እግዚአብሔር አለ || ዘማሪ ይትባረክ አለሙ || Singer Yitbarek Alemu || Ethiopian Amharic Live Worship

  Рет қаралды 1,161,495

Yitbarek Alemu

Yitbarek Alemu

2 жыл бұрын

ጤና ይስጥልኝ! ዘማሪ ይትባረክ አለሙ ነኝ፤ በዚህ የዩትዩብ ገጽ ልዩ ልዩ መዝሙሮችን ወደ እናንተ አደርሳለው፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑም እጋብዛችኋለው፡፡ / @echoeset

Пікірлер: 263
@wubshetabraham8193
@wubshetabraham8193 2 жыл бұрын
“እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን፦ ሃሌ ሉያ።”መዝሙር 150፥6 በሁሉም ቦታ የምትኖር አንተ የኔ አባት ተመስገንልኝ!!!
@alemgebremariam2431
@alemgebremariam2431 2 жыл бұрын
J
@user-rc5lt1fy1g
@user-rc5lt1fy1g Жыл бұрын
አሜንንንንን
@MisrakTamre
@MisrakTamre 3 ай бұрын
❤❤q❤❤❤❤❤❤❤
@samsungduos8047
@samsungduos8047 2 жыл бұрын
Uuuuuuuuffffffff oooohhh AmeeeeeeeeeeeeN AmeeeeeeeeeeeeN AmeeeeeeeeeeeeN ጌታ ፀጋውን በእጥፍ ያብዛልክ ታበረክልኝ በብዙ የአባቴ ልጂ
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
ወንድሜ ይትባረክ ከጌታ ጋር የማደርገውን ጉዞ ቀለል እያረክልኝ ነው ከዚህም የበለጠ ፀጋ ጌታኢየሱስ ክርስቶስ ይስጥህ
@walidkowatli7488
@walidkowatli7488 Жыл бұрын
Masheallah yeha lije sezemre westa yehona nager yenekale
@HOPE-xc3lm
@HOPE-xc3lm Жыл бұрын
"እናንተ መምህርና #ጌታ ትሉኛላችሁ እንዲሁ ነኝና መልካም ትላላችሁ።"ዮሐ 13:13 "ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም እኔ(ኢየሱስ) ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸው መጣው።"ዮሐ10:10 "አለም(የሰው ልጆች ሁሉ) በልጁ(ኢየሱስ) እንዲድን ነው እንጂ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሄር ልጅ ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።" ዮሐ3:17-18 "በልጁ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቁጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።" ዮሐ 3:36 "#ለተቀበሉት ግን በስሙ(በኢየሱስ) ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው።" ዮሐ1:12
@yididiyaloba6071
@yididiyaloba6071 Жыл бұрын
ነገ በቃ ይሄን ነው የምዘምረው ቸርች ውስጥ ሰላም አሳድረን 🙏
@sutumeteshomewoyessa3095
@sutumeteshomewoyessa3095 Жыл бұрын
ተባረክ ጌታ እየሱስ ብርክ ያርግ 🖐🖐🤚
@devanifirst1842
@devanifirst1842 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር አለ
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚሐብሄር ይሁን አሜን
@akihewan437
@akihewan437 Жыл бұрын
ድንቅ አምልኮ አቤት ሽብሸባ ተባረኩ የአባቴ ልጆች
@razahusain7534
@razahusain7534 2 жыл бұрын
አሜንንንንንን ዘማሪ ወድማችን ዘመን ይባረክ ዘመን በጌታቤት ይለቅ ተባረክክክክክ ፀጋ እጥፍ ቅባት በእጥፍ ይጨመርልህ አሜን እልልልልልልልልልልል
@maskayyitemararaa5370
@maskayyitemararaa5370 Жыл бұрын
I don't know how to speak amharic but I always like to listen amharic song rather than oromo song God bless you all protestants friends and singers in the world ❤🎉❤
@BornLiveDie4Christ
@BornLiveDie4Christ Жыл бұрын
Amen. Praise the LORD.
@zinashengida2093
@zinashengida2093 2 жыл бұрын
እወነት የሱስ አለ በዙፋኑ አለ 🙏🙏🙏😇😇😇❤❤❤
@assegidteshome323
@assegidteshome323 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር አምላክ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@betykifle7512
@betykifle7512 2 жыл бұрын
ቆንጅዬ ተባረክ 🙏🙏🙏 ዘምርለት ይገባዋል እረ ይገዋል።
@landoforigins3172
@landoforigins3172 Жыл бұрын
What church is this!!? ስርአታቸው ደስ ይላል
@Dagmawit.6980
@Dagmawit.6980 Жыл бұрын
Yougo city church around Bole, Brass hospital.
