እግዚአብሔር ሞኝ ነው አሉኝ || ማንያዘዋል እሸቱ

  Рет қаралды 47,531

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Жыл бұрын

ዘመን ተሻጋሪ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥበብን በዚህ ቪዲዮ ይመለከታሉ::መንፈስንም የሚያድስም ትምህርትም ከየኔታ መንክረ አዲስም ያገኛሉ::አባቶቻችን የዋዛም አይደሉም::ምንጫቸውን እግዚአብሔርን የሚያውቁ እና ለመንግስቱም የሚኖሩ አስተዋዮች ነበሩ::እስቲ በዚህ ቪዲዮ ስለእነሱ እንማር::
ሐመረ ብርሃን የብራና መፅሐፍት ድርጅትን
ለመደገፍ ለምትመኙ
በስልክ ቁጥር : 0111-267755
ሞባይል :0944240000
የባንክ አካውንት
ንግድ ባንክ : 1000491904872
አቢሲኒያ ባንክ: 1007789057

Пікірлер: 250
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 Жыл бұрын
ወደ ቀድሞ ነገር እንመለስ የአምላክን እናት እናወድስ ከፍቅሮ እርቃችሁ የምትኖሩ ማርያም ፊደል ናት ኑ ተማሩ ማኔ በቃ ከሁሉ ስራክ ደስስስስ የሚለኝ ስለ ሀይማኖትህ።
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 Жыл бұрын
Ersu erasu haymanotun aywekewm. Le business sil new ergeteigna neign eziya yehedew. Bole Gedam eyale ye Budha mamlekya kefeto beabatochachim yashofal.
@alynstar2557
@alynstar2557 Жыл бұрын
ማነው ሆድ የባሰው እደኔ የስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይገባዋል ወድሜ ማን ያዘዋል እግዛአብሔር ማነውሆድየባሰውእደኔየስምአጠራሩክብርምስጋናይገባዋወድሜማንያዘዋልእግዛአብሔርይርዳክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemayehugebru
@alemayehugebru Жыл бұрын
ማንያዘዋል፡ እዚህ ቦታ ፕሮግራሙን ስታስተዋውቅ የተጠቀምከውን የድምፅ ቶን፡ ሁሌም ለንግግርህ ብትጠቀም፡ ለመስማት አይጎረብጥም፡፡ በጣም ስትጮህ፡ የሰውን ሀሳብ/ትኩረት ይከፍላል፤ አንዱን ወደ ድምፅህ፡ አንዱን ወደ መልዕክቱን ለመስማት በመጣር ውስጥ እንዲዋልል ያደርገዋል፡፡ በርታ፤ ጎበዝ ነህ፡፡
@hymettube12
@hymettube12 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገን
@amanueltesfamariam312
@amanueltesfamariam312 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስትደግሞው ደስስስ ይላል፡እናመሰግናለን።
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ የተዋህዶ ልጅ መሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ መታደል ነው እኮ⛪❤😍😍
@jkohhii552
@jkohhii552 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር አግዚአብሔር ይመስገን ለአባቶቻችንና ወንድሞቻችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤
@maryy852
@maryy852 Жыл бұрын
እግዚየብሔር ጥቡን ይጨምርላችሁ ኦርቶ ዶክሥ ተዋህዶ በመሆኔ እግዚያብሔር ይመሥገን
@user-np8uq7jb7c
@user-np8uq7jb7c Жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
አንተ ጠንካራ በሞሆንህ እንኮራብሀለን እግዚአብሔር ሁልየም ካንተ ጋ ነው 🙏🙏
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤ ማን ያዘዋል እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት🎉
@ensratube
@ensratube Жыл бұрын
በእውነት የአባቶቻችን ጥበብ ጸጋ ግሩም ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘዛለም ይኑር በእውነት ያስቀናል ❤❤❤እናመሰግናለን ማኔ❤❤
@hannahanna7304
@hannahanna7304 Жыл бұрын
