መልካም ጋብቻ ብሎ ሸኛት. ልብ የሚነካ ሽኝት!

  Рет қаралды 68,990

Zena Jokers

Zena Jokers

Ай бұрын

መልካም ጋብቻ ብሎ ሸኛት. ልብ የሚነካ ሽኝት!

Пікірлер: 180
@user-du1zf2sy5b
@user-du1zf2sy5b Ай бұрын
አተ ድንቅሰው ፈጣሬ ላንተ ካንተው የጉን አካል የወጣች ሴት ይስጥህ ዘመንሁሉ የከፍታ የሰላም የጤና ያርግልህ ወንድሜ ተባረክ
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 Ай бұрын
በጣም ጥሩ አደረጋችሁ አብሮ መኖር ባይቻል ጠላት መሆን አያስፈልግም
@tube3498
@tube3498 15 күн бұрын
ምን አይነት መልካም ፍቅረኛሞች ናችሁ ዋውውውው❤❤❤❤
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds Ай бұрын
የምር ሽልማት ያሰፈልግሀል እግዚአብሔር እንዳንተ ያሉ ሰወችን ያብዛልን
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 19 күн бұрын
ይሄንን ፅናት ታጋሽነት ማስተዋል የሰጠህ አምላክ ለሌሎቹም ይስጣቸው::አሲድ ሴት ላይ ለመርጨት ለሚሮጡት ለሁሉም ትልቅ ትምህርት ነው::
@tregeocell2094
@tregeocell2094 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ ትምት ነዉ የሰጠ ከነ መልኳን ትዳር ያርሀም የሳራ ይሁን ጋብቻች ላተም መካማን የትዳር አጋር ይስጥክ ፈጣሪ እንዱ ሰዉ በተጨካከነበት ዘመን እዲ አይነት ጥሩ አስተማሪ ተግባር መስማት ደስ ይላል
@MimiShaTube
@MimiShaTube 12 күн бұрын
ሚኪዬ እንኳን ሰላም መጣክ የፍቅር ታሪክክን ከዚህ ቀደም አዳምጫለው በእውነት ጥሩ ትምርት ነው❤❤❤
@hamahyy7178
@hamahyy7178 26 күн бұрын
እኔ ግን የገጠር ሰው ደስ የሚለኝ ሲለያይ በክብር በቤተሰብ ሳይቀር ተመራርቆ ነው የከተማው ግን ትንሽ ክብሩን ታቀሉታላችሁ ክብርን ነውርን የሚለይ ባል ይስጥሽ በሉኝ ምርቁኝ ማግባት እያሰብኩ ነው ግን ባሉ አልተገኜም ገና
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 24 күн бұрын
1ኛ ቆሮ 13 :- 4 - 7 ይነበብ ፍቅርይታገሳል ቸርነትንም ያደርጋል ፍቅር አይቀናም አይመካም አይታበይም ... አይበሳጭም ... በሁሉ ይፀናል
@user-mj5ee5zv6c
@user-mj5ee5zv6c Ай бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ ሠው የእውነት አይተነው የማናውቀው ድርጊት ነው ጎበዝ እድህ ነው ሰው ማለት እኔን ትተሽ ማን ወንዱ ሊያገባሽ ለሚሉ ደደቦች ብዙ ትምህርት ነው
@user-dl1sn3oz4v
@user-dl1sn3oz4v Ай бұрын
እውነትነውእኔምገጥሞኝነበር
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Ай бұрын
😂😂
@zindzind3952
@zindzind3952 Ай бұрын
😁😁😁
@narditube4378
@narditube4378 28 күн бұрын
የኔውማ ከኔ ውጪ አተገብም እገልሻለሁ ብሎ ,በርግጥ አለገባውም👊👊🤣🤣
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Ай бұрын
አሲድ ከሚደፉት ሰው ፊት ላይ ይስውረን እንዲህ እንትን ያብዛልን ።ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ጭለማ ውስጥ ላሉት
@EgigayehuDamena-pk9so
@EgigayehuDamena-pk9so 27 күн бұрын
በጣም ጡሩ ልብ ያለክ ሰው ነክ ፈጣሪ ላንተ የፈቀደውን ይስጥክ
@yalem2598
@yalem2598 Ай бұрын
