No video

ዘላለም ሚስቱን አስተዋወቀ!!

  Рет қаралды 61,816

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

Күн бұрын

ዘላለም ሚስቱን አስተዋወቀ!!
የገዙትን ቤት ጎበኙ!!

Пікірлер: 420
@Dukashow33
@Dukashow33 2 ай бұрын
0935811313 0940338726 በስልክ ለማናገር
@fotheyateshomeezra
@fotheyateshomeezra 2 ай бұрын
Zelalem ebkh erdut egam enredawe
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 ай бұрын
የንስርአይን ስለጠየክልን በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ 🙏🙏
@SaraHaile-kh4fg
@SaraHaile-kh4fg 2 ай бұрын
እባክህ የንሰር አይን ሰልክ ላክልኝ
@SaraHaile-kh4fg
@SaraHaile-kh4fg 2 ай бұрын
እባክህ የነሰር አይን ሰልክ ላክልኝ
@Fikirte-zi3rl
@Fikirte-zi3rl 2 ай бұрын
Ebakihn Anite melikam sew nehi Yenisir Ayin wendimachinin agizut
@user-us2dg8ln5x
@user-us2dg8ln5x 2 ай бұрын
የነስር አይን ጀግና ወንድማችንን ከጎኑ ሁኑ በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ነዉ ያለዉ
@user-ro6kx5yt2i
@user-ro6kx5yt2i 2 ай бұрын
ትክክል
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 ай бұрын
😢😢በጣም በናታችሁ ቁጥሩ አላችሁ
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 ай бұрын
😢በጣም የኔ ጌታ
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 ай бұрын
ቁጥሩን ታውቃላችሁ
@user-po1mq8zy7q
@user-po1mq8zy7q 2 ай бұрын
አው ፀበል ውሥደው
@neima2690
@neima2690 2 ай бұрын
የነስር አይንን አግኝልን የምትሉ ወዲማችን ታሟል🤙🤙🤙🤙🤙🤙
@addisw1713
@addisw1713 2 ай бұрын
❤❤
@user-lc3cr4cw6c
@user-lc3cr4cw6c 2 ай бұрын
የንስር አይን የሚሰራዉን ልጅ ተባበሩና ይዳን እርስ በእርሳችሁም ተረዳዱ ልጁ በጣም ታሟል አንዳችሁ ለአንዳችሁ ተረዳዱ እባካችሁ በጣም ያሳዝናል ልጁ 😢😢😢
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 ай бұрын
😢😢😢በጣም
@seblewolde5045
@seblewolde5045 2 ай бұрын
silk Kutir Alesh Ebakish?
@tizitahhh4018
@tizitahhh4018 2 ай бұрын
Betame
@zainabaman3561
@zainabaman3561 2 ай бұрын
ዘላለም እባክ በፈጣሪ ልለምንህ ንስር አይን ላይ የሚሰራውን እየው እኔ አንተን እሱን በጣም ነው የምከታተላችሁ
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 2 ай бұрын
እኔም ሁለቱን በጣም ነው የምከታተላቸው የንስእሮች አይንን ባለፈው ሳየው በጣም ነው ልቤ የተሰበረው ዘላለም ወንድሜ አንተ አስተዋይ ጨዋ ሰው ስለሆንክ በጣም ነው የማከብርህ እባክህ ወንድማችንን ብትረዳውና ህክምና ቢያደርግ ከጎኑ ብትሆን ብየ በሁለታችሁም ተከታዮች ስም እለምንሀለሁ እወነት በዚህ መጠን የሰው ልጂ በሰው ይጨክናል እነዚህ ክእፉወች አንገቱን አስደፉት አደራ ዘሌ ከጎኑ ሁን
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 2 ай бұрын
እኔስ ብትይይይ ሁለቱን ስወዳቸው የንስር አይን ያሳዝናል😢😢😢😢በፀሎት እናግዘው እኔ ፀሎቴዬዬ ለሱ ብቻ ሆኗል😢😢