@menatawolde9034
@menatawolde9034 Жыл бұрын
ቃላውዲ
@febentsina6529
@febentsina6529 Жыл бұрын
Yougo
@LemlemTesema
@LemlemTesema 2 жыл бұрын
እግ/ር አለ 🙏 Amennn
@Talk-about-Life
@Talk-about-Life 2 жыл бұрын
We thank Joseph Kassa, his siblings, and his family for being a blessing to the Ethiopian church. His father and mother were born into a family of evangelist ancestors. In the meantime, I'd like to thank Yitbarek for enhancing the song with the help of the Holy Spirit.
@habte12mulugeta83
@habte12mulugeta83 2 жыл бұрын
👆😇
@almzteka1001
@almzteka1001 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን 🎶አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🎶📯🙏🙏🙏🙏😘
@robikama1159
@robikama1159 2 жыл бұрын
አሜን የትባረክ ተባረክ ፀጋ ያብዝልክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር አለ አሜን
@bereketsurafel5883
@bereketsurafel5883 2 жыл бұрын
I am writing this comment setting right beside my sick dad .he had a brain surgery month ago the whole family were so happy and greatful for what god did to us but now we learned from doctors that he is having another tumr in his head again this time it would be complicated to have a surger.... "Telant amsegn zaren alamhem endi beye"this song got me!
@mekgeb7057
@mekgeb7057 Жыл бұрын
May God heal your father and make him live many more years to come, I will definitely keep you & your family in my prayers.
@mamavossjesus6285
@mamavossjesus6285 Жыл бұрын
May god be with u and ur family
@peternyambu8177
@peternyambu8177 Жыл бұрын
May the almighty God handle the situation in His own way which is not explainable in human language and heal him in Jesus name
@areyoureadyfortherapture7726
@areyoureadyfortherapture7726 2 жыл бұрын
Jesus, my breath, i can't live without you.
@nebiyubenta8067
@nebiyubenta8067 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣለ...
@hannah5000
@hannah5000 2 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እልልልልል እሜን እሜን እሜን እልልልልል እሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@sabafeleke7085
@sabafeleke7085 2 жыл бұрын
ውብ የሆነው ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ድንቅ አምልኮ
@addisdamena996
@addisdamena996 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩ ለሱ ብቻ ይሁን የቅላፄመዝሙርን ባንተተ ውስጥ ያስቀመጠ ወንድሜ ዘመን ሁሉ በቤቱ ይለምልም
@afinafani5730
@afinafani5730 2 жыл бұрын
Amennnni Amennni
@manofgodwondesenabebeabebe7925
@manofgodwondesenabebeabebe7925 2 жыл бұрын
@zeharaduguma1065
@zeharaduguma1065 Жыл бұрын
ጌታይባርክ
@rozaatuba2278
@rozaatuba2278 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜንይትቤበብዙተባረክ
@munahami8691
@munahami8691 2 жыл бұрын
ወንድሜ እንኳን ጌታ ኢየሱስ አገኘህ። ለእኛም ነው ያዳነህ። ይሄኔ በየክለቡና አደባባዮ ሰብስበህ ለአለም እያዘለልከን ነበር። በአንተ መዳን እግዚአብሔር ትውልድን ታድጋል። ያለው ይጨመርለታል እንደሚል በዘመንህ ሁሉ እየጨመረልህ ያኑርህ ።
@yisehakkebede5400
@yisehakkebede5400 2 ай бұрын
አቦ ዘመንህ ይባረክ ❤
@dawitmohammed8653
@dawitmohammed8653 2 жыл бұрын
my beloved yitebey wedahalew 🥰🥰🥰😍😍😍
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሀ
@biniyamte3584
@biniyamte3584 2 жыл бұрын
ኮመንት እና ስብከት፡ይለያያል፡ድንዝዝ
@amanueltsegaye8755
@amanueltsegaye8755 2 жыл бұрын
God bless you man of God
@friehiwoymulatu2642
@friehiwoymulatu2642 2 жыл бұрын
ድንቅ አምልኮ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ጌታ ቤቱ በድንቅ ያኑርህ አገልግሎትህ ይባረክ
@hiwotgirmay7480
@hiwotgirmay7480 2 жыл бұрын
Stay blessed 🙌
@libesymone1467
@libesymone1467 2 жыл бұрын
tebarek endate aynet elfi tiwuled ethiopiya
@bersabehgetachew5257
@bersabehgetachew5257 2 жыл бұрын
Jesus is lord. May God bless you
@holysongstube4802
@holysongstube4802 2 жыл бұрын
YITBE you are blessed. thank you for full of grace songs with you!
