Пікірлер
@joylyrics589
@joylyrics589 3 күн бұрын
እግዚአብሔር የማቱሳላን አድሜ ይስጥህ ጌታ።
@Nanikidane
@Nanikidane 4 күн бұрын
I cried, laughed and praised God andelaye ♥️🥹 the kids are so cute 😢
@elmajiraayesus7007
@elmajiraayesus7007 5 күн бұрын
❤❤❤❤
@TinaTaddessa
@TinaTaddessa 6 күн бұрын
የማይጠገቡ መዝሙሮችህ ሁሌም አዲስ ነው አልጠግበውም ተባረክልን
@JalaleWakjira
@JalaleWakjira 6 күн бұрын
yetebarek beteseb new zemenachu yibarak ye asifaw mezimur yesewn hiwoot yilewixal inee tetsinaniche betalew
@yodittesfu1060
@yodittesfu1060 7 күн бұрын
Stay blessed all with your family❤
@birhanu5893
@birhanu5893 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@birhanu5893
@birhanu5893 7 күн бұрын
@birhanu5893
@birhanu5893 7 күн бұрын
አስፍሽዬበጠምእወድሃላሁየቆምኩትበማዝሙሮችነው።ወንጌላዊብርሃኑኦልሳ
@berhanetefera7943
@berhanetefera7943 8 күн бұрын
አንቺ ቃለ መጠይቅ የምታደርጊ ሴት አሳሳቅሽ በጣም ኦቨር አክት ( ታሽካኪያለሽ) ክርስቲያኖችን ስትጠይቂ ረጋ በይጆሮ የሚያደነቁር ሳቅ አያስፈልግም
@solomonssebero9889
@solomonssebero9889 8 күн бұрын
Enquan Getta Redeh ASFISHA! Abren GORRA Aresenal…GOD IS GOOD ALL THE TIMES!!!
@MekdesSime-db9ye
@MekdesSime-db9ye 8 күн бұрын
Ayilaychew wadaje eyesus
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 13 күн бұрын
Gta ybrksh. Yeni kongo. Dnk. Sewu. New aese❤❤❤
@TiziteLave
@TiziteLave 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@EYOBAMESHE
@EYOBAMESHE 14 күн бұрын
Paster Tito geta zemenihn hulu yibarklih melkam sewu neh.
@AddisWamisho
@AddisWamisho 14 күн бұрын
ዋ ማሴኦና ዮሲ
@user-cg4sd4wr7s
@user-cg4sd4wr7s 15 күн бұрын
ተባረኩ እናመሰግናለን❤❤❤
@abrehamtenkir8073
@abrehamtenkir8073 15 күн бұрын
ጎበዝ ጠያቂ ነሽ ተባረኪ
@user-lf5oc2wu4k
@user-lf5oc2wu4k 15 күн бұрын
እናንተ ስንት ስንት ነበራችው የማያልቀውን ወንጌል አትሰብኩም እንዴ።
@alemitu9841
@alemitu9841 15 күн бұрын
ጴንጤ ሲመቸው በምርጥ ቪዲዮ መገለጥ ይወዳል የትናንቱን ትናንት አልፏል ማለቱ ይሆን
@user-cg4sd4wr7s
@user-cg4sd4wr7s 15 күн бұрын
ጌታ ይባርክ ውንድሜ
@AffectionateBuoy-sm4hl
@AffectionateBuoy-sm4hl 15 күн бұрын
Gazetegana ehetachenem des seti zemenesh yibarek👏👏👏👏👏👏
@AffectionateBuoy-sm4hl
@AffectionateBuoy-sm4hl 15 күн бұрын
Yayachew hulu yibarekebacheh🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💕💕💕💕💕💕
@AffectionateBuoy-sm4hl
@AffectionateBuoy-sm4hl 15 күн бұрын
Migermu lejoch zemenacheh yibarek geta ke zih kefu zemen yitebekacheh kasebacheh yadersacheh!!
