ዩርዲ መደባደብ ነው የቀራት 😁 ካንቺ በፊት ነው ማቀው ሀይልዬን

  Рет қаралды 470,348

haileye royal

haileye royal

Жыл бұрын

ለድብድብ ትንሽ ነበር የቀራት 🥺

Пікірлер: 652
@betilove7336
@betilove7336 Жыл бұрын
ዮርዲዬ ስታናደጂ ደሞ ይበልጥ ነው የምታምሪው የኔ ቆንጆ 🥰
@user-ho6fe7kk1z
@user-ho6fe7kk1z Жыл бұрын
ማነዉ እደኔ ሀይልየንና ዮርዲን የሚወዳቸዉ❤❤👍👍👍👍
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
እኔ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
@user-fj9ex3xf7x
@user-fj9ex3xf7x Жыл бұрын
እኔ ይገርምሸል 🎉🎉🎉
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@user-gr8ml7ro8h ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@user-fj9ex3xf7x ደምሪኛ
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h Жыл бұрын
ማንም
@samsuar895
@samsuar895 Жыл бұрын
ልጂቶአን አለማድነቅ ንፉግነት ነው አደኛ❤
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 Жыл бұрын
አው
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 Жыл бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤ዮርዲን የመሰለ ሴት ፍቅረኛ ስላለህ በየደቂቃው ፈጣሪህን አመስግን
@fatumah2246
@fatumah2246 Жыл бұрын
,
@ahvjshsjbs7358
@ahvjshsjbs7358 Жыл бұрын
❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
😂😂ወይ ዮርዲ ደምሽን አተከተኩሽ 🤣🤣ሀይልዬ በጣም እድለኛ ነው በደንብ ጠብቅ አድርገህ ያዛት ተንከባከባት በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት ዮርዲ ወዳቹለዋለው ፍቅራችሁን ያብዛው እግዚአብሔር ተባረኩ 🥰 ልጅቱዋ ግን ምርጥ ተውኔት ይወጣታል አድናቂሽ ነኝ ሙጭጭ አለች እኮ 🤣
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
በጣምነው የምወዳችው አትጥፉ ውዶች ❤❤❤ክያን ከነሚስቱ አምጡልን እሽ ቀጣይ ስትመጡ ተናፍቀዋል❤❤❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@edaede8497
@edaede8497 Жыл бұрын
የኔ ማር ዮወርዲ ስለምምወድህ እኮነው ደሟ የፈላ በሉ አድናቂወቹ👍👍👍
@qamuti1
@qamuti1 Жыл бұрын
ዮርድዬ ያኔ ቢጤ ነሽ እኔ እረሱ አገጫት ነበር ወለሂ ሆ😂😂
@malikmajid2034
@malikmajid2034 Жыл бұрын
ዮርዲዬ በእውነት እግዚአብሔር አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@user-rn1pr6ks3q
@user-rn1pr6ks3q Жыл бұрын
ዘላቂ ፍቅር ያርግላችሁ ስወዳችሁ የመዳም ቅመሞች መቶ ሽ እናስገባቸው ና ደስ ይበላቸው
@yasminwerkeneh6873
@yasminwerkeneh6873 Жыл бұрын
ሥታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራቺሁን ያቆይላቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@hgh8912
@hgh8912 Жыл бұрын
ስታምሩ እኮ ምርጦችየ❤❤❤❤❤
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስጠብቃችሁ ነበር እውነት ዩርዲ አይዞሽ ያንቺነው
@Alushi058
@Alushi058 Жыл бұрын
ሀኒነይ ቤተሰብ ሁኚ❤
@birtukan7265
@birtukan7265 Жыл бұрын
አቤት ተንኮል ሀይልዬ ይመችህ ዮርዲዩ የኔ ብጤ ተናዳጅ😊
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በሜወደወ።ይማይጨርጨርይለም
@abebatube5763
@abebatube5763 Жыл бұрын
የኔ ፍቅሮች ደሰ ሰትሉ ቀጠሉበት እመቡርሀን። አትለያቹ❤❤🎉🎉
@abbaababa20
@abbaababa20 Жыл бұрын
Floor❤❤❤❤d
@ygdxxdyccjvv3189
@ygdxxdyccjvv3189 Жыл бұрын
ደስስስ አይለኝም ዩርዲን አታስከፋ እዴዴዴ አይዞሽ ዩርዲየ የኔ ሳቂታ ግን ቅናት እዲህ ያረጋልእዴ😂😂😂😂😂 የኔምስጊን
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@waskan9729
@waskan9729 Жыл бұрын
ሀይልዬ ይወርድዬ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቺሁን ያብዛላቺሁ በጣምነው የምወዳቺሁ 💖💖💖💖💖
@elsaa-vq1wt
@elsaa-vq1wt Жыл бұрын
ወይኔ ሰው ማስቸገር ከሆላ የመጣ አይናውጣ የሚባለው ነገር ይሄ ነው ዮርዲ ነቃ በይ በግም ሲፈዝ ነው የታረደው ሰምተሻል ይመቻቹ😂😂😂😂
@negashdesta5679
@negashdesta5679 Жыл бұрын
ሰላም ለሁላቹም ዋዉ ደደን !!!!!!!ተፈትናበታለች ሃይላችን ፍቅራቹን ይባርክ
@yoyoemma1302
@yoyoemma1302 10 ай бұрын
This one by far is the best prank ever which shows Yordi's genuine reaction. Very well done! Credit to the beautiful girl in a red sweater for an outstanding acting performance. Now we all know Hailiye is the King of Prank! His imagination to create great contents is incredible. Yordi is as always very gorgeous. I subscribed.
