No video

#ዘማሪት

  Рет қаралды 804,438

The Christian News

The Christian News

5 жыл бұрын

#ዘማሪት ዘርፌ ከበደ ማናት? አጭር የህይወት ታሪኳ በክርስቲያን ዜና ሲተነተን Jan-31-2019
Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
Subscribe Now ⏩ / @thechristiannews
FACEBOOK ⏩⏩www.facebook.c...
Note:unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019: #TheChristianNews

Пікірлер: 1 400
@user-ug5rr2wh1z
@user-ug5rr2wh1z 5 жыл бұрын
የመዝሙር ልዩነት ላለማጋነን የሰማይና የምድር ያህል አቤት ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም ኑሪልን እግዚአብሔርን በዳንኪራ ሳይሆን በትህትናና ባክብሮት እንዳመሰግነው ስላሳደግሽኝ
@andnet2276
@andnet2276 5 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ሆይ ካንች ተለይቶ መኖር እፈራለሁ ከእቅፍሽ አታውጭኝ አደራ 😢 ለእህታችን ዘርፌ እመቤቴ ማርያም ልቦና ትስጣትና ወደ ቤቱ ትመለስ አትሳደቡ ስድብ የሴጣን ነው ከቻላችሁ በፀሎት አስቧት
@yosefeshetu1216
@yosefeshetu1216 3 жыл бұрын
lejewane meqebele rasu mariyamene makeber newe
@etsubnigussie5631
@etsubnigussie5631 2 жыл бұрын
@@yosefeshetu1216 yehe mekade enji mekbele adelme yamldale blo edmamen kehdet yelme eko
@etyealemi2219
@etyealemi2219 2 жыл бұрын
በፍጡር የሚመካ የተረገመ ነው በማሪያም የሚመካ የተገመ ነው።የሚመካ በእግዚአብሄር ይመካ።
@absolutepixels3812
@absolutepixels3812 3 ай бұрын
​@@etsubnigussie5631Romans 8.34
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 5 жыл бұрын
በእውነት ዘርፌ እግዝአብሔር አምላክ ልባናሽን ይመልድልሽ በጣም ነውየምታሳዝኚው ጌታችን መደሐኔታችን እየሱስ ክርስቶስ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የሚሳነው የለም አንድ ቀን ትመለሻለሽ።።።።።።።
@solomongeremew1782
@solomongeremew1782 2 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ሆይ ካንች ተለይቶ መኖር እፈራለሁ ከእቅፍሽ አታውጭኝ አደራ 😢
@mahikibret7334
@mahikibret7334 4 жыл бұрын
የጌታየ እናት ከኔ አትለይኝ ከማህጸን ጀምሮ የወደድከኝ ከናትህ ከድንግል ማርያም ጋር ጠብቁን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@user-kj8ef2dy7b
@user-kj8ef2dy7b 5 жыл бұрын
እኔ ላንቺ አዘንኩ አለቀስኩ ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እባካችው አትሳደቡ እግዚሃብሄር ይመልሳት
@user-bk2qu3eg5x
@user-bk2qu3eg5x 5 жыл бұрын
ድንግል ማርያም አማላጄ ቃል ከመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል እስቲ አንድ ጥቀሱ የልምድና የውርስ ክርስቲና ሳይሆን በእውቀትና በእምነት የሆነቤዛነትን በመቀበል ቢሆን ግሩም ይመስለኛል።
@abeloabebaw2990
@abeloabebaw2990 2 жыл бұрын
@@user-bk2qu3eg5x yhene eko bezich tyake yetenesa new haymanotkn yekeyerkew yene konjo mogn
@user-nw3fi1kw8r
@user-nw3fi1kw8r 5 жыл бұрын
እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ልቦናዋን ትመልስላት ሌላ ምንም አልልም 😰😰😰
@user-ve1sh4du2v
@user-ve1sh4du2v 5 жыл бұрын
መልካም የእርግጫ ዘመን ብለናል ከእዩ ጩፍ ጋር
@yegleeshetu7426
@yegleeshetu7426 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር በጊዜው ቤቱን ያፀዳል!!! ከእንደነዚህ አይነት የበግ ለምድ የለበሱ አስመሳይ ተኩላዎችን እግዚአብሔር ነቅሶ ያውጣልን:: ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብዙ ከበቂ በላይ የተባረኩ ዘማሪዎች አሉዋት አዝማሪ አያስፈልጋትም!!! ዘርፌ ላንቺና ለመሰሎችሽ የክርስቶስ ጠላቶች መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ!!!
@etyealemi2219
@etyealemi2219 2 жыл бұрын
እስኪ እነማ? በሙሉ ሰካራም።
@almeayalew7664
@almeayalew7664 5 жыл бұрын
ሁሉም መዝሙሮ ስእለ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው መጀመርያም ጌታ ኢየሱስ መርጣት ይሄ ድምፅ ለጌታ ለኢየሱስ ብቻ ነው የሚሆነው ጌታ ይባርክ
@ደሴ
@ደሴ 3 жыл бұрын
ሀይ
@UserUser-dw4uo
@UserUser-dw4uo 3 жыл бұрын
እየሱስ የሚለውን ቃል ከየት ነው የወሰዳችሁት መናፈቅ
@etsubnigussie5631
@etsubnigussie5631 2 жыл бұрын
😂😂😂😂 ere atkelda lemhonu ኢየሱስን takutalchu
@bethelhemabie9154
@bethelhemabie9154 2 жыл бұрын
@@etsubnigussie5631 kkkkk eski ngeren bakh
@etsubnigussie5631
@etsubnigussie5631 2 жыл бұрын
@@bethelhemabie9154 dengay lay weha alafeseme
@agegnehukitanbo916
@agegnehukitanbo916 5 жыл бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ እንድህ ይለናል ‹‹የሕይወትን መንገድ አሳየኸኝ፤ ከፊትህ ጋር ደስታን አጠገብኸኝ፥ በቀኝህም የዘላለም ፍሥሐ አለ። ›› ይላል ስለዝህ ዘርፈ የህይወትን መንገድ መርጣለችና ዘመና የተባረከ ይሁን፡፡
@NeverGiveup-dx1qq
@NeverGiveup-dx1qq 5 жыл бұрын
😭😭 ማስተዋሉን ያድላችሁ ሌላ ምን ይባላል የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በናቴ ማህጸን አገጣጥመህ ጠርተህ መርጠህ ኦርቶዶክስ ስላደረከኝ አመሠግንሀለሁ እምነቴን ጠብቅልኝ
@2yeshi12
@2yeshi12 5 жыл бұрын
እግዚአብሔርን የአንቺን እና የመሰሎችሽን ልቦናይሁን መልሶላችሁ ማየት ፀሎቴ ነው 😭😭😭😭😭 ለግዜው ግን በህይወት እንዳለሽ አትቁጠሪዉ
@lgLg23
@lgLg23 5 жыл бұрын
በስመአብ አምላኬ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@aia6245
@aia6245 5 жыл бұрын
በጣም የእዉነት
@olinadhufe4338
@olinadhufe4338 5 жыл бұрын
1 ጥሞ 2፡5 አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ፥ ይህም በገዛ ዘመኑ ምስክርነቱ ነበረ፤
@yvettejasson8918
@yvettejasson8918 5 жыл бұрын
zarafe ye ewinatagna manigadi tamaratawalechi ahunim eyesusi amalajachi naw
@only1-way712
@only1-way712 5 жыл бұрын
እውነት መንገድ ሂዎት የሆነውን በእውነትና በመንፈስ የሚመለከውን በእውነት መረጠች::ከሟርተኛና መተተኛ ደጋሚ አስተምህሮ መውጣቷ እጅግ ያስመሰግናታል::የእግዝያብሄርን የእጅ ስራዎች እና ፍጥረታት እያዬናቸው እ/ርን እንድናመሰግን እንጅ እንድናመልካቸው ፈፅሞ አይፈልግም::በሰውእጅ ለተቀረፀ ምስልም ይሁን ስዕል እንድንሰግድ እንድናመልክ እ/ር አይፈልግም ቀናተኛም አምላክ ነው::በእውነት እ/ር አብዝቶ ይባርክሽ ጠላቶችሽ የእግርሽ ትቢያ ስር ይውደቁ እናውቃለን መልካሙን በመምረጥሽ ዘንዶው ሊውጥሽ ዙሪያሽን እንደሚዞር አትዘንጊ
@asmaumumeryam5725
@asmaumumeryam5725 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ወደሱ የመራኝ ጌታ መጀመሪያ የዘርፌን መዝሙር እዘምር ነበር አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ
@user-om9te6fs4g
@user-om9te6fs4g 2 жыл бұрын
ክርስቲያን ነበርሽ ዉድ?