ጥሩ እና አስተማሪ ነገር ነው ያቀረባቹህት ፈጣሪ ይባርካቹህ
@yeshibeyene3530
@yeshibeyene3530 Ай бұрын
ጥሩ አስተማሪ ነዉ በፍቅር መለያየት እሳም መልካም ትዳር ያርግላት ላንተም እግዚያብሄር የፈቀደልህ ትመጣለች
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 Ай бұрын
ሚልኪያስ እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተህ ነበር በጣም በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ሁለታችሁም መለያየታችሁን ተነጋግራችሁ እንደነበር በመሲ ፕሮግራም ላይ ስትናገር ሰምቼህ ነበር አሁን ደግሞ እስዋን አቅርበህ ስትጠይቃት ትምህርት ነው የወሰድኩት እንደገና መልካም ምኞትህን ስትገልፅ የእውነት ትልቅ ሰው ነህ ባለቤትዋም በበፊት ፍቅረኛዋ ኢንተርቪ እንድትደረግ ስለፈቀደ ክብር ይገባዋል መልካም ጋብቻ ሚኪ ላንተም ግራ ጎንህን እግዚአብሄር ይስጥህ
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውዴደምሪኝ❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Ай бұрын
ልክ ብለሻል ሁሉም ነገር ፈጣሪ ሲለው ብቻ ነው የሚሆነው
@TigstGetachow
@TigstGetachow 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ❤
@Salamsalam-hj2po
@Salamsalam-hj2po 28 күн бұрын
በጣም አስተማሪ ነው አሲድ እየደፉ ለሚሄዱ ወዶች
@HevenTesfaye
@HevenTesfaye 19 күн бұрын
ውይ እውነትህ/ሽ/ ነው በጣም ……………
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Ай бұрын
የሚገርም ነው ኢሄ አቀራረብ በሚዲያ ደረጃ የመጀመሪያ መሰለኝ እንዲህ ግን በሰላም የሚለያዩ በቁጥር ነው ያለው እድለኝነት ነው ቂም ከመያያዝ ክፉ ከመመኘት ከልብ በጎ ነገርን ተመኝቶ መለያየት ጥሩ ነው ስታወሩ ግን ታሳዝናሉቹ አሁን ልታገባው ያሰበችው ሰው በጣም ጎበዝ አርቆ አሳቢ ነው ሚኪሻ ላንተ ያላት አለችና ለሁለታቹም በጎውን ሁሉ ተመኘው❤❤
@nefisasemane
@nefisasemane Ай бұрын
እኔ የማቀው ስበቃቀሉ ነው አንካን ሊሽኛት
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Ай бұрын
@@nefisasemane አዎ አልተሳሳትሽም በብዛት እንደዛ ነው የምንሰማው የምናየው የነሚኪ የሚገርም ነው ደስ ሲሉ ኢሄ ነው በቃ ለሚወዱት ሰው ጥሩ መመኘት ስኬትቱን መናደፈቅ
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 20 күн бұрын
ሚኪ ሲጀመር ለዚህ ሁሉ አስተዳደጉ ተፅኖ አለው በስነ ምግባር ተኮትኩቶ ስላደገ ያ እንዲህ እንዲሆን እረድቶታል እርስ በርስ በእልህ በሚበቃቀሉበት ለምን ለኔ አልሆንሽም ብሎ አሲድ በሚደፋበት ሰአት የናንተ እንዲህ ተረጋግቶ መልካም ምኞት ተለዋውጦ መለያየት ታላቅነት ነው
@GxhcjGjfh
@GxhcjGjfh Ай бұрын
ሚኪየ በጣም ጠፍተሀል ለሁሉም ግዜ አለው ብዙወቻችን በፍቅርም በየትኛውም ቦታ እንፈተናለን ፈተናል ማለፍ ጥንካሪ ነው
@yemegnetegegne4973
@yemegnetegegne4973 26 күн бұрын
ተሻገር ጣሰው የት ጠፍ አንተን ሣይ እሱ ነው ትዝ የምለኝ እባክህ ድምፁን እንሰማ
@Asiya570
@Asiya570 13 күн бұрын
You Meke you are so nice. You are good journalist. You are so cool. I appreciate you. I love you. You are good brothers for her thank you for your interview.
