ዩናይትድ ለ13ኛ ጊዜ የኤፍኤ ዋንጫን አነሳ:: የቴን ሃግ ስንብት ለጊዜው በቀጣይ ግምገማ ይወሰናል ??

  Рет қаралды 9,709

HD Sport

HD Sport

Ай бұрын

ሁሴንና ዳዊት

Пікірлер: 126
@dawittadese1648
@dawittadese1648 Ай бұрын
በ ኣንድ ጨዋታ 6 ስኬት 1. ዋንጫው 2. ወደ ኤውሮፓ ሊግ 3. ቸልሲን ወደ ኮንፈረንስ 4. ኒውካስትልን ከ ኣውሮፓ ውጪ 5. ኣርሰናልን ከኮሚኒቲ ሺልድ ውጪ 6. ትሉቁ ሲቲን ማሸነፍ
@mohammedhassen7246
@mohammedhassen7246 Ай бұрын
ይሄን እያዩ ነው የአርሴ ደጋፊዎች አይናቼው የቀላው ቻሉት ወተቱም ዋጋው ጨምሯል 🤣🤣🤣🤣
@dawittadese1648
@dawittadese1648 Ай бұрын
የሚገርመኝ ደሞ የኣምና ውድድር ስፖርት ሳሊባ ስለ ተጎዳ ነው ከዋንጫ የወጣኖ ይላሉ፡ እና ኣመቱ ሙሉ ዩናይትድ ከ 9 ተከላከዩ ዳሎት ቢቻ ይዞ ኖው የጨረሰው ያለ ጉዳት ታድያ 8 ቢጨርስ ምን ይገርማል ። እነ ሁሴን ይህን እንኳን ኣየጋናዙቡም
@solomonalebachew
@solomonalebachew Ай бұрын
ሁሴን ማችስተር በማሼነፎ በጣም ተናዶል የኔ ማችስተር ዋንጫ ወስዶል የሁሴን አርሰናል ባዶውን ሄዶል
@henimk3583
@henimk3583 Ай бұрын
ሁሴኖ ሰላም ነው 😭😢 አይዞህ ምፅ 😃😃😃😃
@mikotube460
@mikotube460 Ай бұрын
‘’ሁሴኖ ጎበዝ champions league ቢበሉ እነኴን እንዳትዘግብላቸዉ እወነታዉን እርር ይበሉ’’…… ….እሚልህ ሰይጣን አለብህ እነዴ። አዘንኩልህ እሰቲ መነሱሬና አላዛር የዘገቡትን አድምጠህ lesson ውሰድ
@AfulaG
@AfulaG Ай бұрын
ዋው ዩናይትድ የአለም የስፖርት ጋዜጠኞች ሁሉ ሀሳብ የቀየረ ነው ማንችስተር ሁሌም ቀይ ናት
@henoktezera8903
@henoktezera8903 Ай бұрын
😂😂😂የትንሽ ቲም ሜንታሊቲ በሂደት እንደገነባችሁ እየታዘብን ነው😂😂
@XagiGirma
@XagiGirma Ай бұрын
@@henoktezera8903cry
@MohaNur-ze4pu
@MohaNur-ze4pu Ай бұрын
ሁሴን ተቃጠል እንግዲህ
@semereberhanegetachew
@semereberhanegetachew Ай бұрын
መጨረሻ ላይ ማን ዋንጫ ይዞ አጠናቀቀ የኔ ዩናይትድ ❤❤❤
@nardostadese268
@nardostadese268 Ай бұрын
አይ ሁሴን ቴን ሃግ እውነት ነው ጥሩ ሲዝን አላሳለፈም ግን ትንተናዋ የብሽቀት ትመስላለች ሃሃሃሃ😂😂
@Tom-79
@Tom-79 Ай бұрын
አይ ሁሴን ማድሪድ ተከላሎ ሲቲን ሲያሽንፍ ታክቲክ ቅራቅንቦ እያልክ ትቀደዳለህ ይሄንን ማንቸስተር ዩናይትድ ሲያደርገው ድሉን ለማሳነስ ሲቲ ጠጥቶ ስክሮ እያልክ ትቀባጥራለህ 😅😅
@fahadtabuk8328
@fahadtabuk8328 Ай бұрын
GGMU❤❤🎉🎉🎉
@fahadtabuk8328
@fahadtabuk8328 Ай бұрын
ማንቼ በአቋራጭ ብቅ አለ❤❤❤🎉🎉
@henoktezera8903
@henoktezera8903 Ай бұрын
ዩሮፓ ሊግ😂😂
@delelegnyilma8485
@delelegnyilma8485 Ай бұрын
None of them are United Fans. All are neglecting the coache Masterclass tactic and 45 injuries. United FA Cup Champion.
