እግዚአብሔር አምላኬ በሕማማቱ ምን አደረገልኝ? ሰሙነ ሕማማት ሐሙስ - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 56,974

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

4 жыл бұрын

እግዚአብሔር አምላኬ በሕማማቱ ምን አደረገልኝ? ሰሙነ ሕማማት ሐሙስ - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

Пікірлер: 704
@keralemabeje3055
@keralemabeje3055 4 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ! !!!!!!!!!!! እንደዚህ ቃልህን እንደ ውሃ የሚያጡን አባቶች እና ወንድሞች ስለአዘጋጀህልን ክብርና ምስጋና ይገባሃል! !!!!!!!!!!!!! ወንድማችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን! !!!!! የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን! !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
keralem abeje አሜንንንን ❤️🇲🇱🤲🏻🤲🏻🤲🏻😭😭😭
@satihayilesatihayile1695
@satihayilesatihayile1695 4 жыл бұрын
@@tsehaygeni9668 አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-no1tt3db8v
@user-no1tt3db8v 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-ft9zy7fn5s
@user-ft9zy7fn5s 4 жыл бұрын
አሜን!!!
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 жыл бұрын
አሜን አሜን🙏🙏
@abisalomtadess1912
@abisalomtadess1912 4 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋውን ይቡዛልህ በቤቱ ያፅናልን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@user-hr2ts9rl7v
@user-hr2ts9rl7v 4 жыл бұрын
የተቀደሱ የተከበሩ አባታችን ቀኑን ውሎውን ይባርኩልን ለሁላችን 🙏🙏🙏💒💚💛❤🕊
@user-iw9hb8yf6i
@user-iw9hb8yf6i 4 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን አቤቱ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በአለም ሀሣብ ነብሴም ሰጋየም ዝላለችና እጠበኝ እኔስ ሰምህን ልጠራ አይገባኝም ሰለናትህ ስለቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ተመልከተኝ
@SalamSalam-bb6qx
@SalamSalam-bb6qx 4 жыл бұрын
አሜን መምህርችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@Butu07
@Butu07 4 жыл бұрын
Amen lehulachen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@seblewongelsahl
@seblewongelsahl 4 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለሕወትን ያሰማልን
@netsanetangoto2906
@netsanetangoto2906 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ነብሴም በሀጢያት ብዛት ቆሽሻለችና በይቅርታና በምህረትህ እጠበኝ እነጻለሁ አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ ታንሽ ባርያህን ሳትንቀኝ ይህንን ቅዱሱን ቃልህን እንድሰማሁ ስለፈቀድኸልኝ ነብሴና ስጋዬ ያመሰግኑሃል ተመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@user-qv1yr9sn5m
@user-qv1yr9sn5m 4 жыл бұрын
አሜን. ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር. ይመስገን. በምህረቱ በይቅርታ በቸርነቱ ለዚች ቀን ያደረሰን የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ይግባው አሜን. መምህራችን ቃለ. ህይወትን ያሰማልን. ያገልግሎት. ዘመንዎትን ያርዝምልን. እኛም የሰማነውን የህይወት ቃል ያድርግልን
@hanaabeayni5114
@hanaabeayni5114 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bizuasenak6053
@bizuasenak6053 4 жыл бұрын
መምህራችን እድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-fq2iu7kw6u
@user-fq2iu7kw6u 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ንንን 🙏🙏🙏🙏
@silamarrbayisa9362
@silamarrbayisa9362 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen kel hiwet yesemalen,😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@bazasol9432
@bazasol9432 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ayallhagos5207
@ayallhagos5207 4 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏 🙏 🙏 🙏
@maza2589
@maza2589 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማን መምህራችንን
@AaaBbb-ts8dt
@AaaBbb-ts8dt 4 жыл бұрын
Amen. Amen. Amen