@amoutube
@amoutube Ай бұрын
በጣም ጠፈተሀል መልካም ሰው ነህ
@TigstGetachow
@TigstGetachow 28 күн бұрын
እወደዋለሁ እውነት እኔም ለእናቱ ያለው ፍቅር 😢😢😢😢😢😢
@gjihbhhhb9876
@gjihbhhhb9876 Ай бұрын
አርትሥ ነዋይ ደበበ የቀድሙዋ ባልተቢቱ አይዳ አሥታወሣቺሁኚ በጣም ምርጥ ትምርት ነው ትጠብ ምንም አይገኚ ትፍቅር እጂ
@ssaa3540
@ssaa3540 15 күн бұрын
ትክክል
@user-by6nc3yp4l
@user-by6nc3yp4l Ай бұрын
ኡፍፍፍ ይከብዳል እኔም እምወደውን ልጂ አጥቻለሁ ሁለታቺንም እየተላቀስን ግን ልምድ ነው ሰው ከሚወዲት ጋር የማይኖረው ብዙ ግዜ ይህ ይገጥመነል
@HannaHanna-li6he
@HannaHanna-li6he Ай бұрын
Mee too 💔💔
@hajerahajera4366
@hajerahajera4366 29 күн бұрын
ዉላሂ እናም ኢጪ 😢😢😢😢😢😢
@werkitumola1299
@werkitumola1299 Ай бұрын
ሰው በፍቅር ከተለያየ ችግር የለውም ስጦታ ሰጦ መሸኘት ነው እረ ይድፉው 😂
@TigstGetachow
@TigstGetachow 28 күн бұрын
😂😂😂😂😂 ወዬው
@user-xb7id7ov4e
@user-xb7id7ov4e 27 күн бұрын
አንተ ሌላ ሕዎይት ጀምረህ ካልሆነ.. ፍቅረኛዋን አስፈቂደህ እውነት አንተ አግባት... ደግም አሁንም ቢሆን በዉስጣችሁ ፍቅር አለ... አስተያየቱ እራሱ የፍቅር ነው... ሌላ ከምታገብ ስህtetachihun armachihu አብራቺሁ ሁኑ ❤❤
@tigetad5649
@tigetad5649 22 күн бұрын
ሚኪ ይች ጥንቅር ብላ ትቅርብህ ደግሞ እወደዋለሁ ትላለች ሲጁመር ያንተ ግራ ጎን አይደለችም !!!!