@yohighness6167
@yohighness6167 Ай бұрын
ጋሽ ሁሴን ዛሬ ለእርስዎ እንደጋዜጠኛ ያለኝ አክብሮት 0 ገባ እረጅም አመት ኳስ አዩ እንጂ ከኢጎ በቀር እውቀት ነፃ ኖት እስቲ የእስፖርት ትንተናን ከ መንሱር ተማሩ
@kedirnuru62
@kedirnuru62 Ай бұрын
You got that right my brother I told him same thing what you said respect
@user-wj1vy6ot7o
@user-wj1vy6ot7o Ай бұрын
አርሰናልን መደግፍ ግን ለምን....
@henoktezera8903
@henoktezera8903 Ай бұрын
ጨጓራ ስለማይልጥ ገገማ አሰልጣኝ ስለሌለው
@user-li3ei9um2r
@user-li3ei9um2r Ай бұрын
ሠለም ኢንዴት አደረቹ ማቼም ቢሆን ዪነዪትድ ዪነዪትድ ነዉ ዪነዪትድ ደገፊዎች ኡንከን ደስ አለቹ ኢወደቹሀለዉ ❤❤❤❤❤❤
@tediwolde4921
@tediwolde4921 Ай бұрын
ኮሜንት ላነብ ነው የመጣሁት 🙄🙄🙄
@abdurahmanmohammed83
@abdurahmanmohammed83 Ай бұрын
ሁሴን ውስጡ ሌላ ኤፍሬም የማነ አለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Bezabihchemo
@Bezabihchemo Ай бұрын
Hussein gin min aynet gazetegna nk gin esti and ken kedigaf weteh zegib hule sele united metfo atawera ahun sele 90 min chaweta new mawerat yalebik wys sele primier ligue chinkilatikin atsedaw
@temesgen4838
@temesgen4838 Ай бұрын
ዴቭ እውቅና ወይንም ሽልማት እፈልጋለው የትላንትና ፕሮግራም ላይ በስትክክል ነው የገመትኩት ???????.??...... .??????????????
@kalkidanmulugeta
@kalkidanmulugeta Ай бұрын
ሁሴን በርታ በል😂😂😂
@melakudulla4313
@melakudulla4313 Ай бұрын
አትቀላምዱ ዩናይትድ ባለዋንጫ 👏 የናንተው አርሶመና በባዶ 💀
@mulugetagetenet3021
@mulugetagetenet3021 Ай бұрын
Yemir Husen ye Alazar Asegedome you tube teketatel betam yetekemehal
@Tom-79
@Tom-79 Ай бұрын
አይ ሁሴን አሳዘንከኝ😅
@mohammedhassen7246
@mohammedhassen7246 Ай бұрын
ሁሴን የአንተው አርሰናል ወይስ የኔው ዩናይትድ ማን አመቱን በስኬት አጠናቀቀ🤣🤣
@sikosilo8198
@sikosilo8198 Ай бұрын
Ere bakhi maseb atechelm endy naw zary naw yegebahi kuase letay
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 Ай бұрын
ሰውየ ኤፍ ካፑ እኮ ተራ ዋንጭ ነው ከሱ ይልቅ ሻንፒዎን ሊግ ነው ወሳኝ ጌታው
@wondimagegnmekonin3394
@wondimagegnmekonin3394 Ай бұрын
ከስማርት ባለሙያ ጋር እየተፎካከርክ መሆኑ ነው እንዴ? ደደብ
@henoktezera8903
@henoktezera8903 Ай бұрын