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
አንተ ብሩክ ልጅ ይብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏
@mouawecell3097
@mouawecell3097 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዝምንክህ ይትባርክህ ይሁን 🙏❤❤❤
@soltiksa9937
@soltiksa9937 2 жыл бұрын
Betam yemadankachu ina yemi wadachu zamarochi Andengawu ante newuTebaraki
@botin6076
@botin6076 Жыл бұрын
Wow fatar edimena Tena yestachuuu hulachum❤❤❤❤
@botin6076
@botin6076 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@Q4be4wahad4
@Q4be4wahad4 18 күн бұрын
Ameni Ameni Ameni ililililililil
@NetsantMamo-sd4hx
@NetsantMamo-sd4hx Жыл бұрын
በጣም የምወድህና የማደንቅህ ዘማሪ ነህ ዘሠንህ ይባረክ
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 2 жыл бұрын
ደስ የሚል አምልኮ ጌታ ይባትካቹ
@SutumeTesema
@SutumeTesema Ай бұрын
Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen Teberaki ❤❤❤❤❤❤
@maranat7829
@maranat7829 2 жыл бұрын
አመንንንንን አለ እየሱስ መሰማይ እና በምድር ሁሉ ዳርቻ ክብሩን ጌታ ይዉስድ ይትበ ዘመንከ በጌታ በት ይለቅ 🙏🙏🙏❤❤😍😍
@MisganaTesfaye-el6jv
@MisganaTesfaye-el6jv 7 ай бұрын
አሜን ተባረኩ❤❤❤
@JerryBereket
@JerryBereket Жыл бұрын
አሜን ተባረኩ🙇🙇🙇እግዚአብሔር አለ👏👏👏
@genetmoges3206
@genetmoges3206 2 жыл бұрын
አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@tesefanswdagenw312
@tesefanswdagenw312 2 жыл бұрын
ተባረክ
@lulukesete7752
@lulukesete7752 2 жыл бұрын
God bless u more & more abundantly
@yomadaniel2098
@yomadaniel2098 2 жыл бұрын
Brother keep shining!! you are anointed .
@melesechshamisso8853
@melesechshamisso8853 2 жыл бұрын
My favourite singer....love u...bless u....
@peternyambu8177
@peternyambu8177 Жыл бұрын
Though I dont understand the language but I can feel the flow of The Holy presence of the mighty God. Be blessed and if someone could send english translation I will be grateful. May His name be lifted up and be glorified in Jesus name.
@maskayyitemararaa5370
@maskayyitemararaa5370 Жыл бұрын
​@@rasaadnGod bless you me too I don't understand much amharic I am Oromo but I love to much amharic song even though 🎉❤
@tibebewoldekidan6184
@tibebewoldekidan6184 7 ай бұрын
Bro its Amharic language
@feteynahum7277
@feteynahum7277 2 жыл бұрын
Thank you God is with Ethiopia I have been blessed God bless you
@betelhembasazinew8449
@betelhembasazinew8449 2 жыл бұрын
Bless You Yitbeachn
@user-ni3kb9ef5l
@user-ni3kb9ef5l 2 жыл бұрын
Amen Jesus Lord bless your time
@nahomasefa8802
@nahomasefa8802 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አለ
@user-rf9mp9lj8t
@user-rf9mp9lj8t 2 ай бұрын
Amen Amen amen 🙏
@netsanetnoah4015
@netsanetnoah4015 2 жыл бұрын
Ellllllll 🙏 Hallelujah Egzabher yimesgen
@Mulatumasebo
@Mulatumasebo 4 ай бұрын
Amene amene amene
@user-sy5ey4zs4g
@user-sy5ey4zs4g Жыл бұрын
ተባረኩ ያባቴ ብሩካን🙏🙏🙏🙏
@EndaleDuressa
@EndaleDuressa 2 жыл бұрын
ለዘላለም ተባረክ❤❤❤
@kokiget8574
@kokiget8574 2 жыл бұрын
አባቴ እየሱስ ይባርክህ
@thenaileryoutubechannel1401
@thenaileryoutubechannel1401 2 жыл бұрын
stay blessed!,, I'M no word to say ,....., #glory God !Amen!!#
@saraj4873
@saraj4873 6 ай бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@temesgengirma9674
@temesgengirma9674 2 жыл бұрын
Amen Amazing worship you just blessed
@celacela893
@celacela893 5 ай бұрын
AMEN AMEN God blessed you
@yonathanabebaw5009
@yonathanabebaw5009 2 жыл бұрын
ይትቤ ተባረክ
@tsgatube7534
@tsgatube7534 2 жыл бұрын
ይትቤ ጌታ አብዝቶ ይባርክ
@user-gx8kk5te5h
@user-gx8kk5te5h Жыл бұрын
Amen Amen Amen 😢
@MuhammadHussain-go2kx
@MuhammadHussain-go2kx 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen tebareki
@KasiA-pn2sl
@KasiA-pn2sl 2 жыл бұрын
