እግዚአብሔር ብቻ ይምራህ / መጋቢ መለሰ ወዬሳ / Pastor Melese Woyessa

  Рет қаралды 53,725

Living Water Emirates

Living Water Emirates

7 жыл бұрын

Pastor Melesse Weyessa @ Living Water United Evangelical Churches Emirates

Пікірлер: 113
@user-bh1jd3ly1x
@user-bh1jd3ly1x Ай бұрын
ዛሬም ያልቀዘቀዘ የጌታ እሳት ተባረክ መጋቤ በጣም ነው የምወድክ ዘመንህ እየነደደ ይለቅ
@muludestametaferia7439
@muludestametaferia7439 Ай бұрын
ፓስተር መለስ ሞገሳም የጌታ ባርያ የብዛልህ ዘርህ ሁሉ ይባረክ
@binyamberhanu1772
@binyamberhanu1772 3 жыл бұрын
May God bless you Pastor Melese.
@Wogayehu-et6fi
@Wogayehu-et6fi 8 ай бұрын
እግዚአብሄር የልብን ያዉቃል የምትለውና የምታደርገው አይገናኝም
@user-ex9vd5zy3d
@user-ex9vd5zy3d 7 ай бұрын
ሕዝቅኤል 34 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ እነሆ፥ እኔ ራሴ በጎቼን እሻለሁ እፈልግማለሁ። ¹² እረኛ በተበተኑት በጎች መካከል ባለ ጊዜ መንጋውን እንደሚፈልግ፥ እንዲሁ በጎቼን እፈልጋለሁ፤ በደመናና በጨለማ ቀን ከተበተኑት ስፍራ ሁሉ አድናቸዋለሁ።
@Mom2023new
@Mom2023new 3 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልቷተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኔ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን በመሰብ፣ በንስሐ እንመለስ፣ ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተተ
@user-uu3jd2fe9c
@user-uu3jd2fe9c Күн бұрын
አሜን ረሜን አሜን❤❤❤
@firehiwotlemma7973
@firehiwotlemma7973 18 күн бұрын
Wow. Amen
@MrSamikeren
@MrSamikeren 5 жыл бұрын
I can’t stop watching this channel pastor yonny and pastor melees really pure gospel you are amazing,blessed.....
@seblebekelegirma5944
@seblebekelegirma5944 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር መሌ ከረጅም አመት በኋላ አገልግሎትህን አግኝቼ በመካፈሌ ደስ ብሎኛል
@YamiSenbeta-uj8gn
@YamiSenbeta-uj8gn 9 ай бұрын
"አሣን መግደል ከተፈለገ ከባህር ዉስጥ ብቻ ማዉጣት ነዉ"ይገርማል ሰዉ ያለ እግዚአብሔር ምነኛ ባዶ ነዉ!!!የዉስጥ ጩኸት የሚሠማ እሱ ብቻ ነዉ።እግዚአብሔር ይመሥገን🎉
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 6 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው ፓስተር !!!!!…
@feacebook6115
@feacebook6115 7 жыл бұрын
ዎአ እውንት ለእግዚአብሔር የስራ ዘመን.ስምህ በከሬላይ ይጣፍጠና.ኢየስስ.ስለ ቅድስ ቃል ተባርክይ. ከዝህ በላይ ይቀባህ አባታችን እውነት እግዚአብሔር የቃሊውን ድጀ ቀለጥክልህ.ዝመን ሁሊ በበቱ ይልቅ .አሜንንንንንንንንንንንንንንንን.።
@fatiyafrehiywot3328
@fatiyafrehiywot3328 6 жыл бұрын
ወይ መለሰ ወዬሳ ግን የምትናገረውን ቋንቋ ውይም ልሳን ታውቀዋልህ ሐዋሪያት የተናገሩት ሁሉም ስው በሚገባው ቋንቋ ነው
@rahmato5269
@rahmato5269 5 жыл бұрын
አሜን
@beshirdale2491
@beshirdale2491 6 жыл бұрын
Pastor Melese Woyesa, Geta yibarkih. Getan iyagelegelk mehonikin say betam des alegn. Kezare 25 amet befit andi kifil nebern, lejoch nebern, degmo begeta alnebernim. Kifil wusti bemuzika kilfle gize, sichawot dimtsu des yemil nebere. Yih yelijinet tazitaye new. Ahun kumnegere isu pastor hono beye alemu iyezore Getan siyagalagil say desi alegn, inem degmo Geta betibebu yerasuu adirgognalna bedemu andi yaderegen wede mengistu yafesesen simu yibarek. Iyasus Geta new simu kaf yibel
@zoealemayehu6855
@zoealemayehu6855 6 жыл бұрын
u are rihgt beshir me too i know him God bless you
@ameyemerbesher6015
@ameyemerbesher6015 5 жыл бұрын
Denke nawe yagzabher semo lazellalm yebarki Amen
@melketmelket4293
@melketmelket4293 6 жыл бұрын
Amen amen geta hoy simhi kef ybeli sile kalih kibir ygebahal god bless you more and more paster melese
@fadilasultanasultana8216
@fadilasultanasultana8216 6 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen geta zemenek yebarek amen new
@LUCKY-wj5fv
@LUCKY-wj5fv 6 жыл бұрын
What a teaching, GOD BLESSED YOU ABUNDANTLY
@fixsell1224
@fixsell1224 4 жыл бұрын
Wow wow Amazing teaching pastor god bless you Amen Amen Amen eyesuse geta naw Amen Amen tebarekuuuu AMEN
