera1504
@shurtuabera1504 11 күн бұрын
ዮንዬ የመር አትራቃት ተንጋገሩ እና ቺግሩን ፍቱት 🥰👍
@f-io7sj
@f-io7sj 11 күн бұрын
ያአላህያርብ አላህ ያሳዛንህ ተርዳት ደስ እምትል ልጅናት ቡሊኔንአምጦት ናፍቃኝለች ❤❤ሄይር ያሳማን
@misayeyoutube8383
@misayeyoutube8383 11 күн бұрын
ቀጣይ እሽ ብሎት እንደሚመጡ አልጠራጠርም❤❤
@alemtsegaye6074
@alemtsegaye6074 9 күн бұрын
ሮቢ እባክህን ከዚህ በፈት የነበረቸው የንቨረሲቲ የነበረቸው ልጅ አንደ ያደገም ማጥናት አለበት
@user-rv3ec6mt4r
@user-rv3ec6mt4r 11 күн бұрын
የወኒየ መልካም ነህ መልካሙን ሁሉ እመኝልህ አለሁ ወላሂ
@user-zk8uz6do5m
@user-zk8uz6do5m 11 күн бұрын
አይነጥላ አለብህ ይሆን ፀበል ውሰዱት😢ተረዳት እረልጅቷን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 11 күн бұрын
ትክክል ገጠመኝ መምህር ተስፍየ አበራ መስማት አለበት የገርግር አለው
@WensyAdrese
@WensyAdrese 11 күн бұрын
ይውንዬ ተርዳት አብቀህ በጣም ነው ይምፅዝነው ይውን አውርበት ብማራም አንተም ይስልፍክወን አያም ይስልፍችወን ቁጭ በሉና አውሩ አርብዬ ደሞ አግብብቸው አሺ የኔ ወድ ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-jh8mg7vp5v
@user-jh8mg7vp5v 11 күн бұрын
ወይ ወንዶች ግልፅ ለመሆን ይቸገራሉ ግን ደግሞ ሴቶች ከወደድን ሁሉ ነገራችን ይናገራል ስናሳዝን ከሱ ቢመጣ አሪፍ ነበር ግን ሪቾ አይዞሽ በጀመርሽው መንገድ ዋጋ ትከፍያለሽ ዮኒ ካልፈለገሽ ግን አሁንም ትጎጃለሽ ቢቀር ይሻላል
@hawa6936
@hawa6936 11 күн бұрын
እርበአላህ ዪኒ ትርዳት አንትን ፈልገ ወዳህ ነዉ የመጣቺዉ እሳያንትን ስሜት የትረዳችናት ደስታህ ደስታዋነዉ ደሞ የምትፈቅር የምትዉድድናት መርጥ ልጅናት እሸ በል
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 10 күн бұрын
ዮኒየ ያለፈው አልፏል የሚመጣውን ተቀበል ሮቤል በርታ አይዛህ ዮኒየ አሁንም የዳሮ ፍቅርኛህ ፍቅርህ አጣጥም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ለሁላቹ❤❤❤❤
@user-xz5co9uy5v
@user-xz5co9uy5v 11 күн бұрын
አብሮ ደግህን ጠበቅ ለአንተቦታ አላት አትግፍት ልጃለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-yy9kh6gx4w
@user-yy9kh6gx4w 11 күн бұрын
ወዶች ሴት ካላስለቀሳችሁ አይሆንላችሁ😭🥺
@user-cm4wz9bw3z
@user-cm4wz9bw3z 11 күн бұрын
ጋዜጠኛ ሁን ሮቤል ጠሩ አቅረቦት አለህ
@samiadisaba1268
@samiadisaba1268 11 күн бұрын
አዎ አቤል ድፍረት አለው ግን ሚቀርብና የማይቀርብ ቃላት ምረጥ የጋዜጠኝነት ኮርስ ውሰድ ሚድያ ላይ የማይቀርብ የምያሳፍር የሚፎግር ቃላት አትናገር
@SenyTsegaye
@SenyTsegaye 10 күн бұрын
ዮንዬ በጣም ቆጆየቆጆነች ግዘአትዉሰድ
