"እንኳንስ የ3 ሺህ አመት ጠንካራ ታሪክ ያላት ኢትዮጵያ ትቅርና ጢስ የጠገበ አሮጌ ቤት እንኳን በቀላሉ አይፈርስም!" አለማየሁ ዋሴ (ዶክተር) ክፍል አንድ

  Рет қаралды 168,544

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

2 жыл бұрын

Пікірлер: 224
@dereje1476
@dereje1476 Ай бұрын
ዶ/ር አለማየሁ 1ወደ ኋላ ብዙ ወደ ፊት ግን አሁናዊ ያልሆነ ብርቱ ከጊዜው በብዙ የቀደመ ሰው ነው። ጊዜው በሙሉ ይባረክ።
@UmwizAbeslat-tz2pq
@UmwizAbeslat-tz2pq 4 ай бұрын
ዶክተር አለማየሁ ዋሴ ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤
@user-pj5tf6mf4c
@user-pj5tf6mf4c 2 жыл бұрын
ዶክተር እድለኛ ሆኜ 5ቱንም መፅሐፍቶችህን አንብቢያለሁ አንተ ከሁሉም ትለያለህ 6ኛ መፅሐፍህን በጉጉት እጠብቃለሁ ለሀገሬ እና ለሀይማኖቴ ያለኝን እውቀት እና እይታ ከፍፍፍፍ አድርገኸኛልና አመሰግንሃለሁ🙏።
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 2 жыл бұрын
ዛሬ እጅግ ታላቅ ሰው ከሰማይ የገዘፈ ድንቅ ሰው ጋበዛችሁ እናመሰግናለን እንዳለየ እባካችሁ ደጋግማችሁ ጋብዙልን ሌሎቹንም ክፍሎች በቶሎ ልቀቁልን ጋሽ ዶ/ር ዲያቆን አለማየሁ ዋሴ ማለት ትህትናን ከእውቀት ጋር ያስተባበረ የአገልጋይነት መንፈስ ያለው ህይወትን ቀለል አድርጎ የሚኖር ድንቅ ሰው ነው።
@jerusalemheven1535
@jerusalemheven1535 2 жыл бұрын
ደግነቱ ይሄ ዘመን በጣም የወረደ ሞራል ያላቸውን ህዝቦቻችንን እንዳየን ሁሉ እንደ ዶክተር አለማየሁ ዋሴ ያሉ ምሁራንና ወጣቶችም ያየንበት ዘመን ነው
@atkiltbekele1086
@atkiltbekele1086 2 жыл бұрын
ምኑ ላይ ነው ደግነቱ? የወረደ ሞራል ማየት
@zelekesiraye8710
@zelekesiraye8710 2 жыл бұрын
@ristechnology9024
@ristechnology9024 2 жыл бұрын
ሁሉም መፅሐፎቹ ሀገሬን እና ሃይማኖቴን እንድወድ አድርገውኛል 🙏🙏🙏
@bellaroba4756
@bellaroba4756 2 жыл бұрын
በበበዘዘዘበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበዘዠ
@gezahegnshirmeka4404
@gezahegnshirmeka4404 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ እና ዶ/ር እንዳለ ጌታ ከበደ። የመንግስት ስርዓቶች ሊፈርሱና በሌላ ሊተኩ ይችላሉ፤ ሃገር ግን ትቀጥላለች እንጂ አትፈርስም።
@AA-se3cf
@AA-se3cf 2 жыл бұрын
ግዜ ትልቅ እና ትንሽ ያደርጋል:: የክፉ ትንቢት መፈፀሚያ ትውልድ አያድርገን :: ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቀን:: እድሜ እና ጤና ይስጥልን ስለሀገራችን እና ስለ ሀይማኖታችን ስለሚስተምሩን::
@mejuna8589
@mejuna8589 2 жыл бұрын
እጂግ ቅን አሰላሳይ ሰው አንተና መሰሎችህን ያብዛልን
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 3 күн бұрын
Dr I don’t have words what can I say u are amazing talented and blessed keep up 🙏♥️
@frehiwothailu6211
@frehiwothailu6211 2 жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያዊ ሊቅ ዶክተር አለማየው ዋሴ እሸቴ እጅግ በጣም የማከብረው እና የምወደው ሰው ነው:: ፈጣሪ እድሜህን ከጤና ጋር ያርዝመው
@yordanoseshetu7445
@yordanoseshetu7445 2 жыл бұрын
የምኮራብሕ ወንድሜ አለማየሁ ዋሴ የኢትዮጵያ ቁርጥ ልጅ መጸሀፍህ ብዙ አስተምሮኛል
@almazteklemikael2282
@almazteklemikael2282 2 жыл бұрын
በጣም ከምወዳቸው እና ከማከብራቸው ደራሲአን አንዱ አለማዬ ዋሴ ነው!!!