@BrhenBrhen-fw5uf
@BrhenBrhen-fw5uf 11 ай бұрын
የኔ ማሮች ቀጥልበት አግዛቤሄር ከናንተ ይሁን
@kidusimran4616
@kidusimran4616 Жыл бұрын
The term "generational failure" is used to refer to a situation in which members of a generation fail to achieve the expectations or goals set by their ancestors. In general, it refers to the idea that the younger generations are not as successful or productive as the previous ones. This may be due to social, economic, political and/or cultural factors such as income inequality, lack of educational and employment opportunities, unequal access to resources and services, or difficulty in changing technologies. In other cases, generational failure may be related to changes in values or attitudes over time that prevent people from different generations from understanding each other's perspectives.
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm Жыл бұрын
ማን ከማን ያሳል እኔም እዎዳቸዋለዉ ❤❤❤❤ግን ዮርዲ ደርበብ ለማለት ሞክሪ ትቾኪያለሽ ትቅበጠበጪያለሽ ❤❤❤
@mikomikeeha9150
@mikomikeeha9150 Жыл бұрын
ዮርድዬ መጣች ናፍቃኝ ነበር😍😍😍
@molmalgigi9757
@molmalgigi9757 Жыл бұрын
እዉነትም ያፈቀረች ሴት መቸም፡ መቆጣት ከቦረባት ላስዋ ሳይሆን ለሱ ነበር ግን ምን እደረግ እሱን ታፈቅረዋለች ስለዝህ ጠብዋ ከሰትየዋ መሆን ነበረበት እና ኣሳየችኝ ጎበዝ ፡እኔን ወስጠ እየናሽኝ ነዉ ፡❤❤❤❤❤
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤ወይ ቅንት ሀይልየ ተውግንን😅😅
@xjdhsssgalehd
@xjdhsssgalehd Жыл бұрын
ዮሪዲ ግን የምር ቀንጆ ናት❤❤ ሃይልየ ክክክክ. ስራህላት
@EyerusalemApo
@EyerusalemApo Жыл бұрын
ዩርድየ ስታምር የነ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤አይለያቹ ሀይልየ ቆንጆች❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Жыл бұрын
ጠብቅ ሀይልሻ ታስለቅስሀለች ክክክክክክክ ቀላል ትወድሀለች
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
ዛሬ ከተጨረጨረች በአምሥት ነው ላይክ አርጌ የምከተልሕ ሙት 🥰🥰🥰
@solexodus9652
@solexodus9652 Жыл бұрын
ልጅትዋ ቆንጆ ናት ትወናዋ የሚገርም ነዉ
@user-xx5tn9ke8z
@user-xx5tn9ke8z Жыл бұрын
ኩሪፍት አዝናናት ዮድዬ ሁለታቹ ውውድድድድድድ
@medinayimer2644
@medinayimer2644 Жыл бұрын
ዮርዲዬ መአረይ ስወድሽ❤❤
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 11 ай бұрын
ልጅቷ በጣም ጎበዝ ናት❤
@user-mh4gm4uh4o
@user-mh4gm4uh4o Жыл бұрын
እግዚአብሔርን ትግስተኛነሺ እኔ ብሆን በጥፊነበር የማሞቃት😂😂😂 ታድለሺ ትግስት ጥሩነው
