እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ድንቅ ነህ | Egzhibher hoy endet dink neh | ሳሙኤል ቦርሳሞ (Samuel Borsamo) Volume #2

  Рет қаралды 52,024

Christian

Christian

2 жыл бұрын

Пікірлер: 33
@jesusistheonlywaytoheaven862
@jesusistheonlywaytoheaven862 Жыл бұрын
አንድ ጊዜ አስበኝ ብዬ መልካሚቱ እጅህን አስተውዬ እፎይ የምልበት ዘመን ደረሰና እኔም በጠላቴ ራስ ላይ ቆምኩኝና አከብርሃለሁ ዛሬም እንደገና ብርታቱ የቱ እንደሁ ሸንግይው በምን ይረታ ይሆን ነዝንዢው ብሎ ለማባበል ደሊላን ላከበት ሳምሶን መች አወቀ ጉድጓድ ሲማስበት ሆኖም በፍጻሜው ጌታ ደረሰለት አዝ ብርቱ የአምላክ ጀግና ኤልያስ የበኣልን ነቢያት ሲያተራምስ ኤልዛቤል ገነነች ቃሏን አስረዘመች እርሱም ዘነጋና የትናንቱን ድሎች ጌታ አበረታው ሰጠው የእምነት ዓይኖች አዝ አራት መቶ ተኩል ዓመታት ሲሰቃይ እስራኤል በባርነት ያገለግለኝ ዘንድ ሕዝቤን ልቀቅ አለው መፈታት ታወጀ ፈርኦን ምን ይዋጠው ትዕዛዝ ከላይ መጣ ሳይፈልግ መልቀቅ ነው አዝ ዮሴፍ በግዞት ውስጥ ማቀቀ ያወቀውን አምላኩን ናፍቀ የእንቆቅልሽ ፈቺ በጊዜው ሲያደርገው በናቁት ሁሉ ፊት ሞገስ ሲያለብሰው ዘመን ከመጣለት የሚቃወም ማን ነው አዝ መርዶኪዮስ በትዕግስት ጠበቀ ለጊዜው የሃማም ዛቻ ጸደቀ ያ የጥንቱ ገድል ተጽፎ ያለበት የድል ዘመን መጣ መዝገብ ሚታይበት የምስኪኖች አምላክ ክብር ይሁንለት አንድ ጊዜ አስበኝ ብዬ መልካሚቱ እጅህን አስተውዬ እፎይ የምልበት ዘመን ደረሰና እኔም በጠላቴ ራስ ላይ ቆምኩኝና አከብርሃለሁ ዛሬም እንደገና
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn 4 ай бұрын
Amen ameeen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn 4 ай бұрын
Amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@simegnwondimu
@simegnwondimu Жыл бұрын
Igzihabiher hoy indet dinqineh hallelujah hallelujah ❤❤❤❤
@KonjitTagessa
@KonjitTagessa Жыл бұрын
Ameeen Ameen Kiber la EGIZABHEARA yiune
@wodealamu5739
@wodealamu5739 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@Openheart37
@Openheart37 Жыл бұрын
Halleluya Geta yebarkeh
@kalebmesfin7241
@kalebmesfin7241 11 ай бұрын
ይህን የመሰለ ነፍስን የሚያለመልሙ ዘማሪዎች በዚህ ዘመን ያስነሳልን በምድራችን ተባረኩ
@marthateresh2321
@marthateresh2321 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel Жыл бұрын
አሜን
@user-dd4lb7yp3g
@user-dd4lb7yp3g Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@miliyardtafese9147
@miliyardtafese9147 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ዋው!!!አሜን ❤️❤️❤️
@melsechmaekebogetaeysuslij7329
@melsechmaekebogetaeysuslij7329 Жыл бұрын
Amen amen Amen
@nardosmengistu4025
@nardosmengistu4025 Жыл бұрын
Amen amen
@hananhana9974
@hananhana9974 Жыл бұрын
Amen 🙏 geta yeberk
@saramelese1218
@saramelese1218 Жыл бұрын
አሜን አሜን!!
@user-wx2en7ev6h
@user-wx2en7ev6h 3 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ዘር ህን
@user-wx2en7ev6h
@user-wx2en7ev6h 3 ай бұрын
ሺ ጊዜ ሺ ጌታ ይባርክህ
@zenebachbabiso8452
@zenebachbabiso8452 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ክብርለእግዚአብሔር ይህን ።❤❤❤
@zenebachbabiso8452
