ዛሬ የምናገረው እስከዛሬ ያልተነፈስኩትን ነው ... የብዙ ልጆች እናት መሆን ነው የምፈልገው ተወዳጅዋ አርቲስት መቅደስ ፀጋዬ| Seifu on EBS

  Рет қаралды 387,083

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

3 ай бұрын

በህይወቴ ፀፀት የለኝም ግን ተምሬበታለው ... የብዙ ልጇች እናት መሆን ነው የምፈልገው ተወዳጅዋ አርቲስት መቅደስ ፀጋዬ| Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 821
@tigi886
@tigi886 3 ай бұрын
እንዴት አይነት ጨዋ በተሰብ ቢያሳድግሽ ነዉ ይገርማል ለተጠየቅሽዉ ጥያቄ ሁሉ ጨዋነት የተሞላበት መልስ ነዉ የምትሰጪዉ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብሽዉን ሁሉ ያሳካልሽ። ዘመንሽ ይባረክ🙏
@ysolnet
@ysolnet 3 ай бұрын
መቅዲዬ በጣም ከማደንቃቸው እና ከምወዳቸው ጥቂት ኢትዮጵያዊ እንስቶቻችን አንዷ አንቺ ነሽ ። በእምነትሽ ያለሽ ፅናት እና ጥንካሬ በጣም ይገርማል :- አምላክ ጥበቡን እና ማስተዋሉን ይጨምርልሽ ።🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@asfahawoldu6000
@asfahawoldu6000 3 ай бұрын
የኔ 7 ወር ነው የወደልኩት አምላክ ይመስገን በጣም ጀግና ልጂ የኪዲዬ አገልጋይ ነው አሁን
@dao-107
@dao-107 3 ай бұрын
የፍጡር አገልጋይ አታርጊው የመድሀንያለም አርገው ያለበለዝያ የመከራ ሰው ነው ለስደት አታርጊው። ጀግና እናት የእግዚያብሄር ቃል ታስጠናች መፅሃፍ ቅዱስ ታወርሳለች። ሀያላ የእስራኤል ህዝብ እናቶቹ ድንቅ ናቸው። አስተውይ። ምርጫው ያንቺ ነው። ከውሃ የሰራውን አስተምሪው
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 3 ай бұрын
እሰይ ድንግል ታሳድግልሽ
@user-zx4kq5cf9h
@user-zx4kq5cf9h 3 ай бұрын
የወደፍቷን እትዮጵያ ሳስባት ደስ እያለኝ ነው ልጆች ላይ መስራት ሀገርን መገንባት ነው መቅድ ጅግና ነሽ አላህ ይጠብቅሽ እኛም ለዝ መልካም ስራ ተሳታፍ ያርገን ፈጣር
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ነገር ግን ፥ - እግዚአብሔር ጠባቂዬ ነው ፤ በርሱም እታመናለኹ ፤ ጋሻዬና የረድኤቴ ቀንድ ፡ መጠጊያዬና መሸሸጊያዬ ፤ መድኀኒቴ ሆይ ፦ ከግፍ ሥራ ታድነኛለኽ ፤ ይላል (ሳሙኤል ካልዕ ፳፪ ፡ ፫)። 👉🏾📖🤔
@gigigebra869
@gigigebra869 3 ай бұрын
ሰፉ በጣም የምወዳት ልጅነች መቅደስ ፀጋዬ ፈጣሪ ዓምላክ ሃሳቧን። ያሳካላት ልጆቿን የእግዚአብሔር ፈረሃዊ ይደረባቸው 🎉🎉
@Babamedia305
@Babamedia305 3 ай бұрын
የሀገሬ ልጆች የማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤
@user-pf8bw7nz1r
@user-pf8bw7nz1r 3 ай бұрын
አሚን
@user-pf8bw7nz1r
@user-pf8bw7nz1r 3 ай бұрын
አሚን
@seadashawl740
@seadashawl740 3 ай бұрын
Amin
@zehabesha7778
@zehabesha7778 3 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@fikiramir7759
@fikiramir7759 3 ай бұрын
Amin❤
@MezgebuSerawitu-nq3xb
@MezgebuSerawitu-nq3xb 3 ай бұрын
እስቲ መቅዲን አንድ ነገር ልበላት፣ ስመለከትሽ የስጋ ዘመዴ ነው የምትመስሊኝ ማን ያውቃል? በተረፈ ስገምት የዋህ ፣ሩህሩህና ደግ ሴት ትመስይኛለሽ፣ ስለዚህ ፈቃደኛ ከሆንሽ አንድ ነገር ላስቸግርሽ ነው መስራት እችላለሁ ግን ስራ ላገኝ አልቻልኩም ስራ በማጣቴ ደግሞ የተለያዩ ችግሮችን አስተናግጃለሁ፣ የሥራ ልምድ አለኝ 2ተኛ ዲግሪም ሠርቻለሁ ፣ ማን ያውቃል በአንቺ በኩል እንጀራ ልበላ እችላለሁና ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳን።
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 3 ай бұрын
Ayzoh wendeme le ante yalewn enjera fetari yesteh telke bota derseh leleloch yemteterf yadergeh be somega afe new fetari yesemagal ayzoh 🙏🙏
@esheteyemaryamlijeshete2031
@esheteyemaryamlijeshete2031 3 ай бұрын
Egezabher yerdash ehite
@aai3499
@aai3499 3 ай бұрын
እንስታግራም ላይ ፃፍላት ታየዋለች ፈጣሪ ስራ ይስጥ
@MiskaMaganda
@MiskaMaganda 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ስራ ይስጥህ
@ethiopiayoutube5356
@ethiopiayoutube5356 3 ай бұрын
ይቅናህ ወንድሜ😢
@almazsime4584
@almazsime4584 3 ай бұрын
ጎበዝ! ብዙዎች እናት ይፈልጋሉ የእነሱም እናት መሆን እፈልጋለው"! አልሽ...ሁኚ በጌታ በኢየሱስ ስም! አሜን!