@meram-no8we
@meram-no8we Ай бұрын
ኡፍ ከባድ ነወ እኔ የመጀመሪያ ባሌ 2ሺ 7ተጋብተን 2ሺ8ተለያየን ምንም ሳንቀያየም እኔ ነበርኩ ገፍቼ የወጣሁት ሁሌ ፀፀት እንደገና ከወጣሁ ቡኋላ ግን እሱ አገባ እኔ ግን 8አመቴ ከሱ ከተለየሁ አላገባሁም እሱም ይወደኝ ስለነበር ያገባትን ውስጡ አልተቀበለለትም ነበር እኔ 7አመቴ በዱባይ ነበርኩ ቁጥሬን አፈላልጎ ልንታረቅ በይቅርታ የሀገራችን ሰላም መልሶ ለኛ መራራቅ ምክንያት ሆነን 😢
@kuwaitjamilaa1058
@kuwaitjamilaa1058 Ай бұрын
አላለያገናኚቹ ያረቢ አሳብሽተሟልቶ ሀገርገብተሽ አድያርጋቹ አሁን እኔም የመጀመርያባሌ ጭቅጨቅ ላይነን
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q Ай бұрын
አረ ባክሽ ባይወዳት ነዋ አብሯት የሚኖረው አግቢ አትሞኝ
@DumisaniMkhize
@DumisaniMkhize Ай бұрын
Ayizoshi alene i uku neyi
@zindzind3952
@zindzind3952 Ай бұрын
አላህያገናኛችሁ
@mulu5
@mulu5 Ай бұрын
አንድ ወንድ ገፍተሽ ጥለሽዉ ሄደሽ ሌላ ትዳር መስርቶ ከሆነ አንች ከትዳሩ ጋ እድኖር ምከሪዉ ቢመጣም አይጠቅምሽም ይጎዳሻል ካላገባ ታሪቂ
@hilamoo928
@hilamoo928 28 күн бұрын
ወይ ፈተናየ🥺💔💔💔💔💔😭እኔም የዛሬ አመት የ6አመት አብሮ አደጌ የልጂነት ጎረቤት ጓደኛየ ድሬዉ አለሁ እሱ ማልቀስ እኔ ማልቀሰ በቤተሰብ የተነሳ የተለያየነ ወህህህህህህህህህህህ ግንኮ ህመም አለዉ አሁን እሱ አልሃምዱሊላህ ወልዷል እኔ ግን ሌላ ማግባት ፈረቸ አለሁ😢አይይይይይ እች አለም😢
@fugurgur8tut650
@fugurgur8tut650 25 күн бұрын
💔💔😢😢😢
@girmabogale5335
@girmabogale5335 19 күн бұрын
❤😂በጣም የሚገርም ትምህርት;ትግሥት:ቁም ነገር :ታሪክ እየሠራችሁ ስለሆነ :ሁላችሁንም አመሰግናችሁአለሁ::BRAVO🐇🐓
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 Ай бұрын
እንዲህ የምወዱትን ጥለው ምሄዱለት ሰው በኋላ ላይ ይጠግብና ጣልጣል ማድረጉ አይቀሬ ነው ምወዱትን ምወደንን ማግባት ደስታ ነው
@user-dl1sn3oz4v
@user-dl1sn3oz4v Ай бұрын
በጣምደስይላል፣በፍቅርመለያየትጥሩነው፣እኔየምወደውሰውነበር፣ግንአሁንተለያይተናል፣ግንበጠብ፣ስለተለያየንመሰለኝ፣ሁለየምአስበዋለሁ፣መርሳትአቃተኝ፣እሁንቆጨኝበፍቅርተለያይተንቢሆን፣ወይእረሳውነበር
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 29 күн бұрын
ቸሻገር ጣሰው የት ደረሰ እባክህ አፈላልገህ አሣየን ድምፁን አሰማን
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy 25 күн бұрын
Enam hulam asebwalwe
@FifViduf-lk8sg
@FifViduf-lk8sg Ай бұрын
ብትወጂው አትለይውም ነበር እመኝኚኝ የሚያፈቅረንን መለየት ጉዳቱ ለኛው ነው
@nefisasemane
@nefisasemane Ай бұрын
እኔ ሆኝ አስብኩት አላፈቅርችም ካፈቀርች ሌላው መንደነው ታዲያ
@Dior768
@Dior768 Ай бұрын
❤ አላሳመነኝም እርስ በርሳችሁ ተጋብታችሁ እናያችኋለን፣ደስ የሚለው ተለያይታችሁ ስተታችሁን አርማችሁ ለትዳር ልትበቁ ስለሆነ ደስ ብሎናል በደስታችሁ ተከሰቱ❤
@Maryg05
@Maryg05 Ай бұрын
እኔም እንዳዛ ነው ያሰብኩት
@lemlemteklay333
@lemlemteklay333 Ай бұрын
Miki melcam sew ❤❤
@leahdesta4855