@user-bu5ob4nj1v
@user-bu5ob4nj1v 2 ай бұрын
እባክህን ወንድም ለነስር አይን ቲዩብ ጀግና ወንድማችን ድረስለት በምትችለው አቅም
@tube2433
@tube2433 2 ай бұрын
እውነት ነው
@user-ez4kk3nj9c
@user-ez4kk3nj9c 2 ай бұрын
እባክህን በጣም ጭንቅ ብለናል ጀግናው ወንድማችን የንስር አይን ከጎኑ ሁኑ ፀበል ውሰዱት አሳክሙት
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v Ай бұрын
ግን ምናይነት ነው የወጉት ስለማላቅ ነው​@@user-ez4kk3nj9c
@betslot9715
@betslot9715 2 ай бұрын
ወንድማችን እባክህ ለነስር አይን ድረስለት ኤደህ እየዉ ዬትበሮች ችግር ሲደርስ ተደጋገፉ መልካምነትህ ትልቅ ስለሆነ ከጎኑ ሆነህ አይዞህ በለዉ በተረፈ ቤታቹ አልቆ ቤት ለቦሳ ለማለት ያብቃን❤❤❤
@firadosethiopia9170
@firadosethiopia9170 2 ай бұрын
በናትህ በናትህ የነስር አይንን የሚሰራውን ልጅ ተባበሩና አገረዙት ጀግና ልጅ ነው እባካችሁ😢😢😢😢
@cheregore8482
@cheregore8482 2 ай бұрын
እባክህን ለንስር አይን አዘጋጅ ድረስለት አንተ የነካህው ይድናልና
@SalmaRiy
@SalmaRiy 2 ай бұрын
በትክክል❤❤❤❤
@user-ud9fy1cm9g
@user-ud9fy1cm9g 2 ай бұрын
አወ ድረስለት ዘላለምዘገየ
@tsionkiber9417
@tsionkiber9417 2 ай бұрын
ድረስለት በእመቤቴ
@addisw1713
@addisw1713 2 ай бұрын
ኧረ ድረስለት በእግዚአብሄር
@user-zu4bi7kq8s
@user-zu4bi7kq8s 2 ай бұрын
አዎ ድረስልት ለወገን ድራሽ ወገን ነው
@kokebtekle-kc3zk
@kokebtekle-kc3zk 2 ай бұрын
ዘልየ፣እባክህ፣ እንደአንተ፣የህዝብ፣ልጅ፣የሆነ፣ልጅ፣ነው፣የንሰር፣ዓይን፣እዚህ፣ቤተሰብ፣የለውም፣እባክህ፣ድረስለት፣ፀበልም፣ይሁን፣ህክምና፣እባክህ፣ድረስለት፣በእግዚአብሔር፣
@mekitube4479
@mekitube4479 2 ай бұрын
እባክህ ለነስር አይን ተባበሩና አሳክሙት
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 2 ай бұрын
እውነት ነው
@ssss-hp4vt
@ssss-hp4vt 2 ай бұрын
ተክክክክል
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 ай бұрын
የሱ ነገር ያማል😢
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 2 ай бұрын
😢💔በጣም
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 2 ай бұрын
😢😢😢😢 እፊ አመመኚ በሱ የተነሳ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 2 ай бұрын
ጀግናዉ ❤❤❤❤ በፈጠረህ በናት የነ ስር አይን እንዳንተ ጀግና ነዉ የሆነ ሴራ ተሰርቶበታል በምትችለዉ እርዳዉ በናትህ ልክ እንዳተ ነዉ የምንወደዉ ድረስለት❤❤❤ ይሄን እንድትረዳዉ በአክብሮት እጠይቅሀለዉ ዘላለም ዘገየ ❤❤እንደምታረገዉ አልጠራጠርም❤❤❤❤❤
@zyoutube7602
@zyoutube7602 2 ай бұрын
የነሰር አይንን ተባበሩልን በአላህ በጣም የምንወደዉጀግናወንዲማችንነዉ😢😢😢😢
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 ай бұрын
😢😢
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ 2 ай бұрын
😢😢
@MasratAbbaba
@MasratAbbaba Күн бұрын
የነሰር አይን ምንሆነ ትላንትና ቪድዮ ለቆአልእክ
@alemeyoutube2249
@alemeyoutube2249 2 ай бұрын
በእግዚአብሔር ለንስር አይን አዘጋጅ ከጎኑ ሁን እበክህን ውንድሜ