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r 3 ай бұрын
የኔ ጀግና መቅድዬ የመቤቴ የድንግል ማርያም ወዳጅ እሷን የያዘ ወድቆ አይቀርም በርች የኔ ፍልቅልቅ ❤️
@salamonteka
@salamonteka 3 ай бұрын
ጠንካራ ብርቱ ጀግና ሴት ነሽ በአምላኩ የሚተማመን ሰው አይወድቅም ካንቺ ብዙ ተምሬአለው መቅዲ❤
@engidadessalegn7553
@engidadessalegn7553 3 ай бұрын
Mekdi, you are the Hero, With many ups and downs, you are doing nice for our country.
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 3 ай бұрын
ምርጥ ሴት እንድህ እንኳ አለባበስሽን እውደዋለሁ ሴት ሴት የምተመስሊኝ ሴት❤❤መቅድየ
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 3 ай бұрын
አንደኛ ነኝ 👍መቅዲ ጀግኒት ማነው እንደኔ የሚወዳት ልጆችሽን ፈጣሪ ያሣድግልሽ🙏
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 3 ай бұрын
Amen 🙏
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 ай бұрын
Hi endte nes
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 3 ай бұрын
@@zerihunachamyeleh6472 እግዚአብሔር ይመሥገን 🙏
@webchannel2572
@webchannel2572 3 ай бұрын
መቅዲ አንቺን በመንታ ልጆች የጎበኘ እግዚአብሔር እኔንም በመንታ ልጆች ይባርከኝ የሁሌም ህልሜ ነው ከስደት መልሰህ በጤና በፍሬና በትዳር ይባርከኝ ዘንድ ልመናዬ ነው
@dodygebre7143
@dodygebre7143 3 ай бұрын
አሜን 🙏♥️
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይርዳሽ
@Mery-ey5id
@Mery-ey5id Ай бұрын
Ayi sedet mekregna nw. man yeredawal y sedetegnan hiwot k E/r wechi
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ሜሪ eyid ​@@Mery-ey5id
@BadBoy-pc6oq
@BadBoy-pc6oq 3 ай бұрын
እጅግ ሚገርምና ሚደነቀ ሀሳብ ነው ንግግሮችሽም ስብእናሽም የተለየ ነው አላሀ ሀሳብሽን ሙሉ አርጎልሽ በድጋሚ ለምስጋና እንደም ና ገኝሽ እርግጠኛ ነኝ አላሀ ይርዳቹ ደስ ብሎኝ መስጦኝ ነው የተከታተልኩሽ ዋው
@melatcode4111
@melatcode4111 3 ай бұрын
መቅድዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ . ግን ተጠንቀቂ ብዙ ምቀኞችሽ አሉና ስምሽን ሊያጠፉ እንደዳከሩ ሁሉ ባይሳካላቸውም ዛሬም ስኬትሽን በጭራሽ አይወዱትምና እግዚአብሔር የንስር አይን ያላቸው ጠንቃቃ ሰዎችን ከጎንሽ ያርግልሽ . በርችልን መቅድዬ
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 3 ай бұрын
ድንቅ ጅምር ነው መቅዲ ትችያለሽ። የሁሉም ችግሮቻችን ቁልፉ ስነምግባር ነውና መረባረብ አለብን።
@abebaallwe6984
@abebaallwe6984 3 ай бұрын
እግዛብሄር እውቀትንና ማስተዋሉን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ በልጆች ላይ መስራት ማለት ሀገር እንደመገንባት ነው እግዛብሄር ልጆችሽን ያሳድግልሽ በርቺ
@user-us6jx7on8i
@user-us6jx7on8i 3 ай бұрын
ከሀገር የወጣችሁ እመቤቴ በሰላም ወደ ሀገራችሁ ትመልሳችሁ
@Miheret-ns3gz
@Miheret-ns3gz 3 ай бұрын
አሜን❤
@zehabesha7778
@zehabesha7778 3 ай бұрын
አሜን 🙏
@tegesttefera270
@tegesttefera270 3 ай бұрын
አሜን
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 3 ай бұрын
አሜን
@dao-107
@dao-107 3 ай бұрын
ፈጣሪ የት ሄዶ በፍጡር እሳም ተሰዳ የመለሳት ፈጣሪ ነው ሀበሻ ተስተካከሉ
@user-gr7dl5eb9b
@user-gr7dl5eb9b 3 ай бұрын