@leahdesta4855 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ያንተየሆነችሁን አጥንትህን ይስጥህ ይሄስልጣኔ ለሁሉም ይሁን❤
@NetsanetTewolde
@NetsanetTewolde 26 күн бұрын
Mlkas I have respect for you ❤
@mimishuabate8113
@mimishuabate8113 29 күн бұрын
አይዞን ሚኩ ጀግና ነህ በጣም
@Helenutub
@Helenutub Ай бұрын
በጣም ይገርማል ወድሜ ስልክ አድራሻህን ባግ እናቴን የሂወት ታሪክ ለብዎች ትምርት ይሆን ዘንድ እባክክ😢🙏
@amrh610
@amrh610 Ай бұрын
👍👍👍💐
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 29 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ወድማችን ሳስብህ ነበር🎉🎉🎉
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 29 күн бұрын
የታረቃቹ መስሎኝ ደስስስ ብሎኝ ነበረ እሽ እንኳን በደህና መጣህ ወድማችን ረጋ ያልክ ጋዜየጠኛ ነህ ግን ተሻገር ጣሰው የት ጠፋፋፋ
@zahramohamed-ok4oo
@zahramohamed-ok4oo 28 күн бұрын
አኔ እራሱ በስላም ነው የጠፍው
@user-cs4nq9qr8i
@user-cs4nq9qr8i 20 күн бұрын
በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው ተሻገር ጣሰው የት ጠፋ??
@user-qg5ig5nx1d
@user-qg5ig5nx1d Ай бұрын
ከአሁኑ ጋርስ ተፈቅዶልሽ ነዉ ፍቅር እኮ አንድ ግዜ ነዉ ከዛ በዃላ የሚመጣዉ ሞግዚት ነዉ ለመስማማት ብትጥሪ ነዉ የሚሻልሽ።
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Ай бұрын
መልሀም ሀብቻ 🎉🎉🎉🎉🎉
@FifViduf-lk8sg
@FifViduf-lk8sg Ай бұрын
እየወደድኩህ ነው የተለይሁህ ምን ማለት ነው
@seble851
@seble851 Ай бұрын
❤❤❤
@fitsumlove6627
@fitsumlove6627 Ай бұрын
እንዴ ምን አይነት ልብ ነው ግን ያለህ 😢የምትወዳትን ልጅ ባል አስቀምጦ መጠየቅ አይከብድም?
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e Ай бұрын
❤❤❤❤
@Maserte3213
@Maserte3213 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-wv2dl6xt3m
@user-wv2dl6xt3m Ай бұрын
❤❤❤ምሰጊነ🎉🎉 አይዚህ
@Batl.14
@Batl.14 13 күн бұрын
የተፋቀረ ሁሉ አይጋባም አሳዘኝ ነው የእኔ ህመም💔
@sisayyai3779
@sisayyai3779 24 күн бұрын
❤❤❤❤እግዚያብሔር ይጠብቅክ ላተም ያንተያለዉን የተባረከ ትዳር ይስጥክ ለሷም ያብረሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላቸዉ
@user-ut3hy4iz3j
@user-ut3hy4iz3j Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q Ай бұрын
አትልፋ እሷ ላንተ ፍቅር የላትም ሾካካ ናት ጥሩ ሰው ነህ መልካም ነህ አላለችም ታዳ ለምን ሌላ ወንድ አስፈለገሽ ያልጋው ነገር ችግር እዳለ ይሰማኛል😂😂😂😂😂
@uuuggguuuggg7038
@uuuggguuuggg7038 Ай бұрын
ኣይባልም እጭ
@sarashewangizaw9120
@sarashewangizaw9120 Ай бұрын
Maybe he’s መልካም ሰው ይሆናል ግን maybe this is not everything she’s looking for maybe with sexual he don’t make her happy.