@user-vh9te2pt5d
@user-vh9te2pt5d 2 ай бұрын
ማሻአላ. በተረፈ. ለጀግናችን. ለነስርአይን. ዲረሥለት. የኔጀግና
@maryamawithaileyrsus2394
@maryamawithaileyrsus2394 2 ай бұрын
ዘሌ በቅድሚያ እንኳን ደስ አላቹ እባክህን ዘሌ በጌታ ይዤሀለው በናትህ ለንስር አይን ወንድማችን ድረስለት ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አደራ አደራ❤❤❤❤❤❤❤
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 ай бұрын
😢😢😢
@user-ni5il7kp7o
@user-ni5il7kp7o 2 ай бұрын
እባካችሁ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን ህዝብና ጋዜጠኞች ሁላችንም ለንስር ዓይን ጋዜጠኛ ወንድማችን በአንድነት እንቁምለት 😢😢😢😢😢😢
@user-ri9im8bj5f
@user-ri9im8bj5f 2 ай бұрын
ዘላለም ዘገየ እባክህ ለነስር አይን ከጎኑ ሁነህ እርዳዉ በጣም ነዉ ያሳሰበን😢
@lizashewa851
@lizashewa851 2 ай бұрын
መልካሙ ሰው ዘላለም ዘገየ እባክክን ለጀግናው ለንሰር አይን ወንድማችን ተባበሩት እባካቹ አሰፈላጊና ወሳኝ ሰው ነው ፈጣሪ ጌታ ጨርሶ እንዲምረው እፅልያለሁ አሚን፣አሚን
@lizashewa851
@lizashewa851 2 ай бұрын
ሰላም
@ttww9470
@ttww9470 2 ай бұрын
አላህ ሙሉ ጤናህናውን ይመልሥለቴ
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 2 ай бұрын
Manew ?
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 2 ай бұрын
​@@emuye-shinbira8268የንስር አይን ብለሽ ፅፈሽ ስራውን ተመልከቺ እሙዬዬዬ በጣም ጀጎና የብዙዎችን እንባ ያበሰ ድንቅ ሰው ነው😢😢😢😢አሁን ታሞ ነው እናም ፀልይለት ህህቴይዬዬ
@FjgjhGjhki
@FjgjhGjhki 2 ай бұрын
በጠም ደስ ይል አላህ ይገዛቹ አተ ጅግናዉ ባክህን የነስር አይን ተባበረዉ እርስበርሳቹ ተባበር አላህ ይጠብቃቹ በርቱ
@jastavms2119
@jastavms2119 2 ай бұрын
እባክህ ዘሌ ወንድማችን ለየነስር አይን ወንድማችን ተባብረልን እየው
@addisw1713
@addisw1713 2 ай бұрын
@addisw1713
@addisw1713 2 ай бұрын
😢😢ፈጣሪ ጨርሶ ይማረው
@MahletMahlet-hk6bl
@MahletMahlet-hk6bl 2 ай бұрын
ጀግናው ዘሌ እረ የዛሬው ይለያልልልልልልልል እረጅም እድሜ ከጤና ጋርርርርርርርርር ።።።ለዘላለም ያኑራችሁ አሜን (3)🙏🙏🙏❤❤
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 2 ай бұрын
ዘላለም እባክህ፣ እባክህ በእናትህ፣ በአባትህ የንስር ዓይን ፕሮግራም የሚሰራውን የምንወደውን ውድ ወንድማችንን እርዳው በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም እማፀንሀለሁ አደራ እርዳታ የሚያስፈልግ ከሆነ እኛ አለን አደራ አደራ አደራ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 2 ай бұрын
ሚስትህ❤❤ ታድላለች አንተን የመሰለ ጀግና ባል ስለሰጣት❤❤❤
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 2 ай бұрын
ቤታችሁ አልቆ የአብራሃም የሳራ ቤት እንዲሆን እንዲሁም እንድተወልዱበት እንድትከብዱበት ምኞታችንነው እምትሉ ሁሉ አሳዯቼው ክቡራን ቤተሰብ❤
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 2 ай бұрын