አመቱን ሙሉ ጨጓራችሁን ልጦ አሁን ኤፍ ኤ ካፕ ስለበላ አመቱ ስኬታማ ነበር ስትል አታፍርም በሊጉ ኮ 14 ጊዜ ነው የተሸነፈው ሊጉን የጨረሰው በጎል እዳ ነው ስለ ኳስ እንደማታቅ ነው የተረዳሁት ብሰል
@abdihassen5875
@abdihassen5875 Ай бұрын
ከ 13 ያላነሰ ጨዋታ ተሸንፎ ይህን ስትል አለማፈርህ
@solomonalebachew
@solomonalebachew Ай бұрын
ሁሴን ዋጠው የማችስተር ድል ተናንቆሀል አይ ሁሴን
@tubegoodnewstube9421
@tubegoodnewstube9421 Ай бұрын
ሁሴን አስተዬትህ እንደ ጋዜጣኛ ሰይሆን እንደ ደገፍ ነዉ 😊😊😊😊😊
@henimk3583
@henimk3583 Ай бұрын
ምንም ብትል ድሉን አያደበዝዘውም ከዋንጫ ጋር ነን እኛ GGMU
@henoktezera8903
@henoktezera8903 Ай бұрын
ሻምፒዮንስ ሊግ አረከው ኮ😂😂
@liyaliya5195
@liyaliya5195 Ай бұрын
​@@henoktezera8903የዋንጫ ፉጋ የለም
@henimk3583
@henimk3583 Ай бұрын
@@henoktezera8903 የዋንጫ ፉንጋ የለውም brother
@fahadtabuk8328
@fahadtabuk8328 Ай бұрын
ወያላው ዝም😅😂❤❤
@henokminasie6419
@henokminasie6419 Ай бұрын
hd sport ተብሎ ሲገባ ይሄ አልተጫነም እንዴት ሊሆን እንደቻለ አልገባኝም
@mayafilem
@mayafilem Ай бұрын
ሁሲ በጣም ነው የምትገርመኝ ማንቺስቸርን ለማድነቅ ሁሌም ይተናነቅሀል ጥላቻህን ቢያንስ ደበቅ አድርገው ይደብራል ይደብራል ሁሲ ሼም ኦን ዩ ተጋጣሚው እኮ ማን ሲቲ ነው ማንችስተር ሲቲ በዚህ አቋም አሸንፎ ቢሆን ኖሮ ብዙ ትል ነበር በጣም ታሳፍራለህ ቴንኪው ዳዊቴ ሚዛናዊ ነበረክ
@birukmulualem796
@birukmulualem796 Ай бұрын
ሁሴኖ ቴንሃግ ላይ ቀድመህ ትክክለኛ assesment ሰርተሃል እኮ። ድሮ ገብቶህ እኮ ተናግረሃል
@HaileFikadu-nr6lw
@HaileFikadu-nr6lw Ай бұрын
አተካለክ ሁሴኖ ሰአቱን ቶሎቶሎ ነው የማየእዳያልቅብኝ
@user-sr2cs8lu6c
@user-sr2cs8lu6c Ай бұрын
ዩናይትድ አመቱ ድል አርሰናል ይሻላል ሁለተኛ ሁኖ ከመጨረስ ብፕዋንጫ መጨረስ ይሻላል
@lawyerzelalemteka
@lawyerzelalemteka Ай бұрын
አይ ሁሴን 😂😂😂 ቴን ሃግ እያየሀው በሚቀጥለው አመት ደግሞ ፕሪምየር ሊግ ሲበላ ታየዋለህ 😂😂
@user-qp9sw2ok7x
@user-qp9sw2ok7x Ай бұрын
ኦረ ሁሴን ዋጠው ከብዶሀል
@henoktezera8903
@henoktezera8903 Ай бұрын
ሁሴን ኮ ጋዜጠኛ ነው ለየትኛውም ቲም ሳይድ አይይዝም የመንደር አስተሳሰብ እነ ሁሴን ጋ የለም ሻምፒዮን ሊግ እንደበላ ስትፈነጥዙ አታፍሩም ላለመውረድ ኮ ነው ተጫውታችሁ አመቱ ያለቀው😂
@yohannesmamo8943
@yohannesmamo8943 Ай бұрын
Betam mitastelu gazetegnoch kefafi
@wondimagegnmekonin3394
@wondimagegnmekonin3394 Ай бұрын
ካንተ በላይ ቀፋፊ አለእንዴ ንፍጣም ንፍጥህን ጥረግ መጀመሪያ ፣፣፣፣፣፣ቨ
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 Ай бұрын