AMEEEEEEEEEEEEEN 💞💔💔💔💔💔🙇🙇🙇🙇😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@almazkahsay4659
@almazkahsay4659 2 жыл бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ዝምብዬ አመልክሀለሁ ምንም አያግደንም አንተን ለማመስገን ተባረክ ወንድሜ
@AbrahamAlemu7355
@AbrahamAlemu7355 Жыл бұрын
God bless you
@sirgutkemal5956
@sirgutkemal5956 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ። በፍፁም የማይሰለች ልብን ሰርስሮ የሚገባ ድምፅ እና ዝማሬ ነዉ። እዉነት ብሰማዉ ብሰማዉ ሊሰለቸኝ አልቻለም። አሁንም ፀጋዉ ይብዛልህ።
@MeriMohaned
@MeriMohaned Ай бұрын
Amen amen
@aymenahmed1479
@aymenahmed1479 Жыл бұрын
Blessed more yiteba
@bereketgetachew5639
@bereketgetachew5639 2 жыл бұрын
God bless u yiba 👏👏
@gideyseare5547
@gideyseare5547 Жыл бұрын
ተባረክ😊😊😊🎉🎉🎉😂😂😂❤❤❤
@mesghenetseyoum526
@mesghenetseyoum526 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመናቹ ይባርክ ጸጋውን ያብዛልሀ ድንቀ የሆነ ድምፅ ተባረክ ወንድም
@beqlchbelcho1243
@beqlchbelcho1243 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ክብር ለያሱሰ።ይሁን ተባረክ
@gezahegnfolla7241
@gezahegnfolla7241 17 күн бұрын
Amen ❤
@esayasendrias4070
@esayasendrias4070 2 жыл бұрын
Egziabiher ale . Tebarek!!
@tsyonyonas3330
@tsyonyonas3330 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንን ተባረክ ተባረክ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🤲🤲🤲🤲🤲🤲👈👈✊✊✊✊✊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@comecell8700
@comecell8700 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen 💖💖💖💖
@yididiyatube
@yididiyatube 2 жыл бұрын
Geta yibarkih Yitbe👍👍👍
@henokdesta9996
@henokdesta9996 2 жыл бұрын
ድንቅ ድምፅ ድንቅ ማምለክ ናፈቀኝ በራሰሕ ድንቅ መዝሙሮች ሰተሰመልክ ማየት ተባረክ
@goaffconstructions2252
@goaffconstructions2252 Жыл бұрын
I am so blessed because of you, every morning every night and in between. Glory to God. God bless you so much more. Amen.
@milkamekonin159
@milkamekonin159 2 жыл бұрын
Awo egzabiher ale😍😍
@almazworede6127
@almazworede6127 2 жыл бұрын
God bless you more abundantly. Thank you
@hiwotgetachew3903
@hiwotgetachew3903 10 ай бұрын
Ameeeen
@zenebegenale1131
@zenebegenale1131 2 жыл бұрын
Tebarek geta betsegaw abzto yibarkh❤❤
@user-no8vb3kh2r
@user-no8vb3kh2r 6 ай бұрын
Yitba እግ/ር ይጨምርል
@wondimudawit4434
@wondimudawit4434 Ай бұрын
May God bless you brother !!
@tewabechyegeramu8486
@tewabechyegeramu8486 2 жыл бұрын
አሜን ተባረክ
@user-hg8dh5hf3m
@user-hg8dh5hf3m 4 ай бұрын
Amenamen ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ 💯
@elsahussein1954
@elsahussein1954 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል አሜን
@sitotawbelete1660
@sitotawbelete1660 2 жыл бұрын
Bezimarewoch wist egzeyabher metsinanat honolignal........tebarkek qir wedikalew
@jerusalemmedia10
@jerusalemmedia10 Жыл бұрын
Ale yesus ale
@yididiyatube
@yididiyatube 2 жыл бұрын
God bless you Yitbe👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 7 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 145 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
ታሪኬ የጀመረው || ዘማሪ ይትባረክ አለሙ || Yitbarek Alemu || Live Worship at ecbcsb |Ethiopian Protestant Mezmure
21:46
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 1 МЛН
2011-እንደገና አመልክሃለሁ ዘማሪ ይትባረክ
24:15
Prophet Eyu Chufa
Рет қаралды 218 М.
ሠንበትበት አለ يعيش فيا | Arabic and Amharic Gospel Song | Biniyam Ayele 2024
7:41
BINIYAM AYELE - ቢንያም አየለ
Рет қаралды 2 МЛН
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 15 МЛН
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 10 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 7 МЛН
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 355 М.
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 127 МЛН