መቅዲ የሴቶች ተምሳሌት ምርጥ ኢትዮጲያዊ እህታችን፡እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክሽ፡
@dodygebre7143
@dodygebre7143 3 ай бұрын
መቅዲዪ እህቴ ብትሆኚ ምንያህል ደስ ባለኝ ነበር ግን ሁለታችንም ኢትዪጲያውያን በመሆናችን ባንች ጥላ ሆኜ እኮራለሁ🙏♥️ በርቺልኝ🙏♥️I’m always proud of you. Please Keep up a blessed work 🙏♥️🥰
@addisabateneh5475
@addisabateneh5475 3 ай бұрын
መቅዲ እጅግ ክብር ይገባሻል በጣም ድንቅ እና የሚገርም ሐሳብ ነው በአንድ ጣሪያ ውስጥ ኢትዮጵያን ልናያት ነው እና ወደፊት የሚሆነው ነገር የእውነት ናፈቀኝ እጅግ ሙሉ ልብ ያለሽ በአምላክሽ 100 % እምነት ያለሽ ፈጣሪ አሁንም ሁሉን ነገር ቀድሞ ቀድሞ ሙሉ ያድርግልሽ የኔ እህት በዘመንሽ መልካም ነገር ይግጠምሽ ስኬትሽ ህልምሽ ያሳካው እላለሁ የሁላችንም ኃላፊነት አለብን የነገውን ትውልድ…… ሀገር….. ኢትዮጵያን…….. የሚናፈቅበት ሐሳብ ነውና ይሳካል…….
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 3 ай бұрын
መቅድዬ ቀሚስ ሲያምርብሽ ሁሌም ልበሽ❤❤❤❤❤❤
@Hadeyyah24
@Hadeyyah24 3 ай бұрын
መቅዲዬ የልጅ እናትሆነሽ ስላዬሁሽ እኔ የወለድሁ የመሰለኝ እመቤቴ ታሳድግልሽ❤❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 3 ай бұрын
መቅዲ ደርባባ ልታይ ልታይ የማትይ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሄር ያሰብሽዉን ሁሉ ያሳካልሽ❤❤❤❤❤
@marmar803
@marmar803 3 ай бұрын
😅😂😂
@dao-107
@dao-107 3 ай бұрын
አንቺ እና ትዝታ ላይ በእግዝያብሄር መታመን እምነታችሁ ይገርማል። ❤ እኔ በእምነቴ ወንጌላዊ አማኝ ነኝ እህትሽ ትዝታ በጣም የማረሳት ናት ሰው ማክበርዋ ስርአትዋ ❤ ሪ ዘመናችሁ ይባረክ
@geniigenni3262
@geniigenni3262 3 ай бұрын
መቅዲ የሀገሬ ልጅ የአፋሯ ቆንጆ አፋር ተወልደሽ ናዝሬት /አዳማ ማደግሽ የዋህነትሽ ግልፅነትሽ ያሳባቅብሻል እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ይባርክሽ ውድድ ነው የማደርግሽ ክበሪልኝ ❤❤❤
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 3 ай бұрын
ልታይ ልታይ የማትል ጀግና ሴት ገና ከች ብዙ እጠብቃለን መቅድሻ👌👌
@zuriashhaiiu4857
@zuriashhaiiu4857 3 ай бұрын
???????😂😂😂😂😂
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 3 ай бұрын
​@@zuriashhaiiu4857ነቀዝ
@ethiopian7722
@ethiopian7722 3 ай бұрын
ያ ያልተሳካዉ ሰርግ ድግስ በደሀ ሀገር ላይ ምን ፍለጋ ነበር?😂😂
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 3 ай бұрын
@@ethiopian7722 አመድ በዶቄት ይስቃል አሉ
@Mercy0812
@Mercy0812 3 ай бұрын
አይ እሱስ በጊዜዋ በጣም እዩኝ እዩኝ ብላ: ያው የኢትዮዽያ ህዝብ ምላስ ጠብሷት: ብዙ ሚሊዮነደ ብር የወጣበት ሰርግም ትዳሩ ሲበለሻሽ: አሁን ትምህርት ወስዳ ሰብሰብ ደበቅ ብላ ቁጭ አለች:: የሀበሻ ተረት መሬት ጠብ አትልም “እዩኝ እዩኝ: ደብቁኝ ደብቁኝ ያመጣል” ። ትልቁ ነገር ከደረሰባት ተምራ ራሷን መሰተሯ ነው::
@user-wb9ej3kk2c
@user-wb9ej3kk2c 3 ай бұрын
መቅዲ ጀግና አሰተዋይ በሳል ሴት ነሸ ፈጣሪ ባለሸበት ይጠብቅሸ እመብርሃን ልጆችሸን ትባርክልሸ ታሣድግልሸ የኔ ቆጆ❤❤❤
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 3 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ መቅዲ ጭምት ድብቅነቱ የተማረችበት ትክክል ናት ፈጣሪ ያሳድግልሽ አገራችን ሰላም ይሆን❤❤❤🎉🎉🎉
@romiydawit
@romiydawit 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ እመብርሀን በመንገድሽ ሁሉ ከፊት ከኋላ ትቁምልሽ ❤❤