@nardilovenardilove6673
@nardilovenardilove6673 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 መዝሙሮቿን እወዳቸው ነበር
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 5 жыл бұрын
Rip Rip Rip Rip Rip Rip Rip Rip Rip Rip 😭😭😭😭😭እመቤታችን ልቦና ትስጥሽ እና ወደ ቤትዋም ትመልስሽሽ አንቺ ክሀድ
@nardosaemiro6088
@nardosaemiro6088 5 жыл бұрын
የእምነት ጀግና ነሽ በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ነው ገና ብዙዎችን ወደ መንግስቱ ታፈልሻለሽ ኢየሱስ ጌታ ነው።
@user-cr6hq2iq8i
@user-cr6hq2iq8i 5 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ለሰይጣን አሳልፈህ እንዳሰጠኝ የማስታወሉን ልብ አድለኝ ከእኔ አንተ የበለጠ ታዉቃለህና ያንተን መንገድ ብቻ ምራኝ (የስዋንም ልብዋን መልስላት )አሚን#3)
@fraykedine1331
@fraykedine1331 5 жыл бұрын
ድግል ማርያም ሆይ ከቅፍሽ አትለይኝ ካቺ ተለይቶ መኖር እፈራለው
@getegete7076
@getegete7076 5 жыл бұрын
Fray Kedine አሜን ፫
@etyealemi2219
@etyealemi2219 5 жыл бұрын
እየሱስ ሆይ አንተ ብቻህን ሁሉ ነገሬ ነህ በፍጡር በሰው አልመካም የሚመካ በእግዚአብሄር ይመካ በፍጡራን የምትመኩ አሁን አቁሙ።
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 5 жыл бұрын
አሜን
@samarmatta3835
@samarmatta3835 5 жыл бұрын
Fray Kedine እህቴ ሰውን የሚታመን የተረገመ ይሁን ይላል ቃሉ ማርያም ሰው ናት ኢየሱስ ከሴት የተወለደው የእግዚአብሔር ልጅ ሁሉ ነገርሽ ነው አይዞሽ እሱን ብቻ ተከተይው ያበራልሻል
@user-ko1qf3vo9o
@user-ko1qf3vo9o 5 жыл бұрын
አሜን ከእመብርሀን አይለየን።
@selamabraham7252
@selamabraham7252 5 жыл бұрын
ተባረክ ትክክለኛ ምርጫነው እየሱስን መቀበል
@user-de2hz3dh5u
@user-de2hz3dh5u 5 жыл бұрын
😭😭ዘርፌ ልቦናሽን ይመልሰው😭😭 የኔ ናርዶስ የኔ ቤዛ አይይይ ምናለ ይች ቀን ብትመለሥልሽ😢
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
ግን ያሳዝናል በጣም ለምን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እጭ
@user-ps9jj7io7c
@user-ps9jj7io7c 5 жыл бұрын
የህይወቴ ሚሥጥር የኑሮየ ፋና የሥደት ሥንቄ ነሽ እማምላክ አደራ ጠብቂኝ ከዚህ ነገር
@mrim222
@mrim222 4 жыл бұрын
ኣሜን(3)
@user-ex4ir5hk3w
@user-ex4ir5hk3w 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤
@ደሴ
@ደሴ 3 жыл бұрын
አሜን
@eyesueyadenalyegetilijjita9259
@eyesueyadenalyegetilijjita9259 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Zemeneshi Yebareki Tebareki bebiz Xeg yebezalish Eyesue Getan ❤❤❤❤💒🎤🎤🎤🙋🙋🙋🙋🎸🎸🎻🎻🎻
@smegniyaze
@smegniyaze 8 ай бұрын
ዘርፌ መዝሙሮችን ስሰማ በእንባ ነው የማዳምጣችው ድግል ማርያም ልቦናሽን ትመልስሽ
@user-cy6ef3ws5j
@user-cy6ef3ws5j 5 жыл бұрын
ዘርፌየ እግዚአብሄር ይርዳሽ በጣም ነዉ እምታሳዝኝኝ
@user-eo2hw4gz8c
@user-eo2hw4gz8c 5 жыл бұрын
እኔ ኮ እሚገርመኝ ኦርቶዶክስ እየሱስን አያመልኩም ያለዉ ማነዉ እግዚአብሄር ልቦናችሁን ይክፈት አሜን
@user-iy3mz1en5c
@user-iy3mz1en5c 5 жыл бұрын
Aaman
@Mn-di5ur
@Mn-di5ur 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ እያለሽ እየሱስ የለም እንዴ ሁላችንም በቤቱ ያፅናን ግን እህቴ ዘርፌ እግዛቤር ወደቀጥተኛው መንገድ ይመልስሽ ወደኦሮቶዶክስ
@only1-way712
@only1-way712 5 жыл бұрын
የእናንተ እየሱስ እውነት ትክክለኛው ለመሆኑ ያጠራጥራል? ምክንያቱም እውነተኛው እየሱስ ብቻውን የሚመለክ ሁልጊዜ ምስጋና ውዳሴ ዝማሬ ለእርሱ ብቻ የሚቀርብለት ነው::የእናንተው ግን ቀናተኛ አይደለም ሰዎች ፃድቃን ወይም ሃዋርያትና መልዓክት ውዳሴ አምልኮት ስግደት የሚጋሩት ነው እናም ቆም ብለህ አስብ::
@yodita5
@yodita5 5 жыл бұрын
እየሱስ እየሱስ ከበዛ ትባረራለህ።
@keftube
@keftube 5 жыл бұрын
አስቸጋሪ ቀንዎን በደስታና በቁም ነገር መቀየር ይፈልጋሉ? የራስዎን ስሜት ሁልጊዜ ማደስ ይፈልጋሉ? ዘላቂ ኑሮዎን ምቹና አስተማማኝ ማድረግ?….እንግዳዉስ ቆንጆ ሀሳቦችን እለት በዕለት የሚያካፍልዎ ቻናል ተከፍቶሎታልና ፎቶዉን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ባለህልመኞችን ይቀላቀሉ..እናመሰግናለን
@ethioyoutubefblive2856
@ethioyoutubefblive2856 5 жыл бұрын
Kkkkkkkj
@olinadhufe4338
@olinadhufe4338 5 жыл бұрын
አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ፥ ይህም በገዛ ዘመኑ ምስክርነቱ ነበረ፤
@user-yf6os7bo3g
@user-yf6os7bo3g 5 жыл бұрын
የመዳናችን ምክንያት ወላዲት አምላክ እናትነሽ ምልጃሽ አይለየን ። እደዘርፌ ከበደ ዘማሪ እምወደው የለኝም ነበር ምናልባት ክብሯን ሠይጣን ቀንቶባት ለዘህ አበቃት ጥላታችን ዲያብሎስ መቸም ስራ ፈትቶ አያቅም .አሁን ተመልሠሽ ወደ ቀደመው ክብርሽ እግዚአብሔር እንደሚያመጣሽ ተስፋ አለኝ እመብርሃን ትድረስልሽ ።።።።
@salamsis2646
@salamsis2646 5 жыл бұрын
ሃይማኖት አያድናልልልልልል ይታደጋልምምም የኔ ቆጆ ተባረኪ እየሱሰ ጌታ ነዉ
@iamfree347
@iamfree347 5 жыл бұрын
የእራኤል ቅዱስ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይባረክ ገና ልጆቹን አንድ በአንድ ያስመልጣቸዋል እስራትን የሚፈታ እግዚአብሔር ነው