❤❤❤
@samsonwale8443
@samsonwale8443 Ай бұрын
This final Hussein
@tomastigabu7679
@tomastigabu7679 Ай бұрын
GGMU
@yohannesmamo8943
@yohannesmamo8943 Ай бұрын
Husen min yahil techawach new yetegodabet
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 Ай бұрын
Hussen ተራ ሰው ነህ
@semerudinku1336
@semerudinku1336 Ай бұрын
ሁሴኖ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ትናፍቃለህ አትጥፋ ጫወታ ምትረዳበት መንገድ በጣም ይገርማል
@henimk3583
@henimk3583 Ай бұрын
😃😃😃
@filimonaregay8451
@filimonaregay8451 Ай бұрын
😂😂😂
@getahunzenebe1444
@getahunzenebe1444 Ай бұрын
አይ ሁሴን አቦ አላዛርን ይልቀቅብህ። የምን Sprit , Sprit ትላለህ? መንፈስህን ወጋው😂😂😂😂😂 At least try to mention some of the major tactical analysis.
@yewahinetmarkos8066
@yewahinetmarkos8066 Ай бұрын
Ayzoh Hussain 😂😂😂
@binibana7202
@binibana7202 Ай бұрын
Chgwarak errrrrrr hussen
@nahomtiruneh3450
@nahomtiruneh3450 Ай бұрын
Superficial “analysis” how dare you undermine this game to sprit and individual brilliance . It was a tactical masterclass.GGMU
@RahelTeka45
@RahelTeka45 Ай бұрын
Man city ሳምንቱን ሙሉ ስካር ላይ ነበሩ ለዛነው የተሸነፉት😂
@melakuteshale3231
@melakuteshale3231 Ай бұрын
I don't even know why ppl listen to this
@tekalegneabera4498
@tekalegneabera4498 Ай бұрын
ኮምፖኒ ለሙኒክ መፈረሙና ትላንት ዩናይትድ ሲቲን ማሸነፉ ገርሞኛል የእግር ኳስ ባህርይ ነው አልኩኝ
@yisehakhussen5313
@yisehakhussen5313 Ай бұрын
Are husen yihe betam asafari nek lenegeru ye arsenal degafi silehonk newu sorry betam asafari nek
@fredjean4506
@fredjean4506 Ай бұрын
አዉቆ ነዉ እንዴት በቤንች ገብቶ ያዉም የዋንጫ ጨዋታ ሰዉየዉ ባለፈዉ ሁሴን እንዳልከዉ ኢጉዉን ነዉ ያስቀደመዉ ከጨዋታዉ በኃላ ያሳየዉ አክት ይበቃል
@fantahuneshete1535
@fantahuneshete1535 Ай бұрын
ሁሴኖ ምንዎድክ ወንድማችን አርሴ ወይስ የኛው ማኔ😂😂😂😂
@MilikaTaye
@MilikaTaye Ай бұрын
አይ ሁሴን ስለ ጫዋቲው ሳቲወራ ሰዐቱ አለቀ
@MilikaTaye
@MilikaTaye Ай бұрын
የትም ፍጭው ዱቆቱን አምጪው አለ ፈርጌ
@yohannesmamo8943
@yohannesmamo8943 Ай бұрын