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk Жыл бұрын
ባዬው ባዬው እማልጠግበው ቪድዎ/ ምርጥ ስራ ነው😂😂😂
@alamalo4942
@alamalo4942 Жыл бұрын
ውይ አንት ልጅ ፍቅር ነህ እኔ በቀርብ ነው ያየዋችሁ ታምራላችሁ
@madnatesfaw6402
@madnatesfaw6402 Жыл бұрын
ወላሂ ትግሥ ተኛ ነች የኔ ህት❤
@bdhgd7811
@bdhgd7811 Жыл бұрын
እናተን ሳይ ዋልኩኝ አደርኩኝ ወየዉ😂😂😂😂😂ይመቻቹህ
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 Жыл бұрын
ሐይልዬ እኔም በጣም ነው የምወድክ አተን ያገኘ እድለኛ ነው
@workesisay6973
@workesisay6973 Жыл бұрын
ሲግል ይመሥላል አለች ወኔ የወርድየ የምር ደስ ነው የምትይው
@hassanhasan120
@hassanhasan120 Жыл бұрын
የምር ወርድ በጣም ምርጥ ልጅ ነሽ ሀይልዩ ትችላለህ
@alemayehulaeke9296
@alemayehulaeke9296 Жыл бұрын
ውይ ዮርዲ ቅመም ልክ ነሽ ሀይልዮ ልቡ ሰፊ ነው።
@renaabe3255
@renaabe3255 8 ай бұрын
አይ ሀይልዬ የማታደርገው የለም ክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 Жыл бұрын
ወይኔ በስቅ እሱ ስኒግል የመስልሸል እንዴ አላለች 😂😅😅😅
@haylmaryamhaylye
@haylmaryamhaylye Жыл бұрын
ፓፓፓፓፓ ፕራንክ ብሎ ዝም ነዉ በጣም ደስ ትላላቸዉ ሃይል ግን ዮርዲን ጠበቅ አድርግ አይን በዝቶባታል
@SelmSelm-zq4pq
@SelmSelm-zq4pq Жыл бұрын
ዙሩን እያከረርከዉ ነዉ ሀይልዬ😂😂😂😂😂
@fisoneden7750
@fisoneden7750 Жыл бұрын
ዬርዲ እራስሽን ሆነሽ ስለምትሰሪ ደስ ይላል❤
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁አድናቂያችሁ ነኝ. ❤❤👌
@user-to2tg3cp3x
@user-to2tg3cp3x Жыл бұрын
የምሪ እኔ ገነ ስገበ በለይክ ነው. ምገበው ስወደቹ ሁሌም ሰለማቹ ይብዘ
@Mesut-tc7gq
@Mesut-tc7gq Жыл бұрын
ልጅታ አክቲንጉን በትክክል ተጫውታዋለች ሀይልዬ አድንቅልኝ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
ቀይ የለበሰችው በጣም ጎበዝ ነች በእውነት ...
@Foziti
@Foziti Жыл бұрын
ዋው ደስ ስትሉ እና እነ ዳጊን አምጡልን ኪያ እና ካሜራ ማኑን መቸ ልታሳዩን ነዉ
@NmNbm
@NmNbm Жыл бұрын
በጣም ነውምወዳቹ ቀጥሉበት
@mesrtiabulemesrtiabulewend1457
@mesrtiabulemesrtiabulewend1457 Жыл бұрын
አይልዬ ግን ነብስክ አይማርም መሃላይ ቁጭ በለክ ታፋጃቸዋለክ😂
@sitratube1193
@sitratube1193 Жыл бұрын
😂😂😂😂ሀይልየ የኔ ነው አላለችም
@zahraoumer4199
@zahraoumer4199 Жыл бұрын
ይመቻችሁ በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤
@user-ms1jb8wb8s
@user-ms1jb8wb8s Жыл бұрын
ክክክክ አይ የሪድየ ከፈረ አልሳምም በላ ብራክ አረጋ አሁን ምስቱነኝ አልሸ ዛሬ ተግኝሸ ብረሠክ ተጥንቀቅ በድራን ልትመልሰ ነዉ
@SelmSelm-zq4pq
@SelmSelm-zq4pq Жыл бұрын
ናርዱ ደሞ እደት እዲመረብሽ ዚሬ❤❤❤
@mdet8849
@mdet8849 Жыл бұрын
ማነው እደኔ ቢደውውን ሳያይ የሜኮምተው ክፉ ልማድ 😂😂😂❤❤