@hamdayousef2747
@hamdayousef2747 5 жыл бұрын
ወይዘሮ ቅሌታምዘርፌከበደ
@salamjay8223
@salamjay8223 5 жыл бұрын
Elllllllllllk tabarakiy
@user-hq8vi6uc8d
@user-hq8vi6uc8d 5 жыл бұрын
Zarfuyye yane konjo barchi Egizabher kanchi gara New sewi bizu Lili yichilale kanchi gara yale kalemi yale yibalixale Anchin yemitabiki ayitagnami ayqlefim ka Eyesus wuci hulu kanitu yakantu New !!!!! ye wongeli Aribagna barchlign Tabarekiiii Geta Eyesus yadinale yitadegimale ደግሞም ኢየሱስ እኔ የዓለም ብርሃን ነን የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም : የዮሐንስ ወንጌል : 8 :12 💒💒🙏🙏🍒🍒🍒🍒 💓💓💓🌱🌱🌱🌱🌱🌱
@firehiwotdemenaa2882
@firehiwotdemenaa2882 5 жыл бұрын
❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍
@makdadejene7537
@makdadejene7537 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለእኔ መልካም ነው ። w
@tsagayeayele6323
@tsagayeayele6323 5 жыл бұрын
Dnt about zarfue she is wonderful and she choice the right way.she came from darkinss to light God bless you .it's and more
@tades1067
@tades1067 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነዉ እነዚህ ዉብ ድምፅ ያላቸዉ ዘርፊ ትዝታዉ በጋሻዉን የቀድሞን ሀይማኖታቸዉ ይመልሳቸዉ አሜን
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 2 жыл бұрын
አሜንንንን
@user-sk1qx9vs7y
@user-sk1qx9vs7y 5 жыл бұрын
መናፍቅ ዘረ መናፍቅ ታሳዝናላችሁ እስዋንስ የየዋህነት አምላክ ይመልሳታል
@fikermamo8783
@fikermamo8783 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ መጨርሻየን አሳምርልኝ😭 ለህታችንም ልቦና ስጣት
@alsadmobile4839
@alsadmobile4839 5 жыл бұрын
ጌታየ ጌታየ የሚለኝ መንግስተ ስማያትን አይወርስም
@temesgenhailu2966
@temesgenhailu2966 5 жыл бұрын
ye geta sem yemitera hulu yidenal yemilewns anebehewal
@user-gf1fe6kn4r
@user-gf1fe6kn4r 5 жыл бұрын
Alsad Mobile የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል
@BlackMan-gx3oq
@BlackMan-gx3oq 5 жыл бұрын
@@user-gf1fe6kn4r የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውስጣቸው ግን ነጣቂዋች ተኩላዋች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነብያት ተጠንቀቁ ። ከፍራቸው ታውቁቸዋላቹ ። በእሾህ ወይን ከኩርንችትስ በለስ ይለቀማልን? እንዲሀ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፌሬ ያደርጋል ክፉም ዛፍ ክፉ ፍሬ ያደርጋል ። መልካም ዛፍ ክፉ ማፍራት ወይም ክፉ ዛፍ መልካም ፍሬ ማፍራት አይቻለውም ። መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል።ስለዚህ ከፍሬያቸው ታውቆቸዋላችሁ። በሰማያት ያለውን የአባቴን ፍቃድ የሚያደርግ እንጂ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያት የሚገባ አይደለም። በዚያ ቀን ብዙዎች ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን በስም ግስ አጋንንትን አላውጣንምን ? ይሉኝል የዚያን ግዜ ከቶ አላወቅኃችሁም እናንተ ዓመፀኞች ከእኔ ራቅ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።
@MyLife-vl9yc
@MyLife-vl9yc 5 жыл бұрын
በትክክል
@zaithoonakonjo9038
@zaithoonakonjo9038 5 жыл бұрын
ዋት
@user-se4tm8fm7x
@user-se4tm8fm7x 5 жыл бұрын
በጣም ይሥነባል ኡኡኡኡኡለለ እሕቴ አመብርሐን ደጅዋ ትክፈትልሽ ዘርፍዬ ድምፅሽ ሁሉ ተቀይይረዋል ዘርፍዬ ሥላቺ ሣሥብ እንባዬ መቆጣጠር አልችልም ከዘፈን ይወጣሽ አምላክ አሁንም ወደ እውነተኘው መገድ እመብርሐን ትምራሽ
@edenhaile9839
@edenhaile9839 5 жыл бұрын
እንቺን ያስመለጠ ጌት ክብር ይሁንለት አሜን
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 5 жыл бұрын
ስለሱ እካን ስድብ ምትም ይምጣብኝ ሁሉን እቀበላለው እየሱስ ያድናል መብታ መሰለኝ ዘርፌ ዘመንሽን ጌታ ይባርክ እላለው አይ ኢትዮጵያውያን ዝም ብዬ ሳስባቹ ይገርመኛል እዳው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ ጌታ ይባረክ ኢትዮጵያውያንን ባለመምሰሌ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 5 жыл бұрын
እናንተ ናችሁ ባሁን ስሀት በፍርሀት የተዋጣችሁት ነገ እኛንም ትክደናለች ብላችሁ ለእኛ እረፍት ነው ምክንያቱም ተኩላዋ ናት የውጣችልን ክብር ለስድስት ድንግል ልጀ ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቱስ ይሁን
@ferehiwotwoldehawariat6187
@ferehiwotwoldehawariat6187 5 жыл бұрын
Yayesh Mulatu Hahaha. Lemin ameletech yegeta honech biloma yetenadede endanchina meselochish besidib bemaigeba biligina nigigir yisadebal. Tadia batinadedu zim tilu albeber orthodox tesadabiwoch(not tewahidowoch).