አቤት ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ስራህ ሁሉ እጹብ ድንቅ ያንተ ስራ መታደላችን እኮ በማርያም ተመስገን ጸጋው ይብዛላችሁ የእናቴ ልጆች ወንድምአለም ማንያዘዋል እሸቱ እመቤቴ ታክብርህ ጸጋው ይብዛልህ ስጋን ብቻ ሳይሆን ነፍስንም እሚያረሰርስ ነገር ስላካፈልከን በግሌ ከልብ አመሰግናለሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ እና ህዝቦችዋን ይባርክ ፍቅር ሰላም ጸጋው ይብዛልን ይባርከን 💚💛❤️ 😍💐🕯🤲🙏
@adumelku9938
@adumelku9938 Жыл бұрын
ማን ያዘዋል እግዚኣብሄር ይስጥህ ቀጥልበት ልቦናችንን ይመልስልን
@yekbretlij8774
@yekbretlij8774 Жыл бұрын
ንግባዕከ ሃበ ጥንተ ነገር 🙏 የጥበብ ሀገሯ ኢትዮጵያ ነው ❤❤❤
@misebeyenbeyen8157
@misebeyenbeyen8157 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልን ወንድሜ ማናዘዋል ❤❤❤❤❤ስለጥንካሪ እና ምታስተላልፈው ጠንከር ያለ ሁሉንም ያማከለ እዲሁም በእምነት ፈራ በመሆኑ አመሰግናለው ፈጣሪ ይጠብቅህ🎉🎉🎉
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማን ያዘዋል እጃችሁ ይባረክ አባቶቻችንና ወድሞቻችን እህቶቻችን በጣም አሪፍ ነው የቀድሞውን ያባቶቻችንን መርሳት የለብንም በርቱ እጃችሁን ቁርጥማት አይንካብን❤❤❤❤❤❤❤❤
@christinayared1972
@christinayared1972 Жыл бұрын
ማኔ እግዚአብሔር ይባርክ እናመሰግናለን ❤
@musemamilove4519
@musemamilove4519 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው የሚገርመው እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን ❤ የቅዱስ ያሬድ ልጆች
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር እናመሰግናለን እዉነት ነዉኑ ወደ ቀደመችዉ እንመለስ አባቶች ያወረሱን እንጠቀም
@ggff7595
@ggff7595 Жыл бұрын
በ ስላሴ ስም እንዴት መንፈስን ሃሴት ይሰጣል ተመስገንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ኦስሉስ ቅዱስ ተመስገን ኦጌታ ሆይ እንደቃልህ በእውነት ምራኝ እኔ አላውቅም አንተ ግን ሁሉንም ታውቃለህ ምራኝ ወደ ቤትህ መልሰኝና ጌታ ሆይ እኔም እመለሳለሁ ስለመስከኝም አመሰግንሀለሁ
@cleanethiopia14
@cleanethiopia14 Жыл бұрын
ወደ ምንጩ የምትጓዝበት ሁሌም መሳጭ ነው😍🙏
@kedestayele
@kedestayele Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@asterzenebe847
@asterzenebe847 Жыл бұрын
አንቺ ቅድስት ንጽይት እርትህት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ሳካስብሽ ብቀር ስለአንቺ ክብር ባልናገር ምላሴ ከትናጋዬ ትጣበቅ ሳልመሰክርልሽ ብኖር ስሜ በህይወት መጻፍ ይደምሰስ ተዋህዶ ሆይ ለዘላለም ኑሪ
@elsabethaddisu9030
@elsabethaddisu9030 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር አገልጋዮች ተባረኩ 🙏
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w Жыл бұрын
ክብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለአብርሀሙ ስላሴ መሮጬ ሳይሆን ተመርጬ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ያደረገኝ አምላክ ይክበር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@hailahails8365
@hailahails8365 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏😍😍😍
@temuyeenatu2330
@temuyeenatu2330 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን ማን ያዘዋል ቀጥልበት
@alemisegedbirihenu6877
@alemisegedbirihenu6877 Жыл бұрын
የዳዊትንን ፀሎት ለድንግል ማርያም ሰጣችሁት
@brightlife3177
@brightlife3177 Жыл бұрын
አቤት መምህር አንደበታቸው መንፈሳቸው ደስስስ ሲል ...ማኔ so proud of you man!