@addisalmemetcalf9721
@addisalmemetcalf9721 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale Hewitt yasemalen
@User-eu6pi
@User-eu6pi 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን
@user-mq8lr3gh5v
@user-mq8lr3gh5v 4 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 жыл бұрын
መምህራችንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አባታችን ወንድማችን አጽናኛችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@yeshihamie919
@yeshihamie919 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን
@user-kv6rq5it9p
@user-kv6rq5it9p 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@Shalomyeab27
@Shalomyeab27 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾💚💛❤️
@emabetdemlew118
@emabetdemlew118 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህርችን
@user-gt3zo7ru4e
@user-gt3zo7ru4e 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት የሳማልን
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@belinbelin257
@belinbelin257 4 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ኦርቶዶክስ አድርገሕ ስለፈጠርከኝ 🙏🙏🙏መምሕራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን 🙏
@zewdituworku3465
@zewdituworku3465 4 жыл бұрын
አሜን ቃልህይወት ያሰማልን የአባታችን የማቱሳላ ዕፍሜ ይስጥንል
@maza2589
@maza2589 4 жыл бұрын
አሜንን አሜንን አሜንን
@SSs-ls9ph
@SSs-ls9ph 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@godeliyasegzibertalaqnw3499
@godeliyasegzibertalaqnw3499 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kal Hiwet Yasemalin
@mebrieeyob6786
@mebrieeyob6786 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
@tigisttesfaezgi6720
@tigisttesfaezgi6720 4 жыл бұрын
Amen Amen memhr kal whot ysamale
@derebeezezew2903
@derebeezezew2903 4 жыл бұрын
ኦ አምላኬ
@maryammaryam9482
@maryammaryam9482 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን
@heyeeheueh1010
@heyeeheueh1010 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ምህረትህ አይለየን ቸርነትህን አታርቀን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@almasalmas2572
@almasalmas2572 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hewet ysemalen abatacen 😭😭😭😭
@user-xm2hp5rf3q
@user-xm2hp5rf3q 4 жыл бұрын
አቤቱ አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@bethelhemmaru0716
@bethelhemmaru0716 3 жыл бұрын
የኛ ልዩ የኦርቶዶክስ እምነት አባታችን ፈጣሪ የማያልቀውን ቃሉን እንድንሰማ እንሶን ምክንያት ስላደረገልን ክብሩ ይስፋ ዘለአለም ይክበር ይመስገን። ለእርሶም እድሜህን ከጤና ጋር ያብዛልህ በሚሄዱበት ሁሉ መንገዶ የቀና ይሁን ክፉ አይንካዎት ስለ-እግዚያብሀር ነው የምለው የእርሶን ትምህርት በመስማቴ በሂወቴ ብዙ ነገር ተምርያለው ፈጣሪየንም በደንብ አውቂያለው ደስታን አግኝቻለው። ክብር ምስጋና ፈጣሪን ለወለደችው ድንግል ማርያም ይሁን። አሜን አሜን
@JanaJana-is9gk
@JanaJana-is9gk 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሔትን ያሠማልን አባቴ
@mariabangs6775
@mariabangs6775 4 жыл бұрын
😭😭😭አሜን ጌታ ሆይ እጠበኝ ቆሽሻለሁ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ አሜንንንን ጌታ ሆይ አትተወንም አትረሳንም አንተ ደርሰክ አፅናናን ፈውስን ላክልን አሜንንንንን
@blenakilas8477
@blenakilas8477 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲😭😭😭
@rahelalamerew6369
@rahelalamerew6369 4 жыл бұрын
አሜን....እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሳማልን እድሜ እና ፀጋን ያድልልን🙏🙏🙏
@bezasolomon4815
@bezasolomon4815 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤🙌 እግዚአብሔር አምላኬ ሃጢያቴን እጠበኝ ጌታዬ ሆይ ከዝች ደካማ አለም አንተ ጠብቀኝ አድነኝ አምላኬ ከአለውበት አለም ጠብቀኝ🙌 አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ እናቴ እምዬ ብፀዕት አንች አትለየን❤🙏 አምላኬ ስለኔ ተገረፈ አምላኬ ተሰቀለ አምላኬ ሰለኔ በመስቀል ላይ ዋለ✝⛪😭😭❤❤❤💚💛❤✝🙌🙏
