🔴 ቅዱስ ያሬድ || በ 3 የተገመደ ገመድ አይበጠስም || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan Sibket

  Рет қаралды 150,677

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

Жыл бұрын

#saint_yared
#A_cord_of_three_strands_is_not_easily_broken || Aba Gebrekidan New Sibket 2023
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
#፩ ሃይማኖት
#፩ ሲኖዶስ
#፩ ፓትርያርክ

Пікірлер: 333
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
የማይጠገቡ አባት ረጅም እድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ በቤቱ ያፅናችሁ በረከታችሁ ለኔም ይድረሰኝ አሜን፫ የኔ አባት 😢😢😢
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v Жыл бұрын
አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቡራኬወት ይድረሰኝ ቃለ ህይወትን ያሰማወት አባታችን 💞እኛም ከስደት መልስ ከእግርወ ስር ሁነን እንድንማር እግዚአብሔር ይፍቀድልን 🤲🌹💞
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
አሜን ይፉቀድልን እኔም ስደት ነኝ🙏
@leul678
@leul678 Жыл бұрын
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Жыл бұрын
አሜን ይሁንልን እኔም ስደት ነኝ ያውም ከአህዛብ ሀገር አረብ ሀገር😢
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
@@tehgestalmu9104 😥😥 ሳውዲ ነኝ ለንስሃ ያብቃን
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Жыл бұрын
@@user-zx4mg1ri1p አይዞን እማ
@Behailu-zh1nx
@Behailu-zh1nx Ай бұрын
ካስተዋላችሁ በዚህ ዘመን ቸሩ እግዚአብሔር አባ ገብረ ኪዳንን የሰጠን በቃሉ ተምረን 50 60 100 ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ እንሆን ዘንድ ነውና እባካችሁ በማስተዋል እንማር
@yutuy2655
@yutuy2655 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን በረከታችሁ ይደርብን የተዋህዶ ልጆች በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ😢
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v Жыл бұрын
እመብርሃን ታስብሽ እህታችን 🥺🤲
@TGMTG
@TGMTG Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስብሽ
@user-uz6uk6zm2v
@user-uz6uk6zm2v 2 күн бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማንልን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@NebyuDawitEthiopiain2016
@NebyuDawitEthiopiain2016 Жыл бұрын
የሚናፈቁ አባት፣ ትምህርታቸው ወለላ፣ አጽናኝ፣ ለተጠቀመበት የህይወት ፈውስን የሚሰጥ ቃለ-እግዚአብሔር ነው። አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥዎት።
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 Жыл бұрын
Absolutely True ❤❤❤ thanks to GOD
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Жыл бұрын
እግዛብሔር ልቦና ይስጠኝ እኔ ንፍስና ስጋዬ አስማምቸ መኖር አቅቶኛል አባ እግዛብሔር ያቆይልን
@zoziZozi-uo3hn
@zoziZozi-uo3hn 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 7 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን አበዝቶ ይሰጥልን የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን የፀጋው በረከት ለአገራችን ኢትዮጲያ ሰላሟን ያብዛልን!!
@afeworkalemayehu3774
@afeworkalemayehu3774 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን
@betiistudio21
@betiistudio21 2 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥዎ ። ለእኛም የልድያን ልብ ይስጠን።
@salmeyeg
@salmeyeg 2 ай бұрын
ቃለ ሂወቱ ቃለ በረከት ያስማልኝ ኣባታች ዕድመና ጠና ይስጥልኝ❤❤❤
@selamasefa6049
@selamasefa6049 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
@MequanintAdane
@MequanintAdane 2 ай бұрын
ቃለህይወትን የሰማዎ/ያሰማን አሜን ፫❤❤❤ በረከተዎ ይድረሰኝ/ን ይሁንልኝ/ን ይደረግልኝ/ን
@zinasheabebe
@zinasheabebe 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የሰማነዉን በእዝለ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@Mulu16
@Mulu16 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን አሜን
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን,በረከትዎ ይድረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@vipcell8473
@vipcell8473 10 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልነ ቃለ ይህወት ያሰማልን በስደት ያለነውን ለአገራችን ያብቃን
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 Ай бұрын
❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@serkieaberakasa3976
@serkieaberakasa3976 Жыл бұрын
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን እጹብ ድንቅ ለሆኑ አባታችን የእግዚአብሔር ጥበብ የሞላዎበት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@liltya3613
@liltya3613 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@user-to9gr4vq2e
@user-to9gr4vq2e 2 ай бұрын
አባታችን ቃለሕይወትን ያሠማልን እድሜያቸውን ያርዝምልን አሜን
@tegeist1858
@tegeist1858 10 ай бұрын
ለአባታችን እርጀም እድሜ ያድልልን👏👏👏
@SeeSee-zu5ys
@SeeSee-zu5ys 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢😢
@user-jv6nu9cs8z
@user-jv6nu9cs8z 2 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤
@BayushDemelashBayushDeme-lf5ii
@BayushDemelashBayushDeme-lf5ii Жыл бұрын
እኝህን አባት ስወዳቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ምስጥ ብየ እንዴት እንደማዳምጠወት እንዲህ ያሉ አባቶችን እድሜቸውን ያርዝምልን አሜን
@LidiaTeame-bx3nh
@LidiaTeame-bx3nh Ай бұрын
Qalehiwet yasemalin amen 🙏🏻 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🇪🇷