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 5 жыл бұрын
@@ferehiwotwoldehawariat6187 ያው የታወቀ ነው በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ውስጥ መጨፈር ፍፁም የተከለከለ ነው ያማለት ደግሞ ይች ሴትና መስሎቿ ለቅድስት ድንግል ማሪያም ልጂ ለእየሱስ ክርስቶስ መገዛት በቤቱ መኖር ከብዶአቸዋል ምክንያቱም እኛ ቤት ጪፈራ የለም ሰለሄደች እኔም ሆነ መሰሎቸ አይደንቀንም የዘርፊን አመጣጥ በደንብ ጥንቅቄ ስለ ማቅ ድሮም ከእኛጋ አልነበርችም ነገም ከማን እንደምትሆን ያልታውቀላት ወይንም የማታቅ ተኩላ ነች እናም ነገም ከእንንተ የምትፈልገውን ነገር ካግኚች በኃላ ምን ማርጋግጫ አላችሁ ላለ መካዷ እናንተንስ. ስለዚህ አትዘባርቁ እናንተም በርስ ላይ እምነት የላችሁም እና ልይ ምስል ነው
@abanobkb1238
@abanobkb1238 5 жыл бұрын
mihret yewrdelki fetari
@ferehiwotwoldehawariat6187
@ferehiwotwoldehawariat6187 5 жыл бұрын
Yayesh Mulatu Tey enji chifera yelem ende.? All orthodox is zefajn, techi, chefary, new. Zefagjnu lezawim orthodox kalhone kasetu ayishetim. Friday and Saturday chiferana shisha bet Sunday netela tekenanbo church. Enante eko Egziabher yalew church bicha new yemimesilachihu. Sile Zerfe silalshiw yehiwot guday eko new enji yedirijit guday aydelem Getan Eyesusin getawan yiza minim atihonim. Anchi kifuwan lemayet betam yeguwagash timesiyalesh. ? Yamenechiw Getawa gin kesuwa gar new. Degimom tseliyilat kewededishat?
@t.ajesus9613
@t.ajesus9613 5 жыл бұрын
ይጨምርብሽ ጌታን መገልገል መተደል ነው
@ደሴ
@ደሴ 3 жыл бұрын
አሜ
@user-zg4vv5gw7b
@user-zg4vv5gw7b 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የሄ መዚሙሪ ሲሲማ አንጀትየ አልቻለም አዚጋቤሔሪ አምላኪ ወደ ልቦናሺ ይመልሺሺ
@Heni609
@Heni609 2 жыл бұрын
ወደ ቀደመ የዝሙት ህይወት ነው የተመለሰችው። #በእግዚአብሔር የታመነ በቀጥተኛዋ መንገድ በኦርቶዶክስ ያመነ ሁሌም መንፈሱ ሀሴት ትሞላለች። መንገዳቸውን ወደ ዝሙት ያደርጉ ይሰናከላሉ።
@sentayapubliccell413
@sentayapubliccell413 5 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ሳትሞት የሂወት ታሪኳ መድአንያለም ይመልስሽ
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hawihawi8698
@hawihawi8698 5 жыл бұрын
Ene Ene yaslchagn aqaxari becha new
@KuwaitKuwait-zt7qs
@KuwaitKuwait-zt7qs 5 жыл бұрын
Amen
@bazealxe4499
@bazealxe4499 5 жыл бұрын
አሜን አሜን
@ajaibeseid6264
@ajaibeseid6264 5 жыл бұрын
Wede zelealem hiwot newu yemetachiw geta yimesgen
@ethiolove2490
@ethiolove2490 5 жыл бұрын
ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም እህቴ ልቦናሽን ይመልስልሽ
@ferehiwotwoldehawariat6187
@ferehiwotwoldehawariat6187 5 жыл бұрын
Ethio Love Alemuma be Kiristos Eyesus dinuwal. Dingil Mariyam kalamaledech alem aydinim malet eko, Geta Eyesus bemeskel yeseraw Sira minim new malet new. Ersu eko bedemu wajitonal. Beersu yamene yezelalem Hiwot endinorew enji endaytefa yilal eko.
@user-dk4cv6ys6c
@user-dk4cv6ys6c 5 жыл бұрын
የዘርፌ ነዉ ወይ የሚገርማችሁ ብታምኑም ባታምኑም በቅርብ በጣም በቅርብ ፖትርያርኩና ብዙ ጳጳሳት ጌታን ተቀብለዉ በአደባባይ እየሱስ ጌታ ነዉ ሲሉ እየሱስ አማላጃችን ነዉ ብለዉ ሲሰብኩ ትሰማላችሁ!!!
@meskeremhaile4685
@meskeremhaile4685 5 жыл бұрын
ካካካካካካ ይህማ የታክሲ ውስጥ ጥቅስ ነው መጽሐፉ ቅዱስ ውስጥ የሌለው
@olinadhufe4338
@olinadhufe4338 5 жыл бұрын
አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ፥ ይህም በገዛ ዘመኑ ምስክርነቱ ነበረ፤
@asas6150
@asas6150 5 жыл бұрын
Amen amen amen lbonawan timelisew.