@AffectionateBuoy-sm4hl
@AffectionateBuoy-sm4hl 15 күн бұрын
Mezmurochu bisemu bisemu yemaitegebu kene ye demsu leza ena kana ga ke kefu geta le balebetehena le lejocheh yitebekeh des yemetelu beteseboch÷🎉🎉🎉🎉🎉💕💕💕💕💕💕💕
@AffectionateBuoy-sm4hl
@AffectionateBuoy-sm4hl 15 күн бұрын
Lekan geta ena ene bezih mezmure bekule eyeteeaweken neber migerm agelalese des sil!!!!!👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹
@birukwolde7850
@birukwolde7850 16 күн бұрын
Yihe yene hiwot new I hope 1 qen enem wexalew😢
@barakatbarakat735
@barakatbarakat735 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@berhanemesfin7908
@berhanemesfin7908 18 күн бұрын
እንዲህ ያለ ነገር አልገምትም ነበር አቤቱ መሐረነ ክርስቶስ። ክርስቲያኖች ሁሉ ይህንን መስማት አለባቸው።
@berhanemesfin7908
@berhanemesfin7908 18 күн бұрын
በጣም ጥሩ ነው መናገሩ። ግን አለባበስና ሰላምታ አሰጣጥ ቢስተካከል።
@BizuneshBoltano
@BizuneshBoltano 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MohammedBusha
@MohammedBusha 18 күн бұрын
Asfaw malsn btsbochun e/ g ybrkch edmen ystachu ilalownge
@user-wo8mm4xj2u
@user-wo8mm4xj2u 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢👍👍👍👍❤❤❤😘😘
@user-oe3jx5pr3c
@user-oe3jx5pr3c 18 күн бұрын
.....ከዝህ በላይ ጌታ ጨምሮ ጨማምሮ ይባረካቸው ተባረኩ ለበረኬት ሁኑ❤❤❤🕊🕊🕊
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 19 күн бұрын
አባባ የውስጤን የልቤን ነግሬህ እንዲሁ ቀረ ወይ በወሬ😢😢😢 ሰደት ላይ እያለሁ የወጣ መዝሙር ነበር በጣም ነበር የምሰማው 😢 ስወደው ይህን መዝሙር
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 19 күн бұрын
እውነት ነው ለገጠሩ ህዝብ ማን አለለት😢 እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ተባረክ❤❤❤
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 19 күн бұрын
በጌታ በደንብ ሆስፒታል ሄደህ ታየው ለሚስትህ ለልጆችህ ብለህ 😢😢😢 ጌታ ኢየሱስ ፈፅሞ ይፈውስህ❤❤❤
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 19 күн бұрын
የሚገርም አገልጋይ ነው በጣም የእግዚአብሔር ክብር ያለበት አገልጋይ እና ለጌታ ዋጋ የከፈለ የእውነት ሰው ነው❤❤❤❤❤ጌታ ቀሪ ዘመኑን ይባርክለት ያገለገልከው ጌታ በብዙ ይርዳህ መዝሙሮች ህን በጣም ነው የምወዳቸው ስሰማው አለቅስ ነበር😢❤❤❤❤
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 19 күн бұрын
ስወድህ አሰፋው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤
@janathjanath1159
@janathjanath1159 19 күн бұрын
Wow geta eyesus yebark sel zimarek❤❤❤❤❤❤❤❤
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 19 күн бұрын
God bless u ❤❤❤❤
@janathjanath1159
@janathjanath1159 19 күн бұрын
Enat adegna nachu tebarkulign setamru wow geta yebark sel enate ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rp1fo5tf6t
@user-rp1fo5tf6t 19 күн бұрын
ወንድሜ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ቤተሰብህን ይባርክ አንተ እውነተኛ የወንጌል አርበኛ ነህ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@soliyisako8787
@soliyisako8787 20 күн бұрын
😢❤❤
@ganattdamagha9758
@ganattdamagha9758 20 күн бұрын
wamasaon
@atensh335
@atensh335 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 20 күн бұрын
ከልጅነቴ ጀምሮ የሚለውን ዝማሬ በፍጹም አረሳውም ከጓደኛ ከቤተሰብ ተለይቼ በወጣሁበት ጊዜ እናቴ ስጦታ ይዛልኝ መጣችና ልቤ ውስጥ ቀረ ተባረኩበት አሁንም ተባረክ።
@AmusedRacingCar-yj3iu
@AmusedRacingCar-yj3iu 21 күн бұрын
ወንድም አስፋው ቤኒሻንጉል ቡለን የምትባል ወረዳ ላይ ሙሉወንጌል ቤተ/ያን ከወንጌላዊ አለምነህ ጋር መጥተህ ባንተ ነው መኖሬ የሚለውን መዝሙር ገና ካሴት ሳያወጣ አገልግሎን ነበር አስታውሳለሁ እኔ ግን እዛ ምድር የሄድኩት ከአዲስ አበባ በመንግስት ስራ ምክንያት ነበር። አሁን ከቤተሰቡ ጋር ሳየው በጣም ጌታን አመሰገንሁ ጌታ አንተንና ቤተሰብህን አገልግሎትህን ጌታ ይባርክ። በዚህ አጋጣሚ ወንጌላዊ አለምነህን አስታወስኩት በጣም የተወደደ ሰው ነበር ግን ጌታ ያለው ነው የሚሆነው ወደ አባቱ ሄደ። ግን በሰአቱ በጣም አዝኜ ነበር ለምን ሞተ ብዬ ግን ሁሉን አዋቂ ጌታ ብቻ ነው።
@emuyeshebre
@emuyeshebre 21 күн бұрын
wow በጣም የምወደው ዘማሪ አሰፊቲዬ ከነቤተሰብህ ለምልም 🙏🙏😍😍😍
@user-fn2xn1gi4y
@user-fn2xn1gi4y 21 күн бұрын
Asfiti ybate wed lje wendme amlke brrrrkkke ydrgh btam wdhalhu akbrhalhu