ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ ቁጥር ስድስት /6/ ሙሉ መዝሙር / Caleb Tesfaye Volume 6 Full Album

  Рет қаралды 123,923

Gospel Singer Caleb Tesfaye official /ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ

Gospel Singer Caleb Tesfaye official /ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ

2 жыл бұрын

ሰው ሌላ ሌላ ሲል ፣ የሰላም መፍለቂያ ፣ የንጋቱ ኮከብ ፣ ወደ ሚረዳኝ አምላክ፣ ኢየሱስ፣ አምላኩን ያልተማመነ፣ ትንሳኤ አለ፣ እመን እንጂ አትፍራ፣ ጌታን ያስከበረን፣ባትረዳኝ፣ ምህረትህን ታምኜ የቁጥር 6 ሙሉ ዝማሬ። #EfPMS0gUt_pm_Mg1ihK4QQ / gospelsongandnews
/ melie.tesfaye
© Copyright:-#MelieTesfaye #CalebTesfaye #CMBNMedia UCEfPMS0gUt_pm_Mg1ihK4QQ
Ethiopian Gospel Song, Caleb Tesfaye, Melie Tesfaye, Amharic Gospel Song, Wongel, Gospel, Amharic, Mezmur, Protestant, Protestant song, Christian, Evangelical, Church

Пікірлер: 133
@MengeshaAlemuShetta
@MengeshaAlemuShetta 2 жыл бұрын
በእውነት በእግዚአብሔር ላይ የሚያጸና ዝማሬ ነው። አይኖቼን ከመስቀሉ እንዳላነሳ ልብን የሚያነቃ የአምልኮ ዝማሬ! ተባረክ ካሌቤ!
@medanmedan8800
@medanmedan8800 2 жыл бұрын
ወንድሜ የአባቴ ብሩክ ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ ዘመንህ ይለምልም ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ከነቤተሰብህ ጌታ ይባርካችሁ!
@mulusewgetachew6076
@mulusewgetachew6076 Жыл бұрын
ካሊሻ አንተ የምድራችን በረከት ነህ ! በነጎድጓድ ድምፅህ የሚንቆረቆረው የዝማሬ ፀጋ እኛን ጠቅሞናል ባርኮናል ! አንተን ለኛ የሰጠን ጌታ ይመስገን !
@adanedegu4391
@adanedegu4391 13 күн бұрын
ከለረብዬ ብዙ ያለፍኩበት ዝማሬ ነው ተባረክ🎹🎧🎷🎺🎤🎸 ዘማሪ አዳነ ደጉ ነኝ i love you🙏🙏🙏
@gsfnm.12-
@gsfnm.12- Ай бұрын
tebarek stegaw yibzaliki ❤❤❤❤
@abilovemail8996
@abilovemail8996 Ай бұрын
Kalebye,,bezimareh,EYESuSiYEN,slemitaskedm,Ewodihalu,Tebarkenalna,buruk,hun!!
@tigistbalango9504
@tigistbalango9504 10 ай бұрын
Abeti sinti geze tesebabire kewodekubeti endetenesawu endeti bye linager wusitin yadisali zemarewu liyu bewunet new tebareku🙏🙏🙏🙏🙏🙏 beyesuse sim lezlalem
@hirutterefe7515
@hirutterefe7515 11 ай бұрын
አቤት ስምህ ይባረክ የኔ ጌታ ነፍሴ በፊት ትፍሰስ የናዛሬቱ ኢየሱስ አንተ የዘለዓለም የሕይወት እንጀራ የሕይወት ውሀ ነህ
@mulusewgetachew6076
@mulusewgetachew6076 Жыл бұрын
ካላሻ በእውነት አንተ በረከታችን ነህ በነጎድጓድ ድምፅህ የሚንቆረቆረው የዝማሬ ፀጋ ለምድር ሁሉ በረከት እንዲሆን ያደረገው ጌታችን ኢየሱስ የተባአከ ይሁን !