@abinezerabinezer1595
@abinezerabinezer1595 5 жыл бұрын
እዉነት ያናግርህ በሷምክንያት ክፉዉ ከነልጆች ረበሸን ስልካችንን መክፈት እስክንጠላ አሁን እዉነት ወጣ እናመሰግናለን እዉነት ለዘላለም ይምራችሁ
@quhabayquhabay3114
@quhabayquhabay3114 5 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ልቦና እስጥሽ ዘረፌ
@user-dj8yr7zm9t
@user-dj8yr7zm9t 2 жыл бұрын
አሜን
@mihretdubai8322
@mihretdubai8322 5 жыл бұрын
እንደዚህ ከተመሳቀለ ህይወት እግዚአብሔ ይሰውረን ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም
@user-fh9mt1od7h
@user-fh9mt1od7h 5 жыл бұрын
ነፍስ ይማር የሂወት ታሪክ የተነገረለት የሞተ ሰው ነው ነፍስ ይማር
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 5 жыл бұрын
የብስ ይማራቸው 3 ሰወች ይገርማል
@ayy7110
@ayy7110 5 жыл бұрын
የሚገርመዉእነምያችንየህይወትታሪክአይችመፈሳዊልሆንልቤዉልቅብሎነበር፡ባገኝሽእስኳሁንተኮትኩቸገደልገብቸነበር፡እመቤቴአወጣችኝፈጣሪወደቤቱይመልስሽምንእላለዉበጣምነዉያዘንኩት
@user-mi1tu9xf2u
@user-mi1tu9xf2u 5 жыл бұрын
ኣሜን ክክክክ
@muhammdhadu1956
@muhammdhadu1956 5 жыл бұрын
እባክ ህ አምላኬ የነዚህን ሀለት ፬ዎች ልብ መልሥልን ያደረባቸውን ርኩሥ መንፈሥ በሀይልህ አጥፋላቸው ሥለእናትህ ሥለ ኪደነ ምህረት ብለህ የይቅርታ ልብ ሥጣቸው
@tube3397
@tube3397 5 жыл бұрын
በእውነት በዘርፊና በትዝታ ከእኔ ሀፅያት ይልቅ ለእነሱ ሁሌም አለቅሳለሁ እውነት ዘርፊ 2001 አ ም ጎንደር መጥተሽ መዳሀኒያለም ቤተክርስትያን ሙሉ ሌሊቱን በዝማሬ ነበር ያደርሽው ስለ እውነት የቅናት መንፈስ አድሮብኝ ትምህርት ቤት መሄዴን ትቼ ቤቴን ዘግቼ ነበር ሳለቅስ ምውል የነበር ምናለ ለእሷ የስጠውን ጥበብ ለእኔም ቢስጠኝ ብዬ እባክሽ ተመለሽልን እና ያን ጣፋጭ ውብ ዝማሬ ድምፅሽን መግቢን እባክሽ ስውድሽ እኖራለሁ እህትሽ ከጎንደር
@user-tp6up4dr9b
@user-tp6up4dr9b 5 жыл бұрын
ዘርፍዬ እንኳን ጌታ እርዳታ እግዚአብሔር እንዳንች አይነቶችን ያብዛልን ይገርማል ፊልምሺን አይቼው በጣም ገርመኝ ማለት መጀመሪያ ዘፍኝ ከዛ ዘማሪ ዋው ጌታ ድንቅ ነው ተባርኪ እንውድሻለን
@tesfayetesfu2374
@tesfayetesfu2374 5 жыл бұрын
አአ ዘፋኝ ብቻ ሳትሆን ሽርሙጥና ነበር የምትሰራው ሙሉ ታሪኳን እሱም እሷም አያቁትም ከነ ቪዲዮው ልልክልሽ እችላለው ገንዘብ በፊት ትወድ ነበር አሁንም ትወዳለች እመኚኝ መንዙማ በቅርብ ትለቃለች
@user-tp6up4dr9b
@user-tp6up4dr9b 5 жыл бұрын
@@tesfayetesfu2374 አያገባችሁም እኔም አልፍልግ ሙሊውን ፊልም እኔ እምፍልገው እንኳን ወደ ጌታ ቤት መምጣቷን ነው እሽ የራሳችሁን ማንነት ደብቃችሁ የስው ጉድ ለማውጣት አትሩጡ እሽ ኢየሱስ ጌታ ነው በክርስቶስ ያመነ ካሁን ፊት ምንም ብትሆን ግን ክርስቶስ ለሷ ሲል ደሙን አፍስሷል ስለዚህ ከሃጽያቷ ነጽታለች የኛ ጌታ ከስማያት ስማይ የወርደው እኩ ለሃጽያተኞች ነው እንጅ ለጻድቃን አይደለም እሽ ተባርክ
@tesfayetesfu2374
@tesfayetesfu2374 5 жыл бұрын
@@user-tp6up4dr9b የትኛው ኢየሱስ አየሽ ስትፅፊ እንኳን አትችይበትም የጥልቁ እናንተ የምታመልኩት የጨለማው ገዢ (ኢየሱስ)እኛ የምናመልከው (እየሱስ )ልብ ብለሽ እይው በነገርሽ ላይ ኢትዮጰያን ማጥፋት ከሚፈልጉ አንዱ ሉተራውያን ናቸው ምንም ማረግ አይቻል ኦርቶዶክስ መቼም አትጠፋም መቼም ምክንያቱም በድንግል ልጅ ደም በክርስቶስ የተመሰረተች ነች አለቱ ላይ እንጂ የናንተ ዳንኪራ እረጋጮች ሉተራውያን ብዙ ሞክረዋል አልቻሉም አስመሳዩች
@user-tp6up4dr9b
@user-tp6up4dr9b 5 жыл бұрын
@@tesfayetesfu2374 ስማ ምንም አልህ ምንም እየሱስ ክርስቶስ ያድናል እኔ የማመልከው ጌታ ከሁሉ ይበልጣል እሽ አንተና መስሎችህ ናችሁ እንጂ የጥልቁን ስይጣንን እምታመልኩ እሽ ባታውቅ ነው እጂ የኔ ኢየሱስ ክርስቶስ ሁሉ እሚንበርከክለት ነው እሽ ስማ እኛ እንደናተ የተርት ተርት ትምህርት አንማርም ንጥር ያለውን የእግዚአብሔርን ቃል እንጂ እናተ ግን የጌታን ምስጋናውን ክብሩን እንኳን ለጣኦት የስጣችሁ ደፍሮች ናችሁ ። ታያለህ ደሞ ኦክቶዶክስ እንደምትታደስ እሽ እናተ ሳትሆኑ እግዚአብሔር ባዲስ ያድሳታል ።ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው አሜን ።ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጂ ያድናል ።
@tesfayetesfu2374
@tesfayetesfu2374 5 жыл бұрын
@@user-tp6up4dr9b እውነት አያድንም በፍፁም ሳር የሚያስግጥ እርቃን እሚያስጨፍር ወንድ ለወንድ ሴት ለሴት የሚያጋባ የጨለማውጌታ አረ በፍፁም አያድንም እነ ሉተር ሰው ሲገብሩለት የነበረው አረ አያድንም በፍፁም ስሚ እኛ የምናመልከው በአፍ አይደለልም በተግባር ነው እናንተ የጨለማው ብሎ መጥራት ብቻ ነው የቀራቹ እሱን ደሞ በቅርቡ ታይዋለሽ ጨፍናቹ ጨለማ እያያቹ ትፀልያላቹ አሁን ምእራባውያን የጨለማው ንጉስ እያሉ በገሀይ እያመለኩ ነው ነገ እኛጋ ይመጣል ይሄ ደሞ ግድ ነው የትንቢቱ ፍፃሜ ስለሆነ ተኩላዎቹ መልካቸውን ስለሚቀያይሩ አሁን ግዜው ነው ይህ ደሞ አይገርምም
@mebrahtubahru1216
@mebrahtubahru1216 5 жыл бұрын
ምርጥ ዉሳኔ ጌታን መከተል ጌታ ኣብዝቶ ዪባርክሽ።እንወዲሻለን
@temesgenhailu2966
@temesgenhailu2966 5 жыл бұрын
YES THE MOST GREATEST FROM ALL ZEREFE HAS GOT ETERNAL LIFE SHE HAS ESCAPED FROM THAT THE GREATEST LIAR SATAN. HALE LU...YA !