Fa cup le arsenal new migebaw
@XagiGirma
@XagiGirma Ай бұрын
Ye utd del lmatatal yehedachubetn reket saladenk alalfem ✌️ Huseno cry
@yoniab7907
@yoniab7907 Ай бұрын
Yetal woye😂 woye😂
@kedirnuru62
@kedirnuru62 Ай бұрын
Hussein as a journalist you have to be neutral but you aren't
@user-uu3si7yb7z
@user-uu3si7yb7z Ай бұрын
Kotet.....ante mechem atadenekem Manchester united siyashenef sprit...buden siyashenef tactics telaleh ...kotet new...yehen ke 20 amet belay beseportu koyeteh endetera gazetegna erasehen bemayereba yebesheket tenetane tesetaleh.....Esti ETV 2 lay yemenakewen husen Hun....eza Banbis footsal meda lay yemajehen hussen Hun......hule yebesheket tenetane....menale betamen Manchester ena tenhag be tactic pepn beletew ashenefewal....Ahunm edegemewalew kotet neh
@KarikaMulu
@KarikaMulu Ай бұрын
ሁሴን ታክቲኩ ነው ያጠፋቸው። ይህ ጠፍቶ አደለም አልተመቸህም
@dagimmulatu9694
@dagimmulatu9694 Ай бұрын
ሁሴን ግን ችግርክ ምንድነው? በጣም ነዋ ዩናይትድን መትጠላው ፣ ችግር አለብክ በጣም ኳስ ምታውቅ ይመስለኝ ነበር gn ከጋዜጠኝነትክ በላይ የአርሴናል ደጋፍክ ፈምቅሎ ወጣ ፣ ደሞ ቴን ሃግ የተጎዳበትን ተጫዋች ያህል አርቴታ ቢጎዳበት 10ኛም ሆኖ አይጨርስም ነበር ቢያንስ እሄ ሁሉ ጉዳት ጉዳይ ማየት የለብክም ነበር ትክክለኛ ትሆን ነበር። ለማንኛዉም ቴን ሃግም ይቀጥላል ዋንጫም ይበላል አንተም እየተቃጠልክ ትኖራለክ አርሴናል መቼም አይበላም
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 Ай бұрын
City 😂😂😂😂
@yordanoskassa9391
@yordanoskassa9391 Ай бұрын
አረ በናትህ ሰለ ማቼን አታንሳ አስጠላህን በጣም ክዜህ ቤት አንተ ስትመጣ ነው የምንወጣው ምንአይነት ጥላቻ ነው ያለህ አንተ ደግሞ የስፓርት ተንታኝ ትባላለህ ዝም ብለህ ስለሚዜ ብድንህ አርስ,,,,,ብታወራ ይሻልሀል 20 አመት ሙሉ ዋንጫ የናፈቀው ብድን ይዘህ ሌላ ታወራለህ አረ እፈር የሲቲ አጃቢ የሆነ ብድን እሚሽኝ ብድን የራሱ አሮበት የስው ያማስላል አሉ እንዳንተ አይነቱ ነው ብትችል እንደወንድምህ እውነቱን አብራራ ከቻልክ አለዚያ ዝም ብለህ ልጆችህን አሳድግ እምታስጠላን ስው ነክ ለኛ ለማንቼዊች ዳዊት ሁሴን ሲመጣ አዳማጪውችህ እንቀንሳለን አስተውለህዋ like እንኮን አናደርግም because ሽገር የአርሴናል ጣቢያ ነው የሚመስለው ከሆነም ይነገረን ባለመግባት እንተባበራችው አንተ እንኮን ብዙ ግዜ ሚዛናዊ ትሆናለህ ሁሴን ግን ከማንቼ ተጫዋቾች ሚሰቱን የቀሙበት ነው የሚመስለው ያለው ጥላቻ እውነት ዴቪ ደግሞ ደጋፊ ቢሆንም ምንም አይደል እንዚህ ጥላቻ ጅሪባህ መጠናት አላበት ለማንኛውም አመቱን ሙሉ እሮጦ ባዶ ከመቅረት እንደኛ መቻል በሮጠ ብቻ አይደለም በማስብም ነው ይህንን ዋንጫ ለናፈቀው ብድንህ ንገረው