@mathewosmisgana7157
@mathewosmisgana7157 6 жыл бұрын
God bless you pastor.Thanks God about you.
@LaikeselasieFikadu08
@LaikeselasieFikadu08 3 жыл бұрын
amen amenn
@muludestametaferia7439
@muludestametaferia7439 Ай бұрын
አሜንን
@zoehailu2914
@zoehailu2914 4 жыл бұрын
ዘመንህ ይለምልም። እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
@kidistmitika4947
@kidistmitika4947 6 жыл бұрын
Egiziabihere yibarekihi.tebareki BegetA hiwunetega y egiziabihere sewu Nehi tebareki BegetA amene amene behiwote yegeta megejeti yune tebareki letiwulide miyasifeligi sibiketinw yemiwoziduti medihanitinw yemati woziduti gine xifatenu anite gine BegetA tebareki
@getaselamenarefiteamenamen1761
@getaselamenarefiteamenamen1761 7 жыл бұрын
Wawwwww P/r Mele Tebark Amen Amen Amen Fisamyachn Be Geta Bet Yilek!!!
@MelesechDesta
@MelesechDesta 17 күн бұрын
Amen❤
@mekdesmg7151
@mekdesmg7151 Ай бұрын
Amen amen
@user-zg8ex2mg5m
@user-zg8ex2mg5m Жыл бұрын
Amen Amen
@tamartesema5968
@tamartesema5968 6 жыл бұрын
Gata yebarek 🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽😇😇😇🙌🙌🙌
@diboraseifu
@diboraseifu 6 жыл бұрын
Ammmeeen zemenih yebarek pastor
@goldvell5548
@goldvell5548 5 жыл бұрын
Pastor Geta zemenoten yebarekew
@hirpadesta9107
@hirpadesta9107 2 ай бұрын
AMeeeeen
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 Ай бұрын
Ameeeeen ameeeeeen
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! መጋቢ መለሰ ።
@rahmato5269
@rahmato5269 5 жыл бұрын
አሜን
@rahmato5269
@rahmato5269 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አሜን
@kalkidanjesus3067
@kalkidanjesus3067 7 жыл бұрын
Ameeen egzihabr yimeren geta eyesus yibarekachu Ameeen Ameeen Ameen be hulh negere lay egzihaber haleluya!!!!!!!!!!
@ufasimamude5444
@ufasimamude5444 6 жыл бұрын
Ameen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen God bless you more and more
@hanadast6454
@hanadast6454 5 жыл бұрын
አሜን ዘመንህ ይባረክ ህ
@sabafidel8292
@sabafidel8292 6 жыл бұрын
Amen Egthiabher jemro Egthiabher ychersew, sle lichjoche ena Abate ena sle ye abate balebet endihum sle erase Amen elalehung, Amen Halleluyah ))))))))
@saragamo9628
@saragamo9628 6 жыл бұрын
U are blessd pastor wowwwww gerume temherte nwe
@cdjkddkk8662
@cdjkddkk8662 7 жыл бұрын
Amen amen God bless u!
@melketmelket4293
@melketmelket4293 6 жыл бұрын
Amen amen geta hoy irday kezhi israt ftay
@Daniel-tu4xq
@Daniel-tu4xq 6 жыл бұрын
Wow glory toLord pastor Nice see you
@yohannesselam3303
@yohannesselam3303 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ♥♥♥♥♥አሜን አሜን
@rahmato5269
@rahmato5269 5 жыл бұрын
አሜን
@gitigetegataybarkachu6062
@gitigetegataybarkachu6062 7 жыл бұрын
ተባረክ ፀጋውን ያብዛል
@addis1395
@addis1395 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ባንተ ልጨርስ
@mesimesi9913
@mesimesi9913 6 жыл бұрын
Geta yebarkote
@mesimesi9913
@mesimesi9913 6 жыл бұрын
Geta zemen agageloti yebarki
@salamali8118
@salamali8118 6 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen geta yebarekhi pastoriye
@wedemulat1430
@wedemulat1430 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen
@hibratradai8446
@hibratradai8446 6 жыл бұрын
amen.......God bless you
@burtukankassaa2924
@burtukankassaa2924 7 жыл бұрын
Amen amen God bless you
@mazengiaesayas2723
@mazengiaesayas2723 6 жыл бұрын
blessd God Bless You
@sjsjdjdjameajhgsyw3000
@sjsjdjdjameajhgsyw3000 6 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባራክ
@YamiSenbeta-uj8gn
@YamiSenbeta-uj8gn 9 ай бұрын
ሰዉ ስጋዉን ወዶ ነፍሱን ቢበድላት ......ምን ዋጋ ይኖረዉ ይሆን!!!!
@wonduwonbara9057
@wonduwonbara9057 7 жыл бұрын
Amen Amen God Help you
@user-db3wb8xc4x
@user-db3wb8xc4x 5 жыл бұрын
አሜን አሜን
@kumesori2057
@kumesori2057 6 жыл бұрын
Ameen hulentenachen le Geta
@helenhelen9522
@helenhelen9522 6 жыл бұрын
Ayalmamdunm
@tarekenghonnja415
@tarekenghonnja415 6 жыл бұрын
Geta yibariki
@dawitsamueledaisy7657
@dawitsamueledaisy7657 6 жыл бұрын
Amen tebarek
@Afrocinemaofficial
@Afrocinemaofficial 7 жыл бұрын
blessed
@meseretadara9065
@meseretadara9065 7 жыл бұрын
amen amen hallelujah
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 6 жыл бұрын
ከስንት አመት በኃላ ዛሬ ባጋጣሚ ስብከትህን ሰማሁ ጌታ መንገድህን አገልግሎትህን ቤተሰብህን ይባርክ የእግዚአብሔር ምህረት ፅጋ በዘመንህ ይከተልህ
@hananati4979
@hananati4979 6 жыл бұрын
tnbit beselecen seat wengel slasemahen tebarek
@linayohaans7960
@linayohaans7960 6 жыл бұрын
Wey tabrek wektawe malse gata hoye tabrek
@berketamenassefa9752
@berketamenassefa9752 7 жыл бұрын
Ameeeen.Ameeeen.tabarekii
@mulubrhantsegay3641
@mulubrhantsegay3641 5 жыл бұрын
አሁን ተነስታችሁ ለጌታ ክብር ብትጸልዩ ምንአለበት ጌታ ይባርካችሁ
@mikillove2461
@mikillove2461 6 жыл бұрын
amen
@kebedebereka6686
@kebedebereka6686 6 жыл бұрын
GBU
@beltechsalman559
@beltechsalman559 7 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንን
@abuyegeta7478
@abuyegeta7478 6 жыл бұрын
amennn amennn
@chrismetube6696
@chrismetube6696 6 жыл бұрын
Amennn
@jisesh2743
@jisesh2743 6 жыл бұрын
ameeen amen
@tutuhagos3572
@tutuhagos3572 6 жыл бұрын
Amen
@helenhelen9522
@helenhelen9522 6 жыл бұрын
Pastr mals wayeso
@tutuhagos3572
@tutuhagos3572 6 жыл бұрын
Amenn
@cinatesfayetesfaye6577
@cinatesfayetesfaye6577 6 жыл бұрын
Amen amane amen amane amen amane amen
@cinatesfayetesfaye6577
@cinatesfayetesfaye6577 6 жыл бұрын
Gate hoy tenagerg
@cinatesfayetesfaye6577
@cinatesfayetesfaye6577 6 жыл бұрын
Amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane
@cinatesfayetesfaye6577
@cinatesfayetesfaye6577 6 жыл бұрын
amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen
@cinatesfayetesfaye6577
@cinatesfayetesfaye6577 6 жыл бұрын
Amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen amane amen
@ameyemerbesher6015
@ameyemerbesher6015 5 жыл бұрын
TEBRK TEBRK TEBRK DENKE TEMRTE
@Wogayehu-et6fi
@Wogayehu-et6fi 8 ай бұрын
ሰው የፈለገውን ያህል ቢመቀኝህ የቤቱን በር ይዘጋብ ህ ይሆናል እንጂ የእግዛአብሄርን በር አይዘጋብህም😅
@helenhelen9522
@helenhelen9522 6 жыл бұрын
😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-yb5gx1hl1q
@user-yb5gx1hl1q 7 жыл бұрын
tabarku
@Wogayehu-et6fi
@Wogayehu-et6fi 8 ай бұрын
Sorry be practically what you say all is false ????!
@yohannesselam3303
@yohannesselam3303 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@elisaelisa8601
@elisaelisa8601 6 жыл бұрын
Amen Amen
@tutuhagos3572
@tutuhagos3572 6 жыл бұрын
Amennn
@birukyigezu395
@birukyigezu395 6 жыл бұрын
Amen
@eyuhabesha1998
@eyuhabesha1998 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tutuhagos3572
@tutuhagos3572 6 жыл бұрын
Amen
@helenhelen9522
@helenhelen9522 6 жыл бұрын
Amen
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 35 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 15 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН
ዶ/ር መለሠ ወጉ
1:02:52
ECFC Houston
Рет қаралды 64 М.
እግዚአብሔር አያሳፍርም - መጋቢ ዮናስ ጸጋዬ
29:06
Living Water Emirates
Рет қаралды 2,9 М.