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 11 күн бұрын
ግን እደው ይቅርትና ፍቅር መገላለፅ በሚድያ ባታቀርብት በውስጥ ቢጨረስ የውኒ ግበዝ በሚድያ አታምጡ ሴቶቺ ጮቤ እረግጠዋል ወዶቺ በውስ አርጉት እሮቤ እደዚህ አይነት አታምጣብን
@haregeweynanbese5568
@haregeweynanbese5568 11 күн бұрын
😂
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 11 күн бұрын
@@haregeweynanbese5568 የምር አጋብን አፍቱን አበዙብን ቱቱቱ 😭😭
@user-zo9kz2ev5z
@user-zo9kz2ev5z 11 күн бұрын
ሁላችሁንም እወዳችዋለሁ ብሌንም መታ ጥንድ ጥንድ ሆናችሁ ለማየት ያብቃን ወድሞቼ
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 11 күн бұрын
ሮበል የሪችን ጉዳዩን ሳትቋጭ እንዳትተዉ እሰከመጨረሻ ድረሰ ዮኒ ፍቅራን ተቀበላት❤❤❤❤
@HossamAhmed-nw4vc
@HossamAhmed-nw4vc 11 күн бұрын
ቸር ወሬ አሰሚን ድግል ማሪያም🎉❤
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr 10 күн бұрын
ወይኔ ደስ ስሉ ቅዱስ ኃያል እግዚአብሔር አይለያችሁ በኡነት ሮበልዬ እግዚአብሔር አንተን እና ብለን እንደዚህ ሆናችሁ በእፕደባባይ ላይ ስታመስገኑ ቀን ይመጣል እንፀልይልሃለን የኔ አባት❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢 ዮንዬ የኔ አባት አንቴም ኑርልን ለዘለዓለም ውዴ❤❤❤😢😢
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 11 күн бұрын
ዬኒ የእውነት ስው ምንንክያቱም ጎደኛን የእውነት ጎደኛ ልብ ነው ያለው
@bkhm6433
@bkhm6433 11 күн бұрын
ያች ፍልቅልቅ የት ጠፋች አጎቷስ ተሻለው?
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 11 күн бұрын
ተነጋግራቹ ፍቱት ዩኒ ሕይወት መቀጠል አለበት ስላለፈው ሕይወትክ እርሳ አዲስ ሕይወት ጀምር ግድ ነው ሰላም ሆናቹ ማየት እንጠብቃለን🎉🎉🎉🎉
@almazreta9110
@almazreta9110 11 күн бұрын
የወኒ አትጃጃል የአብሮ አደግህን ጥያቄ ተቀበላት ባህሪወን የምታቃትን አትግፍት የፍቅርም ግፍ አለው በተረፈ መልካሙን ሁሉ እመኝላችሗለሁ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ud9fy1cm9g
@user-ud9fy1cm9g 11 күн бұрын
ያላህ አላህ ያግራው
@jwhar348
@jwhar348 11 күн бұрын
አረ ብለኔ አተመለሠችም እደ እሮቢ😢😢😢😢
@Amaneአማን
@Amaneአማን 11 күн бұрын
ዮኒ ረጋ ብሌክ አስብ ምክንያቱም የልጅነት ጎደኛ ሆነ የወዴፊህት ህይወት ቀስ በቀስ ብተወራ ነው ምሻለው እሱሃን ለላመጠት ስትል በተረገገ መንፈስ ተስመሙ እባክህን ዮኒዬ በአጭሩ ተረደት አንድ ሁኑ❤❤
@user-mu2ou4lp3g
@user-mu2ou4lp3g 11 күн бұрын
Tafekratalek Atewash
@user-sz3wf7wn5n
@user-sz3wf7wn5n 11 күн бұрын
አብሽርአይዙህ በጣም ታምራለች እዳታመልጥህ
@rqshkl8385
