"እግዜራችን ፖለቲካ ሆኗል።" ደሞዝ ጎሽሜ ክፍል ሁለት

  Рет қаралды 37,382

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

2 жыл бұрын

Пікірлер: 44
@tote7618
@tote7618 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ደሞዝ one of the real thinkers in Ethiopia
@tirnesh3066
@tirnesh3066 2 жыл бұрын
ወንድም ደሞዝ ጎሽሜ አንተን ለመግለጽ ቢከብድም አንተ ግን የሐገርም የተዋህዶም እንቁ ነህ!! እመአምላክ ትጠብቅህ!! የተረዳኸውንና የተገለጠልህን ምስጢር ግን ለዚህ ትውልድ በሰሰሰሰሰሰፊው እንድታካፍልና ትውልዱን ከገባበት ድንዛዛዛዜዜዜ... እንድታነቃ እለምንሐለሁ::
@adoniyas4439
@adoniyas4439 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏
@mimizewudu8989
@mimizewudu8989 2 жыл бұрын
ለዘር የቀሩ ሰዎችም አሉን ለካ እናመሰግናለን ።
@manalebeshwoldekidan921
@manalebeshwoldekidan921 2 жыл бұрын
በእውነት በዚህን ዘመን እንደዚህ ያሉ ያንተን ሃሳብ አይዲያ የተቀበሉ (የሚቀበሉ ) ወጣቶች ተፈጥረው በማየቴ እጅግ ተደስቻለሁ አንተም ይህንን ወጣት ወደጥፋት እንዳይሄድ ያንተን ሀሳብ እንዲረዱህ እንድንረዳህ በማድረግህ የተሰጠህን ግዴታ ተወጥተሃል እጅግ ግሩም ድንቅ አይዲያ ያላቸውን በእንተውስጥ የተቀረፁ ወጣቶችን በአንተውስጥ አይቻለሁ በጣም አድናቂህ ነኝ የኢትዮጵያን ትንሳኤ በአንተ ውስጥ አይቻለሁ ለዚያችቀን ያድርሰን አንተም በአንተውስጥም ያሉት ወጣቶችንም እግዚአብሔር ይባርካቸው በፀሎት አስብኝ ፍቅርተማርያም አድናቂህ
@12mengistu
@12mengistu 2 жыл бұрын
ደሞዝ ጎሽሜ ድንቅ ሰዉ❤❤
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 2 жыл бұрын
ዋልያወች በጣም የሚገርም ሃሳቦች ጀግኖችን እያቀረባችሁ ነው በርቱ
@chombe9555
@chombe9555 2 жыл бұрын
በጣም መስማት የምወደው አመሰግናለሁ ለፕሮግራሙ የተከበረው የታሪክ ሊህቅ ደሞዝ ጎሽሜ እንደነዚህ አይነት ሰዎች ያስፈልጉናል ለምን በድጅታል ወረራ የተሰራበት ተንቀሳቃሽ እሬሳ ለሀገራችን ያለን አመለካከት የወደቀ ስለሆንን
@yimer2543
@yimer2543 2 жыл бұрын
ደመወዝ ጎሽሜ እሚገርም እይታ ነው እናመሰግናለን !
@zeko-power
@zeko-power 2 жыл бұрын
ewnet sitgelet be DEMOZ.Thanks a lot. LOV & RESPECT.