@user-tv8yv5or6j
@user-tv8yv5or6j 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@sabaalemy1345
@sabaalemy1345 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን አባ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@user-cu2ub2zb2z
@user-cu2ub2zb2z 11 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 2 ай бұрын
አባታችን ቀለሕይወት ያሰማለን።
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@mulunehmetaferia2979
@mulunehmetaferia2979 11 ай бұрын
አባታችን ፀጋዉን ያብዛሎት።።
@samrisamri9563
@samrisamri9563 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያውርስልን መንግስቱን እርስቱን ያውርስልን ❤❤❤
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 Жыл бұрын
አባ፡እንደምን፡ዋሉ፡ዛሬ፡ባህረ፡ዩርዳኖስ፡ተጠምቀንየመጥምቁን፡በአል፡አከበርን🙏✝️⛪♥️
@kdstteklu8409
@kdstteklu8409 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን ጸሎትዎ ይጠብቀን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@mebatsionkassaw3119
@mebatsionkassaw3119 Жыл бұрын
ለሰይፍ ልብሱ ሰገባወ ነው ለወፍ ልብሱ ላባው ነው ለሰው ልብስ ሰው ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@BelaneBelane
@BelaneBelane 2 ай бұрын
አሜን,አሜን❤❤❤
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 2 ай бұрын
ቃለ ሂወት የሰማልን አባታችን
@user-ll3tl6nc7q
@user-ll3tl6nc7q 5 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!! ህይወትን የሚያለመልም ድንቅ ትምህርት ነው በተማርነው ፍሬ እንድናፈራ እመቤቴ ከነልጇ ትርዳን !!!
@tinahadi374
@tinahadi374 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ቃለሂዐወት ያሰማልን በረከተወ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Жыл бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልነ 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
@lamlamyoutube7721
@lamlamyoutube7721 Жыл бұрын
ቃለይወት ያሰማልን
@aberashkassa3056
@aberashkassa3056 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤በእውነቱ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ይባርክልን በእድሜ በፀጋው ያኑርልን
@Weletekidan-or7tq
@Weletekidan-or7tq 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-th3dd2pv1e
@user-th3dd2pv1e 11 ай бұрын
ስለ ቃሉ የልኡል እግዚአብሔር ስም ይመስገን አባታችን ላስተማሩን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤናን ይስጦት እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@mikdimymena301
@mikdimymena301 Ай бұрын
የቅዱሳን አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አባታችን
@user-gk4ek5wl9j
@user-gk4ek5wl9j Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yaredabebe29
@yaredabebe29 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን አባታችን
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h Жыл бұрын
እመብርሃን የፈጣሪዬ እናት ክርስቲያን አድርጊኝ ሃይማኖት እንጂ ምግባር የለኝምና😭😭😭 አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለህይወትን ያሰማልን እናንተን ያቆይልን በእውነት 😭
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!!!!
@shewitsium5514
@shewitsium5514 2 ай бұрын
ኣሜንን ኣባታችን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን በረከት ናይ ቅዱስ ያሬድ ይድረብኝ ኣባታችነይ ዕንቁ ስላሴ ቃል ሂወይ ያሰማልን።❤🇪🇷
@kokebtub5368
@kokebtub5368 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ክቡር አባታችን
@UaeRak-nc3sn
@UaeRak-nc3sn 2 ай бұрын
❤❤❤
@user-bd7yt1fn4x
@user-bd7yt1fn4x Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-rn1mp2mh2x
@user-rn1mp2mh2x Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር ኣባታችን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛሎት🙏🙏🙏
@user-br5lo9fq2e
@user-br5lo9fq2e Жыл бұрын
አባታች ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
@zewdemebrahtu
@zewdemebrahtu Жыл бұрын
,ቃለ ሂወትዩ ያስማልን
@Kaleab24tklehaymanot
@Kaleab24tklehaymanot Жыл бұрын
አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤ ለኛም ማስተዋሉን ያድለን
@solimar238
@solimar238 Жыл бұрын
አመን አባ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@martabogale7735
@martabogale7735 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤❤❤❤
@user-tl5im9yg8v
@user-tl5im9yg8v Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ፀጋ ይጨምርልን በጸለታቻው አስብኝ ወለተ ሚካኤል
@DessalewDefersha-qj2dr
@DessalewDefersha-qj2dr Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!
@mirindaafework2419
@mirindaafework2419 2 ай бұрын
God bless you
@user-wi6hx1pz2v
@user-wi6hx1pz2v Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡልን አባታችን ❤
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹
@HabibaHabi-fl4yv
@HabibaHabi-fl4yv Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ይበልጥ የሚያገለግሉበት እድሜና ጤና ይስጥልን በ3 የተገመድን ገመድ እንድንሆን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን የቅዱስ ያሬድ ረደቱ በረከቱ ይደርብን እምነት ፍቅር አና ተስፋ ያድለን እግዚያብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@yordanostukuabo4542