@rqshkl8385 11 күн бұрын
ውንድም ጠብቅ አርግህ ያዝት መርጥ ልጄ ነቻ 🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻
@hadhd2653
@hadhd2653 11 күн бұрын
አሜን🎉🎉❤
@aminamehammed8922
@aminamehammed8922 11 күн бұрын
ተቀበላት ደሞ አተም ሥሜት አለህ እሷ ሥለጠየቀችህ ነው ዮኒ 😢😢😢
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 11 күн бұрын
የራሱን ሰሜት እራሱ ያዉቃል አትገፋፋዉ ፍቅረ በሰዉ አይሆንም ጓደኛዬዉ እንጂ ፍቅረ ኛዉ እንዲትሆን አሰቦ አያዉቅም በዛ ላይ ጠይቄዋለሁ ብላለች ሰለዚህ በፋቅረ አያሰባትም:: 🖊የኔዉ ዲንጋይ እራሰ ግን የት ገብተህ ነዉ አረ ተዉ ናናናና😟
@user-es6gy8pq1t
@user-es6gy8pq1t 11 күн бұрын
ዮኒ አይዞህ በፍቅር ያልተጓዳ ሰው የለም ግን ያቆማል አይደለም አስብበትና ተነጋግራችሁ ተቀበላት
@dessiemamo2145
@dessiemamo2145 11 күн бұрын
Robert you are right
@zuzutube1454
@zuzutube1454 11 күн бұрын
ዮኒ እባክ ፍቅራኛ ከሌላክ ተራዳት
@ebuyeasefa
@ebuyeasefa 11 күн бұрын
ለምንድነው እውነቱን የምትሸሸው ያስቴውቅብሀል እኮ ነው ከሱ ስለመጣ ነው ቆም ብለህ አስብ አሁን ካጣሀት የግር እሳት ነው የሚሆንብህ አትግደርደር
@user-fp7kh7yy3h
@user-fp7kh7yy3h 11 күн бұрын
ወይ በእናትህ በጣም ትወድሀለች አግባት ቆንጃ ልጅ ናት
@MekdesYeshanew
@MekdesYeshanew 10 күн бұрын
ድንገት ስላወቀ ነው አይፈርድበትም❤❤
@yewordanosabera
@yewordanosabera 11 күн бұрын
መልካም,ነገር,ያሠማን,
@Mr.NMr.M
@Mr.NMr.M 11 күн бұрын
ዮኒ አንተ ውስጥ የሰው ልጅ ክብር አለ ነገር ግን እኔ ስረዳህ ፍቅርን ትፈራለህ። ከባድ ነው ለፍቅር ያለህ ክብርና ቦታ ትልቅ ነውና አይዞህ እራስህን አትሰር ልብህን ክፍት እሺ። መልካም ዕድል
@endalamawalebachew4650
@endalamawalebachew4650 11 күн бұрын
ፍቅርን እግዚአብሔር ነው የፈጠረው። ስለሆነም ከአምላክ የተሰጠኽን ፍቅር አትግፋ።
@user-jo6ji8sb6d
@user-jo6ji8sb6d 11 күн бұрын
ዮኑ ልጂቷ ትወዲሀለች በአላህ እዳትለያዮ ❤❤❤ የንስር አይን ምንላይ ነወያለውጠፍቷል አልተሻለውምእእደ አላህ ያሺረው❤❤❤❤
@user-my4xl8df9m
@user-my4xl8df9m 11 күн бұрын
ሮቤል ተረጋጋ መጀመሪያ ማሰብ አለበት ግዴ ካልሆን አትበል
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 9 күн бұрын
በነገራችን ላይ የሚዲያ ሰዎች ምንም ስታደርጉ በትኩረት ይሁን በማሰብ ይሁን መቼም ሰው እየተጉዳ ያለው በሚቀርበው በሚቀርበው ይሆናል በማይባል ነው ጥቃት የሚደርሰ ስለዚህ በጥንቃቂ በመጠራጠር መሆን አለበት ከረዥም ጊዜ በኃላ ብቻ ይከብዳል
@user-qc6sv6xz4m
@user-qc6sv6xz4m 11 күн бұрын
በመነጋገር ይፈታል
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m 10 күн бұрын