@alekajifar6303
@alekajifar6303 2 жыл бұрын
መልካም ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሞሮችህ ዛሬም በሙሉልብ ወደ ዙፋኑ የሚያቀርቡ መዝሙሮችህ በመንፈስቅዱሰ ብቻ የታጠረ ነው ወንድሜ ካሌብ ተስፋዬ በበጉ ዙፋንህ ፊት ሁሌም ዝግጁ ነህ ትዝ ይለኛል ገና ጌታን እንደቀበልኩ ይህ መዝሙርህ ሴጣን ስማ እግዚአብሄር አይተወኝም በእጁ መዳፍ ላይ ቀርፆኛል አይለቀኝም የሚለው መዝሙርህ በጣም እባረክበት ነበር ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ በነገር ሁሉም ተከናወን
@KeloAbebe
@KeloAbebe 23 күн бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@emanuel70786
@emanuel70786 Ай бұрын
ተባረክ ካሌብ፣❤❤❤❤
@zerogaming1554
@zerogaming1554 2 ай бұрын
ወንድሜ ካሌብ እግዚአብሔር ስለሰጠህ ፅጋ ስሙ ይባረክ ።አሁንም በርታ አንተንና ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይባርክ ።
@dawitnigatu1407
@dawitnigatu1407 3 ай бұрын
የ እግዚአብሔር ሰው ዘማሪ ካሌብ ጌታ ኢየሱስ የቀረውን ዘመንህን ይባርከው ከጌታ የተቀበልከውን መዝሙሮች እያዳመጥኩ ነው ያደኩት
@medanmedan8800
@medanmedan8800 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ኢየሱስ ተባረክ!!! በአንተ ታምኜ ተስፋ አድርጌህ አላፈርኩም እልእልእልልልልልልልልልል
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 жыл бұрын
አምን እንጅ አትፍራ የሞተው ይነሳል ሊክስህ ሊያፅናና እግዚአብሔር ይመጣል። አትከዝ አትዘን አንገትህን ደፍተህ አቀርም ተሳቀህ አነገትህን ደፍተህ ያንተም ተራ ደርሶ ወግ ማረግ ታያለህ ይህያም ያልፍና አምባ ይታበስና ሳቅ የደስታ ቀን ታያለህ እነደገና:: ታማኝ ማይሸግል ሰቶ አይቀር ቀጠሮ መስመር ያሲዘዋል ዝብሮቅርቁን ኑሮ ምንነትህን አይተው ተማክረው ቢሸሹ ከእንግድህ ፈልገው አያገኙህ ቢሹ ጉድለትህ ሊሞላ የራቀ ሊቀርብህ ሀዘንን ልትረሳ ደስታ ሊሆንልህ የነጋል ለሊቱ ጨልሞ አይቀርም ፅና ታያለህ ትካሳለህ አታፍርም ዛሬ ነገ ስትል ግዜው ሲርዝምብህ የጭንቅ የሰልፍ ቀን አልገፋ ሲልህ ልብህን በአምላክህ አበርታና ተጓዝ መባረክ አይቀርም ወቶልሃል ትዛዝ ላዘነ መፅናኛ ለተጠቃ ዳኛ አቅም ላጣ ደሃ ፈውስ ለበሽተኛ ቋጠሮ እየፈታ ስንቱን አሳረፈው ለጥያቄ ሁሉ እየሱስ መልስ ነው። ታማኝ እማይሸነግል ሰቶ አይቀር ቀጠሮ መሰመር ያሲዘዋል ዝብርርቁን ኑሮ ምንነትህን አይተው ተማክረው ቢሸሹ ከእንግድህ ፈልገው አያገኙህ ቢሹ። እመን አንጅ አትፈራ ...... ጌታ እየሱስ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏
@kingdongo4388
@kingdongo4388 6 ай бұрын
Amen
@elsabethgebrecristos194
@elsabethgebrecristos194 2 жыл бұрын
ካሌብዬ ጌታ አንተንና ቤተሰብህን ይባርክ የበለጠ ፀጋ ይብዛልህ
@birhanugidi4686
@birhanugidi4686 2 жыл бұрын
@alemasfaw4361
@alemasfaw4361 2 жыл бұрын
Tebarek yegetabaria yibzalh!