@zenebachbabiso8452 10 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen glory to God ❤️🙏🙏🙏🙏 , thumbs up x80🎉
@abebatarekegn6965
@abebatarekegn6965 Жыл бұрын
Ow Amlaka'e hoy tebark
@mekdes3923
@mekdes3923 Жыл бұрын
Hallelujahhhh💞💞💞💞💞
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 Жыл бұрын
God bless you for posting these amazing songs 🎵 covered by beautiful nature!
@user-go8cd7bl3t
@user-go8cd7bl3t Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 11 ай бұрын
Glory to Jesus God Bless You!!!!!!!!!!!!!
@user-dc3cy2bp1f
@user-dc3cy2bp1f Жыл бұрын
👍
@godislove9841
@godislove9841 Жыл бұрын
Wonderful song. Thank you.,It would be nice if it has the lyrics. By the way, who is the singer?
@NahomEDITSLibrary-bb8hu
@NahomEDITSLibrary-bb8hu 7 ай бұрын
shit slaps
@abebaandarge2938
@abebaandarge2938 Жыл бұрын
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel Жыл бұрын
እነዚህ ኦሪጂናል ቪሲዲዎች እናንተ / ሌላ ሰው ጋ አሉ ? 1. 1997 / 2005 የቤተልሔም (ቤቲ) ተዘራ "ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ" ቁጥር 1 ቪሲዲ / ዲቪዲ 2. 1998 / 2006 "ቀላል ነው" ኮሌክሽንና የዳግማዊ ጥላሁን (ዳጊ) "የኔ ጌታ ወድሃለሁ" ቪሲዲዎች 3. 1999 / 2007 "ይብራ ብለሃል" ኮሌክሽን ቪሲዲ 4. 2000 / 2008 የፓ/ር ዳዊት ሞላልኝ "እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር" ቁ.2 ቪሲዲ
@hanaaraga6974
@hanaaraga6974 Жыл бұрын
አሜን
@hirutnegash6903
@hirutnegash6903 Жыл бұрын
Amen Amen
ኤልሮኢ ሳሙኤል ቦርሳሞ  /Elroe Samuel Borsamo/Rehoboth Grace Ethiopian Evangelical Church Boston, MA
18:22
Rehoboth G. Ethiopian Evangelical Church in Boston
Рет қаралды 132 М.
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 32 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 5 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
AZEB HAILU VOL. 2
1:13:57
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 668 М.
ዘማሪ ሳሙኤል ቦርሳሞ (Singer Samuel Borsato)
15:41
Mekuriachew Eshetu PMEK
Рет қаралды 26 М.
የመስፍን ጉቱ ልዩ እትም መዝሙሮች MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
48:29
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 1 МЛН
ታደሰ እሸቴ Vol #2 ሙሉ አልበም በግጥም Tadesse Eshete Vol #2
1:04:25
@BKLyrics መዝሙሮች በግጥም
Рет қаралды 108 М.
የዳንኤል አምደሚካኤል ምርጥ መዝሙሮች
1:05:21
ቅምሻ Qimisha
Рет қаралды 913 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 7 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 538 М.
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 8 МЛН
Әділет Жауғашар & SUNDET MUSLIM - Бір оқиға [M/V]
3:05
Әділет Жауғашар
Рет қаралды 108 М.
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 41 М.
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 336 М.