የተዋደደ ባይለያይ የተጋባ ቢወልድ ድብቅነት ባይኖር ደስ ይል ነበር መጨረሻውን ለማየት ያብቃን
@zenebeh
@zenebeh 11 күн бұрын
ፈጣሪሢሠጥ ከሠማይአይወሪድም በሆነአጋጣሚ ፡ነዉሚሠጠዉ እዳያመልጥህ ልጅትዋ ታፈቅሪህ ባታፈቅሪ ከዛድረሥአትመጣም ምናልባትፈጣሪ ልኪሥህእይሆና እዳታሣፍራት ሤትናትእዳትጎዳት ዮኒይ
@user-kq5vs2fn4o
@user-kq5vs2fn4o 11 күн бұрын
የኔ ማርች ጌታ ሆይ መልካም ዜና አስሚን❤❤❤❤❤❤
@AsinakechAdugna
@AsinakechAdugna 11 күн бұрын
እች ልጅ ትገበዋለች እውነት ከሰ ገር ለፍህ መቀጠል አለብ❤❤❤
@user-os9fz5ov3x
@user-os9fz5ov3x 11 күн бұрын
የወኒ ቆጂየ ልጂ ነች ትመጣጠናላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-rv2fs9ee8u
@user-rv2fs9ee8u 10 күн бұрын
ዮኒ ግን በጣም አክብርኋለሁ ግን ደሞ ብዙ ሚጠብቁህ የተቸገሩ ሰዎች አሉና ምነው እነሱን እረሳኋቸው ፕሮግራምህ ሁሉ ሮቤልና ብሌን ብቻ ሆኑ እባክህን ወደስራ ተመለስልን ለነሱ በግል ዩትዩብ ክፈትላቸው እባክህ ብዙ ሚፈልጉህ ሰዎች አለና
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv 11 күн бұрын
እውነት ነው አቶ ሮቤል ብሌን ናፈቀችን እኮ።
@halima7993
@halima7993 10 күн бұрын
ብሌንን አምጡልን ያቺን ጣፋጪ ሁለት ቆጆ ስታምሩ
@NatiMan-yc3ul
@NatiMan-yc3ul 11 күн бұрын
ሮቤል እና ዬኒ ሰታምሩኮ
@burtukanburtukan518
@burtukanburtukan518 11 күн бұрын
Agibi lijitua bacami afaqaralchi♥️♥️♥️👍
@hggff9535
@hggff9535 6 күн бұрын
እሱጋም ፍቅር አይጠፋት አብሮ አድግ ጋ የልብ ፍቅር ያለነው❤❤
ዩናስ እና ሪች ተፋጡ አፍቅሬሀለው አለችው።
23:52
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 58 М.
ኘሮግራሙላይ ያላሰብነው ነገር ተፈጠረ።ዬናስ ደነገጠ።
28:10
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 65 М.
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 19 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 21 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 41 МЛН
የምናየውን ማመን አቃተን... ያልጠበቅነው ሰው መጣ።
29:19
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 73 М.
እያገለገልኩ እያለ ሽጉጤ ወደቀብኝ ነብይ አሸናፊ 13 July 2024
55:15
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 75 М.
ሮቤል  ያየውን ማመን አቃተው አለቀሰ
29:50
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 69 М.
Анаконда келін 2 | Шешімі бар
45:55
Телеканал Алматы / Almaty TV
Рет қаралды 234 М.