@vasileiosdelaportas2142
@vasileiosdelaportas2142 5 жыл бұрын
Wushetachehun manem yawkal .lemayawkush tategne ale .setboreku tekermuna mesheshegya christ newe werdetachehun atasayun
@user-tr2yz2rx1c
@user-tr2yz2rx1c 5 жыл бұрын
እመብርሃን የአለም የመድሃኒት እናት የሆነችው ልቦናችሁን ትመልሥላችሁ በጣምነው የሚያሣዝነው
@turuneshabate8769
@turuneshabate8769 4 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeen
@halimayu6768
@halimayu6768 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣት
@netzahailu3127
@netzahailu3127 5 жыл бұрын
እመብርሀን ከነልጇ መልካሙን መገድ ትምራሽ
@temesgenhailu2966
@temesgenhailu2966 5 жыл бұрын
BEGET MADAN WEST MANEM YELEM+++MARRY NOT+ENGELS NOT+MAN&WOMEN NOT+++JESUS ALONE THE WORLD SAVIOR+++READ NEW TESTAMENT VS OLD TESTAMENT-----I AM PRAING FOR YOU TO GET THE REAL WAY ++
@olinadhufe4338
@olinadhufe4338 5 жыл бұрын
1 ጥሞ 2፡5 አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ፥ ይህም በገዛ ዘመኑ ምስክርነቱ ነበረ፤
@user-pi7ts9zm5b
@user-pi7ts9zm5b 3 жыл бұрын
ከና ልጆ ትያለሽ እንዴ? አራ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻዉ ጌታ ነዉ ብቻዉን ያድናል።ማንንም ከኢየሱስ ጋራ አታያይዙ
@user-lo5wg9nn6g
@user-lo5wg9nn6g 5 жыл бұрын
ዘርፌ ነፍስ ይማር
@user-wy7jl6ij6l
@user-wy7jl6ij6l 5 ай бұрын
አቤቱ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ድንግል ማርያም እናቴ ካንቺ ተለይቼ መኖርን እፈራለሁ 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigisttekalign7863
@tigisttekalign7863 5 жыл бұрын
ያደቆነ ሰይጣን ሳያቀስ አይለቅም አሉ በዘፈን የጀመራት በትልቁ የጭፈራ አዳራሽ ዳግም አገኛት ንፍስ ይማር አይዞሽ ጠብቂ በቅርብ ቀን በሰንሰለት ታስረሽ ፀበል እንደማገኝሽ 100ፐርሰንት እርግጠኛ ነኝ ያኔ ደግሞ ምን ትይ ይሁን ከናይጄሪያው ፓስተር ለመውለድ ብለሽ ያሳዝናል ለማንኛውም ፀበል ስትገቢ እሰማለሁ
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 5 жыл бұрын
አንድ ቀን እግዚአብሔር ይመልሳታል ማን ያውቃል!!!
@ferehiwotwoldehawariat6187
@ferehiwotwoldehawariat6187 5 жыл бұрын
maranata yohannes. Wodet new yemitimelesew? Wodeenante? KEyesus Kiristos wuchi teret teret bado new. Beza lay fikir yelelachihu tesadabiwoch, lezawim andandochahchihu bemaigeba sidib sewin yemitakenanibu. Egziabherin yemiyawik sew beliju BeEyesus yamene linagerew yemaigeba nigigir yemitinageru nachihu. Manim behaymanot binor erasun yimermir malet yihe new.
@jesuslovesme8781
@jesuslovesme8781 5 жыл бұрын
ወዴት ነው ምትመለሰው😁 ከኢየሱስ ውጪ ሌላው ከንቱ ነው
@temesgenhailu2966
@temesgenhailu2966 5 жыл бұрын
never back to darkness really u will come to God through marry's son Jesus. Maranata malet eko Geta hoy tolo na malet nw so Geta lanchi tolo yimetaleshal.አንድ ቀን እግዚአብሔር ይመልሳታል?? temelesech eko eswa degmo wede eser bet alemelesem belalech===maranata Ye getan sem yemitera nw yemidenew.
@aynalemwondemu3973
@aynalemwondemu3973 5 жыл бұрын
አረ አይመልሳት ኦርቶዶክስ ባጣ ቆይኝ አይደለችም ቤ ተክርስቲያናችንን ያረክሳሉ
@user-bk2qu3eg5x
@user-bk2qu3eg5x 5 жыл бұрын
maranata yohannes ወደማን?ከክርስቶስ የሚበልጥ ሌላ እውነኛ አምላክ አለ ወይ እኛስ ያለን ህይወት እንጂሃይማኖት አይደለም።
@hanahayilu5173
@hanahayilu5173 5 жыл бұрын
የሚሳዝናው ነገር ንሰሀ ገብታ እራሶን ወደሀጣት ተመልሳ መግባቶ።እግዚአብሔር ዳግም።ልብ ይስጣት ክርስትናን።አበላሸች
@davidwainaina3899
@davidwainaina3899 2 жыл бұрын
I'm from Kenya I love worshipping with my brother and sisters from Ethiopia Eritrea Chinese India and more world 🌍 wide Amen Amen Amen Amen Amen Jesus Christ
@teklewoldtegafaw9117
@teklewoldtegafaw9117 5 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ ሃይማኖቴን ከመሸጥ አድነኝ አውቄ ከማጠፋ ሣላጠፋ ግደለኝ ሃይማኖት እንደ ፖለቲካ ፓርቲ በገንዘብ ንግድ ሆነ ዘርፌ ተሸጠች ማን ሸጣት እራሰዋ
@hiyabmulugeta7676
@hiyabmulugeta7676 4 жыл бұрын
Eski atfred
@rahmahrahmah6443
@rahmahrahmah6443 4 жыл бұрын
ይቅርታ ወንድሜ አቼኩል ገናነህ እሷም ገዝታው እንዳይመስልህ ፈርዶባት ነው አትፍረድ ይፈረድብሀል
@serkaabera9947
@serkaabera9947 5 жыл бұрын
እሱ ልብ ይስጣችሁ እውነት በጋሻው፣ትዝታው ዘርፌ ሁላችሁ እመብርሃን በምልጃዋ ትድርስላችሁ 😭😭
@winnerwomen3205
@winnerwomen3205 5 жыл бұрын
