Рет қаралды 17,995
አፍሮ ማርኬት በአፍሮ ኢንተርቴመንት ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራሙ ላይ የተለያዩ ገብያ ነክ ጉዳዮችን ዳሶ ወደእናንተ ያቀርባል በዚህ ፕሮግራሙ ላይ የሰንቸሪ በሚገኘው የሙዚቃ መሳሪያ መሸጫ ጋር ያደረገውን ቆይታ ወደእናንተ አቅርቦአል በዚህ ፕሮግራሙ የሙዚቃ መሳሪያ ዋጋ እንዲሁም ዋጋቸው ወደ እናንተ አቅርቦአል ሌሎችም እንዲቀርቡላችሁ የምትፈልጉትን ፕሮግራም በኮመንት ማስቀመጫ ላይ ይጻፉልን ወደእናንተ እናቀርባለን።
#musicamesariya #seyfuebs #yegebeyawaga