ዋዉ ዘሌ በጣም ደሰ ይላል ያሳባቹን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላቹ ታምራላቹ የኔ ጀግና በርታልን ዘሌ በፈጠረክ የነስር አይን ላይ ያለዉን ልጅ አግዘዉ በናትክ እዉነት ቸደብቃ አትቀረም አንተ ደሞ ጎበዝ ነክ እርዳዉ እሰቲ በዚህ አጋጣሚ አንተም እራስክን እየጠበክ ፈጣሪ ከናንተጋር ይሁን ❤❤❤🙏🙏🙏
@hayatnesro1427
@hayatnesro1427 2 ай бұрын
ዘላለም የነስር አይንን እባካቹ ዩቱበሮች ተባበሩ አንድነታችሁን እሱን አይዞህ በሉት ኣንድ ላይ ሆናቹ ዩቱብ ሰርታቹ ማየት እንፈልጋለን እንጠብቃለን የነስር አይን የተበዳዮች አይን ነው እባክህ ዘላለም ይህን ማድረግ አያቅትህም
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 ай бұрын
ዘሌ በጣም ደስ ይላል ሁሉም ተመልካች እየጮኸ ነው ዘሌ ለንስር አይን በተቻለህ መጠን ድረስለት ኮመንት ታነበብህ አደራ በኪዳነምህረት ዘሌ አንተም እራስህን ጠብቅ😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 2 ай бұрын
እንኳን በስላም መጣህልን ጀግና ወንድማችን እና ለነስር አይን ጀግና ወንድማችንን ተባበርው በጣም በሚያሳዝን ሆኔታ ነው ያለው እና የዚህ ቻናል ተከታታሎች በፆሎት እንስበው ለነስር አይን ወንድማችን ❤❤😢😢
@user-sk7zi1im3f
@user-sk7zi1im3f 2 ай бұрын
ዘሌ እባክህን የንስር አይን አዘጋጅ የሆነውን ወንድማች ታሞአል እባክህን በመቤቴ ድረሡለት
@HelenZelalm
@HelenZelalm 2 ай бұрын
እባክህን ለንስር ዐይን ድረስለት እባክህ
@msfatama9308
@msfatama9308 2 ай бұрын
ዘላለም በጣም ያምራል የተባረከ ቤት ይሁንላቹህ ዘላለም ለነስር ዓይን ድረስለት ከቤተሰቤ አንድ ሰዉ የተጎዳ ያህል ነዉ የተሰማኝ ፈጣሪ ይድርስለት
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 ай бұрын
እኔም ወንድሜ የታመመ ነው የመሰለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 2 ай бұрын
እባካችሁ፣ጀግና፣ወንድማችንን፣የንስር፣አይን፣ችግር፣ላይ፣ነው፣ተባብረን፣እሳክመው😭😭😭😭😭😭😭
@user-ms4hv4hy8y
@user-ms4hv4hy8y 2 ай бұрын
አንተን አላማድነቅ አይቻልም በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እጀራ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 2 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂
@user-cu5fp5rx5g
@user-cu5fp5rx5g 2 ай бұрын
አሚን🤲🤲
@ttww9470
@ttww9470 2 ай бұрын
አሚን ያረብ ለሁላችንም
@24Reem
@24Reem 2 ай бұрын
Amen
@esterzenebi8725
@esterzenebi8725 2 ай бұрын
የንስር አይን አዘጋጅ በ ማርያም አግኘው ያለበት ሁኔታ ጥሩ ላይ አደለም ሰወች ይዝቱበታል ታሟል እባክ ድረሰት በማርያም የኛ መፅናኛ ናችሁ ድረስለት
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 2 ай бұрын
ወንድማችን እባክክ ለነስረ አይን ድረስለት በምትችለው አቅም እንዳንተው ጀግነ ለሰው ደራሽ ነው። በፈጣራ
@hirutbekele5473
@hirutbekele5473 2 ай бұрын
ዘላለም እባክህ ለንስር አዘጋጅ ድረስለት ህክምና ትሩ ወንድም ይሆንካል። ከእግዚአብሔር ታገኘዋለክ አመደግናለሁ
@bestebeste7585
@bestebeste7585 2 ай бұрын
የንስር ዐይኑ ጀግነችን 😢😢በጠም የሰዝነል ዘሌ ከጎኑ ሁኑ
@NardosNardi-bz2cn
@NardosNardi-bz2cn 2 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዘሌ እባክህ የንስር አይን አዘጋጅን ድረስለት እባክህ