@user-hp3xh6pv4l
@user-hp3xh6pv4l 2 жыл бұрын
ተባረክ! አንተ የተባረክኸው ሥጦታችን።
@tilayewalle3817
@tilayewalle3817 2 жыл бұрын
የዚህ የጥበብ ሰው የልብ አድናቂ ነኝ በእውነት
@user-cw8it4ss3j
@user-cw8it4ss3j 2 жыл бұрын
ደመወዝ የምንኖርበትን ዓለም የምትመለከትበት መነፀር የአባቶቻችን ነውና በርታ የበለጠ ምስጢር እንዲገለፅልህ ፁም ፀልይ ስገድ ስትመራመር ቀድመህ ሱባኤ ግባ የበለጠ ይገለፅልሃል
@yirgalemchekol1166
@yirgalemchekol1166 2 жыл бұрын
ሦሥተኛው ኪዳን የዓለም(ሰው ልጅ) ፍጻሜ ብስራት ነውና በመኖር፣ በሕይወት ይገለጻል።
@lexale5502
@lexale5502 2 жыл бұрын
አዋቂሆች ሲናገሩ ያስታውቃሉ ስለ ራሳቸው ሲያወሩ በነገሬ ለይ! ስለ ብዙአኑ ሲያወሩ ደግሞ በነገራች ለይ! ደግሞደግሞ ምክር ስንጠይቃቸው በነገር ለይ አመሰግናለው ለመፃፍ ምክንያት ስለሰጠከኝ
@birukwalelgn1438
@birukwalelgn1438 10 ай бұрын
እውነትም ኢትዮጵያ ተስፋ አላት
@esseatababu6220
@esseatababu6220 2 жыл бұрын
መረዳትኽ ይለምልም♥
@BeteAmharaTV
@BeteAmharaTV 8 ай бұрын
ተባረክ❤
@mekdesfrezewd267
@mekdesfrezewd267 Жыл бұрын
የሚገርም ሃሳብነው በርታ ደሞዝ
@natuyezebarekalu639
@natuyezebarekalu639 5 ай бұрын
እንደ ሃሳብ ደራሲያን ተሰብስበው በተለይ የሚጋጭ ሃሳብ የፃፊ ደራስያን እንደ ክርክር አይነት ወግ የፍልስፍና ክርክር ቢያደርጉ እንደ ፕሮግራም ጥሩ ይሆናል ይበልጥ እንማርበታለን
@amsaltadesse9115
@amsaltadesse9115 Жыл бұрын
Deep thinker,+ Wisdom love his mind….
@newflowergetu8958
@newflowergetu8958 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው። አበበ በሶ በላ ተቀይሮ አበበ ጩቤ ጨበጠ የሚል አዝማሚያ ላይ ደርሶ የወለደው እርስ በርስ መጨፋጨፍ ነው። ሐያሉ መንግስት ልዑል እግዚአብሔር በቃ ይበለን።🙏🙏🙏💚💛❤
@eshitube1153
@eshitube1153 2 жыл бұрын
ያው ፍልስምና ነው ብለን ከሰማነው ምንም ችግር የለብኝም፡፡ ግን መፅሃፍ ቅዱስን እየጠቀሱ የሚፈልጉትን ትርጉም መስጠት ግን ጤና አይመስለኝም፡፡ «ትንቢትን ማንም እንደፈለገው ሊተረጉም አይችልም» ብሎ መፅሃፍ ቅዱስ እራሱ ያዘናል፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ኢትዮጵያን ለማቆም ትልቅ ዋጋ ከፍላለች ብዬ አምናለሁ፡፡ ግን እንደዚህ በስሟ የተምታታና ፀረ መፅሃፍ ቅዱሳዊ ሃሳቦችን እያጨበጨቡ ማራገብ ለወጣቱም ሆነ ለቤተክርስቲያኗ አይጠቅምም፡፡ የወንድሜ ሃሳብ እራሱን ችሎ የቆመ ቢሆን ችግር አይኖርብኝም ግን መንፈሳዊነትን ሊያለብሰው ከሞከረ ሰውዬውም ስቷል ወጣቱንም እያሳተ ነው፡፡ ኒው ኤጅ በኢትዮጵያውኛ ይመስላል፡፡
@matiyasmizanmati1242
@matiyasmizanmati1242 Жыл бұрын
🥱 እያለ ያለው እኮ እራሳችንን ለእውነት አሳልፈን እንስት እውነት ደግሞ ክርስቶስ ነው ። በቀኙ ለመቀመጥ ሰው እንሁን ነው ነገርዬው !
@AtsedeGetu
@AtsedeGetu 3 ай бұрын
ለምን ዮቲዮብ የለክም ደሞዝዬ❤
@leultesfaye2315
@leultesfaye2315 2 жыл бұрын
ቆንጆ እይታ ነው ።
@tadesseworku6475
@tadesseworku6475 10 ай бұрын
great idea
@adu_22
@adu_22 2 жыл бұрын
Interesting
@zemenanita9070
@zemenanita9070 2 жыл бұрын
Tolo belu part 3
@user-pl2fq2mh3x
@user-pl2fq2mh3x 2 жыл бұрын
ሶስተኛውን ክፍል በጉጉት ነው የምጠብቀው
@eliasayele6850
@eliasayele6850 Жыл бұрын
be yuhanse wengel 4 laye fechwe mtshafun tetarese .degemehe betayewe eysuse selamtawe addisu kidane enji selalkew aywrame.degemhe betaywe teru newe . ESRAYEL BEMUSE lmewrse keyasu gare teguze ... gen ESRAELE keza bhuala ynberate nurose bemn enmselwe
@tamekassa6617
@tamekassa6617 2 жыл бұрын
ይ ሄ ሰው ማነው ማር የሚተፋው?