@mamelaseid3232
@mamelaseid3232 Ай бұрын
አንተ ቅዘናም ኧረ ጥሩ ነገር ይውጣህ ሊግ ምናምን ትላለህደ ድሉን እናጣጥምበት በዜሮ ወጣች አደለ አርሴ😂😂
@henimk3583
@henimk3583 Ай бұрын
😃😃
@wondimagegnmekonin3394
@wondimagegnmekonin3394 Ай бұрын
ቂጥህን ዞረህ አይተሀል? ለሁሴን ሽንት ቤት አትመጥንም ደደብ ፣፣፣፣፣፣፣፣፣
@jemalreda4391
@jemalreda4391 Ай бұрын
ትላንት ትን እስኪላችሁ ትቅማላችሁ ብዬ ነበር እንደናንተ ምቀኝነት እና በጸሎት ሳይሆን በወቅታዊ ብቃት ምክንያት እግርኳስ ከጥረትም አቅምም በላይ ታምር እና እድልም ያስፈልጋል ዩናይትድ ሲያገባም ሳይገባበትም ሲቀር ያንን ነው ያስተዋልነው አርሰናል ዋንጫ ያጣው ከነዚህ አንጻር ፌቨር ስላልተደረገለት ነው ዞረ አልዞረ እንኳን ደስ ያላችሁ አፋችሁን ግን በአቅማችሁ ልክ ብታደርጉት😅
@kaleabfeleke3808
@kaleabfeleke3808 Ай бұрын
Ke husseien min tebkachu neber ....😂😂😂
@JibrilJibrilabdela
@JibrilJibrilabdela Ай бұрын
አረ ሁሴን ለማንቼ ልክ ነክ አይመጥንም ግን አርሰናልን እረስተካል ኤፌ ካፕ ለአርሰናልም ይመጥናል
@kasimmahamudmahamud9729
@kasimmahamudmahamud9729 Ай бұрын
ምነው ሊፈርቡል ማሸነፉ ሁሴን ረስቶነው፣
@bereketgetahun6823
@bereketgetahun6823 Ай бұрын
ኢቲሀድ ላይ አርሴናል ከሲቲ አቻ ሲወጡ ጥሩ ጨዋታ ነበረ? 😂 አይ ሁሴን አልቅስ ኡፍፍ😊
@bereketgetahun6823
@bereketgetahun6823 Ай бұрын
አላዛር አስገዶምን የመሰለ ጋዜጠኛ አገር ውስጥ መወለዱን ማን ይንገርህ ሁሴን በቃ ሳትበስል ሚዛናዊነት ምን እንደሆነ ሳታቅ ጃጀህ አረጀህ😂
@shemelesmekonen8888
@shemelesmekonen8888 Ай бұрын
ሁሴን ትንተና አሪፍ ነዉ ኳስን የምንወደው ያልተጠበቀ ነገር በመከሰቱ ነው ።ደጋፊውየራሱን ምኞት ነው የሚገልፅ አንተ በአቅዋምሕ ቀጥል
@tizitanahom-qn2gc
@tizitanahom-qn2gc Ай бұрын
hussen arsenal bihon nor fa cup waga alew tila nber
@teferaworku8842
@teferaworku8842 Ай бұрын
ሁሴን ጋዜጠኛ ሳይሆን የቬንገር ቃል አቀባይ ነው የሚመስለኝ
@nitsuheshetu8968
@nitsuheshetu8968 Ай бұрын
I remember when you say Arteta should be sacked few years back and as far as I know he done so well afterwards, what makes you think your audience listen to this stupidity and non sense again. I think you need to see other similar channel to gain some knowledge and high football IQ along the way.