@yunussofi9509
@yunussofi9509 2 жыл бұрын
ይህን መዝሙር ስሰማ እንባ ይተናነቀኛል የድሮ ህይወተን ሥአስብ
@diborazeleke5288
@diborazeleke5288 2 жыл бұрын
weyee😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@danielbahtabetsuamlak8205
@danielbahtabetsuamlak8205 2 жыл бұрын
Praise God my brother Kaleb. This is anointed. Every person should listen. Keep going
@terunehgossaye2687
@terunehgossaye2687 2 жыл бұрын
ወንድሜ ካሌብ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@gulnet-xp6up
@gulnet-xp6up 2 жыл бұрын
Tebarek
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 2 жыл бұрын
ካሌብ ወንድሜ ተባረክ በልጅነቴም እሰማህ ነበር ቆመህ ስታገለግልም ተባረኬብሃለሁ አንተም ልጅ ነበርክ በቤቱ የተከለህ ጌታ ስሙ ይባረክ ይንገስ ተባረክ ዕድሜህ በቤቱ ይለቅ ወንድሜ
@SaraSara-xe9xo
@SaraSara-xe9xo 2 жыл бұрын
Abatu.zamare.kalibe.egziabehere.edina.xena.barkatne.tsagne.mogoae.yabezalikeeeee Bizu.tasennhugne😭✅🍇🇦🇪🍒🍒🍒🇪🇹📚🎖🎖🎖🎖👍👍👍
@zinakebede988
@zinakebede988 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘላለማዊ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ካሌብ ወንድሜ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ
@aselefechzena3996
@aselefechzena3996 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏
@yared7777
@yared7777 2 жыл бұрын
Wonderful Song and timely message really I am blessed. Many many more blessings!!!
@yaredassefayimer2148
@yaredassefayimer2148 2 жыл бұрын
ካሌብዬ ተባረክ። በጣም እወድሃለሁ
@birukgirma8600
@birukgirma8600 2 жыл бұрын
tarike telewtwal lela sew hognalehu ,ewnetegnawun adagn agignche arifiyalehu
@miskirnegh7489
@miskirnegh7489 2 жыл бұрын
I was looking this song very long time but I found it today thanks!
@eliasgebreleul1970
@eliasgebreleul1970 8 ай бұрын
Kalush ተባረክ ድምፅህን ሠማን ደስ አለን
@tigistbalango9504
@tigistbalango9504 11 ай бұрын
Wode miredagn amilak wode Ersu echohalew yemlewu zemare kekabade mekera ena chelema endewota erdetognale 😢😢😢😢😢😢wulum zemare dinqi new tebarku abate
@4familytube532
@4familytube532 2 жыл бұрын
ካሌብዬ መዝሙሮችህ ተሰምተው አይጠገቡም አጥንትን ያለመልማሉ ዘመንህ ይባረክ
@CalebTesfaye7
@CalebTesfaye7 2 жыл бұрын
አሜን ተባረኪ
@semayshanko9608
@semayshanko9608 2 жыл бұрын
አሉያ
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 2 жыл бұрын
@@CalebTesfaye7 እባካቹ በጌታ ስም ልለምናችሁ ከቻላችሁ የካሌብን የድሮ መዝሙር ምህረትህ ብዙ ብዙ ነው የሚለው ዝማሬ ያለበትን ካሤት አቅርቡልን ገና በዘጠናዎቹ ልጅ ነበርኩ ያኔ ልክ በሬድዮ ካሤት ስሠማው አለቅስ ነበር በጣም ነው ልቤ የሚነካው ቃል የለኝም ስሜቱን ለመግለጽ አሁን ግን ያንን እትም ማግኘት አልቻልኩምና እባካቹ ጠቁሙኝ ወይም አዘጋጁትና አቅርቡት ተባረኩ ሁላችሁም
@abilovemail8996
@abilovemail8996 Ай бұрын
Kalebye,,bezimareh,EYESuSiYEN,slemitaskedm,Ewodihalu,Tebarkenalna,buruk,hun!! 45:57 46:00
@debora934
@debora934 2 жыл бұрын
ተባረክ ወድም ዘማሪ ካሌብ የሚባርክ መዝሙር ነዉ
@yisihakanebo2015
@yisihakanebo2015 Жыл бұрын
Lovely brother Kale Tesfaye, I love you and all your songs too much. May Almighty God bless you and your family abundantly.