@yordanostukuabo4542 Жыл бұрын
Amen amen amen be abatachin adro yastemaren na kalun ymegeben egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin be selotachu asibun
@bsbdehdh6550
@bsbdehdh6550 Жыл бұрын
kalhiwt ysemaln abatachin
@user-lb9lw3nh5w
@user-lb9lw3nh5w Ай бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amme ❤Amen 🙏 Amen 🙏 🙌 ❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-yn7cr1vp9k
@user-yn7cr1vp9k Ай бұрын
የኔ አባት እድሜ ይሰጥልን🙏🙏🙏🙏
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m Жыл бұрын
ክክክ እንዴው አባታችን ወደ መጨረሻው ላይማ በሳቅ ገደሉን በፍቅር ጨረስኩት ት/ቱን ግሩም ነው አስተዋይ ልቦናናንን ያድለን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤
@AsdAsd-cg3bh
@AsdAsd-cg3bh Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ethiothecomputer99M
@Ethiothecomputer99M Жыл бұрын
#Yena_Mrt_memhr❤❤❤ EKenalehu_atwudedubgn
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን 🙏🙏 አባታችን ♥️♥️♥️♥️
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 Ай бұрын
❤❤❤ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛልን የሰማነዉን በልባችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@kedanayemariyam1323
@kedanayemariyam1323 2 ай бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ቃል ህይወት ያሰማልን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ለሀጋርትን የኢትጵያን ምድር ላይ ሰላም ፍቅርና አንድነት ይመልስልን ዘንድ ልምኝልን
@solomonabay7598
@solomonabay7598 Жыл бұрын
ፈጣሪ ረጅም እደሜና ጤና ይስጥልን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።❤
@yqjq8390
@yqjq8390 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@leleyimer8783
@leleyimer8783 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በፀጋው በጤናው በእድሜ በቤቱ ያቆይልን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@use2720
@use2720 2 ай бұрын
😢
@user-dq5ky7zp1u
@user-dq5ky7zp1u 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ይስጥልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን❤❤❤❤አባታቺን ❤❤❤❤❤❤
@user-lo7vl6lz2r
@user-lo7vl6lz2r 8 ай бұрын
❤❤❤እንቁ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን ❤❤❤
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 2 ай бұрын
አሜንአሜን ቃልሔውትን ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እናጤና ይስጠልን🙏🙏🙏🙏🙏
@adanadanish6456
@adanadanish6456 Жыл бұрын
ቃሊወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን ጌታ ጠብቆ ያቆይልን
@Asmamaw-dv5sl
@Asmamaw-dv5sl Ай бұрын
ጸልዩልኝ አባታችን ልጠፋ ነው። ገ/ማርያም
@bungamelati2517
@bungamelati2517 Ай бұрын
Abatachin min aynet menfesin yemiyalemelim reqiq misxir new yastemarun egzihbiher yebelexe yimrexot qale hiwot yasemalin
@user-tf8yx2pg8q
@user-tf8yx2pg8q Ай бұрын
አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@efratatube286
@efratatube286 Жыл бұрын
የህይወት ቃልን ያሰማልን በእውነት 🤲❤️
@user-yc7ze7os8u
@user-yc7ze7os8u Жыл бұрын
Qal hiwot yasemalin abbatachin bereketachuu yideribin ❤❤❤❤
@eyasuminilu4790
@eyasuminilu4790 Жыл бұрын
እርፍ ልበል እሰይ ቃለህይወት ያሰማልን
@nalaals6496
@nalaals6496 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሠማልን❤🤲🤲🤲👏👏👏👏😍😍😍
@ethioone7136
@ethioone7136 Жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያዋርስልን
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Жыл бұрын
Thanks 🙏 May we/I have your blessing? May what you taught us be always with in us? Amen 🙏
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ታላቅ አዋቂ አባት እግዚአብሄር ሰጠን።እድሜ እና ጤና ይስጥዎት አባታችን።
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤ እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ እንዲሁም ለቅዱሳን ዘካርያስና ኤልሳቤጥ (ወላጆቹ)፣ ለአባ ጌራን መስተጋድል (ሕንዳዊ) እንዲኹም ለቅዱሳት ደናግል ማርያና ማርታ (ከ36ቱ ቅዱሳት አንዕስት-የአልዓዛር እህቶች) ዓመታዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችኹ 🙏 አምላከ ቅዱሳን በቃልኪዳናቸው ይማረን 🤲 አሜን፫❤❤❤
@yehualadamdamte
@yehualadamdamte Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@merylove9259
@merylove9259 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤
🔴 ቸልተኞች አትሁኑ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket  2023  ቸል አትበሉ
1:02:00
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 236 М.
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 5 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН
🔴 ምልክት ወዳለው ሰው አትቅረቡ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket
1:20:45
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 317 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
🔴 የአሮን የልብሱ ወርቅ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
1:26:23
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 92 М.
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26