@ayalneshgesese7412
@ayalneshgesese7412 4 жыл бұрын
እንደዚህ እንደ ምግብ ወደ ሰውነት ዘልቆ የሚገባ የአምላካችን በየቀኑ የሕማሙን ትምሕርት ስለ መገቡን በጣም ደስ በሎነኛል እድሜና ጤና ይስጥልን
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 4 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ የተዋህዶ እንቁ ሺይ አመት ኑሩልን አባቴ
@user-bd1rt3hd1g
@user-bd1rt3hd1g 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
@mesrakalemuteshome8896
@mesrakalemuteshome8896 4 жыл бұрын
Amen kalehiwotn yasemaln
@zaharazahara831
@zaharazahara831 4 жыл бұрын
መምህር ደኩተር ቀሲስ ዘበነ ለማ አንተን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-ft8zb6xk4x
@user-ft8zb6xk4x 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት የሰመዐልና
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን፫ በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ፫ ተስፋ የምናርጋትን እርስተ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን፫ # እኔ የዋህ በልቤም ትሁት ነኝ እና ከኔ ተማሩ ለነፍሳቹህ እርፍትን ታገኛላቹህ ( የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 11÷28÷29) ኪራላይስን ኪራላይሶን ኪራላይሶን😭😭😭😭
@weynshtweynye7269
@weynshtweynye7269 4 жыл бұрын
Amen kal hywetn yasemaln
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 4 жыл бұрын
አሜን እቺን አዶናይ ቀን ላደረሳን እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏 መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን ፀጋውን ያብዞሎት መምህር ✝️❤️🌾🌾🌾
@boozoodubai862
@boozoodubai862 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን 💒💒💒💒💒😍😍😍😍😍✝️✝️✝️✝️
@rahelembaye5197
@rahelembaye5197 4 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🇪🇷🇪🇹❤✝️❤
@yenenshyimer8570
@yenenshyimer8570 4 жыл бұрын
Amen amen amen yegan libona ydabsiln amen atraken atitwen adnen amen kale hiwet yasemalin memherachin tsegawen yabzaliwot
@yayou7823
@yayou7823 4 жыл бұрын
መምሕር ቃለሒወት ያሰማልን ፀጋይብዛሎት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና ይስጦት ከርሶ በብዙ እየተማርነው ነብሳት እየለመለመነው እውነት ቃል የለኝም በጣም ነው የምወዶት የማከብሮት ነኑሩልን የተዋሕዶ አርበኛ
@user-hi9xf3gk1i
@user-hi9xf3gk1i 4 жыл бұрын
አሜን ቃልይወትን ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንሆን ያቆይልን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት
@mohmedkuweat3374
@mohmedkuweat3374 4 жыл бұрын
kel hiwo yaseman Abatachu
@demulove6243
@demulove6243 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን
@martatades6717
@martatades6717 4 жыл бұрын
Amen kale hiwet yasemalin
@HindkeyT
@HindkeyT 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላቾን አይሁን(3) አሜን
@amarchehstu3694
@amarchehstu3694 4 жыл бұрын
አሜን፡አሜን፡አሜን😭😭😭😭
@anisuccar6538
@anisuccar6538 4 жыл бұрын
አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ለዚቀን ያደረሰን አምላክ ይክበርይመስገን አገር ወገኖቻችን ይጠብቅልን አሜን
@user-hf1lr5pn4v
@user-hf1lr5pn4v 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ለ 4 ቀን በህማማት ጌታዬ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ምን አደረገልኝ በሚል ትምህርት ተከታተልኩ የአመት ሰዉ ይበለኝ መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ቃለህይወት ያሰማልኝ ብዙ ተምሬያለሁ በመምህር ዘበነ ያገልግሎት ዘመንዎት የተባረከ ይሁን በፀሎት አስቡኝ ሀጢያተኛ ነኝ እህተማርያም ከዱባይ
@zedeshoyoutube3528
@zedeshoyoutube3528 4 жыл бұрын
Kale hiwite yasemalen 🙏🙏🙏
@maazagelow5194
@maazagelow5194 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalehiwet yasmaln memhrachin
@meazalegesse9845