@user-ir7kv7sg8f
@user-ir7kv7sg8f Ай бұрын
ክክክክ
@Tamiratanase
@Tamiratanase 28 күн бұрын
እንደኔ ብሆን ለመለያየት አለመገናኘት እኔ የምወዳትን አግብቻት ትታኝ ብትሔድ በእየሱስ ስም ለላ ፊቅሪ መጀመሪና የምወዱትን ሰዉ ከልብ ማዉጣት 😢
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 Ай бұрын
ይገርማል😢😢😢
@SenaitWelday
@SenaitWelday 17 күн бұрын
Mikyas beselamna befeqer meleyayet yanten teleqenet yasayal
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Ай бұрын
🥰🥰🥰
@Tamiratanase
@Tamiratanase 28 күн бұрын
በጣም ከባድ ነዉ ኡኡኡ ሳይጋቡ በፍት ነበሪ መለያየት ኧረ በቃ ፊቅረኛዬን ልተዋት ነዉ😢
@borhan6480
@borhan6480 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ElfuAsrat
@ElfuAsrat Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Habiba-uu3pp
@Habiba-uu3pp Ай бұрын
ማኛዉ በሰላም ነዉ ወድም አለመየ
@htselamyoutube963
@htselamyoutube963 29 күн бұрын
እውነት ነው ሰው በፍቅር ደስተኛ ካሎኑ መለያየት ያለነው 🎉🎉🎉🎉
@Holyshit-ku4fn
@Holyshit-ku4fn 24 күн бұрын
እውነት ከሆነ ለሚያገባት አዘንኩ:: ፍቅሯ እዚ የሆነን በድን ሊያገባ መጃጃሉ:: ለነገሩ ብዙ ትዳሮች እንደዚህ ናቸው::
@MisrakMulugeta-bk2fp
@MisrakMulugeta-bk2fp Ай бұрын
ጀግንነት ጦርሜዳ ብቻ አደለም !!! ይሔን ከባድ የጪቅላት ስራ ተሳስባቺሁ መፍቴውንም አጋጣሚውንም የፈጣሪ ፍቃድንም በፍቅር የመጨረሻን እጣ ፈንታ መቀበል እጂግ በጣም የሚያስደንቃቺሁ ታሪክ ነው ❤❤
@Gere.emun.
@Gere.emun. 25 күн бұрын
ምናልባት ሁለታቹህ ፍቅራቹህ ጨርሳቹህ ይሆን
@user-jv5zf4zb3f
@user-jv5zf4zb3f 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@ruthbirbanu5807
@ruthbirbanu5807 20 күн бұрын
ሚኪ የፆታን ፍቅር እንደ ሀገር አንዱ ጉደለታችን ብለን ብንይዘው ጥሩ ነው በውጭ ያሉ ሀገራትም ከልብ ይወዳሉ!! ያስተላለፋችሁት ትምህርት ግን ቄንጆ ነው
@SenaitWelday
@SenaitWelday 17 күн бұрын
Ahunko enante huletachum lewedefit wendemna ehet nachew
@ghada1723
@ghada1723 28 күн бұрын
ፍጣሬ.የበልጥችውን.የሰጥህ❤❤
@adisaabusemaw6338
@adisaabusemaw6338 Ай бұрын
እንዴት ላግኛችሁ
@astekastek1000
@astekastek1000 Ай бұрын
ዋዉ ሚገርም ነዉ ይሄ ነዉ በቃ እዉነተኛ ፍቅር ሌሎቹ በክፋት ነዉ ሚለያዩ ይገርማል ትምርት አለዉ አንተም ጥሩ ሚስት ይስጥህ
@qgzjgqjzgjqzqzjqjzjqczjqfz4270
@qgzjgqjzgjqzqzjqjzjqczjqfz4270 19 күн бұрын
Wchgwde 🤔 ygrmale ewnte almslgeme enzyme aree mykyi bslme nwe ytfachwete ❤
@cheltugerma1988
@cheltugerma1988 28 күн бұрын
Hin hate mo namiti ma dhoksitee😂😂
@jireenyeekeesaaaobstufurma1825
@jireenyeekeesaaaobstufurma1825 Ай бұрын