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 3 ай бұрын
መታደል ነው ማርያምን በስመዓብ😢❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይርዳቹ በእውነቱ
@user-dv8eb8mb3r
@user-dv8eb8mb3r 3 ай бұрын
መቅዲ ጠንካራ ሴት ነሽ እግዜአብሄር ዘመንሽን ይባርክ።
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t 3 ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሴት ነሽ
@gizachewmahilet5333
@gizachewmahilet5333 3 ай бұрын
መቅዲ በእውነት አድናቂሽ ነኝ፥ ህልምሽ እውን መሆን የሚችልና ኢትዮጵያ አሁን ላይ የሚያስፈልጋት ትልቅ አስተሳሰብ ነው፤ ይህን ፕሮጀክት መንግሥትና ሕዝብ የግድ መደገፍ ይኖርባቸዋል ብዬ አምናለሁ። መቅዲ በርች ፈጣሪም ይርዳሽ ይርዳን።
@kirubelyaregal6970
@kirubelyaregal6970 3 ай бұрын
መቅድዬ❤❤❤❤መልከ መልካም ሴት ነሽ። በሞጋቾች ድራማ ውበትሽንና ፍቅርሽን አይቻለሁ❤long live meksi
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z 3 ай бұрын
እመቤቴ ትጠብቅሽ የኔ ቆንጆ መውለድሽን ስሰማ የተሰማኝ ደስታ አልረሳውም ቅን ልብ ያለሽ ንግግርሽ የሚጥም
@adisstube
@adisstube 3 ай бұрын
ሰይፉ አንተንም መቅደስንም በጣም አከብራለወ አቶ አሕመዲን ግን በደሐ ሕይወት እየቀለደ ስጦታ መስጠቱ በጣም አሳፋሪ ነው ስንቱ ትዳሩ ተበትኗል ለሚዲያ መልካም ሰው መምሰያ አታርጉት 5ሺ ሰው እያስለቀሰ ነው
@user-qk8os1qy7u
@user-qk8os1qy7u 3 ай бұрын
ምን አድርጎ ነው ሰይፉ ምን ችግር አለበት ብለሽ ነው።
@yegondergetmezgebu6045
@yegondergetmezgebu6045 3 ай бұрын
የሰው ልጅ ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል መቅዲ ለሀሳብሽ በሙሉ እግዚአብሔር ይቅደም ልጆችሽን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ።
@NegusuKarata
@NegusuKarata 3 ай бұрын
ሰይፉ የምትሰራውን ስራ እናደንቃለን መቅዲም መልካም እየሰራሽ ነውና ፈጣሪ ይርዳሽ::ነገር ግን ከትልቁ ደሀ የተቀማን ገንዘብ ለትንሹ ደሀ መርዳት ምንም የፅደቅ መንገድ የለወም ሀህመዲን ከደሀ ብር እንዲሰርቅ አንድ ተባባራ ሰይፉ ነህና ከተበደለው ህዝብ ጎን በመቆም አጋርነትህን አሳየን ሰይፉ
@ethokelem23
@ethokelem23 3 ай бұрын
ሲናደዱ ነው ሾፒክ የሚሄዱት አለክ ሰይፉ ሀብታም ሲናደድ ሾፕ ያረጋል የኔ ቢጤ ጨጋራው ይላጣል
@user-gx5cg3gq9c
@user-gx5cg3gq9c 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
በንዴት ምክነያት ጨጓራን እየላጡ ከመታመም ፡ መልካም ግብይይት እየፈፀሙ በጤንነት መኖር ይመረጣል። 🤔
@user-zt2si3mo9b
@user-zt2si3mo9b 3 ай бұрын
መቅድዬ ስወድሽ ምርጥ ሴት ነሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤
@Phonk_A738
@Phonk_A738 3 ай бұрын
መቅዲ ሴት ወ/ሮ ደስ የምትልእግዚያብሄር ያክብርሸ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሸ
@pickalemayou1153
@pickalemayou1153 3 ай бұрын
አሜን
@user-ul7sh2sj3g
@user-ul7sh2sj3g 3 ай бұрын
መቅዲ ድንቅ ኢትዮጲያዊ የድሮ ስብእና አለሽ የአሁኑን መተው ነው ከነለዛሽ አምላክ ከጎንሽ ይሁን የወለድሽው ይባረክልሽ❤❤❤❤❤❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 3 ай бұрын
መቅዲ እነደ ሰምሽ የተቀደሽ ነሽ። ድሮም አከብርሽ ነበር አሁን ደግሞ ይበልጥኑ እነዳከብርሽ ተገደድኩ ። እግዚህአብሄር አሁንም ያሰብሽውን እቅድሽን ሁሉ ያሳካልሽ ( ለሰውም እየኖርሽ ነውና) እምብርሃን እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ። ልጆችሽንም የተባረኩ ያድርግልሽ ። ባለቤትሽንም እነዲሁ ። በአጠቃላይ መላው ቤተሰብሽን ይባርክልሽ ። ❤❤❤