@jastavms2119
@jastavms2119 2 ай бұрын
የምር እኔ በጭንቀት መሞቴ ነው ጅግና ወንድማች የነስር አይን ፈጣሪ ይማርልን😢
@addisw1713
@addisw1713 2 ай бұрын
😢😢
@ssss-hp4vt
@ssss-hp4vt 2 ай бұрын
ትክክክክል
@user-qx1ll5qn6q
@user-qx1ll5qn6q 2 ай бұрын
እኔ እራሡ አልቅሸ ልሞትነውበጣም ነው ያዘኩት
@KidistNegash-oj2ce
@KidistNegash-oj2ce 2 ай бұрын
በጣም ልቤ ተሰብሮዋል 😢
@HaderaHelil
@HaderaHelil 2 ай бұрын
እባክህ ለነስር አይን ተባበረው በጣም ለብዙ ሰው ሂወት ያዳነ ነው 😢
@user-ur4ol2lv1m
@user-ur4ol2lv1m 2 ай бұрын
እባክህ ዘሌ የነስር አይን ወድማችን አቸጋሪ ሁኔታላይ ነው ያለው እባክህ በቻልከው እርዳልን ለተቸገረደራሽነህና ድረስለት እባክህ ወድማችን😢😢😢😢😢😢
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 2 ай бұрын
የንስር አይን እገዛ ያስፈልገዋል ከጉኑ ሁንለት ፀሎት ያስፈልገዋል ፀሎት ቦታ ውሰደው
@genetketemawu
@genetketemawu 2 ай бұрын
ታምራላችሁ በእድሜ ጸጋ የምትኖሩበት ያድርግላችሁ በዚህ አጋጣሚ እደው በማርያም የንስር አይን ፕሮግራም አቅራብ ስለታመመ እባክህን ጠይቀው
@bintmoha3172
@bintmoha3172 2 ай бұрын
የንስር አይንን እርዱት ከጎኑ ቁሙ የምር ምርጥ ልጂ ነበር
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 ай бұрын
😢😢😢በጣም
@hawaabagaaz7552
@hawaabagaaz7552 2 ай бұрын
Please help him he's wonderful brother
@HaderaHelil
@HaderaHelil 2 ай бұрын
እባክህ ለነስር አይን ተባበረው በጣም ለብዙ ሰው ሂወት ያዳነ ነው 😢 7ፀ
@KassahunAdane-gq7jo
@KassahunAdane-gq7jo 2 ай бұрын
ይድረስ ለዘላለም ዘገየ እና ለተመልካቾቻችን እጅግ የከበረ ሰላምታ ይድረሣችሁ እያልኩ በመቀጠል ጥያቄ ለዘላለም ቤቱን በካሽ ለሚገዛ ጠቅላላ ዋጋው ስንት ነው መልሱን እጠብቃለሁ ካሣሁን ነኝ ከስራኤል
@Fahad-eh8mz
@Fahad-eh8mz 2 ай бұрын
እንዳተ አይነ ትመልካም ባል ሰለሰጣት ታድ ላይባር ክላችሁ እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ
@kiyyaahassan7139
@kiyyaahassan7139 2 ай бұрын
ይገባሃል ወንድማችን🙏 እህታችን ስላየንሽ ደስ ብሎናል በይ ይልመድብሽ እንኳን ወደ አገርሽ በሰላም ገባሽ?💐
@user-dr3so2xp3u
@user-dr3so2xp3u 2 ай бұрын
ወንድማችን ዘላለም ለነስር ዓይን ድረሱለት። ተባብራችሁ አሳክሙት
@Tmr930
@Tmr930 2 ай бұрын
ማሸአላህ ሁሉም ኮሜት የንስር አይን ነው እያላችሁ ነ ያለው ይሄን ደሞ ዘሌ ሀላፊነቱን ትወጣለህ በሚል ነው እየተማፀኑህ ያለው ከጎኑ ሁነህ ድኖ ለማየት ያብቃን
@Freedom-bk6rt
@Freedom-bk6rt 2 ай бұрын
ዘልየ👌👌 አላህ የተባረከ ትዳርና የተባረከ ቤት ያርግላቹ። 🎉🎉❤❤
@MimiMimi-bc4hg
@MimiMimi-bc4hg 2 ай бұрын
ዋው ደስ ይላል ፍቅራቹን እግዚአብሔር ይባርከው ግን ባታስተዋውቃት አሪፍ ነበር የምትሰሩት ስራ ሪስክ ስላለው ሰው በቀላሉ ይጎዳሀል
@user-xm1ov1xo3y
@user-xm1ov1xo3y 2 ай бұрын
መጣረሻችሁን ያሳምርላቹ ወንድም በፈጣሪ ለውማችን ድረስለት የንስር አይን እዳንተ ቅን ሰው ነው❤❤❤❤
@AishaMoh-yl4tu
@AishaMoh-yl4tu 2 ай бұрын
ዘዛለም ዘገየ ወንጅምህን ጠይቀው የንስርአይኑን እንደምታግዘው አልጠራጠርም ባትሰማነው እጅ ድረስለት ተባብራችሁ ስሩ ይሄን አውሬህዝብ እደሰው እዳስብ እሱንም አሏህ ያሽረው አንተንም አሏህ ይጠብቅህ