@samrawitgirma4109
@samrawitgirma4109 2 жыл бұрын
አናመሰግናለን ዶ/ር እንዳለጌታ። ዶ/ር አለማየሁ ገና ብዙ እንጠብቃለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
@binyamgetachew8647
@binyamgetachew8647 2 жыл бұрын
ዶር እረጅም እድሜ ኑረህ ብዙ መጽሀፎችህን ጽፈህ ለማንበብ ያብቃን
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 2 жыл бұрын
ዶክተር አለማየሁ ዋሴ እና ዶክተር እንዳለጌታ ከበደ ታላላቅ ሰዎች ናችሁ እናንተን መስማት በጣም ጭንቅላትን ነፃ ያደርጋል ትልቅ ምስጋና ይገባችሗል::
@user-ig5dg3up5y
@user-ig5dg3up5y 2 жыл бұрын
ዶክተር ዋሲሁን አጎንብሰሽ እጅ ብትነሽው ምንም ቅሬታ የማይሰማሽ አንድ ሰው ጥቀሽ ብባል አንተን እጠራለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልን ትህትናህን ስመለከት የማስመሰል ሳይሆን ከልብህ እንደሆነ አስተውላለህ በድጋሜ እግዚአብሔር ይስጥልን
@abebagetahun1453
@abebagetahun1453 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገንበየዘመኑ አንዳንድ አመላካች ሰው ይሰጠናል መቼም ልብ ላለ ሰው ዶክተር አለማይ ሁሊም ከፅጋህ አያውርድህ ባቅማችን እየፈተፈቱ የሚያጎርሱን እጆችህ አይጡ !!! እንዳለ ጊታ ሁሊም የምትፈልገው ይሳካልህ ህንጻ ከመስራት በላይ ሰውን መስራት የሚያህል ግንብ የለምና ያበርታህ እሩቅ ሆኜ ቅርቢ ያላችሁ ያህል ይሰማኛል ቤቱን እንድትጠቀሙበት የፈቀደላችሁ ሰው የእውቀትን ጥቅምን ያወቀ ነውና አመስግኑልኝ!!
@dagmawialexander975
@dagmawialexander975 2 жыл бұрын
መፅሀፎችህ ሁሉ አሉኝ እመጓ,ዝጎራ,መርበብትን አንብቤዋለው ሰበዝ እና ሚትራሊዮንን ገዝቼ ጊዜ ሲኖረኝ አነበዋለው ብዬ ተስፋ አደርጋለው ክብረት ይስጥልኝ ዶ/ር
@lulahasen8150
@lulahasen8150 2 жыл бұрын
Hats off Dr. Alemayehu. I have a great respect for you.
@yekesolo3768
@yekesolo3768 2 жыл бұрын
ዶክተር ስለ ስራዎችህ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም፡በክብር ምሳሌና አቻ የሌላት ወላዲተ አምላክ ዘመንህን አብዝታ ትባርክ።እናመሰግናለን
@hanadires3618
@hanadires3618 2 жыл бұрын
ዶክተር አለማየሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን :አቤት ያስተሳሰብ ልእልና ሁላችንም እንደዚህ ከፉ ያለ አስተሳሰብ ያድለን::
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 2 жыл бұрын
Amen
@tefaraabayu9421
@tefaraabayu9421 Жыл бұрын
ዶ/ር አለማየኹ ዋሴ መልካም ልብ ያለኽ ሊቀሊቃዉት ነኽ። ተባረክልኝ ! ምኹር ለማለት ያልፈለኩት ስለማይመጥንኽ ነዉ።
@fekeretamenebahiru1433
@fekeretamenebahiru1433 2 жыл бұрын
የተከበርከው እንዳለጌታ ተባረክልኝ እግዚአብሔር። ይስጥክ
@asmare5631
@asmare5631 2 жыл бұрын
እኔ ከአደኩበት የሃይማኖት መንገድ ውሃው ከተቀዳ በኋላ በብርጭቆ ተባርኮ ነው የሚጠጣው እሂም 3 ነው ምክኛቶች አሉት አንደኛው ጌታ ማመሰገን ሁለተኛው ወሃው እንዲረጋ 3 የሚጠጣው ሰው ተረጋግቶ ማለት ዶ/ር አለማየሁ እንዳሉት ደቅ ደቅ ደቅ ሳያደርግ ተረጋግቶ በጭዋ መልኩ ለጤና በጎ ነው ተብሎ ስለሚታመን
@binalfkebede6630
@binalfkebede6630 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሚያውቀው ዶ/ር,,, እንዲህ አይነት እውነትና ተስፋ ማድረግን ከሚነግረን ሌላ በዚህ ሰዐት ምን የሚይፅናና ነገር መስማት ያሻል!!!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!! እኛንም ከነ ኢትዮጵያ ትፈርሳለች ህልመኛ የሳጥናኤል ጋሪዎች አምላካችን እንዲገላግለን በዚሁ በሚያሸብሩበት ማህበራዊ ሚዲያዎች ይነገራቸው!!!
