ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ ቁጥር አንድ ሙሉ ዝማሬ ( CALEB TESFAYE GOSPEL SONG ALBUM 1 )

  Рет қаралды 29,074

Gospel Singer Caleb Tesfaye official /ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ

Gospel Singer Caleb Tesfaye official /ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ

Жыл бұрын

ታሪክ ይታይ ይመርመርም
ከእግዚአብሄር ልጅ በቀር ጌታ አናውቅም ....
ከደቦል አንበሳ ይልቅ እጅግ የበረታ
ለማንም እኔነኝ ባይ ከቶ የማይረታ
ጉልበቱ ከቶ አይዝል ጽኑና ሃይለኛ ነው
የይሁዳ ልዩ አንበሳ የጌቶች ጌታ ነው ...
አቤት ስራህ ድንቅ ነው ማን ሊመስልህ
ቸርነትህ ታላቅ ነው ልዩ ነው ፍቅርህ
የስንቱ እንባ ታበሰ
ስንቱስ ስቆ ተመለሰ
ይሄንዬ እኛስ የት ነበርን
ኢየሱስ ባትደርስ ባትመጣልን ... እና ሌሎችም ዝማሬዎች ይገኙበታል። ተባረኩበት ።

Пікірлер: 66
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p Жыл бұрын
አሜን ጌታ ማለት እንዳነተ ነው አምላክ ማለት እነደአንተ ነው አባት ማለት እነደ አንተ ነው ወዳጅ ማለት ነው እንዳነተ ነው 👍👍👍ቅን ፈራጅ ከሰማይ ባይፈርድልን 👍👍👍የት ይሆን ነበረ መድረሻችን ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ከመኖር ይልቅ .... ሲጨነቁ አየኋቸው ..... ሰው ሁሉ ያያል ሳዘምራቸው :: ወዘተ የሚለው ዝማሬ የት ላግኘው Please ???????? እግዚአብሔር ይባርክህ ያ ዝማሬ ምናልባት 2_4 ባለው ካሴት ውስጥ please please try to sreach those 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tizitaestifanoswoldemaryam4707
@tizitaestifanoswoldemaryam4707 9 ай бұрын
መቼም የማይረሳ ድንቅ መዝሙር ኢትዮጵያ መጥተህ ምናለ ይህንን መዝሙር ስትዘምር ብንሰማህ ፡፡ በዛን ዘመን የነበራችሁ የእግዚአብሄር ቃል መረዳት ልዩ ነው፡፡ እግዚአብሄር እናንተን ተጠቅሞ እኛን ባረከበት ስሙ ይክበር፡፡በካሴት ዘመን ነው የማውቀው መዝሙርህን ሁሉንም መዝሙርህን አወዳለሁ በተለይ ታሪክ ይታይ የሚለው ልዩ ነው፡፡ብዛ ለምልም ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ በጣም ነው የምንወድህ እኔም እህቴም
@Lilithegreat36
@Lilithegreat36 25 күн бұрын
What a beautiful song! I can't believe I've finally found it after 30 years. This song has been a part of my memories for so long, always playing in the back of my mind, but I could never track it down. The joy and nostalgia it brings are beyond words. I'm so blessed to have rediscovered this cherished piece of my past. It's like reuniting with an old friend who has been with me in spirit all this time. My heart is overflowing with happiness and gratitude. 💕💕💕❤
@gelbitful
@gelbitful 8 күн бұрын
I remember young Caleb singing these songs at Hibret Amba accompanied by a sole guitarist who often used to come with him. Good old 1990s...🥰🥰🥰
@ZinayePetrosGolle
@ZinayePetrosGolle 10 күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ ከልጅነቴ ጀምሮ ሕይወቴ የሚባረክበት ዝማሬ ነው
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel Жыл бұрын
ወንድማችን ካሌብ እባክህን ሌሎች አልበሞችንም እንድትጭናቸው በትህትና እንጠይቅሀለን ተባረክልን
@tgalemu16
@tgalemu16 Жыл бұрын
ሥራህ ድንቅ ነው !!!!! ካልዬ ተባረክ !!!!! ተገልብጧል ታሪክ ሌላ ነገር ተፈጥሯል የሚለውን ዝማሬህንም ሥራው !!!! ካሌቦ አንተ ድምፀ ሸጋ ባህሪ ሸጋ !!!!!
@user-gq3bw8jh8c
@user-gq3bw8jh8c 6 ай бұрын
ካልዬ ያኔ የሰማሁት ዝማሬ ዛሬ ይልቅ ውስጤን ነዘርኝ
@musedegefe5906
@musedegefe5906 9 күн бұрын
First time , i came to know you at Christian center Church , with Pastor Fasil Getachew! It was amazing worship, time! God bless you brother Caeleb!
@yengatsisay4771
@yengatsisay4771 6 күн бұрын
Man endanet Getye tbaru
@nuhamin
@nuhamin 4 ай бұрын
ካሌብዬ እንዴት እንደምወድህ እኮ ዘርህ ልምልም ይበል 🥰
@wisdomht1230
@wisdomht1230 Ай бұрын
እድሉን አግኝቼ ብነግርህ ደስ ይለኝ ነበር። እያለቀስኩ ነው እየፃፍኩ ያለሁት። ከትልቅ አደጋ ተርፌ እቤት በነበርኩበት ጊዜ የተፅናናሁበት የበረታሁበት መዝሙር ነበር። ከጌታ ስለሆነ ዛሬም ድንቅ ነው። ለብዙ ጊዜአት እሱን ብቻ በተደጋጋሚ ነበር የምሰማው። ለእኔ ለዛን ጊዜ የተዘጋጀልኝ እስከሚመስለኝ ድረስ። አገልግሎትህ አንተ ላንተ የሆነው ሁሉ ይለምልም። ተባረክ።
@thionlema7724
@thionlema7724 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ዘማሪ ካሌብ አንድ ወቅት ክራይስት አርሚ ቸርች ያገለገልክ ይመስለኛል ባልሳሳት ከዛ በኋላ ጠፋክ አረ ብቅ በል ባለክበት ተባረክ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ከእግዚአብሄር ልጅ በቀር እኛ አናውቅም ሃሌሉያ አሜን
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 4 ай бұрын
ዘማሪ ካሊብ ተስፍየ ብዙ ግዜ ፍልጌ አገኝሁት ተባርክ❤❤❤
@user-uu3jd2fe9c
@user-uu3jd2fe9c Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@eskeko2324
@eskeko2324 Жыл бұрын
Thank you so much. This brings back childhood memories.
@thionlema7724
@thionlema7724 2 ай бұрын
ካሌብ ያልኩት ቃልሃብ ሳይሆን አይቀርም ይቅርታ ይደረግልኝ ተባረኩ
@endalehailu6434
@endalehailu6434 5 ай бұрын
በመዝሙሮችህ በጣም ተባርኬለሁ ዘመንህ ይባረክ ቁጥር 2,3,4 አልበም ማግኘት አልቻልኩም ብትለቅልን ተባረክ
@user-we9er7xh7v
@user-we9er7xh7v 7 ай бұрын
This song reminds me My Childhood, my dad and my brother.
@shimelismulisa5409
@shimelismulisa5409 Ай бұрын
Ameen Mn Ende Ante
@user-jj6wx9qj9i
@user-jj6wx9qj9i 4 ай бұрын
ማን እንደ እየሱስ❤
@tigistbalango9504
@tigistbalango9504 Жыл бұрын
2 3 4 enznm enfeligalen ❤❤❤❤❤❤❤ 😢😢😢😢 tebarku
@sessay11
@sessay11 Жыл бұрын
Glory to Jesus Christ amen
@Haragash-cj9bf
@Haragash-cj9bf 10 ай бұрын
ማን እንዳንተ ኢየሱስ 🙌ተባረክ ወንድማችን ❤
@meklitketema5778
@meklitketema5778 Жыл бұрын
Tebarek kaleb qutir 1 bizu tizita alelegn astemrognal
@demissiedatiko7325
@demissiedatiko7325 Жыл бұрын
Tebareku ከቁጥር 2_4 ብኖሩ
@user-pq7kn4yw3j
@user-pq7kn4yw3j 4 ай бұрын
Tebarek kalebye betam nw yemwedehe
@luladmereid4194
@luladmereid4194 Жыл бұрын
I love ur special songs God bless u brother
@HaymanotGutema
@HaymanotGutema 3 ай бұрын
high school ሕብረት በጣም ታገለግል ነበር ጌታ አብዝቶ ይባርክ በአገልግሎት ተባርከናል ።
@lilym6501
@lilym6501 8 ай бұрын
ካሌብ ሉተራን ሚሽን ያገለግል ነበር my mom she used to take me when i was a little girl he was my crush unfortunately i was too little ❤
@hibretwasihun9725
@hibretwasihun9725 Жыл бұрын
2:3&4 Entebkalen likekulen
@prandumolla
@prandumolla Жыл бұрын
Wooooooooow a song with big memory.
@tsegagetachewofficial6127
@tsegagetachewofficial6127 11 ай бұрын
kalebyeeee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistlegessepomi
@tigistlegessepomi 7 ай бұрын
Still powerful God bless you more calebe our blessing
@samuelpaulos1866
@samuelpaulos1866 Жыл бұрын
Thanks for sharing!
@CalebTesfaye7
@CalebTesfaye7 Жыл бұрын
God bless you and your family.
@naturetizu
@naturetizu 3 ай бұрын
ደስታና ሰላም ይብዛልህ ወንድማችን ካሌብ ተስፋዬ ለሁላችን በረከት ነህ ጌታ ረድቶሀል፡፡ አሁንስ ምን ላይ ትሆን?አንድ ቀን ኢትዮጲያ መጥተህ ስታገለግል ለመባረክ ይህንን እድል ብታመቻችና ብናይህ ደስ ይለናል፡፡ እንወድሀለን ይህንን እወቅልን
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 7 ай бұрын
wow wow wow wow
@danielabraham-lo6nu
@danielabraham-lo6nu 6 ай бұрын
wow l thank you for the holy sprhyt
@tigistlegessepomi
@tigistlegessepomi 7 ай бұрын
My childhood favorite song😢❤
@dawitbekele6996
@dawitbekele6996 Жыл бұрын
ማን እንዳንተ ጌታ ማንም የለም። አሜን ሀሌሉያ
@Astwuman
@Astwuman 2 ай бұрын
God bless you
@tsegawassefa-zd8eu
@tsegawassefa-zd8eu 10 ай бұрын
እኔ ያላገኘሁት ቁ.2 እና 3 አልበም ነው
@user-eh1th1lf7c
@user-eh1th1lf7c Жыл бұрын
እባካችሁን የካሌብን ቁጥር 2 ሙሉ ካሴት ፈልጉልን ብዙ መልዕክት አለው፡፡
@teabiftu1040
@teabiftu1040 11 ай бұрын
My favorite 3
@teabiftu1040
@teabiftu1040 3 ай бұрын
My favorite
@dudu-cz4cm
@dudu-cz4cm 3 ай бұрын
Endetweldku 87 yegiremal tebarki gata
@SolomonAlemayehu-ow7bx
@SolomonAlemayehu-ow7bx 2 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@danimath
@danimath Жыл бұрын
❤❤❤tebarek wedmachen
@user-hr4yi4ey8k
@user-hr4yi4ey8k 6 ай бұрын
Amen amen elllllllllllllllll❤
@hibretwasihun9725
@hibretwasihun9725 Жыл бұрын
God Bless you kal
@endaleberehe2904
@endaleberehe2904 6 ай бұрын
God bless you brother
@zerituzed8531
@zerituzed8531 Жыл бұрын
አሜን አ ሜን አሜን
@tefalemtekolaendashaw126
@tefalemtekolaendashaw126 Жыл бұрын
ተባረክ አሪፍ ነዉ
@TsiYerdaw-uc5hw
@TsiYerdaw-uc5hw 5 ай бұрын
Amen
@ZedagimMekonnen-rv2gw
@ZedagimMekonnen-rv2gw 5 ай бұрын
ከትላንቱ ዛሬ ይልቅ ...... ወደ አንተ አቀረበኝ ......... ......... ማረከኝ ተማረኩ ተዋደን ጉዞ ጀመርን mezmurochihin betam nw modachee ena please yihen kelay lemetsaf yemokerkutin mezmur be lyrics siralin
@girumzemichael704
@girumzemichael704 5 ай бұрын
Ye semay tsedal nekagn kurbetem abrekerekelgn!
@teabiftu1040
@teabiftu1040 11 ай бұрын
Live words
@melakumarkosofficial8231
@melakumarkosofficial8231 Жыл бұрын
God bless you!
@teabiftu1040
@teabiftu1040 11 ай бұрын
Goodeed
@TataTeamezigi
@TataTeamezigi 4 ай бұрын
ከልብዪተባረክመዝሙሮቾህንበጣምነዉየምወዳቸዉመልእክትአላቸዉ
@tamiratf.tariku9693
@tamiratf.tariku9693 8 ай бұрын
በእርሱ ተለወጥኩኝ እንደ ሌላ ሰው ሆንኩኝ የሚለውን መዝሙር ከየት ላገኝ እችላለሁ?
@abenezernigussie647
@abenezernigussie647 7 ай бұрын
ኸረረረረረረ..... እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ። ይሔን አልበም ስንት ዘመን ስፈልገው ኖሬ እግዚአብሔር በምን አይነት ሰዓት እንዳመጣልኝ ለማን ላስረዳ??? እያንዳንዷ ቃል እና ሜሎዲ ትዝታዬ ነች!! አቤት ጌታ... ለፀጋው ባለቤት ክብር ይሁንለት! ካሌብ ተተተባባባባባባረረረረክክክክ!! ❤❤❤❤
@thequeenofsheba3408
@thequeenofsheba3408 5 ай бұрын
ይሄ ቁጥር አንድ ወይም ሁለት አይደለም: አስተካክሉት: ግን እናመሰግናለን: ተባረኩ!
@TataTeamezigi
@TataTeamezigi 4 ай бұрын
ከልብዪተባረክመዝሙሮቾህንበጣምነዉየምወዳቸዉመልእክትአላቸዉ
@TataTeamezigi
@TataTeamezigi 4 ай бұрын
ከልብዪተባረክመዝሙሮቾህንበጣምነዉየምወዳቸዉመልእክትአላቸዉ
ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ ቁጥር ስድስት /6/ ሙሉ መዝሙር / Caleb Tesfaye Volume 6 Full Album
1:00:47
Gospel Singer Caleb Tesfaye official /ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ
Рет қаралды 125 М.
Full ALbum: ታደሰ እሸቴ Vol 1 | Tadesse Eshete
56:29
Minister Bereket Negash
Рет қаралды 13 М.
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 60 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 33 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 53 МЛН
አዲሱ ወርቁ ቁ.1 ሙሉ አልበም Addisu Werqu #1 Full Album
58:51
Christian voice - የክርስቲያን ድምፅ
Рет қаралды 71 М.
"ባትረዳኝ ባትሸከመኝ'' እና  ''አለልኝ የምልብህ" ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ /Caleb Tesfaye
9:51
Gospel Singer Caleb Tesfaye official /ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ
Рет қаралды 24 М.
ዘማሪ ሳሙኤል ቦርሳሞ (Singer Samuel Borsato)
15:41
Mekuriachew Eshetu PMEK
Рет қаралды 26 М.
ክብር II Singer Kaleb Tesfaye @ARC
21:16
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 12 М.
ታደሰ እሸቴ Vol #2 ሙሉ አልበም በግጥም Tadesse Eshete Vol #2
1:04:25
@BKLyrics መዝሙሮች በግጥም
Рет қаралды 108 М.
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 4,6 МЛН