@sadiyahassen318
@sadiyahassen318 2 ай бұрын
ለንስር አይን ድረሱለት እባካችሁ
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 2 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@user-pf8yu8hr8j
@user-pf8yu8hr8j 2 ай бұрын
ወንድሜ ሰለምክ በክርስቶስ ይብዛ ፈፀሜውን ያሳምርላችው እባክህን ለነስር ሀይን ድረስለት በእመቤታችን በሀዛኝቷ ይዠካለው ድረሰለት
@NigstWelde
@NigstWelde 2 ай бұрын
ትዳራቹ የአብርሐም የሳራ ይሁን አይለያቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 2 ай бұрын
በክን ዘለለም ወዲማችን ታሞል የነስር አይን ገጀግናው ታሞል ደረስለት🙏
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
ዘላለም ወድማችን የንስር አይን ጠይቀው እርዳው ጸበል ይጠመቅ
@tigistbeyene1133
@tigistbeyene1133 2 ай бұрын
ዋው ዘሌ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ ባለቤትህም ታምራለች ተባረኩ።
@abezelove7365
@abezelove7365 2 ай бұрын
ባታስተወውቃት ጥሩ ነበር ወድሜ ቤተሰብ ማታስተዋውቅ በጣም አሪፍ ነበር ወድሜ ለማንኛውም ይገባሀል ጀግናየ በርታ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 ай бұрын
ዋወሸ በጣም ታምራላችው ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችው አንተ ምርጥ ጀግና ሰው ነክ
@tsigeredazenebe4739
@tsigeredazenebe4739 2 ай бұрын
ሰላማቹ ይብዛ የዱካሾ አዘጋጆች እንቁ የእትዮጵያ ወንድሞቻችን በእግዚያብሄር ስም እለምናቹዋለው እንደናንተ የብዙ እትዮጵያንን የተገፉትን ፍትየሚያሰጥ እንባ ያበሰ ወንድማችንን በክፉዎ ሰዎች ሴራ ታሞ በውል ቸር አይተው ልቤ ተሰብሩዋል እባካቹ ተባበሩት እንዳያጠፉት ወደ ጤንነቱ ምልክት እባካቹ በምታምኑት አምላክ እያልኩ እናንተንም እንክዋን ደስ አላቹ መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ያፈራል እግዚአብሔር ይጠብቃቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mimitesfay3517
@mimitesfay3517 2 ай бұрын
እባክህ ወንድሜ (ዘሌ )ለዚ ጀግና ወንድማችን ለንስር አይን ድረስለት በእግዛቤር ስም እለምንሀለዉ🙏🙏🙏
@romangina5121
@romangina5121 2 ай бұрын
ዘገየ የነሰር አይን ጀግናልጅ አለ ታሞል እርዳው ዘገየ በናትህ ብቻውን ከሜሰራ ተባአብራቹ ችሩሩ
@RuthHayile
@RuthHayile 2 ай бұрын
ቀንስላቸው እባክህ ያስተዋወቀበንም እናመስግናለን🙏
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 2 ай бұрын
ጀግነወንድማችን ይገባካል እግዝይቢሒራ አምላክ ረጅም እድሜ ከጢነጋ ይስጣችው በጣም ደስ ይላል
@HamzaNursefa
@HamzaNursefa 2 ай бұрын
ወንድም ዘላለም ፈጣሪአላህ፣ይጠብቅህ፣በ ጣምእወድሀለሁ፣የነስርአይን፣ድረስለት
@user-ud9fy1cm9g
@user-ud9fy1cm9g 2 ай бұрын
ጅግና ዘላለም ፍቅር እስተመቃብር ያርግላችሁ ውለዱ ክበዱ
@Hanigs3yl
@Hanigs3yl 2 ай бұрын
ጀግናው ዘሌ ወንድማችን እባክህ የንስር ዓይን ጋዜጠኛ ወንድማችን ታሟል ድረስለት
@FhgdFhh
@FhgdFhh 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን በርታ እባክህ ለንስር አይን ድርስለት በጣም ጠንካራ ልጂ ነበር