@user-ik7or4wd3t
@user-ik7or4wd3t 3 ай бұрын
ስደት ላይ ያለነው የአገሬ ልጆት ፈጣሪ በልጅ ይባርከን❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 3 ай бұрын
አችን ከሰው አውጥቶ በመታልጅ የባረከሽ አምላክ እኛንም ይጎብኘን መቅድዬ ብርቱ ሴት❤❤❤
@Sadoragazi99
@Sadoragazi99 3 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ መቅድየ እግዚአብሔር መርጦሽ ባንቺ ቡዙ ሺ ልጆች እንዲሰሩ ስለ መረጠሽ እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን ተባረኪ።
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 3 ай бұрын
መቅዲዬ በጣም የምወድሽ ጠንካራና ሥነምግባር ያለሽ ጨዋ ልጅ ነሽ ያሰብሽዉ ይሳካልሽ የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@liduofficial6305
@liduofficial6305 3 ай бұрын
መቅዲዬ አንቺ በጣም እድለኛ እና ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልጆችሽን አምላክ ጠብቆ ያሳድግልሽ❤❤
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y 3 ай бұрын
ጀግኒት እግዚአብሔር ልጆችሽን በጥበቡ ያሳድግልሽ 🙏🙏😄
@marthachane9777
@marthachane9777 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሃሳብሽን ያሳካልሽ ይህንን የህፃናት ማሰደጊያ በገንዘብም በሃሳብም የተሳተፋችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቤታችሁም በበረከት ይሞላ
@abbechgobena531
@abbechgobena531 3 ай бұрын
መቅዲዬ እግዚአብሔር በነገሮችሽ ሁሉ ይግባ እርግጠኛ ሆኜ እናገራለሁ ይሳካል በርቺ የኔ ጠንካራ❤❤❤
@tirujember6290
@tirujember6290 3 ай бұрын
መቅደስ እግዚያብሔርን ያመሠገንሽበት ከእያንዳንዷ ርዕስ የወጣ አልነበረም፣ አሁንም እግዚያብሔር ያክብርሽ አብዝቶ ይስጥሽ፡፡ ኘሮጀክቱ ከየትኛው ኘሮጀክት ለየት ያለና ሀገርን የሚያኖር አዲስ ትውልድ የመቅረጽ ተግባር ስለሆነ በጣም የሚደገፍ ነው፡፡ ግዴታም መደገፍ ያለበት ነው፡፡ ከዚህ በላይ አቅሜ ፈቅዶ ማድረግ ብችል ደስ ባለኝ ግን በቻልኩት ልክ ኘሮጀክቱ ድጋፍ ማሰባሰብ ሲጀምር ከደመወዜ በየወሩ 50.00 /ሀምሳ ብር/ ድጋፍ አደርጋለሁ፡፡ ወደፊት መስራት የምችለው ነገር ቢኖር በዚህ ድርጅት በተለያዩ መስኮች ድጋፍ ማድረግ ነው፡፡
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 3 ай бұрын
በልጆች መስራት ማለት በሀገር ላይ ትልቅ ስራ መስራት ነውና በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏🏽
@matyzeleke281
@matyzeleke281 3 ай бұрын
መቅድዬ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያለምሽውን ያሳካልሽ እግዚአብሔር እዳቺ ያሉ መልካም ሰዎችን ምድራችን ላይ ያብዛልን እግዚአብሔር በብዙ ኑሮሽን ዘርሽን ልጆችሽን ይባርክ ❤
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 3 ай бұрын
ዋዉ መቅዲዬ በጣም ደስ ይላል ጌታ ሀሳብሽን ያሳካልሽ በጣም ስንት እንቁ የሆኑ ልጆች እንደምታፈሪ አልጠራጠርም። እንደዉ እኛ ከዉጭ መጥተን የራሳችን የሆኑ ልጆች መርጠን ማሳደግ ብንችል እዛዉ እያሉ ጥሩ ነበር ሌላዉ ጎፈንድ ሚ ብታዘጋጂ ጥሩ ነዉ።
@youtubecreatores679
@youtubecreatores679 3 ай бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥሽ ጀግና ሴት።ፈጣሪ ባለሸበት ይጠብቅሸ እመብርሃን ልጆችሸን ትባርክልሸ ታሣድግልሸ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 ай бұрын
በፈተና የሚጸና የተባረከ ነው የሚለው ቃሉ እንኳንም ያ ሁሉ አለፈ ጎበዝ ሴት ናት❤️
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 3 ай бұрын