Ayiii fiqeri be ware bechaa😭😭😭😭😭
@user-vu7vy5mi4g
@user-vu7vy5mi4g 17 күн бұрын
des yilal
@Guggi-zw4ev
@Guggi-zw4ev Ай бұрын
ወይኔ ይሄን የሆነ የጎራብኝ ሰዉና ችግር ያመጣብኝ ሰዉ ቢያየዉ ብዬ ተመኘሁ ስንት አሉ እንወድሻለሁ ማንም አያገባሽም ከኔበቀር የሚሊ ከምናገባዉም ሰዉ ችግር የሚፈጥሩ
@MeriMTube
@MeriMTube Ай бұрын
ትክክልእኔልቤንየሰበረኝአለግንመልሶይጎረርብኝአል።አግብቶነበርአተሳከም
@gjihbhhhb9876
@gjihbhhhb9876 Ай бұрын
ከባድ ነው እፍፍፍፍ
@tigistwoldenesbet8193
@tigistwoldenesbet8193 26 күн бұрын
addisu balu Ymdenknew gen enant fkrachun Ychrsachu aynt slalhonchu bzu batgnanu trunewe kebadnew lhweta
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m 29 күн бұрын
Lane bale falegulny😂😂😂
@user-pr7nu8xi4e
@user-pr7nu8xi4e 28 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂حححححححححጉድ
@almazkebede7910
@almazkebede7910 18 күн бұрын
ሶስታችሁም ስልጥን ያላችሁ ናችሁ እናመሰግናለን
@dingilmariamenate2004
@dingilmariamenate2004 21 күн бұрын
I don't get the lesson. I feel bad about her husband.
@user-cf2vk4rk7h
@user-cf2vk4rk7h 16 күн бұрын
ክባድ።ንው።ይቀመሰው።።ያቀዋል።።ውድ።አይዙሸ
@zadeilove9013
@zadeilove9013 29 күн бұрын
Endat sew eyewedede toto yihadal
@becauseofjesus9181
@becauseofjesus9181 23 күн бұрын
እማይመስል ነገር አሉ አንድ የሚጨበጥ ነገር አላወራችሁም ህመሙም ያንድ ሰው ብቻ ነበር ለምን ይዋሻል?! ፀፀት እንጂ ምንም ፍቅር የለብሽም::
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 29 күн бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጆች በስደት የለቹሁ አለህ ከስደት መልስ የደስተ ህወት ይወፍቀቹሁ ደሚሩኝ እስክ አበረታቱኝ
@mekdesjaleta522
@mekdesjaleta522 29 күн бұрын
ከንፈሩን የሣሙት ወዳጀ አይረሳም
@adisaabusemaw6338
@adisaabusemaw6338 Ай бұрын
እሢኪ እፈልጋለሁ ላናግራችሁ እሢኪ አውሩኝ ጆከሮችችች
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Ай бұрын
☝️🇪🇹☝️🤲🤲🤲🙇👈
@user-yg3et3kr4k
@user-yg3et3kr4k 29 күн бұрын
ምን ድነው ከባድ ነበር ሌላ ወሬ የለሽም ደጋገምሽው መለያየት አዴስ ግኝት ነው
@mamitassefa3615
@mamitassefa3615 21 күн бұрын
ድራማ መሆን አለበት እና ልቧን ክዚህ ጥላ አካሏን ይዛ ነው ሌላኛውን የምታገባው
@user-vu7vy5mi4g
@user-vu7vy5mi4g 17 күн бұрын
Milpitas endet neh
@zahramohamed-ok4oo
@zahramohamed-ok4oo 28 күн бұрын
ግን እውነት ነው😅
@user-pn6ff1oe2g
@user-pn6ff1oe2g Ай бұрын