ሮሜ ምእራፍ 8 ቁጥር 34 መጽሀፍ ቅዱስ አጠገብሽ ካለ አሁኑኑ አንብቢው ስለ ሰው ልጆች የሚማልደው በመስቀል ላይ የሞተው ሞትን ድል አድርጎ በሶስተኛው ቀን የተነሳው ክርስቶስ እየሱስ መሆኑን በግልጽ አስቀምጦታል ። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከሰማይ የተሰጣትን ሚሽን ጨርሳ አልፋለች። ያለስራው አታድክሟት።
@zaratube608
@zaratube608 5 жыл бұрын
አሁን ወደ እውነት ሙተዋል
@nigistbogale9113
@nigistbogale9113 5 жыл бұрын
Leb yests Egezybher
@enyishzewudu3625
@enyishzewudu3625 5 жыл бұрын
ትልቅ ውርደት በእግዚአብሔር ስም ምን ትመስላለች
@olinadhufe4338
@olinadhufe4338 5 жыл бұрын
አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ፥ ይህም በገዛ ዘመኑ ምስክርነቱ ነበረ፤
@ashrafmanu1521
@ashrafmanu1521 5 жыл бұрын
ወይ ዘርፌ ዝማሬ ስትዘምሬ የሚያምርብሽ የኦቶዶክስን እንጅ የምናፍቅን ስትዘምሬ ያስጠላብሻል ልብ ይስጥሽ
@MariamMariam-tn9vc
@MariamMariam-tn9vc 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ
@etsegenetdessale5577
@etsegenetdessale5577 5 жыл бұрын
ምን ያክል የተመረጥኩ ነኝ #ኦርቶዶክስ ያደረገኝ አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏
@makiyeenatuw4818
@makiyeenatuw4818 5 жыл бұрын
Tsi
@temesgenhailu2966
@temesgenhailu2966 5 жыл бұрын
eseg hayimanot geday nw so please i am praying to know the eternal life way that is Jesus.Jesus is the truth +life and the way that to reach GOD. With out Jesus u will never get eternal life so ye medan ken zare nwena come to Jesus AND LOVE MARRY IF U WANT TO GET ME USE IT THIS 0913343645
@yehonsmola4829
@yehonsmola4829 5 жыл бұрын
ካለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም ይህም ይታወቃን እግዚአብሔር አምላክ በኦርቶዶክስ ስለመረጠኝ አመልከዋለሁ
@yeabsrawubishet6219
@yeabsrawubishet6219 5 жыл бұрын
etsegenet dessale amen
@user-ck3vt6ir4k
@user-ck3vt6ir4k 5 жыл бұрын
That is true AMEN
@adananchyegetalijeamenadan5396
@adananchyegetalijeamenadan5396 5 жыл бұрын
wow wow Amen Amen Elelelelelelel Haleluyaaa Amen kiber misegana lageta laysus yihuni Amen geta yibrakilsh saga yicamerlshi Babizu Tabarki Amen
@user-wn9ur8tt6z
@user-wn9ur8tt6z 5 жыл бұрын
በጣም ነው የምታሳዝንኝ ምክንያቱም ሃይማኖት አንዲት ናት በየጊዜ እንደ እቤት እቃ የምንቀያይረው አይደለም ነገ ደግሞ ወዴትኛ እምነት እንደምተሄድ አናውቅም እግዚአብሔር ከጥልቁ እጥቷት ነበረ ዛሬ ደግም ለአጋንት እራሷን አሳልፋ ሰጥታለች እናም እውነተኛውና ዘለዓለማዊውን የጌቶችን የነገሥታት ንጉስ የአማልእክትን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እንዲመልሳት እንላለን
@user-ff7nr4tj4m
@user-ff7nr4tj4m 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አስታዋሽ ልቦና ይስጠን
@adachbijika2607
@adachbijika2607 5 жыл бұрын
አሜን ንንንንንን አሜንንንንን ዘርፌ ተባረክ የኢየሱስ ጌታ ነዉ አሜንንንን ትዜ ተባረኩ
@jesuslovesme8781
@jesuslovesme8781 5 жыл бұрын
ኢየሱስ ብቻ ያድናል: ማርያም ጳውሎ እነ ጴጥሮስ ሌሎቹም ኢየሱስ በፍቃዱ መቶ ባይሰቀል አይድኑም ነበር: ክብር ላዳነን ኢየሱስ 💓
@user-kb4dn8zd7i
@user-kb4dn8zd7i 5 жыл бұрын
ኧረ እባካችሁ ነብስ ይማር አትበሉ እግዚአብሔ ይወቀዉ የወጡበት መንገድ ባይሆን መጸለይ ነዉ ሳያቸዉ በጣም አዘንኩ በጋሻዉ አጥንት ሰርስሮ በሚገባዉ ስብከቱ የዛሬ አያርገዉና አዳምጬ አልጠግበዉም ነበር ትዝታዉም እንደዛ በጣም ያማል አንድ ያርገን ፈጣሪ ወደ ቤታቸዉ ይመልሳቸዉ እንወዳቸዋለን
@kedestmasreshahalie7619
@kedestmasreshahalie7619 5 жыл бұрын
አሁንም ድግል ማርያም ልቦናሽን ትመልሠው ዘርፌ
@mailmail8436
@mailmail8436 5 жыл бұрын
ነፍሰ ይማር
@mesilove5177
@mesilove5177 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን እልልልልልልልልል ተባረክ
@user-vr5fy6uh3k
@user-vr5fy6uh3k 5 жыл бұрын
ኣየ ዘርፌ ፈጣሪ ይርዳሽ በጣም ነው ያዘንኩት ከብርሃን ወደ ጨለማ ሁላቹም ትዝታው በጋሻው በጣም ኣዝና ናለው ፈጣሪ የልድያ ልብ አንደከፈተ ልባቹ ይክፈት
@tigesttefera5922
@tigesttefera5922 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻየን አስምርልኝ ነብስ ይማር ዘርፌ
@ደሴ
@ደሴ 5 жыл бұрын
አረ ሕዝብ ሆይ ተመለስ ጌታን እኮ ነዉ ምተመልከዉ መቼ ሰጠንን አመለከች
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 5 жыл бұрын
ፓራሜራ ግን ምርጥ መልክት ያለው ድራማ ነው እየሱስ አዳኝ ነው እሱ ብቻውን በቂ ነው
@sandraethoipia6466
@sandraethoipia6466 4 жыл бұрын
👎👎👎👎👎👎👎👎
@abebechsrgawie4873
@abebechsrgawie4873 5 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ልቦነዋን ትመልስልን የውነት በጣም ያሳዝናል
@user-mx7jm5ii2w
@user-mx7jm5ii2w 5 жыл бұрын
በእውነት የሰዚናል የጌታዬ እናት ከድሽ😢😢😢
@tareagapechannel38
@tareagapechannel38 5 жыл бұрын
ዘርፌ የክርስቶስ ጀግና ተባረኪ !