@mamushamamusha774
@mamushamamusha774 2 жыл бұрын
አሜንንንንን የሰላም መፍለቅያ የምለውን መዝሙር ደጋግሜ ቀኑን ሙሉ ነው ስያዳምጥ ምዉለው ወንድሜ ስለ አንቴ አምላኬ ኣመሰግናለው ጌታ አንቴንና ቤተሰብሕን ይባርከው
@leuladane2430
@leuladane2430 2 жыл бұрын
Yeselam mefleqiyaa minch neh Eyesus ante wunetegna...
@bereketdessalegn8694
@bereketdessalegn8694 2 жыл бұрын
Wow it is so an amazing song ... May God bless you ....
@MariaMaria-gq8ou
@MariaMaria-gq8ou Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen 🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥
@tewodrostamrat5022
@tewodrostamrat5022 2 жыл бұрын
God bless you, brother. You are a gift to the body of Christ !!!
@rahuame8769
@rahuame8769 2 жыл бұрын
Geta yebarkhi yegeta sew! I've grown up listening to your songs and it's always a blessing to hear you worship, super powerful my brother. More blessings!
@ferehiwotwoldehawariat6187
@ferehiwotwoldehawariat6187 2 жыл бұрын
Antena betesebih Tebareku!! Blessing songs!!
@yordanosseyoum1278
@yordanosseyoum1278 Жыл бұрын
Calaby wow bathame konjooo mezemure new hulom, My dear God Belss you,
@zerituzed6756
@zerituzed6756 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘመንህ ይባረክ 💗💗💗💗🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BurteBirhanu-dh5oo
@BurteBirhanu-dh5oo Ай бұрын
❤❤❤
@zekariaswoldegebriel1475
@zekariaswoldegebriel1475 Жыл бұрын
Love you brother Kali.
@haileyesusterefe5989
@haileyesusterefe5989 2 жыл бұрын
Trans generation Blessing! May God bless you again bro.Kaleb!
@adu4451
@adu4451 2 жыл бұрын
Tebarek old yesu mezmure yelekime
@tigetadess6832
@tigetadess6832 2 жыл бұрын
ዘመንይባረክ. ልቤተሰበረህ. የተሰበረውን. ልቤንጠግንልኝ. ጌታየሶስ. ልቤንየሰበረው. የልጆቼአባትነው. ምስክርነት. እጣለው ኦርቶደክስነኝ
@CalebTesfaye7
@CalebTesfaye7 2 жыл бұрын
አይዞሽ የተሰበረውን የሚጠግን አምላክ ልብሽን ይጠግንልሽ። email me barockmed@yahoo.com
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ በብዙ አብዝቶ ይባርክህ ካሌብ በጣም የሚባርክ መዝሙር ነው እናመሰግናለን መልዬ ተባረኪልኝ ❤️🙏🙏
@alexmeberatu6835
@alexmeberatu6835 2 жыл бұрын
Kaleb wondme tebarek
@tadelewoldemariam2687
@tadelewoldemariam2687 2 жыл бұрын
blesss u kaleb more and more unique one u song
@tsehainirayo4221
@tsehainirayo4221 2 жыл бұрын
Geta abezeto yebarekeh
@tigestdesta528
@tigestdesta528 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@tsegayoseph1327
@tsegayoseph1327 2 жыл бұрын
God bless you abundantly brother kaleb.
@herbon20
@herbon20 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ብሰማው አልጠገብኩም ❤
@medanmedan8800
@medanmedan8800 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ልብን የሚያረሰርስ ወደ ጌታ የሚያቀርብ ዝማሬ
@GDM82879
@GDM82879 2 жыл бұрын
Kalebiye wedihalew....hule new madameteh.....begeta des yilegnal mezzmurochehin sisema....wididididdddd
@alemu4727
@alemu4727 2 жыл бұрын
May the Lord bless you more and more brother Kaleb!