@fana59862
@fana59862 2 жыл бұрын
ሰላም
@ahmedoumer1730
@ahmedoumer1730 2 жыл бұрын
አገኛችሁኝ! ዋልያ ሰንበት ትምህርት ቤት እየመሰለኝ ነው።
@hewanawita2220
@hewanawita2220 2 жыл бұрын
Byhon iko tkimu new myameznew tadya
@wm3959
@wm3959 2 жыл бұрын
Yethi sew andebet yegermegnal yetebarke andebet
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Жыл бұрын
አእምሮን ጅምናስቲክ የሚያሰራ ጥያቄና መልስ!!!!
@dangeb180
@dangeb180 Жыл бұрын
Endless ehe sewuye hayihud new ende
@tewofloskd6036
@tewofloskd6036 2 жыл бұрын
በመጀመሪያው ክፍል ላይ ምናለ ጌታዬ ነገሩን ካወራነው ሞቷል በየሰው ልብ ውስጥ :እኔስ ምን አልኩ;- በሰው ልብ ውስጥ :በሰው ህሊና (በመጀመሪያ እግዚአብሔር ነበረ) በመጀመሪያም አዳም አባቴ ንስሐ መግባት ነበረበት (አምላኩን) ለማግኘት: በመጀመሪያም ጥፍቱን እውነቱን ይቅርታን ምህረትን መለመን ነበረበት (አምላኩን) ለማየት: በመጀመሪያም አንዲቷ ጥንቲቷ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ታወጀ ነገሩ እውነት ነው ትህትና ፍቅር እየ ኖሩት ነው ሰዎች ንግሥናው የአባቱ ነው ዙፋኑም ለዘለዓለም ይኖራል። ምርቃት:- (የብርሃን እናት እመብርሃን በብርሃን) ታውልህ!!! (እግዚአብሔር ይመስገን)
@segelgazeta8445
@segelgazeta8445 2 жыл бұрын
ሃይማኖት የፍቅር፣ የሰላም የሞራል ልእልና መሰረት ሆኖ አያወቅም። አይሆንምም። እንዲያውም የተቃራኒው ነው እውነታው። “አንዲቷ..” የሚለውም unrealistic ነው። አንተ ራስህ በዚች “አንዲት” በምትላት ሃይማኖት ለመዝለቅህ ምንም እርግጠኛ መሆን አትችልም።
@adotenat2749
@adotenat2749 Жыл бұрын
Gobezzzzz wendme
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube 2 жыл бұрын
በተከከታይ እንደሚታየው ከሆነ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ትምህርቷን ትፍትሽ በእርስዋ ትምህርት ኢትዮጵያ የአለም ጭራ ሆናለች ነው ነው ስለዚህ የኢትዮጵያ ህዝብ ንቃ ፈትሽ ይብቃህ እንቅልፍህ ብዙ ደራሲዎች ነቅተዋል ህዝቡ ነው የተኛው ።
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
Keep dreaming but the fact is that there's nothing exceptionally special about etiopia than the rest of the world, this isn't even phylosophy .
@user-tm4be6oz2d
@user-tm4be6oz2d Жыл бұрын
He just said the same thing man. "God doesn't bless a country by pointing at a map, but humans.".
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 101 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 10 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 210 МЛН
Pleased the disabled person! #shorts
00:43
Dimon Markov
Рет қаралды 29 МЛН
በሕይወት የሆነልንን እንመሰክራለን
26:19
Andimta Tube አንድምታ ቲዩብ
Рет қаралды 17 М.
@juanchinbrodie #comedia #humor #juffec #felipecharry #amigos
0:15
Felipe Charry
Рет қаралды 8 МЛН
Лайфхаки не нужны
0:28
Miracle
Рет қаралды 1,5 МЛН
Потоп из какашек??? @zackdfilms - автор анимации.
0:31
Время знаний
Рет қаралды 1,8 МЛН