@hanahana9880
@hanahana9880 Жыл бұрын
በውነት ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ወድሜ ማኔ እግዚአብሔር ያክብርልን❤
@etiopiantube5302
@etiopiantube5302 Жыл бұрын
በርታ እግዚአብሔር ከዚህ መንገድ አያርቅህ ማን ያዝዋል እባክህ ከእግዚአብሔር መንገድ ሳትወጣ ስታስተምረን ትምህርቱም ይቀይረናል❤
@haymikebede9891
@haymikebede9891 Жыл бұрын
ማኔ እግዚአብሔር ይባርክህ. በጣም ደስ ይላል በዚህ ዘመን እንደዚህ ያሉ ጥበብተኞችንማየት እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾 እድሜና ጤና ለአባቶቻችን🙏🏾💚💛❤️
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 Жыл бұрын
እንደት መንፈስህ ያድስል ቦታው ሰወቹ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ትምህርት ነው የህ ዓለም ኣላፊ ጠፊ ነው መልካሙ ብቻ እንስራ ወንድማችን ሁለየም እግዚአብሔር ይከተልህ ጥበቡ የግለፅልህ እናመስግናለን
@lidiya727
@lidiya727 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ሲያምር መንፈስ ያድሳል እውነትም መንፈስ ቅዱስ አለበት ለናንተ ከሚሰጠው በረከት ይክፈለን
@itsokitsok5210
@itsokitsok5210 Жыл бұрын
እንዲህ የኢትዮጵያ ፍልስፍና ጥበብን አቅርቡልን
@freeethiopia211
@freeethiopia211 Жыл бұрын
ማኔ እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይህ። መልካም ሰው
@Black-lioness
@Black-lioness Жыл бұрын
There is nothing like attending church mass in the early hour’s of the dawn and smelling the aroma of incense. My heart rejoice being in the chapel of the Lord.
@accacc8936
@accacc8936 Жыл бұрын
ማንዬ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሕ ይህን የመሰለ ቢድዬ ስላሳየሃን እናመሰግናለን
@sumayaftna4684
@sumayaftna4684 Жыл бұрын
በርቱልን ወድሞቻች እግዚአብሔር ጨምሮ ልቦናችህን ያብራላችህ ወንድማች ጤና እና እድሜ ይስጥህ
@henokab1493
@henokab1493 Жыл бұрын
እች ናት ኢትዮጵያ የጥበብ ምልክት ማንያዝዘዋል ነግሬሃለሁ ዋ እሄን ጥበብ ተከተል ያችን የፅሃይ ምልክት ከግቢህ አውጣት ኢትዮጵያ የማያልቅ ጥበብ አለ ገና ይገለጣል ግን ስላስጎበኜኸን በረከት አመሰግናለሁ ❤
@Gabriela-xf8hm
@Gabriela-xf8hm Жыл бұрын
አረ ወገን አትሸወዱ ያን የውሾን እምነት የራፓን መንፈስ ተላብሰው በእቅድነው የሚሰሩት ያለጥናት የሚያረጉት አንዳች የለም አሁንም ህዝብን ለማደናገር የሚያረጉት ማስቀየሻ ነው እዚህ የመጣው ማኔ ብቻ አይደለም በጣም ብዙሰው ተጠልፏል "እግዚያብሔር" ያስብሽ እምዬ ኢትዮጵያ!!
@bertukanamsalu7978
@bertukanamsalu7978 Жыл бұрын
እኔም እድለኛ ነን ይህ የመሰለ የመፈስ ምግብ ስለተመግብን እናመሰግናለን ማን ይዘዋል ውድማችን❤
@markonneamde5376
@markonneamde5376 Жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ጊዜ ነበር እባክህ መንፈስን የሚያረሰርሱ ነገሮችን ጨምርልን ውስጣችን ተርቧል አመሰግንሃለሁ
@miserts7657
@miserts7657 Жыл бұрын
Benante anemeram Yerasachin yehone tibeb alen!!!! AMEN WEDEKEDEMOW ZEME ENEMELES AMEN AMEN AMEN
@berhanuyirdaw
@berhanuyirdaw Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታችሁ በእውነት ስራችሁ ሰማያዊ ስለሆነ ልትኮሩ ይገባል
@tsigehabtamu7511
@tsigehabtamu7511 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስራህ ድንቅ ግሩም ❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 Жыл бұрын