@meazalegesse9845 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን......መምህራችን እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥልን። ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ።እንወድሃለን መምህራን ኑርልን 🙏🙏🙏
@user-yl2xq2cr9k
@user-yl2xq2cr9k 4 жыл бұрын
አሜን ለመምህራችን ቀለ ህይወት ያሰማልን
@user-hs9do3wo5j
@user-hs9do3wo5j 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሀይውትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@seintyuhbefkda2567
@seintyuhbefkda2567 4 жыл бұрын
አሜን.መምህራችን.ቃለህይወትን.ያሰማልን.በውነቱ.ለመምህራችን.እድሜናጤናይስጥልን
@teklezegergish
@teklezegergish 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏ኣሜን መምህራችን ቃለ ሂወት የስማዓልና፡ ናይ ኣገልግሎት ዕድመኦም ይባርኽ፡ ካብ ኦሪት ጀሚሩ ክሳብ ሕጂ ከማኩም መማህራንን፡ መራሕትን ኣቦታት ዝሃበና እግዚእብሄር ይመስገን። ኣሜን።🙏🙏🙏
@ehitamaryamalemu2945
@ehitamaryamalemu2945 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ፅጋውን ያልብስልኝ ፅሎት ልመናችሁ በእኛ ይደርብን
@mestawatgizachew6992
@mestawatgizachew6992 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምራችን አቤቱ በመንግስትክ አስበን
@ftnn6465
@ftnn6465 4 жыл бұрын
የእውነት እድሜና ጤና ይሥጥልኝ አባቴ
@alemakefyitbarekhabtemaria6474
@alemakefyitbarekhabtemaria6474 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ቃለሂዎት ያሰማልን መምህራችን ዘመንዎትን ይባርክልን እግዚአብሔር አሜን አሜን
@selamawitselamawi3423
@selamawitselamawi3423 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በቤቱ ያጽናህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልህ
@tesfenshnuhssdee2451
@tesfenshnuhssdee2451 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። ቃለ ህይወትያሰማልን
@madinamad6663
@madinamad6663 4 жыл бұрын
ኣሜን።ኣሜን።ኣሜን።ቃል።ሂወት።ያሰማልን
@emebetbzualem9006
@emebetbzualem9006 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@OmanOman-fz8sh
@OmanOman-fz8sh 4 жыл бұрын
አቤቱ:እንደቸርነትህ:ለንስሀአብቃኝ:መምህር:ቃለሂወያሰማልን:አሜንአሜንአሜን
@ruthlove1462
@ruthlove1462 4 жыл бұрын
አሜን መምህራችን እንኳን አደርሰን አደርሳችሁ ለፀሎተ ሐሙስ የተዋህዶ ወገኖቼ🙏🙏
@tiruneshararsu5292
@tiruneshararsu5292 4 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@martiyamaryamlij12m5
@martiyamaryamlij12m5 4 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን😭😭😭
@user-pn4sr7tv4s
@user-pn4sr7tv4s 4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን
@milieteberaki2880
@milieteberaki2880 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen qal hiwet yesmalna Amen
@haymanotlema9001
@haymanotlema9001 4 жыл бұрын
ጽጌማርያም እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩኝ በእውነት ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን. አሜን. አሜን
@tonyokpan9631
@tonyokpan9631 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@fntrggboy19
@fntrggboy19 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን
@getenetferede8786
@getenetferede8786 4 жыл бұрын
Amen amen amen. Kalehiwot yasemalen memeher.
@desisetelwecell8154
@desisetelwecell8154 4 жыл бұрын
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እኔ በጣም ሀጥያተኛ ነኝ አውን ፀልዬ ሰግጄ አልቅሼ ከትንሽ ደቂቃ በሀላ በጥያት እሞላለው እባኮትን አምላኬ ብቻ እዳስብ በፀሎቶቶ ያስብኝ የርሶም ትምህርት ውስጤ ደስ ያሰኘኛል ፡በእንባም ነው የማደምጦት የመዳምን ስራ እጆቼ እየሰሩ የእርሶን ትምህርት ጆሮቼ እየሰሙ ነው ። ወላጅ አባቴን ይመስሉኛል እወዶታለሁ ጤና እድሜ ከነ ቤተሰቦ ትይስጦት አሜን
@elfneshmhari5449
@elfneshmhari5449 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet ysemalin memrachin
@OneLove-wj2bg
@OneLove-wj2bg 4 жыл бұрын
ጌታዬ ሆይ እንደ ቸርነትክ ብዛት ማረን ይቅር በለን እኔ ግን ልቤ ደንድንዋን ሰዎችዬ መፆም መፀለይ እፈልጋለው ግን ምን እንደሆነ አላቅም ልቤ ደንድንዋል ስብከት ትምህርቶች አዳምጣለው ልለወጥ አልቻልኩም እረ ጌታዬ ሆይ ፊትክን አታዙርብኝ ልቦና ስጠኝ እባካቹ ፀልዩልኝ