@biniyamgetu257
@biniyamgetu257 2 жыл бұрын
ዶክተር አለማየሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን
@mulugetbirhane6666
@mulugetbirhane6666 2 жыл бұрын
አሌክስ በዚህ መልኩ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ስለ እመጎ መፀሀፍ አኔ የዛዉ አካባቢ ልጅ በመሆኔ በትክክል ስለ ቦታዉ ምንነት መገለፁን በሙሉ እምነት ልመሰክር እችላለሁ ሲቀጥል እመጎን ያስተዋወቀሰዉ አሌክስ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@IStyle714
@IStyle714 2 жыл бұрын
እመጟን አንዴ አነብቤዋለሁ ሁለቴ አዉዲዮዉን ዩትዩብ ላይ አዳምጬዋለሁ ግሩም ነዉ የቱ ጋር እንዳለዉ ያሳወቀኝ መፀሀፋ ነዉ እዉነት ለመናገር ዩኒቨርሰቲ ገብተህ ለአመታት ተምረህ ከምታገኘዉ ብርዝ እውቀት ይልቅ እዚ ኘሮግራም ላይ የሚቀርቡ ሰዎችን ዶሊስ እንዳለው አቦል እዉቀት በነፃ መካፈል/ማዳመጥ የተሻለ ነዉ ለዚህ እንዳለጌታና እንግዶችን እናመሠግናለን ዶር አለማየሁ ይሄ ሁሉ እዉቀት ይዘዉ እንዴት እራሳቸዉን ዝቅ አርገዉ የሚያዩ ሰዉ እንደሆኑ በንግግራቸቸዉ ዉሰጥ ይሰማል ይገርማል ዶር ስላየሆት በጣም በጣም ደስ ብሎኛል እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
@user-pk4qj2xg1d
@user-pk4qj2xg1d 2 жыл бұрын
ዶ/ክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም የሚገርም መሰጠት ነው ያለህ በትህትናህ አክብሩኝ ሳትል የተከበረክብ ውደዱኝን ሳትል የተወደድክ ምርጥ ሰው ነህ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ🙏❤
@abiyugebremichael6038
@abiyugebremichael6038 2 жыл бұрын
ዶክተርየ በታም እናከብርሃለን እውነት ነው አያቶቼ ዉሃ እንደሱ አይጠጣም ብለው ደጋግመው ተቆጥተዉኝ ያዉቃሉ እኛ አንመረምርም እንጂ እውቀቱማ እዚሁ እኛ ጋር ነው ያለው እግዚአብሔር የምንመረምርበትን ልቦና ይስጠን እንደርሶ አይነት እውቀት መጋቢዎችን ያብዛልን ያኑርልን፡፡
@gashawdesalegn9071
@gashawdesalegn9071 2 жыл бұрын
pls bring this show to TV!!!
@amsaluabera9928
@amsaluabera9928 Жыл бұрын
ዶር አለማየሁ እግዚአብሄር ይባርክህ እውነት ብለሀል:: የምኖረው አሜሪካ ነው ሁሌም የምለውን ነገር ተናገርክ ቀን ሙሉ እግሬ እስኪቆስል የሚያራምደኝ ስራ ነው ያለኝ:: እግሬ እያጠረ ነው ስለዚህ የእግሬን እድሜን ለመቆጠብ ወደሀገር ቤት ለመመለስ አስቤ ነበር ግን አንተ ያልከውን የስሙ አለቆች ሰአትን አሳጥረው ብዙ አይከፈለኝ ይሆናል:: ሀገራችን ድሀ የሆነችው ስአትዋ ላይ ስለተቀመጠች ነው:: እኔም ልክ እንዳንተ አስባለሁ ስልክ የማልደውለው ስለአልፈለግኩ እንጂ ግዜ አጥቼ አለመሆኑን ለሚጠይቁኝ ህሉ እነግራለሁ:: ተባረክ ወንድሜ::
@yohannes-1624
@yohannes-1624 Жыл бұрын
ዶክተር ሁሉም ስራዎችህ ውብ ናቸው ! በዝጎራ መጽሃፍህ ላይ ስለትግራውይቱ እናት የጻፍከው እና ስለሰመኑ ህብረተሰብ ባህል እምነት ትስስር አሁን ድረስ ከአምሮየ አይዎጣም የ እውነት ዶክተር ታላቅ ሰው ነህ!! እድሜ ይስጥልን።
@frewoingenbaw5965
@frewoingenbaw5965 Жыл бұрын
በእውነት ዘርህ ይባረክ እምነቴእና ሀገሬን እዳውቅ አርገሀኛል
@rahelassefa62
@rahelassefa62 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር መጽሐፍት ቶችህን በሙሉ አምብቤአለሁ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ
@tirfejagema1900
@tirfejagema1900 2 жыл бұрын
በጣም ስለምንወዳት አገራችን ተስፋ ሰጭ ነገሮችን መስማት ደስ ይላል አመሰግናለሁ!
@tewofloskd6036
@tewofloskd6036 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@edenDemilshe
@edenDemilshe Ай бұрын
ዶክተር እድለኛ ሁኘ ሁሉንም መፅሀፍ ከስር ከስር እያነበብኩ ነው እኔ የምኖረው ስራኤል ነው እና ሰበዝን እደወጣ ሲልኩልኝ እና ሳነብ በየባሱ የውሀ ኮዳወቸን እየረሳሁ ተቸግሬ ነበር ከታሪኩ ጥልቅ ብየ ከመግባቴ የተነሳ አሁን ደግሞ ሚትራሊወን ጭራሽ ስለምኖርበት ሀግር እየሩሳሌም ሲናገር እየኖርኩበት ናፈቀኝ ገና እየጀመርኩት ነው የመጣልኝም አሁን በፋሲካ ስለሆነ ብቻ ግን በጣም አከብርሀለሁ
@MeseretMeqninit
@MeseretMeqninit 6 ай бұрын
ዶክተር አለማየዉ ዋሴ እሸቴ እግዚቤር እርጂም እድሜ ና ጤና ይስጥልን እንወድሀለን እናከብርሀለን🙏🙏🙏
@adanefanta
@adanefanta 10 ай бұрын
amen amen
@user-mc7ht8yv1c
@user-mc7ht8yv1c 2 жыл бұрын
በዕውነት ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እሸቴ ለኔ የሆነ ነገር እንዳስብ ያደረግከኝ ለሀገራችን ወጣቶችና ህዝብች መስመር የምታሳይ ብቻ እኔ መግለፅ ስለሚያቅተኝ ኢትዮጵያ ታመስግህ
@user-in4fo4jw7b
@user-in4fo4jw7b Ай бұрын
Dr .እድሜ ጤና ከነቤተሰብህ አብዝቶ ይስጥህ አሜን።
@-tikuretacademy3608
@-tikuretacademy3608 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ እና ዶ/ር እንዳለ ጌታ ከበደ።❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@tsihongenet2265
@tsihongenet2265 2 жыл бұрын
Dr. Alemayehu Wasse you are very humbel dawn to earth. Such a personality. You rally teach me massiv leasson. God bless you.
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 2 жыл бұрын
በጣም የምውደው ስው ዶክተር ዓለማየሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣህ
@bachagurmesa635
@bachagurmesa635 9 ай бұрын
ዶ/ር እርሱ ራሱ መጽሐፍ ነዉ ጤና ነ ዕድሜ ይስጥልኝ
@user-sr1ve6pm2u
@user-sr1ve6pm2u 7 ай бұрын
Wow
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 жыл бұрын
አንተ መልካም ሰው እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን !!!
@lulagbermdhin7450
@lulagbermdhin7450 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏 አገሪን ሀይማኖቴን ሁሎንነገር እድንውድ የሚያደርግ ታላቅ ሰው ነህ እድሜና ጤና ከእነቤተሰቦችህ
@nigatumewuded355
@nigatumewuded355 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 2 жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን!
@kalkidan5386
@kalkidan5386 2 жыл бұрын
የሚገርመው አባቶቻችን ሁሉን አልፈው አጠናቀው እኛ አድም ሳናውቅ ቀረን ከገረመኝ መተማ ያለው የስላሴ ቤተክርስቴን የናገረው ሁሉ ይገርማል ስላደኩበት አውቀዋለሁ ሁሉም እውነት ነው
@romanbeyene3558
@romanbeyene3558 2 жыл бұрын
Doctor Alemayehu Wassie ena Doctor Endalegeta Egziabheir abzeto yebarkachehu. Enamesegnalen.
@dejenworku3675
@dejenworku3675 2 жыл бұрын
የዘመኑ ጉዱ ካሳ ያመንክበትን እውነት በመፅሐፍ ደጉሰህ በማቅረብ ጨለማና ብርሃን እውነት እና ሐሰትን በንፅፅር እያሳየኸን ነውና በርታልን ሀገሬን በአንተ መፅሃፍ ውስጥ እያየሁ ነውና የማይነጥፍ ብዕር ይስጥህ!!!
@mamush9189
@mamush9189 2 жыл бұрын
Tebarek
@user-xw8ee6tq8z
@user-xw8ee6tq8z 11 күн бұрын
የምር አለማየሁ ዋሴ ለኔ ምጡቅ ሰው ነህ 👍👍👍
@leoethio4150
@leoethio4150 2 жыл бұрын
I love this guy ewnetm D.R ..erasun zek argo enega gn kef belwal .. ye ethiopia amlak betsebkn antenm yebark ethiopianm wey eresechew 🇪🇹
@ayalaewabera126
@ayalaewabera126 Жыл бұрын
በርቱ
@senaitmekonnen1936
@senaitmekonnen1936 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እንዳንተ ዓይነት አመለካከት ያለውን ያብዛልን
@biniyammulugeta8080
@biniyammulugeta8080 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶከተር አለማየሁ ዋሴ እሸቴ
@abiemek
@abiemek 2 жыл бұрын
ይህ የዶክተር እንዳለጌታ ከበደ የመፃህፍት ውይይት ዘወትር በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው። ፕሮግራሙ ከይዘቱ እስከ ዝግጅት አቀራረቡ በጣም ጥሩ ጎኖች አሉት። ሁሉም በሚባል ደረጃ አብዛኛው ሚድያዎች መዝናኛ እና ፖለቲካ ላይ ብቻ በሚያተኩሩበት በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት አስተማሪ ፕሮግራም ማግኘት በጣም ከባድ ነው። ለትውልድ መሰረታዊ የሆኑ ጉዳዮችን እንድንመለከት፣ ዕውቀት ላይ የተመሠረተ የትውልድ እንዲመጣ፣ አንባቢ ትውልድ እንዲፈጠር ስለምትሰሩ እናመሰግናለን። በዚህ አጋጣሚ ለአዘጋጆቹና ለዝግጅቱ ድጋፍ ለምታደርጉ በሙሉ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ። ነገር ግን ፕሮግራሙ የሚሰራጨው ኢንተርኔት ላይ ብቻ መሆኑ አገር ውስጥ ለሚኖር ኢትዮጵያዊ ተደራሽ እንዳይሆን አድርጎታል። ወደ ሜንስትሪም ሚድያው የምትመጡበትንም መንገድ ቢፈጠርና ከዚህ የበለጠ ተደራሽ ቢሆን ለአገር ብዙ ጠቀሜታ ይኖረዋል። በተረፈ በርቱ ይበል የሚያሰኝ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት!
@est2729
@est2729 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ድንቅ ፕሮግራም ነው በርቱ
@tsehaysintayehu6382
@tsehaysintayehu6382 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ በጣም አመሠግናለሁ የማናውቃትን ሀገር እንድናያት ስላደረከን፡፡ በመቀጠል ትክክለኛ አባባል ነው ዶክተር እውነቱን የፈለገ በቦታው ተገኝቶ ማረጋገጥ ነው፡፡
@yohannesMeseret-pg6op
@yohannesMeseret-pg6op 5 ай бұрын
አድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ
@patricesinsight
@patricesinsight 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት አስመሳይ ሰው በሂወቴ አይቼ አላውቅም።ሚያወራው እና ሚፅፈው በ እውን ህይወቱ የማይኖር እጅግ ተንኮለኛ እና ምቀኛ ሰዉ ነው።በግል ማታውቁት ሰዎች እንደዚህ እያወራ ሲደስኩር ጥሩ ሰው ይመስላል።አንተም ለሰራህቸው ክፍቶች ሁሉ የጅህን ከ እግዚአብሔር ታገኘዋለህ።አኔ ሁሉንም መፅሐፍቶችን ሳነብ ባንተ መንፈሳዊነት ተደንቄ ነበር።ግን በአካል ምትሰራቸዉ ተንኮሎች እና ሰው ልጅ እንዲወድቅ ምታደርጋቸውን ነገሮች ሳይ ምን ያክል ከሰው የወረድክ የሰይጣን ምትክ መሆንህን ተረዳሁ።እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ።
@tanapulp4564
@tanapulp4564 2 жыл бұрын
Haha!
@user-hz3uv3zz6k
@user-hz3uv3zz6k 3 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ሌባ ነህ!ስትሰርቅ አግኝቶህ አባሮህ ይሆናል።
@ConventionFloral
@ConventionFloral 2 жыл бұрын
I read all 4 books looking forward to seeing those places mentioned, thank you
@leulsegedbekele2873
@leulsegedbekele2873 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@edenDemilshe
@edenDemilshe Ай бұрын
እመጎአን ሳነብ እራሴን አይቻለሁ ሁሉንም መሆን ያምረኛል ሁሉን ማወቅ እፈልጋለሁ ብቻ እኔን የገለፅክ መስሎኛል አመሰግናለሁ
@hannamekonnen5173
@hannamekonnen5173 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@coffeerelax3455
@coffeerelax3455 Жыл бұрын
Love and Respect💚💛❤
@yirdawgifo5018
@yirdawgifo5018 2 жыл бұрын
THANK YOU D.r
@hanizewude4936
@hanizewude4936 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን በጣም ደስ አለኝ
@asmare5631
@asmare5631 2 жыл бұрын
ኣሪፍ ፕሮግ እንደሆነ ለመግለፅ ይከብዳል ዶ/ሮች እረጅም እድሜ ጤና ጋ ጥበቡን እውቀት ህዝባችን ለይ አፍስሱበት
@wegayhunigussie1850
@wegayhunigussie1850 2 жыл бұрын
መጋቢ ሐዲስ እሮዳስ ይቅረብልን የሚል ዶክተር አለማየሁ እነወድሀለን
@raheltsige3168
@raheltsige3168 2 жыл бұрын
my daughter ,she is now 11 years old, read 5 books . and she wants to meet him . so how do you help her .if possible please help her.
@raheltsige3168
@raheltsige3168 2 жыл бұрын
Oh I am amazed by your child
@tamratgebisa7598
@tamratgebisa7598 2 жыл бұрын
ለማየት እና ድምፁን ለመስማት የምጓጓለት ሰው 🙄😘😘😍😍😍
@zekarias_wolde
@zekarias_wolde 2 жыл бұрын
ke lib enameseginalen 💚💛❤
@sabellaro673
@sabellaro673 2 жыл бұрын
ጥንት ቀደምት አባቶቻችን የነበራቸውን እውቀት እና ድንቅ ጥበባትን እኛ ባአግባቡ ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዳንማር በተለያዩ ምክንያት እና ስበብ ጥለን ለዘመናት ከርመን :አሁን የምናነሳበት እና የምናደምቅበት ጊዜው የደረስ ይመስላል :: ዳክተር አለማየሁ በመፃህፍቶችህ ውስጥእንድንረዳ ስላደረግክ እግዚአብሔር ይስጥልን :ዋልያ መፅሃፍትን ሁሌም እናመስግናለን::
@samueladmasu7308
@samueladmasu7308 2 жыл бұрын
ዛጎል የመጽሐፍ ባንክ በዘመኔ ያየሁት ድንቅ ተግባር
@temelege7779
@temelege7779 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አለሜ፡፡
@darguneejera3282
@darguneejera3282 2 жыл бұрын
ውድ ዶ/ር መፅሐፍህን የማነበው እውነት (fact) የምትፅፍ ስለሚመስለኝ እንጂ ልቦለድ መሆኑን ባውቅ ለአንዱ እንኳ ጊዜዬን አላጠፋም።
@asnakechmamo1754
@asnakechmamo1754 2 жыл бұрын
Dr. Almyw Gret prsan 👍🏼
@tsionfze6097
@tsionfze6097 2 жыл бұрын
Berta good job
@meseretalelign2971
@meseretalelign2971 2 жыл бұрын
ቆይ ይህን ሠው በምን ልግለጸው። አምላክ በቸርነቱ ይጠብቅህ።
@napiy
@napiy Жыл бұрын
@solomonwoldegiorgis5429
@solomonwoldegiorgis5429 Жыл бұрын
I agree with your comment
@fasilkefyalew7378
@fasilkefyalew7378 2 жыл бұрын
thank so much doctor give much information about your adress
@Meski1921
@Meski1921 8 ай бұрын
የኔ ሲሳይ
@merikonjo798
@merikonjo798 2 жыл бұрын
ተመስገንፈጣሪዪጠቢቅህ
@merikonjo798
@merikonjo798 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@helenfisha6004
@helenfisha6004 2 жыл бұрын
ዶክተር እድለኛ ሆኜ 5ቱንም መፅሐፍቶችህን አንብቢያለሁ አንተ ከሁሉም ትለያለህ 6ኛ መፅሐፍህን በጉጉት እጠብቃለሁ ለሀገሬ እና ለሀይማኖቴ ያለኝን እውቀት እና እይታ ከፍፍፍፍ አድርገኸኛልና አመሰግንሃለሁ🙏። 14
@nazarethketema4220
@nazarethketema4220 2 жыл бұрын
ዓለማየሁ ዋሴ፥ ጨዋነቱ፥እውቀቱ ከዚህም በላይ ትህትናው ብርቅ ያደርገዋል፥፥ሃገር ሶስት ዜጎች ብቻ አሉዋት የሚል የጠበበ የባለጌ ሃሳብ ቢሰርፅ ከሶስቱ አንዱ አለማየሁ ዋሴ ነው ብዬ በአንገቴ እወራረዳለሁ፥(ባለጌ ተራ መግባቴ አይደለም)፥ስለምወደው አይደለም ከመውደድ በላይ ስለማምነው ነው፥፥ኑርልን አጥናልን ፥ያገኘሀውን ፃፍልን፥፥እንማራለን፥፥የህይወት ጉዞህን የምታምነው አምላክ ቀና ያድርግልህ፥፥
@wisdomtofreedom-7425
@wisdomtofreedom-7425 2 жыл бұрын
wow
@samraendale9022
@samraendale9022 2 жыл бұрын
አለማየሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tihutbekele8025
@tihutbekele8025 2 жыл бұрын
Tehetna Getachn enen mselu yetebalnbet kulfe mistr new bzu tmrealehu FETARIY ABZTO YBARKH
@abelwoldu69
@abelwoldu69 2 жыл бұрын
ስላመለጠኝ አዝናለው
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 2 жыл бұрын
በህይወቴ ከምወደው ከማከብረው ትልቁ ሰው ዶክተር አለማየሁ ዋሴ ነው የሚገርመው ትህትናው ይገርማል
@yonasabate9659
@yonasabate9659 2 жыл бұрын
I saw z water memory documentary on LTV show now I lost can I get linked of it now
@samrawitkassie8851
@samrawitkassie8851 16 күн бұрын
እያነባው አንጀቴ ውስጥ ስቅስቅ ብዬ ያነበቡኩ ሚትራሊዮን የዳችው ያቺ ውብ ሴት ኢትዪጰያ ናት ትድናለች!!!በቅርብ ቀን
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 84 МЛН
የኢትዮጵያዊው ፈላስፋ የዶ/ር እጓለ የፍልስፍና  መንገድ
41:24
ዐውደ ፋጎስ - Awude Fagos Discussion Club
Рет қаралды 2,8 М.
Sigma Kid Hair  #funny #viral #comedy
0:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 6 МЛН
ToRung short film: 🙏Let's help each other🤗
0:32
ToRung
Рет қаралды 6 МЛН
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 6 МЛН