እንዴት የተባረክሽ ሴት ነሽ እውነት ራእይሽ እውነት ሆኖ ማየት ያብቃሽ
@ArekebArku
@ArekebArku 3 ай бұрын
መቅዲ የተረጋጋሽ መልካም ስብዕና ያለሸ መልካም ደርባባ ሴት ነሸ ይህ ደግሞ የአሰተዳደግሽ ፍሬ ነሽ ተባረኪ ፍቅር የሆንሸ ሴት ነሽ እድሜና ጤና ያድልሽ ሌላው ሰይፍ መልካም የመስራትህን ያክል ማንነታቸውን የማታውቃቸው አጭበርባሪና ወረበሎችን እየጋበዝክ ስታጠፋ ትታያለህ የዛሬ 4 አመት አካባቢ የሄሎ ታክሲ መስራች ነኝ የሚል ዳንኤል የሚባል የኘሮቴስታንት ፓስተር ጋብዘህ የህዝብ ልብ ውስጥ እንዲገባ አድርገህ ወደ 5 ሺ የሚደርሰ ሰው ከኦክሎክ ሞተርሰ ጋር በሽርክና 550. 000 25% ና የ60.000 ብር ኮሚሺን ከአቢሲኒያ ባንክ ጋር በመመሳጠር የህዝብ ገንዘብ ግዜ በመስረቅ እሰከ አሁን ድረስ በማጭበርበር ስራ ላይ የተሰማራ ግለሰብ አቶ አህመዲን በድጋሚ ሚዲያህ ላይ ቀርቦ የአንድ ሚሊዬን ብር እሰጣለሁ በሚል አቅርበሀል ግለሰቡ ከሄሎ ታክሲ ጋር ቤተሰብ እንደሆኑ የሚነገረው ከዳንኤል በተቀበለው የህዝብ ገንዘብ 35% አሳድጎ በአንድ አመት እንደሚከፍል ቃል የገባ ቢሆንም አንዳች ነገር ሳያደርድ በየግዜው ገንዘብ እየጨመረ ደሀ እያሰለቀሰ ያለን አጭበርባሪ ግለሰብ እነሰደ መልካም ሰው ማቅረብህ ሰተት ነውና ግለሰቡ እያደረገ ያለውን ማጭበርበር አንተም ከተበዳይ ወገን ቆመህ ስራውን በአደባባይ እነሰድታወግዝ እንጠይቃለን
@tigistyehuala9716
@tigistyehuala9716 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁለት ልጆች አሉኝ በ6ወርና በ8ወር የተወለዱ ሙሉ ጤነኛ ናቸው ሁሉም የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ❤❤
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 3 ай бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@samuelalemayehu5376
@samuelalemayehu5376 3 ай бұрын
መቅዲ የጀመርሺውን ይህን በጎ እና መልካም ስራ እግዚአብሔር ከግብ ከፍፃሜ ያድርስልሽ እኛም ቤት ንብረታችን በነዚህ አጭበርባሪዎች ባይበላ ኖሮ የዚህ በረከት ተካፋይ ነበርን የኦክሎክ ባለቤት አቶ አህመዲን ከእንዲህ አይነት በጎ አድራጊ ሰዎች ተምረህ በአንተ ምክንያት ገንዘባችንና መኪናችን ተበልቶ ቀን ከለሊት ከምናለቅስና ከደጅህ ከማንጠፋ ጎዳና ከወጡና አሁንም ጎዳና ለመውጣት የተቃረበውን ትዳርና ቤቱ የፈረሰውን ሰው እንባ ማበስ ይቀድማል ጻድቅ በጎ ለመባል ከመስራት ይልቅ ዞር ብለህ በግርህ የረገትከውን ሰው ተመልከት
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ነገር ግን ፡ ክህደት ሃጥያት እንዳልሆነ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ 🤔 - በልብ እያመኑ በአስገዳጅ ሁኔታ ውስጥ ግን በክህደት ቃል መናገር በ’ኣሏህ’ ዘንድ አያስቀጣም ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፮ የንብ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ነሕል] ቁ. ፩፻፮)። 📖👈🏾😲 * ስለዚህ ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና በንስሃ በመመለስ ፡ እውነተኛውን ፈጣሪ እያመለኩ ሃቀኛ ሆኖ ለመኖር ጊዜው አልረፈደም። 🤔
@user-kv8bw5ig9b
@user-kv8bw5ig9b 3 ай бұрын
አወ ይሳካል መቅዲዬ ከኛ የሚጠበቅብን ማመን ብቻ ነው
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 3 ай бұрын
መቅድዬ በጣም ነው የማደንቅሽ በጣም ነው የምወድሽ ምርጥ ጠንካራ ጀግና ኢትዮጵያ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሴድግልሽ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏
@alem5097
@alem5097 3 ай бұрын
እየደነሱ. ሲጨፍሩብሽ. ሆነሽ. ተገኘሽ. የኛ. ጀግና. እግዚአብሄር. ይርዳሽ በርቺ
@user-hl3ex9jm4j
@user-hl3ex9jm4j 3 ай бұрын
መቅዲ በጣም አስተማሪ ሰው ናት ትልቅ እድሜ ለመቅዲ
@user-ig3nz5ti1o