@saea3816
@saea3816 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እንደ በደሌ ሳይሆን እንደ ምህረትህ ለዚ ሰኣት ኣደረስከኝ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን/፫/ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልኝ አሜን/፫/
@malakmak1937
@malakmak1937 4 жыл бұрын
Yrdash
@atsedeassefe4104
@atsedeassefe4104 4 жыл бұрын
ከሙዚቃ ከተለያዩ አሉቧልታ ወሬ እራቂ ስትሰሪም ስትነሽም አባታችን ሆይ በይ እና ደግሞ ሁሌም የምትወጅው ስብከት ካለ ወይም መዝሙር ካለ ደጋግመሽ ሁሌም አዳምጭው በእኔ ምርጫ የዘማሪ ይልማ ሀይሉን መዝሙር አዘውትረሽ አዳምጭ የንስሀ መዝሙሮች ናቻው ሰው ሆኖ የማይሳሳት እንጨት ሆኖ የማይጨስ የለምና ሁሌም ጠንካራ ሁኝ ፀልይ
@OneLove-wj2bg
@OneLove-wj2bg 4 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው ሁላችሁንም እህተ ገብርኤል እያላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ግራ ቢገባኝ እኮ ነው
@amenhappy8246
@amenhappy8246 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህር በእድመ በፀጋ ያቆይልን የድንግል ልጂ ፀጋውን ያብዛሎት እሺ ሸሪ እናደርጋለን እናመሰግናለን ሰላም ያውለን አሜን
@anbe332
@anbe332 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰመልን
@mikides.biklebikli2138
@mikides.biklebikli2138 4 жыл бұрын
አሜን የማይሞተው መተው እግዚአብሔር ሞትን ድል ያደርገው ዘንድ አቤቱ እደበደላችን አይሁን አቤቱ በሞቱ ይሄን መከራም ገድሎልን ይለፈ መምህራችን እድሜ ከጤነ ጋር ይስጥልን🙏
@user-gh9lr7nx6n
@user-gh9lr7nx6n 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን ሀዋርያቱ የረገጠባት ምድር ራሱ አስቀናችኝ አቤቱ ትእግስት ቼርነቱ ብዛቱ
@smongidey6939
@smongidey6939 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።የአገልግሎት እድሜው ያርዝምልን።ፈጣሪ ይህ የተባረከ ቃሉ እንድሰማ ለፈቀደልን ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን አሜን አሜን።
@askiaksumawit5420
@askiaksumawit5420 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@user-ez4ws9mu3v
@user-ez4ws9mu3v 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር። ሆይ ኦርቶዶክስ ስላደርከኝ አመሰግናለሁ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን
@erimaraeriman5161
@erimaraeriman5161 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalnn abatachin yebereket gzewn yarzmlett 🇪🇷
@user-ql2wp7on4u
@user-ql2wp7on4u 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወትን ያስማልን
@user-ks8si3sc4u
@user-ks8si3sc4u 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-qj6uc9kw2u
@user-qj6uc9kw2u 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ ሀፃተኛ እና በደለኛ ስሆን ቃልህን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግነሀለሁ የሀዋርያትን እግር እንዳጠብክ የኔንም ሀፅያት እጠብልኝ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክልዎት አሜን አሜን አሜን
@ethiohabeshawezeyun3265
@ethiohabeshawezeyun3265 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ለሁላችንም ምህረቱንና በረከቱን ይድረሰን አሜን
Como ela fez isso? 😲
00:12
Los Wagners
Рет қаралды 33 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 6 СЕРИЯ
21:57
Inter Production
Рет қаралды 498 М.
#መፅሐፍ_ቅዱስ_ጥናት - ክፍል ፩ (ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፩) Bible Study Amharic Part 1- (Genesis Chapter 1)
21:02
🔴 ቅዱስ ያሬድ || በ 3 የተገመደ ገመድ አይበጠስም || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan  Sibket
1:19:01
መንፈስ ቅዱስን መስደብ ምን ማለት ነው?   kesis Ashenafi
40:05
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 1,2 М.
🔴New| በትንሹ የታመነ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket #ገብርሔር #Gebrher
1:30:08
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 249 М.
Como ela fez isso? 😲
00:12
Los Wagners
Рет қаралды 33 МЛН