@minabtube8074
@minabtube8074 Ай бұрын
"አንደር ዶግ" ድምፁን አጥፍቶ ስራዉን ሰራ
@biniamghebresilassie2093
@biniamghebresilassie2093 Ай бұрын
Husen mndnew ተንተባተብክ እንደ ጋዘጠኛ ሚዛናዊ ሁን። የ ፈርሰናል fun እንደ ሆንክ እናውቓለን ግን እንደ profesional ጋዘጠኛ ሁን . መማር አለብህ አንተ የስፖር ጋዘጠኛ ሳትሆን የቡድህን ፍላጎት ነው ንታወራው calm down men
@mohammedhassen7246
@mohammedhassen7246 Ай бұрын
ሁሴንኮ መቼም ቢሆን ማንቼን ሳይተች አርሰናልን ሳያሞካሽ ፕሮግራሙን አጠናቆ አያውቅም 😄😄😄
@Abrahamjr7
@Abrahamjr7 Ай бұрын
እናንተንም ብለው ጋዜጠኞች 😂
@henimk3583
@henimk3583 Ай бұрын
ጋዜጠኛ ከሆንክ የራስህን መረዳት አስቀምጥ Espnንን ማምለክ አቁም; ከድጋፍ ውጣ; አልያም ማይክ ስቀል እርጅናም ከሆነ : የድሮ ስራህን የሚያደበዝዝ ተግባርህን አቁም ✋
@Yanii91720
@Yanii91720 Ай бұрын
ESPN ፀረ ዪናይትድ ሁሴን 🤝ፀረ ዪናይትድ
@nurhussenosman
@nurhussenosman Ай бұрын
Ay hussen manchu kefita weim bikat mawred stwed any way watew
@nitsuheshetu8968
@nitsuheshetu8968 Ай бұрын
I think you guys are amateur, people actually listen this kind of channel to get insight not to talk about stats because we have be soccer that elaborate more clearly. It is embarrassing and big time waste of time.
@Satter2021-wg6rf
@Satter2021-wg6rf Ай бұрын
ኡንካን ዳስ አቹ ዩናይቲዶች የሲቲ ጋዳፊ ናኝ ኢኔ ግን ኡሴን ያሚበለው ቃደደ ሁል ጊዜ ዩናይቲድን ይታቻል ኢሱ ቻምፒዮንስ ሊግ ኡንካን አው ሮፓ ሊግ የሌላውን ፋርሳናልን ሞቅ ሞቅ ያዳርጋል 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ሁናት አውራ አትጉራር አርሰናል ዜሮ ዋንጫ😅😅😅😅😅😅😅😅
@petrosalayou8447
@petrosalayou8447 Ай бұрын
Hussein is biased, its not fair.
@tizitanahom-qn2gc
@tizitanahom-qn2gc Ай бұрын
anta dagafi neh enji yesport gazexegn aydalhem hussen
@henimk3583
@henimk3583 Ай бұрын
Menem ayametam tewew yekatel
@wondimagegnmekonin3394
@wondimagegnmekonin3394 Ай бұрын
ኀቅ የተናገረ መቼም አይወወደድም ፣ቀዳዶች
@darieselamtibor9020
@darieselamtibor9020 Ай бұрын
የሁሴኑ ሀሳብ የማይጥመው የማንቼ ደጋፊ የቅርብ ጊዜ ደጋፊ እና የብሽሽቅ እንጂ የእውቀት ተመልካች አይደለም , ቴንሀግ ይበቃዋል
@user-vj5dl7oh2l
@user-vj5dl7oh2l Ай бұрын
ሁሴን ምንድነውየምታወራው ማነው underdog መቼ ነው ስለ ታላቁ united. ጥሩ ነገር የምታወራው አሁንስ በጣም አስጠላኸኝ
@birukmulualem796
@birukmulualem796 Ай бұрын
ሁሴኖ አንተ ብቻ ተንትን
@melakudulla4313
@melakudulla4313 Ай бұрын
😂
@yewahinetmarkos8066
@yewahinetmarkos8066 Ай бұрын
😂😂😂😂
@kasimmahamudmahamud9729
@kasimmahamudmahamud9729 Ай бұрын
ምነው ሊፈርቡል ማሸነፉ ሁሴን ረስቶነው፣
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 166 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 161 МЛН