@sabaabebe6863
@sabaabebe6863 5 жыл бұрын
Gegna zerfe
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ዘርፌ ጌታ ለክብሩ ለይቶሻል ፀጋውን ያብዛልሽ 😘❤❤
@kimwengi1542
@kimwengi1542 2 жыл бұрын
Omg tizita,zerefe and Begashaw wow be blessed u guys esey des new yalegh betam wedee geta selmetachihu😘😘😘😘😘
@kokikoki4229
@kokikoki4229 5 жыл бұрын
ኦኦኦ ድንግለይ ማርያም ናብ ፉቁር ወድኪ ኢየሱስ ክርስቶስ ለምንኪ ሰላም ናይ ተዋህዶ ኦርቶዶኩስ ኣብዝሕልና ።
@deborakonjo8901
@deborakonjo8901 5 жыл бұрын
Egzabare yebarkate kesole Amlthe Gata yemsegne
@keftube
@keftube 5 жыл бұрын
አስቸጋሪ ቀንዎን በደስታና በቁም ነገር መቀየር ይፈልጋሉ? የራስዎን ስሜት ሁልጊዜ ማደስ ይፈልጋሉ? ዘላቂ ኑሮዎን ምቹና አስተማማኝ ማድረግ?….እንግዳዉስ ቆንጆ ሀሳቦችን እለት በዕለት የሚያካፍልዎ ቻናል ተከፍቶሎታልና ፎቶዉን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ባለህልመኞችን ይቀላቀሉ..እናመሰግናለን
@christiantube2195
@christiantube2195 5 жыл бұрын
Debora Berhanhiwot dedeb seolima enante nachihu yeseyitan kurachoch ortodox yeabatochachin yetinit yetewat hayimanotachin nat
@edenhaile9839
@edenhaile9839 5 жыл бұрын
እውነትም መንገድም ህይወትም እየሱስ ነው
@yeshevgzewed5794
@yeshevgzewed5794 2 жыл бұрын
ምነው ዘርፌ ህይወት ተዘባረቀብሽ ነገ ደግሞ ወደ ማንኛው ሀይማኖት ትሄጄ ይሆን
@henatube7912
@henatube7912 5 жыл бұрын
የሰላም ያርግልሽ ልቦና ይስጥሽ እህት አሀም
@hanahana4519
@hanahana4519 4 жыл бұрын
እሴይ እሴይ ሴጣን ገራ ይገባው ዘርፌ እንኳን ከድቅድቅ ጨለመ ወደ ምደነቅ ብርሃን በስላም መጠሽ መደ በመንእና በምንም የለም ኢየሱሰ ያድናል ይታደጋል አሜን አሜን👆🖐🙇🙅🙅🙅👍👍👍
@samirawetloves6053
@samirawetloves6053 5 жыл бұрын
ማርያምን ከምር ነው ያለቀስኩት በጣም ነው ያዘንኩት በናትሽ ረጋ ብለሽ አስብ እና ወደ ቀልብሽ ተመለሽ አምላክየ ሆይ ዲረስላት😢😢
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
በኦርቶዶክስ በቤተክርስቲያን አባቶች ድካም አቅርበው ያለመወያየት በማህበረ ቅዱሳን ተብዬ ዘመድኩን የመሳሰሉት ስጋ ለበስ ሴረኞች ተገፍተሽ ተገፍተሽ ለዚህ አብቅተውሻል ግን ደስታቸው ምን ይሆን ? በጣም የምትቆጭኝ ብዙ ማገልገል የምትችል እህታችን ነሽ ስላንቺ ሁሌም አሁንም እጸልያለው ብትመለሽ አብረን ጌታን ብታመልኪው ደስ ይለኝ ነበር
@user-gf1fe6kn4r
@user-gf1fe6kn4r 5 жыл бұрын
Salame Biru አሁንም ጌታን እያመለከች ነው ፡፡
@lenas.m5209
@lenas.m5209 5 жыл бұрын
ትክክል የአባቶች ጥፋት ነው አሉ የተባሉ ሰባኪና ዘማሪ ኦርቶዶክ ገፍታ ነው ያወጣቻቸው እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ
@MekdelawitdebebeMekdelawitdebe
@MekdelawitdebebeMekdelawitdebe 5 жыл бұрын
Enam betam tikikil new elalew beteley zemedikun yembalew betam metfo sew new zerfa dingil mariyam lebonashen timelesew
@bobcelliliil6771
@bobcelliliil6771 5 жыл бұрын
Yene,konjjo,salaminsin,yibizaa
@oneseedoneplnet4991
@oneseedoneplnet4991 5 жыл бұрын
ክርስቲያን ሲገፋ ይጠብቃል እንጂ አይፈነገልም ከገፏትም እነርሱ ነበሩ ትክክለኞች ማለት ነው ቀድመው አውቀዋታላ ተዋህዶ በሁለተናው ይታወቃል፡፡
@mamelove1845
@mamelove1845 5 жыл бұрын
ጉድ እነዚህ ሰዎች የሙስሊሙን ኡማ ብቻ አይደለም ማጥመም የተያያዙት ያረብ ሀቲማየን አሳምርልኝ
@user-hl8bj8dl4y
@user-hl8bj8dl4y 5 жыл бұрын
ዋንጌል አረባና ዛርፈ ጌታ ይባረክሽ
@nuhme3637
@nuhme3637 5 жыл бұрын
መንፈሰ ቅዱሰ አገዘኝ ኢሂ መዝሙር ስወደው ተባረኪ ያመንሸው ክረስቶስ ይረዳሸ
@week7906
@week7906 5 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የምወደው ብቻ ፈጣሪ ልቦነዋን ይምለስልትላት
@k.s5286
@k.s5286 5 жыл бұрын
መዳን በሌላ በኩል የለም በክርስቶስ ብቻ ነው።ሰው የፈለገውን መምረጥ ይችላል መሳደብ ከሴጣን ነው። በሀውን ጌዜ ለራስህ ሀጤሀት ንስሐ መግባት ነው።
@user-sf4mw7cn5v
@user-sf4mw7cn5v 5 жыл бұрын
ጌታ ጌታ የሚለኝ ሑሉ መኔግሥተ ሠማያት አይወርስም ብሏል እየሡሥ ክርስቶሥ
@alahhaakhv1178
@alahhaakhv1178 Жыл бұрын
አሜን እየሱስ ጌታ ነዉ ❤❤❤
@user-rl7wh1ue9h
@user-rl7wh1ue9h 5 жыл бұрын
ዘረፈዬ ኢየሱሰን መርጣለች እሳይ እሳይ ክብር ለጌታ ይሁን አምልጠሻል ዛርፈዬ
@netsiyemklewa9248
@netsiyemklewa9248 5 жыл бұрын
እነጃ ምን እዲምልሽ ኣላውቅም ግን ከልቤ ነው ያዘንኩት ካቺ የማጠበቅ ነገር። ግን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን ብለን መናስብ ሰጣን እደሚፈትነን ደሞ እያዎቅንነው ግን በእምነታችን ከፀናን እሄ የተረገጠ ሰጣን እናሸንፈዋለን ዎደ መናፍቃን ምትገቡ ሰወች ተጠንቀቁ ለኣሁኑ ሊያስደስታቹ ይችላል ግነ ለዘልአለም ስቃይ ነው ሚሆንባቹ ቅድስቲ ድንግል ማርያም በኣማላጅነትዎ ከክፉው ትጠብቀን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ።🙏
@temesgenhailu2966
@temesgenhailu2966 5 жыл бұрын
Geta yibarksh ቅድስቲ ድንግል ማርያም በኣማላጅነት? please semtesh sayihon read bible to know about marry.she is lord's mother unless otherwise please don't give to her unrelevant position
@temesgenhailu2966
@temesgenhailu2966 5 жыл бұрын
ድስቲ ድንግል ማርያም በኣማላጅነትዎ ከክፉው ትጠብቀን my sister never marry atamaledem yene zebenen lesson teketelachu endattefu &while why you all are be an insult-er? marry eko Jesusn Getaye nw yemetlew +++plese ahun ene JESUS IS LORD & JESUS IS YOUR AND MY SAVIOUR SEL +++Say AMEN! Because Jesus is lord.He is GOD's Son and if u not believe in Jesus name you will never be God's Son to get this truth please read Gospel John+++degmo ke netsi gar enji kanchi gar never exchanged any ideas
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 51 МЛН
ESAN TV የከፋው እየመጣ ነው | Thu 15 Aug 2024
59:09
New Song Zemarit Zerfie Kebede 2013   Qen Yasgonebsal Egziabher yanesal
9:40
Zerfie Kebede ዘርፌ ከበደ
Рет қаралды 397 М.
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН