No video

እግዚአብሄር አሁንም ጀግና ልጆች አሉት🔥 | ዘማሪ ናትናኤል | የማዕዘን ድንጋይ | Singer Natnael | New worship | True Light Tv

  Рет қаралды 216,984

Prophet Eyuel Badeg // True Light Tv Channel

Prophet Eyuel Badeg // True Light Tv Channel

Жыл бұрын

unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022
አብራችሁን የጌታን ፀጋ መካፈል ለምትፈልጉ
አድራሻችን ቃሊቲ ከማረሚያው ከፍ እንዳሉ ሀሰን ቢዝነስ ግሩፕ ጀርባ
ለበለጠ መረጃ 09-19-42-04-37
እንዲሁም ደግሞ ይህንን አገልግሎት በገንዘብዎ መደገፍ ለምትፈልጉ
እውነተኛው ብርሃን ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000184640779
አዋሽ ባንክ 01352693304600
ብርሃን ባንክ 1601320021544
Thank you for watching our videos. you can be a family to this ministry by #SUBSCRIBING and #LIKE our videos. You can also contact us links below.
KZfaq_Subscribe 👇🏾
/ @propheteyuelbadegtrue...
Facebook_page👇🏾
/ truelighttvchanne
Instagram 👇🏾
eyuel_badeg
Tiktok 👇🏾
@true_light_tv
#ሰብስክራይብ # New_ethiopian_protestant_mezmur #

Пікірлер: 198
@sidrakmekonnenofficial1978
@sidrakmekonnenofficial1978 Жыл бұрын
ዘማሪ ሲድራቅ ነኝ.... እዚህ ልጅ ላይ ያለ መንፈስ እጅግ ድንቅ ነው 🙏🙏 wooow
@hirutdergu1459
@hirutdergu1459 Жыл бұрын
ድምፃዊ ማለቴ 'ዘማሪ' ሲድራቅ ያንተን መዝሙሮች የት ነው የምናገኛቸው?? ወይስ መዝሙር የሌለው 'ዘማሪ' ነክ??😏😏
@yonaschemeda6953
@yonaschemeda6953 Жыл бұрын
Ewenet belekale geta yekeber🙏🙏🙏😍😍
@bethelhemassefa5251
@bethelhemassefa5251 Жыл бұрын
@@hirutdergu1459 የማያንፅ ነገር አትናገሪ ደስ አይልም ንግግርሽ
@jeryase8077
@jeryase8077 Жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ናትዬ......god bless you 🥰
@jss1027.
@jss1027. Жыл бұрын
@@hirutdergu1459 nigigirish yelij new
@FirhewotMezmir
@FirhewotMezmir 8 күн бұрын
ዘማሪ ናትናኤል እጅግ ተባርከሀል ፀጋ ይብዛልህ
@Helen-uz5wk
@Helen-uz5wk Жыл бұрын
ወንድምዬ ተባረክ አይወሰድብህ ይጨምር ይጨምር በየሱስ ስም !
@almazg2305
@almazg2305 Жыл бұрын
ክንዱ ነው ታሪኬን የለዋወጠው ጣቱ ነው ነገሬን የለዋወጠው እይቻለሁ ባንተ ሽለቆ ውሃ ሲሞላ ጌታ ስትሆነኝ ከለለላ ይህ የአምልኮ መንፈስ በጌታ በእየሱስ ስም ይብዛል ተባረክ ለበረከት ሁን !
@meronendrias5935
@meronendrias5935 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ፡፡ ከዚህ በላይ የምታገለግልበት ፀጋ ይጨምርልህ፡፡
@kiflufikadu2356
@kiflufikadu2356 Жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ፣ፀጋ ይብዛልህ፣ጌታ ከዚህ በበለጠ መንፈስ ያረስርስህ፣ተባረክ።
@Lili-ik2ln
@Lili-ik2ln Ай бұрын
Natiy have no word but I love you so much and God blessed you
@mathewostilahuntilahun
@mathewostilahuntilahun Ай бұрын
yihuna
@ruthsebesibe6446
@ruthsebesibe6446 Жыл бұрын
የህ የአምልኮ መንፍስ አይወሰድብህ፣ አይቀየጥብህ በተጠራህው ቦታ ሁሉ የምትገኝ ሳትሆን እግዚአብሔር ባለበት ቦታ ብቻ የምትገኝ ያድርግህ። ፀጋ መጠው ከሚጥሉ ከሚላጬ መሀል አትገኝ አሜን ።ፀጋውን ይጨምርልህ ተባርክ
@CanenusCMPLC
@CanenusCMPLC 26 күн бұрын
ተባርክ የጌታዬ ልጅ
@mulujesus1289
@mulujesus1289 Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@lenchaabeya1702
@lenchaabeya1702 Жыл бұрын
ልብን የሚያሳርፍ መዝሙር ነው። የሰላም ምንጭ ኢየሱስ ነው። God bless you Nati
@botin6076
@botin6076 10 ай бұрын
Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so much 🙏🙏🙏❤️❤️
@heluethiopia5482
@heluethiopia5482 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ጌታእየሱስ ጸጋውን ያብዛል እንደዚህ ያለአምልኮ ነው ለትውልዱይሚያስፍልገው ተዘሎ ተዘሎ የመጣውን ስላየን አምልኮእንዲህ ነው መንፈስቅዱስጓባዬውንይሙላ
@minyahelkelele9950
@minyahelkelele9950 9 ай бұрын
እግ/ር ይጠብቅህ ተባረክ ።
@kiyaabenyaa6120
@kiyaabenyaa6120 Жыл бұрын
Ameeeeeen Ameeeeen
@MolalignTesfaye-zm6ci
@MolalignTesfaye-zm6ci 3 ай бұрын
Silez lij hulem getayen akebirralew kebr hulu lesemaywuna lemedrru vetta leiyesus yhun❤❤❤❤❤❤
@kumebullo368
@kumebullo368 5 ай бұрын
Amen❤️❤️❤️❤️❤️✝️🦋
@AselafeAyela
@AselafeAyela 9 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲👏👏👏❤❤❤❤💞💞💞💞💞🌹🌹🌹
@hannaha8061
@hannaha8061 Жыл бұрын
ጌታ የችምርልህ ፍስስ ------የሚያደርገው የእግዚአብሄር መንፈስ ህልውናው ሁሌም ካንተጋር ይሁን 😭😭😭🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@nigatbeyene646
@nigatbeyene646 Жыл бұрын
በምስጋና እንባ ነው መዝሙን የጨረስኩትእየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው አሜንንንንንሀሌሎያሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተባረክልኝ ውዱ ወንድሜ ፀጋው የበዛልክውድድድድድድድ
@user-ng4hd5mh8d
@user-ng4hd5mh8d 8 ай бұрын
አሜን ኢየሱስ ስምህ ይባረካ
@zemarisamueljesus8708
@zemarisamueljesus8708 Жыл бұрын
Zemari sami ney aritrawi Ante lay betam arif menfes ale bezih qetl atyaz you are more blessed
@beccaisaias8416
@beccaisaias8416 Жыл бұрын
Hallelujah Yene Nigus Eyesus!!! ቀጥታ ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርብ እሚገርን የእየሱስ መንፈስ ያለብህ ልጅ ነህ ተባረክ 😇😇😇😇
@ruthjj7405
@ruthjj7405 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን
@DegneBos
@DegneBos 3 күн бұрын
ተባረክ
@akberetghebremariam9105
@akberetghebremariam9105 Жыл бұрын
ተባረክ ተባረክ ተባረኬ ጸጋው ያብዛልህ
@wondesonmekengosulamo7813
@wondesonmekengosulamo7813 Жыл бұрын
Amen!!!!
@mazamaza7237
@mazamaza7237 Жыл бұрын
ናቲዬ በዚህ መንፈስ መቀጠል ይሁንልን እስከ መጨረሻው 🙏#የተባረከ ::
@tegestasras6768
@tegestasras6768 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እባትአችን በልጁ በክርስቶስ እየሱስ ስም ይጨምርልህ ያብዛልህ ፅጋውን ይደርብልህ እልልልልልልልል አሜንንንን 🤲🤲🤲
@amarechdriba2290
@amarechdriba2290 Жыл бұрын
የተባረከ ወንድም may you be blessed in everything አንተ በረከት ነህ 🙏🙏🙏
@hiwotregassa6007
@hiwotregassa6007 Жыл бұрын
Wow benba yesemawet mesmur tebarek
@yesakorchristfamilyservice6148
@yesakorchristfamilyservice6148 Жыл бұрын
ጌታ በደሙ ሸፍኖ በክብሩ ለራሱ ያኑርህ ተከናወን
@SelamAbrham-yk8ww
@SelamAbrham-yk8ww 8 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን
@eyerusalemmathewos8231
@eyerusalemmathewos8231 Жыл бұрын
ተባረክ ሌላ ምን እላላሁ😢
@wudineshtufa7030
@wudineshtufa7030 9 ай бұрын
እግዚአብሔር በብዙ ይባርክ
@mergabekeleofficial
@mergabekeleofficial Жыл бұрын
Nati Koo Akkam siif tahu Ega ayyaanni waaqayyoo siif haa baaayyatu kana caalaa eebbifami
@desistuutube3083
@desistuutube3083 Жыл бұрын
Mattii naaf ta.iimee 🌹🌹🌹❣️❣️
@botin6076
@botin6076 10 ай бұрын
Tabarki wedimeee
@MiseWorku
@MiseWorku Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እየሱስስስስስ❤❤❤❤❤❤❤
@jesusislove978mars2
@jesusislove978mars2 Жыл бұрын
አሜንን🙋🔥🙋 ተባረክ በብዙ
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 10 ай бұрын
ዕደግልን!ክፉ አይይህ!
@Singermelesematewos
@Singermelesematewos Жыл бұрын
ቃላት ኣጠረኝ ።እግዝኣብሔር ፈፅሞ ይባርክህ
@desistuutube3083
@desistuutube3083 Жыл бұрын
Mattii naaf ta.iimee 🌹🌹🌹🌹❣️❤️
@hiwot3828
@hiwot3828 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zinashalemu516
@zinashalemu516 Жыл бұрын
ERE AMILAKE ZEMENIHN YIBARKEWU TEBARKEH KIR WONDIME YE GUADA MESETETIH NEWU BADEBABAY YEWETAWU
@sonia8691
@sonia8691 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ተረጋግቶ የሚያስመልክ ተነሳልን ጭፈራ በዝቶብን ነበር የአምልኮ ጣዕም እስኪጠፋን ድረስ። እግዚአብሄር ጨምሮ ያበርታክ
@user-rj4nh8vz3y
@user-rj4nh8vz3y Жыл бұрын
Ebbiifamii dachaa
@jamilcell2053
@jamilcell2053 Жыл бұрын
AMEEEN TARAKI ❤❤
@fritayegetalje3848
@fritayegetalje3848 Жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ፀጋው ያብዛልህ
@meseretkareso6585
@meseretkareso6585 Жыл бұрын
Yeigzaberi menfesi yalebeti beza arineti selami alea menfesi kidusi simi yikiberi wondimea beigizaberi menfesi tebarkehali dinku mefesi
@amenterekegn7485
@amenterekegn7485 Жыл бұрын
Natye tebarekilign tsegaw ahunim ixif dirib yichemirilik
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክህ
@leaka7109
@leaka7109 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen God bless you
@Tamirategeleto-vr7up
@Tamirategeleto-vr7up Жыл бұрын
Man u have got wonderful voice we love you keep doing up this good service
@user-vd7ch6iz9j
@user-vd7ch6iz9j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ወንድሜ 🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ኢየሱስ ይባረክ 🤲🤲🤲🤲🤲🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
@AshuAshe-py5dw
@AshuAshe-py5dw 2 ай бұрын
Amen
@girlgirl5204
@girlgirl5204 Жыл бұрын
ጌታየሱስ አብዝቶ ይባርክክ ወድሜ መዝሙሮቹን ስሰማ እያለቀስኩ ነዉ ጌታስሙ ይባረክ ለዘላለም
@denberebelay305
@denberebelay305 Жыл бұрын
God bless you more
@selamawitshiferaw4740
@selamawitshiferaw4740 Жыл бұрын
God bless you brother ❤❤❤
@meronuae8739
@meronuae8739 Жыл бұрын
ተባርክ
@rahel3699
@rahel3699 Жыл бұрын
Geta abizito ybarki
@TheKitessa
@TheKitessa Жыл бұрын
Wow Natishooo
@purposeful1006
@purposeful1006 Жыл бұрын
God bless🙏🏼🙏🏼
@rahelrita354
@rahelrita354 Жыл бұрын
በጠዋት ነፍሴ የረሰረሰበት አምልኮ ተባረክልን ወንድማችን ከዚ በላይ ፀጋ ይብዛልህ
@tesfayesisay6720
@tesfayesisay6720 Жыл бұрын
Wow , God has amazingly gifted Children. Brother you are blessed . Keep singing for his Glory . God Bless you.
@muluuwarqi8112
@muluuwarqi8112 Жыл бұрын
Ameeeen ameeeen ameeeen iseyii iseyii ebifama dacha dacha
@gebeyehuashemi7906
@gebeyehuashemi7906 Жыл бұрын
amen ,glory to the lord !
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Жыл бұрын
Abet aba 😭😭😭😭😭😭) komku banite ehhhhhh min listih misgana bicha hulu kanite hone aba yemekome mikinyat neh aba keffff bel🙏🙏🙏🙏 tebarek wendme
@megersatadaleofficial1015
@megersatadaleofficial1015 Жыл бұрын
I liked this gracefull worship! may God put upon you his sprit more and more
@desistuutube3083
@desistuutube3083 Жыл бұрын
Mattii naaf ta.iimee 🌹🌹
@addisdessalegn9926
@addisdessalegn9926 Жыл бұрын
አሜን አሜን , ጌታ አብዝቶ አሁንም ይባርክህ
@girmatalore2339
@girmatalore2339 Жыл бұрын
God bless you❤❤❤❤
@Feben353
@Feben353 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏ተበርክ ዎንድሜ ፀጋ ያብዛልን
@ephrataabate8862
@ephrataabate8862 Жыл бұрын
tebarek yetebikih
@malemamo8926
@malemamo8926 Жыл бұрын
Tabareke
@gadisaolana90
@gadisaolana90 Жыл бұрын
Ameen. Nati GOD bless you!
@eyobhirpa4238
@eyobhirpa4238 Жыл бұрын
Ebbifamii🤩🤩🤩🤩!!! Ayyanichii ammayuu siif habayatuu!
@bezamesiy5284
@bezamesiy5284 Жыл бұрын
ናቲዬ ጌታ በበለጠው ፀጋው ይቀባህ እውነት በዝማሬህ ሰማይ ደርሸ እመለሳለሁ ክብር ለጌታ ይሁን 🙆🙆🙆🙆🙆🙋🙋🙋🙋🙋🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meskeremfikre6903
@meskeremfikre6903 Жыл бұрын
Zemenh yebark ybeza tsega yehunleh
@gracejesus6881
@gracejesus6881 Жыл бұрын
Ameeeeeeeen ! Ameeeeeeeen ! Ameeeeeeeen ! Ameeeeeeeen ! Ameeeeeeeen ! Ameeeeeeeen !
@jituumorke3757
@jituumorke3757 Жыл бұрын
Uffff you are so blessed and stay blessed in Jesus might name 🙏🙏
@Kalbekal-cf9pi
@Kalbekal-cf9pi Жыл бұрын
አዎ ጌታ አሁንም ጀግና ልጆች አሉት
@meheretutsige7
@meheretutsige7 Жыл бұрын
EGZIABHER yimesgen! Grum zemariwoch eyesseten new!!! Berta yene wondim!!!
@kenanigussu119
@kenanigussu119 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@ayelechnejo9521
@ayelechnejo9521 Жыл бұрын
Thanks
@zainabzinab486
@zainabzinab486 Жыл бұрын
Amen and Amen thank you Lord god🙏♥️😭😭😭😭♥️🙏
@habyeab4210
@habyeab4210 Жыл бұрын
wow that is chance to be given a new generation and kid's Love story..📢📢📢🥰📢📢📢📢📢
@edentamirat4964
@edentamirat4964 Жыл бұрын
በእየሱስ ተደስቻለው ተባረክልን ደግሞ ድምፅክ በጣም ነው ደስ የሚለው😍😘
@alazarwark3490
@alazarwark3490 Жыл бұрын
Wow holy sprit
@dinamengey6393
@dinamengey6393 Жыл бұрын
ተባረክ ናትዬ 🙏🙏
@tsigetesfaye1299
@tsigetesfaye1299 Жыл бұрын
አሜን አሜን ተበረኩልኝ ሁላችሁም ማንንም ከማንም አልለይም ታጽናናሁ ልቤ አረፈ አሜንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@hayatmojammed6680
@hayatmojammed6680 Жыл бұрын
Ameeeen ameeen ameeen
@selammulat911
@selammulat911 Жыл бұрын
Tebarek
@dulaababa3824
@dulaababa3824 Жыл бұрын
asgerami yeegziabher menfes!!!! What a blessed young man! Thank you God
@user-ns1ct8zc7o
@user-ns1ct8zc7o 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@natnaeldaniel3897
@natnaeldaniel3897 Жыл бұрын
Oooooooooooyyyyyyyy seyyyyyyy elelellelelellele Natey endet ende mwedi tebareklign🙏❤🙏❤🙏❤🙏
@minyahelkelele9950
@minyahelkelele9950 9 ай бұрын
እግ/ር ይጠብቅህ ተባረክ
@hiwethaile7294
@hiwethaile7294 Жыл бұрын
ተራራው ከፊቴ እንደ ሰም ቀለጠ ሀሌሉያ🙏🙏🙏 ይብዛልክ ከፍ በል
@leamlaketube7420
@leamlaketube7420 Жыл бұрын
Waw wendme you are blessed and he gave you talent give for him what you received
@desistuutube3083
@desistuutube3083 Жыл бұрын
Mattii naaf ta.iimee ❣️❣️❣️❣️🌹
@mandamusahile9555
@mandamusahile9555 Жыл бұрын
Amaeeee
@almzteka1001
@almzteka1001 Жыл бұрын
♥️🛐Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne ba iysuse Sim taberek 🙌Segan ybzelie 🙏
@mahigashaw7915
@mahigashaw7915 Жыл бұрын
Amazing worship
@lina_winner4102
@lina_winner4102 Жыл бұрын
Ohhhhhhhh haleluya Geta yebsrkh yetbkeh
@gelilamillion193
@gelilamillion193 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን። ጌታን ይባርክህ።
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 34 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 30 МЛН
ዘማሪ ጵንኤል እያለቀሰ…Singer Peniel crying…..@ARC
26:14
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 404 М.
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 34 МЛН