እኔኮ ይሄ ወንድማችን ቲክቶክ ላይ ሲጮ ጴጤ ይመስለኝ ነበር እና አላየውም ነበር ጠንካራ ኦርቶዶክስ መሆኑ ከጊዜ በኋላ አወኩኝ ወንድሜ በቤቱ ያፅናክ
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Жыл бұрын
ተመሰገን አምላኬ አሜን❤ ❤❤
@wubitteklu815
@wubitteklu815 Жыл бұрын
ማንያዘዋል እሸቱ እስከዛሬ አልተረዳሁክም ነበር ። በርታ ለካስ አላወኩህም። በመሰረቱ ሰውን ማወቅ ቢከብድም ላንተ ያለኝ መረዳትን የቀየረ ፕሮግራም ነው። እናመሰግናለን።
@mokunigatu3994
@mokunigatu3994 Жыл бұрын
በተ ክርስትያን ስራዋን ዛአረም እንዳላቆመች ስላሳየህን አመሰግናለሁ ማነ
@sinwerqant-qy4lr
@sinwerqant-qy4lr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ እናመሰግናለን
@tigistmerin
@tigistmerin 10 ай бұрын
እግዚአብሄር ያክብርክ ወንድሜ: ቀናሁኝ: ሁሉንም ነገር ለአገሬ ተመኘሁት:: በዝህ ስራ ለተሳተፋችሁ ሁሉ:: አሁንም አምላክ እውቀቱን ይጨምርላችሁ::🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@asthey
@asthey Жыл бұрын
Manyazeal ENAMSGNALEN Adrashawen btseflen lmgobenget🙏
@ferhiwotassefa4148
@ferhiwotassefa4148 Жыл бұрын
MHANE GREAT PERSON!!!!!! ❤❤❤❤ GOD BLESS YOU!! 🎉🎉🎉❤
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge Жыл бұрын
ማን ያዘዋል ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ትልቅ ስራነው የሰራህው ወንድም ስራህ ይባረክ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤🙏
@ynunutube8924
@ynunutube8924 Жыл бұрын
ዕሪሱን ቀይር እግዚአብሔር ደግ ነው
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Жыл бұрын
በውነቱ እፁብ ድቅ ነው አቤት የሡ ስራ!! ማን ያዘዋል ጎበዝ በርታልን 🙏🙏🙏
@buzattube
@buzattube Жыл бұрын
ማንየ እግዝአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ ሀሳብ ምኞትህን ይሙላልህ ሁሌም ከምሄድበት ፈጣሪ ከፊትህ ይቅደም መንፈሳዊ ህይወታችን ላይ ስንበረታ ሁለም የተሳካ ይሆናል የጠላትንም ክፉ ሴራ እናሸንፍለን ሰው በገንዘብና በዝና ከፍ ሲል ፈጣሪውን ይረሳል ይተዋል ግን ሁሉም የሆነው በሱ እንደሆነ እንዘነጋለን ተባረክ ይሄን የመሰለ የተቀደሰ ቦታ ስላስጎበኘኧን ናመሰግናለን ወጣቶችእዚ ቦታ መሄድና መጎብኧት አለባቸው በሀይማኖቱ የበረታ ትውልድ እንፍጠር ወደቤቱ እንመለስ 🙏🙏🙏💝💝💒💒💒💒
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ol4vb3si8c
@user-ol4vb3si8c Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤
@lidiya727
@lidiya727 Жыл бұрын
በጣም ያምራል ደስ ይላል ስራው በጣም አድካሚ ነው በርከታችሁ ይደርብን
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 Жыл бұрын
የውነት ታድለናል አንተም ተባረክ መንገዱን ስላሳየክን እናመሰግናለን ማንዬ
@dagemhilu1458
@dagemhilu1458 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@KidsCutes
@KidsCutes Жыл бұрын
እናመሰግናለን ማኔ በጣም ተምረናል ፤ በቃልም በኑሮም የምትሰጠው አገልግሎት የብዙ ሰው ህይወት እየለወጠ ነውና በርታ ወንድማችን !🙏✍
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 Жыл бұрын
ማንያዘዊል በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን በእዉነት አንተ ጠንካራ ሰው ነህ
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 Жыл бұрын
Thank you bro for sharing Ethiopian Orthodox Church ⛪️ wisdom.