@alemayehukulbado7337
@alemayehukulbado7337 2 жыл бұрын
Amen Amen amen
@ruthgirum3916
@ruthgirum3916 2 жыл бұрын
KZfaq ላይ እስካሁን ብዙ መዝሙሮች እሰማለሁ ብዙ የምወዳቸዉ መዝሙሮችም አሉ comment ግን የትኛውም ላይ ሰጥቼ አላዉቅም ለዚ መዝሙር ግን ቃላት ያጥረኛል ጌታን am proud to be Christian 🙏🙏🙏🙏
@ThankyouLord-yj8gj
@ThankyouLord-yj8gj 2 ай бұрын
@MariaMaria-gq8ou
@MariaMaria-gq8ou Жыл бұрын
😭❤️❤️❤️
@user-vf7sb3tj6m
@user-vf7sb3tj6m 5 ай бұрын
Egezaber yebarekey batam tasananawu sedatey laye❤
@tsegamezmur439
@tsegamezmur439 6 ай бұрын
ኡኡኡኡ😭የኔ ውድ ወዳጄ ኢየሱስዬ ክብር ምስጋና ውዳሴ ለአንተ ብቻ ይሁንለት ጌታዬ ሃሌ ሉያያያ እልልልልልል❤️✝️🙇‍♀️😌🥰🥰🥰🎶🎶🎶🎶ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ በብዙ ፀጋ ይባርክህ ተባርክልኝ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yunussofi9509
@yunussofi9509 2 жыл бұрын
እባክህ እግዚአብሄር አምላከ ሆይ ያንን የጥንቱን የጸሎቴን አቅሜነ መልስልን አባ ላነጋግርህ ድምጽህ ናፈቀኝ ዘሜኑ እያስፈራኝ አባተ የኔ ነገር ይገድህ አባአባ አባብዪ!!!
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 2 жыл бұрын
🙏❤😪🙏
@user-lf8hu1ng2l
@user-lf8hu1ng2l 6 ай бұрын
ዘማሬ ካሌም አቤት መዝሙሮችህ በጌታ ቤት አሳደጉን እድሜና ጤና ይሰጥልን
@abeniviva4543
@abeniviva4543 2 жыл бұрын
woooow God bles u kaleb (6) emen enji Atefra
@Mekonene1-bg3io
@Mekonene1-bg3io 2 ай бұрын
ወንድሜ ካሌብ ጌታ ዘመንህን ይባርክ እንወድሀለን
@derartutola7404
@derartutola7404 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ፈዋሽ ነው!!
@fikadufunte2439
@fikadufunte2439 2 жыл бұрын
ካሌብዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 Жыл бұрын
Wow what a blessed song! May GBU more & more Calebye❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@bezaasrat
@bezaasrat 2 жыл бұрын
What a blessing song! God bless you brother Caleb!!!
@wedemulat1430
@wedemulat1430 2 жыл бұрын
Amen Amen 😭
@SaraSara-du4fm
@SaraSara-du4fm 8 ай бұрын
😢❤❤❤❤😊
@zerituzed6756
@zerituzed6756 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ በቡዙ አሜንአሜን
@judithdamte4712
@judithdamte4712 2 жыл бұрын
ወደ ሚረዳኝ አምላክ አሜን
@kebebushbekele2789
@kebebushbekele2789 2 жыл бұрын
ተበረክ የአባቴ ብሩካን!!!!!!!!!!!!!!!!
@kastrobonja7858
@kastrobonja7858 Жыл бұрын
Amen wau
@yisihakanebo2015
@yisihakanebo2015 2 ай бұрын
Lovely brother, may God bless you forever.
@dudu-cz4cm
@dudu-cz4cm 2 ай бұрын
Weyna❤❤❤❤tafchi mezmur
@user-hw9dp4rm2b
@user-hw9dp4rm2b 8 ай бұрын
Geta,abizto,yibarik zemanki y barkati yhuni zamar kale tasfaye
@asnakechabera6939
@asnakechabera6939 2 жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ
@Ramadanbirhanu
@Ramadanbirhanu 2 жыл бұрын
Kalu bro, Be ewnet drom betam adenkhalew geta degagmo ybarkh!!!