@titititi6005
@titititi6005 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤❤
@qusaialmomani9438
@qusaialmomani9438 Жыл бұрын
እኔ😂😂
@mdet8849
@mdet8849 Жыл бұрын
@@qusaialmomani9438 ለወሬ ስለምንችኮል ነውኮ ኪኪኪ
@mesi5970
@mesi5970 Жыл бұрын
አይጣል እኮ ነው
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Жыл бұрын
ሀይ ሀይልየ ከምወዳቸው ካፕል አንተና ሎርዲ ተደምራችሁአል በቅርብ ነው ያውካችሁ🙏🏽🙏🏾🌹♥️🌷💕
@user-so4cm1fu7t
@user-so4cm1fu7t Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ሀዲያ አመመኝ ሀይልየ
@alemkassa9956
@alemkassa9956 Жыл бұрын
ስወዳቹ ሀይልዬ❤
@fedishatube1250
@fedishatube1250 Жыл бұрын
ልጂቱ ጀግናናት ❤
@elsaa-vq1wt
@elsaa-vq1wt Жыл бұрын
ሲንግል አላለችም😂😂ጃንቦ እና ሲንጊል መለየት አቅቶት ነው 😂😂😂😂😂ይመችሽ ልጅቶ ግን አንደኛ ነች ይመችሽ❤😂😂😂😂😅
@user-vm4ox5by2u
@user-vm4ox5by2u Жыл бұрын
😁😁😁😁
@kkjkjhvkk515
@kkjkjhvkk515 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@elsaa-vq1wt
@elsaa-vq1wt Жыл бұрын
@@user-vm4ox5by2u ምነው
@looseae4668
@looseae4668 Жыл бұрын
❤❤💔💔💔❤💔💔💔❤
@crimeryabrham9803
@crimeryabrham9803 Жыл бұрын
ያበደ ፕራንክ ነዉ ❤❤❤❤
@user-vh8tw5ji8d
@user-vh8tw5ji8d Жыл бұрын
ሀይልየ ተሳክቶለሀል ዋው በጣም ነው ምታምሩት የፍቅር አምላክ ፍቅራቹህን ያዝልቅላቹህ
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@sentayahudamisawu-be6dv
@sentayahudamisawu-be6dv Жыл бұрын
@@user-bz9ly1fs8k 😝😝
@sentayahudamisawu-be6dv
@sentayahudamisawu-be6dv Жыл бұрын
Sewdacu Eko 😘😘Demo eytfacu new tolo tolo nu enji
@user-my6pb4ud8x
@user-my6pb4ud8x Жыл бұрын
እር በጣም ትግስተኝ ናት 😮😮😮😮😮😮😮😮እኔ ብሁን አጥናግሪየት ነበር😂😂😂😂
@shita276
@shita276 10 ай бұрын
ምርጦች ቀጥሉበት 😍😍😍😍😍😍
@mominahussen3844
@mominahussen3844 11 ай бұрын
ወላሒ ጉደኞች ወይ ስታምሩ❤
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i Жыл бұрын
ወይ ናርዲዬ እንዴትሽ ደስ ሲል 🤔🤔
@hanaaesrase9166
@hanaaesrase9166 Жыл бұрын
በጣም ትግስተኛ ነሽ እኔ ብሆነ በጥፌ አጣምሜ ነበር ምለቃት😂😂😂
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
ለምን ሰገጤ ነሽ ማለት ነው
@makidahamanda2791
@makidahamanda2791 Жыл бұрын
ሀይልዬ የኔ ነዉ ክክክክክክክክክክክክክ አዉ ያኒች ነዉ😅😅😅😅😅
@assajod7039
@assajod7039 Жыл бұрын
ውይ ዩውርድ ውይ ቅናት ወይ ቅናት ተጨረጨረች
@zelalemized
@zelalemized Жыл бұрын
Give the Oscar Award to the invisible camera man!!! Enatachehu Tebeda!