@user-kv4hx1pz1x
@user-kv4hx1pz1x 2 ай бұрын
ታምራለች ይመቻቹ ጌታ ከእናተጋር ይሁን አሜን❤❤❤
@user-tk1yx2kh3n
@user-tk1yx2kh3n 2 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ዘላለም ዘገዬ ተንጠልጥለው የቀሩትንም ፕሮግራሞችን ፈጠን እየሊክ አድርሲልን
@nasserjemal8915
@nasserjemal8915 2 ай бұрын
ዘመናችሁ ፍቅራችሁ ህይወታችሁ ይባረክ የጋሽ ዘገየ ልጅ
@Lubabh-ft8pd
@Lubabh-ft8pd 2 ай бұрын
እባክህ ለነሥር አይን ድረሥለትከ ፈጣራ በታቺ እርዲ
@RuthHayile
@RuthHayile 2 ай бұрын
የንስርአይን እባክህ ዶኳሾው ድረስለትተረዳዱ አያሊያ ማናችሁንም አላይም መተጋገዝ አለባችሁ ኳልሆነ የማንንም አላይም እባክህእባክህ ፍጠንለት 🙏
@user-fc4wu8fb1v
@user-fc4wu8fb1v 2 ай бұрын
ወልዳችው ሳሙበት ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርላችው
@user-no1gx6pp4k
@user-no1gx6pp4k 2 ай бұрын
እልልልልልልልልል ዘላለም ዘገየ አተ መልካም ሰው ነህ በእውነት ድንግል ማርያም የተባረከ ህወት ትስጥህ እልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seblipomi3684
@seblipomi3684 2 ай бұрын
ዘሌ በማርያም የንስር አይን ወንድማችንን እርዳው ድረስለት በጣም ጨንቆኛል ያለበት ሁኔታ ያሳስባል ዘሌ በናትህ መቼም ኮመንት ታነባለህ አብዛኛው ሰው ስፎልካል በማርያም
@DancyDada
@DancyDada 2 ай бұрын
በጣም ታምራላቹ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምር
@TsehayZenebe-ip3zc
@TsehayZenebe-ip3zc 2 ай бұрын
የንስ አይንፕሮግራም አዘጋጂ ሁኔታ በጣም ያ፣ሳዝናል ነገር ግን እግዜአብሄር መልካም ነውቸርች ውሰዱት ይፈወሳል ኢየሱስ ጌታነው ህይወትም መገድምነው ተባረኩ
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 2 ай бұрын
ዋው ኮሜቶችኮ ትለያላችሁ የንስር አይን ወድማችን ፈጣሬ ይማርህ😢❤❤❤
@Rut-sk2fo
@Rut-sk2fo 2 ай бұрын
Tebareku. Geta beneger hulu yirdachu....amen belu. Zola des bilognal. 🙏❤️
@semaineshtewolde4360
@semaineshtewolde4360 2 ай бұрын
ዘላለም ልጄ እንግዲህ ሰዉ የሚደርሰዉን ደረስክ የሂወትን መጀመሪያ ጋብቻ ነዉና ስታገባ እመርቃለሁ እንኳን ደስ አለህ ከስዊድን ኤርትራዊት ነኝ ። ❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 ай бұрын
ጋዜጠኛ ዘላለም ዘገዬ አንተን ያለማድነቅ ፍፀም ንፉግነት ነው :: ቤታችሁ አልቆ .. በደስታ ከልጅ ጋር እምትቦርቁበት ቤት ይሁንላችሁ ከ ደስታ ጋር ይገባሀል በ ስራሀው መልካም ስራዎች ልክ ነው ያገኘሀው .. ባል ደስ እሚለው @ ሚስትም ጭምር ስክነው ሂወትን ሲመሩ ነው ፈጣሪም ይረዳል እና :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@helentekle3600
@helentekle3600 4 күн бұрын
Ziziyeee tebareku egzabher tedarachun yebarekelachu jegna wendmoche❤❤❤❤
@layla-pt9vs
@layla-pt9vs 2 ай бұрын
ዘላለም ዘገዬ ጀግናችን እባክህ ዬንሥር አይን ወድማችንን ያለበትን ሁኔታ አሣውቀን እርዳው እባክህ
@user-rp1rx5sg1f
@user-rp1rx5sg1f 2 ай бұрын
ሰላም ላንተና ለመላው ቤተሰብህ ብሎም ለተከታዮችህ በሙሉ ሰላምህ ይብዛልህ እያልኩ። እባክህ ለንስር አይን ድረስለት እባክህ እባክህ ድረስለት በጣም በጭንቀት ልንሞት ነው