@user-el4ul5lj9l
@user-el4ul5lj9l 2 жыл бұрын
ጌታ:አብዝቶ:ይባርክህ:ወንድም:ካሌብ::
@endunahi4546
@endunahi4546 5 ай бұрын
Timless christ centered lyrics! You are blessed !
@adu4451
@adu4451 2 жыл бұрын
Tebarek Please please vol 1 2 3 4 betam new mesemate yemifeligewe
@CalebTesfaye7
@CalebTesfaye7 2 жыл бұрын
Very soon, we will upload it.
@fithawisolomon451
@fithawisolomon451 Жыл бұрын
Please 1- 2- 3-4
@beriqeayinama4781
@beriqeayinama4781 2 жыл бұрын
ተባረክ
@nawalelbel2799
@nawalelbel2799 2 жыл бұрын
Yes that is true ,Jesus is the source of peace amen amen
@GDM82879
@GDM82879 2 жыл бұрын
Kalebiye!!❤
@user-rn6sl7ks1b
@user-rn6sl7ks1b 5 ай бұрын
እየሱስ ጌታነው አሜን ተባርክክ
@keGenesis
@keGenesis 2 ай бұрын
My favorite singer
@SeerSunesis
@SeerSunesis 2 жыл бұрын
Tebareku Thank You a Lot 🙏❤️
@eliasgebreleul1970
@eliasgebreleul1970 8 ай бұрын
🎉
@haimanotbelachee2324
@haimanotbelachee2324 2 жыл бұрын
አሜን
@chernetgirma6090
@chernetgirma6090 6 ай бұрын
we luv u ♦ ma God grace n peace multiple on u!
@yohanesmina3502
@yohanesmina3502 2 жыл бұрын
Divine connection sons ! Keep it fine!
@CFWTvShow
@CFWTvShow 2 жыл бұрын
Amen!!
@jonathanmatthewos6976
@jonathanmatthewos6976 2 жыл бұрын
ካሌብዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ፡፡ ከተቻለ ሌሎቹም አልበሞቹ ቢለቀቁ? በተለይ ደግሞ ቁጥር አራት አልበም በጣም ልዩ ነው፡፡ ተባረኩ
ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ  ቁጥር 5 ሙሉ የዝማሬ አልበም
1:06:44
Gospel Singer Caleb Tesfaye official /ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ
Рет қаралды 36 М.
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 101 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 9 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,8 МЛН
Pastor Tesfaye Gabiso full album
1:03:44
Kidus Media
Рет қаралды 414 М.
09 መላ ነረናኸ ዘማሪ ታሪኩ ይርጋ ገደር ዝምራ መፍትሔ  አለህ  2016/2024
5:26
ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ ቁጥር አንድ ሙሉ ዝማሬ ( CALEB TESFAYE GOSPEL SONG  ALBUM 1 )
52:45
Gospel Singer Caleb Tesfaye official /ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ
Рет қаралды 28 М.
teshrual   Epherem Alemu ''ተሽሯል''
8:10
Ephrem Alemu official
Рет қаралды 1 МЛН
የረዳኝ ጌታዬ ነው #protestantsong #protestantmezmur #mezmur #መዝሙር
8:28
Christian Mezmur - የክርስቲያን መዝሙሮች
Рет қаралды 694
ታደሰ እሸቴ Vol #2 ሙሉ አልበም በግጥም Tadesse Eshete Vol #2
1:04:25
@BKLyrics መዝሙሮች በግጥም
Рет қаралды 105 М.
Как в моей семье едят КЛУБНИКУ 😂🍓 #shorts
0:43
Владислав Шудейко
Рет қаралды 2,1 МЛН
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 6 МЛН
I Can't Believe We Did This...
0:38
Stokes Twins
Рет қаралды 85 МЛН
红尘为救闺蜜使出了浑身解数
0:39
侠客红尘
Рет қаралды 10 МЛН
Гениальный План Хвостатых 😂
0:28
ДоброShorts
Рет қаралды 1,8 МЛН