@user-ig3nz5ti1o 3 ай бұрын
የዘመኔ ጀግና ሴት
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 3 ай бұрын
መቅድየ ቅን ሰው እንኳን የልጆች እናት ሆንሽ እህቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ ምኞትሽን ህልምሽን እግዚአብሔር ያሳካልሽ
@AminatUmor
@AminatUmor 3 ай бұрын
በጣምየምወዳት አርቲስት ርት ያለች ሴት ቆጆ❤
@user-vs1ii5pp6s
@user-vs1ii5pp6s 3 ай бұрын
ኦክሎክ የ መኪ ና መገጣጠሚያ ድርጅት ያለ አግባብ ገንዘብ ወስዶብናል ሆኖም ግን ምንም እንዳልተፈጠረ በ ሚዲያ ለደሀ ያሰበ ይመስላል ፍትህ ፍትህ
@yodithabtamu-ju5tm
@yodithabtamu-ju5tm 3 ай бұрын
ሰይፉ ስንቱን ደሀ ጉድ አሰራህው እኔን ጨምሮ አሁንም የ o'clock ማስታወቂያ መስራትህን አቁመህ ከደሀ ጎን ሁን!! በመኖር እና ባለ መኖር ውስጥ ከሆነው አንዱ ነኝ። ብቻችንን ከምንሄድ አብረን እንሄዳለን ወይም አብረን እንኖራለን ለአቶ አህመዲን የ o'clock ባለቤት በኛ ብር እኛ እየራበን እሱ ደግ የ 3ሺ ሰው ወላጅ የለ ትዳር እየበተነ ያለ
@s0lomon150
@s0lomon150 3 ай бұрын
መቅድዬ የኔ የዋህና ቅን የምወድሽ ሐሣብሽን ያሣካልሽ ❤❤❤❤
@semret859
@semret859 3 ай бұрын
ጀግና ሴት ዘመንሽ ይባረክ መቅድዬ🎉❤
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 3 ай бұрын
ያስብሽው ይሳካ መቅዲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጸጋውን ያብዛልሽ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️
@saragirma5196
@saragirma5196 3 ай бұрын
የኔ ጀግና መቅድዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሸለሁ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 3 ай бұрын
ጥንካሬዋ ግልፅኝነትዋ ደስ ትለኛለች መቅድዬ
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 3 ай бұрын
እንደ አምባ በጣም ደስ የሚል environment ይሆናል፣
@astertalahon6375
@astertalahon6375 3 ай бұрын
ጎበዝ ጀግና ጠካራ ሴት ነሽ መቅድየ ❤❤❤በጣም ነው የምወድሽ መለው ቤተሰቦችሽን ፈጣሬ ይጠብቅልሽ ❤❤❤
@amenpipi2013
@amenpipi2013 3 ай бұрын
በአረብ ሀገር የምትገኙ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@tonitooni9548
@tonitooni9548 3 ай бұрын
አረ ኩላሊቴን አሞኛልበፀሎት አስቡኝ
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 3 ай бұрын
አሜን
@tgtg4600
@tgtg4600 3 ай бұрын
መቅዲዬ ደርባባ!ያሰብሸውን ሁሉ ያሳካልሸ ምርጥ ኢትዮጲያዊ !!እንዳንቺ ዓይነቱን ያብዛልን ተባረኪ!❤
@MeseretHaylegebrel-ds9eq
@MeseretHaylegebrel-ds9eq 3 ай бұрын
ወይኔ ደስ የሚል ሀሳብ የኔ እርጋታ እኔም አቅም ቢኖረኝ ይሄ ነበር ምኞቴ በጣም የወደድኩት ጽንስ ሀሳቡ ልጆቹላይ ሊሰራ የታሰበው እኔንም ቅጠሪኝ ጥሩ ልምድ አለኝ ትንሽ ስልጠናነው የሚያስፈልገን ይሳካል ይሳካል ይሳካል ትልቅ ሀሳብ!!!
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 3 ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻውን ያሳምርልሽ!❤🙏
@rozaroza5996
@rozaroza5996 3 ай бұрын
እርጋቷዋ ጨዋነቷ ልብን ሀሴት የምታረግ ሴት ❤❤
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 3 ай бұрын
እንደ መቅደስ፣ ቢንያም ያሉትን ራእይ ይዘው የሚነሱ ጎበዛዞችን አቅፈን ደግፈን ዳር ማድረስ ግሩም ነው ።
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 3 ай бұрын
Praise the Almighty God for Everything. God bless you.