እኔም ላአራት አመት የቆየ ፍቅረኛየ በጣም ነበር የምንዋደደው እሱ ትንሺ ከኔ በለጥ ይለነበርና ምክሩ በጣም ይገርማል ግን መሀላችን ምን እደተፈጠረ ሳናቅ ተለያየን ተራርቀን እሱም ባገኚው ስአት ይደውልለኛል እኔም እደሱ እደውልለታለሁ አፈቅርሻለሁ ይለኛል እኔን እወደዋለሁ አፈቅረዋለሁ ከብዙ ግዜ ብዃላ ወደአረብ ሀገር ተሰደድኩ ተሰድጀ እኳ ይደውልለኛል ሀገሬ ስገባም እሱ የምጃር ልጅ ነው እኔ ደግሞ ደቡብ ወሎ ተንታ ወረዳ ነው ሀገሬ ስገባ እየደወለ በጣም እረጅም ግዜ እናወራለን በዝህ ምሀል22አመታትን አስቆጥረናል ማን ያገባ አተ አች እየተባባልን ሁለታችንም ያለትዳር እድሜያችን አለቀ የኔና የሱ ፍቅር በምን እደሚቋጭ አናቅም
@zeynibadaoud9686
@zeynibadaoud9686 Ай бұрын
አትጋቡምዴ ታዳ😢😢😢😢
@user-ho7sj7db5z
@user-ho7sj7db5z 28 күн бұрын
እደየ አትጋቡምደ😢
@user-pu3gq6hm8k
@user-pu3gq6hm8k 28 күн бұрын
me too
@user-st2fx8lo6r
@user-st2fx8lo6r 27 күн бұрын
አብሽሩ
@user-qj9vl7gg1n
@user-qj9vl7gg1n 24 күн бұрын
እረ ተው ምኑ ነው ትምህረት እዴ አትፋቀሩም ማለት ነበር እዴት ፈቅር እኮ ማለት እዴ
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q Ай бұрын
አረኔ ድራማ መሰለኝ የማይመስል ወሬ እደት አስቻለህ ነው እቃህ የለም መሰል 😅😂😂😂😂sory
@tezeraworktessma1416
@tezeraworktessma1416 Ай бұрын
እንዴት እነዚህን መልካም ሰዎች እንደዚህ ትላለህ አንተ እንደውም አሲድ ከሚደፉት መሀል ሳትሆን አትቀርም ከንዚህ ወጥቶች ተማር
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q Ай бұрын
@@tezeraworktessma1416 ዝበይ ቀፎ
@helinataye8867
@helinataye8867 Ай бұрын
😂😂😂
@misrakmendaye6635
@misrakmendaye6635 Ай бұрын
Dedeb!
@misrakmendaye6635
@misrakmendaye6635 Ай бұрын
Dedeb
@tejineshdechasa2589
@tejineshdechasa2589 29 күн бұрын
እውነት ነው ግን ሚሊኪያስ እዴ
@zenithbhier5634
@zenithbhier5634 15 күн бұрын
It's drama
ባሏን በሰራተኛዋ የምትፈትነው ሴት
29:13
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 2 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 16 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,1 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 5 МЛН
ለመጀመሪያ ጊዜ የት ተዋወቅን😳?
22:30
MenbiWorku
Рет қаралды 2,1 М.
ረጅሟ ኢትዮጵያዊ ለምን አለቀሰች?
24:36
Zena Jokers
Рет қаралды 41 М.
Sigma Girl Past #sigma #funny #comedy
0:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 3,8 МЛН
Когда покупки идут не по плану🤯
0:32
FilmBytes
Рет қаралды 1,8 МЛН
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 7 МЛН
Мужчина С Золотыми Руками 💪
0:42
EpicShortsRussia
Рет қаралды 3,2 МЛН
Cunning GUYS 🤣
0:15
dednahype
Рет қаралды 11 МЛН