@makdabekele8833
@makdabekele8833 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ውለዱ ክበዱ ዘላለም የስንቱ እንባ ያበስክ ነህ ያንተም ትዳር ያማረ ያበበ እንደአብርሀምና ሳራ ይሁንልህ :: ቆንጅዬ ሚስት ናት::
@helentekle3600
@helentekle3600 4 күн бұрын
Gen gen Nte ena yneser ayne betam temesaselubgalachu yene anbesoch ewnet yasamerachu tebareku bezulen
@sabahailemikael2425
@sabahailemikael2425 2 ай бұрын
Wondemacheni! Egzabehare yetana yeselami bati yarigelachehu❤❤❤. Zelalem Ebakihi yenisir ayeni wondimachenini hadehi eywo Egzabehare yemarihi belewo bewoneti ejege betame yasazinale. Maderge yalebihini anite takalehi gen ayezohi belewo. Kine ena degi sewo silhoniki zime endmatilewo erigetega nege. ❤❤
@Abdo-tg5zk
@Abdo-tg5zk 2 ай бұрын
ዘሌ የምትወልዱበት የምትከብዱበት የምድሩበት የድሜ የጤና ቤት ያርግላችሁ ዘሌ ለዛ ለጀግናና ወንድማችን ለነሥር አይን እባክህን ከጉኑ ቁምለት ለዛ ለጀግና ለተበዳይ እባ አባሺ አላህ ያሸረዉ ያርብ አላህ ይጠብቃችሁ ያርብብብ
@frusye6380
@frusye6380 2 ай бұрын
የንስር አይን አቅራቢ ጀግና ነው እንርዳው እመቤቴ ትዳብሰው❤
@nuritahmed8014
@nuritahmed8014 2 ай бұрын
የኛ ጀግና ወንድም ለነስር አይን እባክህ በፈጣሪ እስኪ አግኘው😢😢
@medrekyata9683
@medrekyata9683 2 ай бұрын
አሰይ አሰይ ኡንካን ደስ አለክ በእድሜ ጸጋ የምትኖሩበት ያርግላቹ እዝጋብሄር ይባርከዉ ቤት ጤና ቤት እንጀራ ቤት አንበሳ ጌታ ይባርከዉ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
@sayedahmada8747
@sayedahmada8747 2 ай бұрын
በእግዚአብሔር ለንስር አይን እባካችሁ ደጋግ ኢትዮጵያን በአንድነት እንቁምለት 🙏😥
@bmm3152
@bmm3152 2 ай бұрын
ዘለለም እበክ የንሰር አይን ሄደህ ጠይቀዉ በተቸለህ የክል ከጎኑሁን ❤❤❤❤❤❤ዘለለም በለቤትህን ስለዬሁወት በጠም ደስ ብሎኛል መጨራሸቹን አለህ የሰምርለቹ ወለድ ክበድ አለህ አይለየቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 2 ай бұрын
ዋው ባሌበትክ በጣም ታምራለች እግዝይቢሒራ አምላክ ከነንተ ጋ ይሁን
@user-yo6sq1ej3f
@user-yo6sq1ej3f 2 ай бұрын
Zaliye balebetik bate lik yeteserach new mimesilo ke qujina qumenewa woow!! fexari yibarkachu wiledu kibedu biyalo Zeli❤❤❤❤
@zinebgashaw1015
@zinebgashaw1015 2 күн бұрын
ፈጣሪ የጥና ቤት ያድረግላችሁ ልጆች የሚፈነጡዙበት ከሀብት ከጤና ከእረጂም እድሜ ጋር ተመኜሁላችሁ❤❤❤
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 3,1 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 12 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 85 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 17 МЛН
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 3,1 МЛН