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 ай бұрын
የስራ ነገር ሲነሳ እውነት ነው እኛ ኢትዮጵያን የስራ ልምዳችን ብናዳብር በጣም ሃብታም እንሆን ነበር።💚💛❤🙏🌷🌺🌹
@1234ghhddghhj
@1234ghhddghhj 3 ай бұрын
What a woman, I would love to collaborate with her. She shines and keeps shining...intelligent woman. Keep going
@rosaroza5555
@rosaroza5555 3 ай бұрын
ጀግና ሴት ሴቶችን እናበረታታ
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 3 ай бұрын
መቅዲ ስትተኚ ከጎንሽ ሶስት ነገሮች ካጠገብሽ የማይለዩሽ? ብሎ ሲጠይቅሽ, አንዱን የገመትኩት የእመቤቴን ምስል ከፍቅረ ልጅ ዋጋ የምትል መስሎኝ ነበር😊፣ በጣም ስለምትወጃት ነው መቅዲ❤
@user-nn9eg7rs5h
@user-nn9eg7rs5h 3 ай бұрын
ለየት ያልሽ ሴት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤
@misraknegash499
@misraknegash499 3 ай бұрын
መቅዲዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ አንቺ መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ደግሞ ያሰብሽውን ያደርግልሻል:: በርቺ ❤️❤️❤️❤️❤️
@tigstatlaw460
@tigstatlaw460 3 ай бұрын
አቶ አህመዲን የኦክሎክ ባለቤት መኪና እሰጣለሁ ብሎ የእኛን የደሃውን ብር ሰብስቦ 4ዓመት ሙሉ እያስለቀሰን፡፡ እሱ ፃድቅ መስሎ በኛ ገንዘብ እረዳለሁ ይላል? ኧረ ፈጣሪን ፍራ
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ነገር ግን ፡ ክህደት ሃጥያት እንዳልሆነ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ 🤔 - በልብ እያመኑ በአስገዳጅ ሁኔታ ውስጥ ግን በክህደት ቃል መናገር በ’ኣሏህ’ ዘንድ አያስቀጣም ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፮ የንብ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ነሕል] ቁ. ፩፻፮)። 📖👈🏾😲 * ስለዚህ ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና በንስሃ በመመለስ ፡ እውነተኛውን ፈጣሪ እያመለኩ ሃቀኛ ሆኖ ለመኖር ጊዜው አልረፈደም። 🤔
@MsWongelawit
@MsWongelawit 3 ай бұрын
May God bless you and your loved ones. What a VISION!!!!! Betechilen
@rahilrahil2303
@rahilrahil2303 3 ай бұрын
የኔ እናት እመብርሀን ምርጉዝ ትሁንሸ በምገቢበትሁሉ❤❤❤❤😍😍😍😍😍😘😘😘😘
@eristrongwomen9947
@eristrongwomen9947 3 ай бұрын
ሰዩፉ ንግረልኝ ኢኔ ኤሪትራውት ነኝ ኣማርኛ የለመድኩት አዚ ዉጭ ኣገር ኖው ውደ ግደሎው ልግባ ከ ኢትዮፒያ ማደንቃቾው መቅደስ ጸጋየ ኢና መሰረት መብራህቴ ናቾው ንገርልኝ በናትህ መማህራን ናቾው ቃላት ይለኝም ለምን ካልክ ኣማርኛ ኣላዉቅም ለአግሬመንጌዲ ኣማርኛ የለመድኩት በነሱ ኖው ሁለተኛ በ ቃና የቱርክ ፊልም ኖው ኢዎደቹ ኣለሁ ❤️❤️ ሰላም ለ ኤሬትርያ ኢና ለ ኢትዮፒያ ።
@derao4361
@derao4361 3 ай бұрын
😂😂😂
@privatecell3665
@privatecell3665 3 ай бұрын
Min yasqal Tersame bota falge lamsqe ​@@derao4361
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 3 ай бұрын
​@@derao4361 ምን ያስቃል😢
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 3 ай бұрын
Well done 👏
@yossiefmer733
@yossiefmer733 3 ай бұрын
እና ኣሁን ምን ፈለከ የኔ ጎንፎ 😝
@kntattube7324
@kntattube7324 3 ай бұрын
ዋው የኔ ጀግና ምን ልበልሽ ጥንካሬሽ ለሁላችን የብርታታችን ምንጭ ነሽ❤❤❤❤❤
@sinnertube2941
@sinnertube2941 3 ай бұрын
የኔ ዉድ እንደዝህ ስትስቂ በማየቴ አልሃምዱሊላህ ያን ዶፍ ያሳለፈው አላህ ምስጋና ይገባው ጀግናዬ ❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ነገር ግን ኢየሱስ ፥ - ወላጆች እንደ ሌላቸው ልጆች አልተዋችኹም ፤ ወደ እናንተ እመጣለኹ ፤ ይላል (የዮሐንስ ወንጌል ፲፬ ፡ ፲፰)። 👉🏾📖🤔
@Emube1
@Emube1 3 ай бұрын
ስራ ክቡርነው የምርየምወድሽ አርትሴት መቅዲየ እረጅምእድሜ ተመኘሁ የኔ እናት ሰላም ፍቅርለሀገራችን በስደትያላችሁ እህት ወድሞቸ የረፍትእጀራይስጣችሁ በሰላምለሀገራችንያብቃን አሚን😢
@sophiamelakou1294
@sophiamelakou1294 3 ай бұрын
Solomon Bogale & Mekdes Tsegaye should work together and build one Ethiopia with the best school & hospital!
@abyssinia_tm
@abyssinia_tm 3 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ሰይፉን ባየሁ ቁጥር እራሴን እንደ ታዋቂ አርቲስት በፕሮግራሙ ላይ imagine የማደርገው? 😁😅
@atnatiyosgebre9247
@atnatiyosgebre9247 3 ай бұрын
Lol
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 11 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 44 МЛН
አዚዛን ያስለቀሳት እጅግ አሳዛኝ ጉዳይ
36:07
Вор в законе заступился за официантку  ...
0:59
Сериалы 🍿
Рет қаралды 9 МЛН
КАКОЙ ЛОГОТИП ЛУЧШЕ? #Shorts #Глент
0:32
ГЛЕНТ
Рет қаралды 1,9 МЛН
1❤️
0:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 12 МЛН
Не прикасайтесь к этому! 😨
0:23
Взрывная История
Рет қаралды 4,2 МЛН
Кошки не нарушают закон😂
0:34
FERMACHI
Рет қаралды 3,9 МЛН