@Agurashtube
@Agurashtube Жыл бұрын
ዋው ልጅቷ ምርጥ ተዋናይ ናት በደንብ ተውናዋላች
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
እንደማመር
@user-xp3zz4ce5h
@user-xp3zz4ce5h Жыл бұрын
ወይኔ😅ተጠበቀቺኡኮ😂🤣😩
@soliyanaabera8312
@soliyanaabera8312 Жыл бұрын
ስታምሩ😍😍
@shemsadinabakiya4981
@shemsadinabakiya4981 Жыл бұрын
ልጅቷ ጎበዝ ነች 👍ዮርዲ 😂😂😂
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@Hana-be6ur
@Hana-be6ur Жыл бұрын
የና ውዶች ስታምሩ ዬርዱዬ አይዞሽ ያንቺ ነው ❤❤❤ትዕግስት የለሽም እምትሉ ደሞ እንደውም እኔ ትግስቷ ነው ያደነኩት የልጅቷ አባባሏ ያናዳል በተረፈ አይለያችህ❤❤❤
@housemaid3260
@housemaid3260 Жыл бұрын
ሳራሃት ሀይልዬ ጎበዝ ናህ ❤️👍
@selamselam2932
@selamselam2932 11 ай бұрын
የርድዮ በጣም ነው ምትመቸን ከ መቀሌ 💛❤️💛
@najesthalu2883
@najesthalu2883 Жыл бұрын
እናንተ ልጆች ስወዳቹ ግን ፍቅራቹ ማሀል ንፋስ እንዳይገባው በዚ ኣይነት ፕራንክ አትስሩ የኔ ምክር ነው
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
ታምራላችሁ ያበድነው😂😂🙏🙏😘😘
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
ቀይ የለበሰችው በጣም ጎበዝ ነች በእውነት
@dejenhabtu4319
@dejenhabtu4319 Жыл бұрын
Wow! Nice job ❤❤❤
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 Жыл бұрын
ሐይልዬ ከስተሐል በሰላም ነው እራስሕን እየው የኔ የዋ ምስኪን
@selamademsung5995
@selamademsung5995 9 ай бұрын
😮😅ሀይልዬ እግዚአብሔር ይቅር ይበልክ ታጣላለክ
@user-yu3pr3nl5r
@user-yu3pr3nl5r Жыл бұрын
ወዉ ልጅቱ ትዎነ ትችለላች
@sinafkesh1157
@sinafkesh1157 Жыл бұрын
ዮርድ ታሳራሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤
@user-oi2uo7qt4w
@user-oi2uo7qt4w 11 ай бұрын
ማሪያምንከናተ ውጪድራማ ማየት አስጠላኝ ደሞትናፍቁኛላችሁ ማሪያምን የምሬነው❤❤❤❤❤❤❤
@marutasew6639
@marutasew6639 Жыл бұрын
Hayley I have good respect to you and your girl friend maru tasew from america
@sifaangazemu4473
@sifaangazemu4473 Жыл бұрын
Are yoredi betam nw mefilgshi di en merimare endinatrgu ke ehta gare wayi mamesasil gudii❤❤❤❤❤❤❤❤
@sanimohmmed2229
@sanimohmmed2229 Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ዮርዲ ቅመም ነች
@yegebreail
@yegebreail Жыл бұрын
😂😂ዮርዲ ተንጨረጨረች ልጅቷን ያለ ማድነቅ አይቻልም
@rehimawoloyewa6989
@rehimawoloyewa6989 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂yene new😂😂😂
@eyerusalemdaniel2677
@eyerusalemdaniel2677 Жыл бұрын
ልጁቷ በጣም ጎበዝ ናት
@unnimadathil3794
@unnimadathil3794 Жыл бұрын
እስከምትደባደብ ድረስ ዝም አትላትም ነበር እንዴ 😂😂😂
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 11 ай бұрын
ሰላማቺሁ ይብዛ❤❤❤❤
ረዱ ስትማግጥበት አገኛት
17:27
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 115 М.
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 19 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,1 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 11 МЛН
ሀይልዬ ጨጋራውን የታመመበት ፕራንክ 🥺
17:25
ቂጥ ገዝቼላት አለብስም አለች 😁🤣🤣
15:51
haileye royal
Рет қаралды 89 М.
ሩታ ረሙን አፍቅሬሃለው  አለችው.አብርሽ ደነገጠ😱🙈
27:39
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 181 М.
One Two Buckle My Shoes ! #spongebobexe #shorts
0:17
ANA Craft
Рет қаралды 47 МЛН
Just a joke 😂
0:11
ARGEN
Рет қаралды 4,2 МЛН
Sigma Kid Hair  #funny #viral #comedy
0:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 5 МЛН
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 4 МЛН
Just a joke 😂
0:11
ARGEN
Рет қаралды 4,2 МЛН
Какая Милота ❤️
0:10
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4 МЛН
红尘为救闺蜜使出了浑身解数
0:39
侠客红尘
Рет қаралды 9 МЛН