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p Жыл бұрын
ቃለ ሄወት ያሰማልን
@user-ei6sk5gz6q
@user-ei6sk5gz6q 6 күн бұрын
Salahulma nagara agazabera yamsagan ❤️❤️❤️❤️❤️
@rhmaathudi4075
@rhmaathudi4075 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የኢትዮጵያ ኣርቶዶክሰ ተዋህዶ ተከታይ አደረጉ ሰለ ፈጠረኘ
@amanuelfeleke3793
@amanuelfeleke3793 Жыл бұрын
ሁሉ መልካም ነው :: ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ :: እኔ ከሁላችሁ ታናሽ የሆንኩ--ከውስጥ የሚፈልቀውን ኃያል ነገር ብቻ እላለሁ ->>> ኢየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ፈፅሞ የሰጠንን ኃያል ስሙን ጥሩ :: አባታችን የሚሰማን መንግስተ ሰማያት የመግብያ ስም ኢየሱስ ነው :: ሁሉም ኢየሱስን የማስቀደም ኃላፊነት አለበት :: ትውልዱን ከዘፈን ÷ ከስዕል ስግደት ÷ ድንጋይ መሳለም... ክልከላን አስተምረን ስግደት ሁሉ ለኢየሱስ ÷ ምላስ ሁሉ ኢየሱስ ጌታ እንዲል መምራት ኃላፊነት አለብን :: ጌታ በእዚህ ዘመን ይምጣ ::
@semeneshfelek1570
@semeneshfelek1570 Жыл бұрын
ማኔ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወደ ቀድሞ ነገር እንመለስ
@habenetadege9928
@habenetadege9928 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ልቦናህን ያብራልህ ቀጥልበት ያመላከተህ የተባረከ ነው በፕሮግራምህ ላይ አክልበት አባቶች ሊቃውንቶችን ጋብዝ አመሰግንሃለሁ የተሰማኝን መድሃኔአለም ያውቀዋል
@Zemene_Tewahdo
@Zemene_Tewahdo Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ይህን ያሳየኝ! እኔም እጅግ በጣም እቀናለሁ በቅዳሴ ሰአት:: ባውቀው እለዋለሁ::
@sareseteng667
@sareseteng667 Жыл бұрын
በጣም ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን
@HaNa-ts3ob
@HaNa-ts3ob Жыл бұрын
እፍፍፍፍ እንደት ደስስስስስይላል መታደል ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እናመስግናለ ወንድማችን!!!
@sharondaniel4548
@sharondaniel4548 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ🙏🙏👆
@legese103
@legese103 Жыл бұрын
ድንቅ ነገር
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@emebettube4270
@emebettube4270 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ማን ያዘዋልየ❤❤❤❤❤❤
@AT-rg4el
@AT-rg4el Жыл бұрын
Mane bro, you are my motive and an example youth for the generations.
@tsdatheshe3403
@tsdatheshe3403 Жыл бұрын
ታድለህ ወንድምዓለም😢😢😢
@mahletzeleke3186
@mahletzeleke3186 Жыл бұрын
Mane thank you so much am so happy and grateful to see this video Tewahido eminete meserete 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@bruktawitt6345
@bruktawitt6345 Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ይሄንን ስላሳየኸን🙏
@bettygezahagn5727
@bettygezahagn5727 Жыл бұрын
ድንቅ ነው ።
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ በተዋህዶ ቤት አፅናኝ
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 Жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክክ በርታ
@looolooo1709
@looolooo1709 Жыл бұрын
Thank you for sharing I grow up church but I never knew how they make it all this this means a lot to us
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p Жыл бұрын
እግዚአብሔርን ታድላቹሽ
@addisabebaali1958
@addisabebaali1958 Жыл бұрын
ደሰ ሲል❤❤❤
@yirgalembirru6551
@yirgalembirru6551 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tigisttasew899
@tigisttasew899 Жыл бұрын
Wow. I love orthodox is gold 🥰🥰🥰
@genetzuzu7477
@genetzuzu7477 Жыл бұрын
የምወድህ በምክንያት ነው ክብረት ይስጥልኝ
@tewhado7965
@tewhado7965 Жыл бұрын
Betam dese yelael.
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x Жыл бұрын
ባለ ማህተቦች ሰወዳቹ እኮ❤🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘
@genetchristian8222
@genetchristian8222 Жыл бұрын
አሜን💖💛💜 በእውነት በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር😍😍 እናመሠግናለን ማኔ
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n Жыл бұрын
በቁም ነገር ላይ ስላገኘውህ ደስ ብሎኛል ከነ ክርስቲያን መሆንህን እጠራጠር ነበር
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
እኔ አልከታተለዉም ግን ኦርቶዶክስ አይመስለኝም ነበር
@weletemikael2070
@weletemikael2070 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ይሄ መባረክ ነው በርታ::ስለ ዘፋኞች በግልፅ ስላሳሰብክልን ደስ ብሎኛል ::ከህፃን እስከ አዋቂ መጨፈር !!!አድነን
@getahunhaile-vg1fe
@getahunhaile-vg1fe Жыл бұрын
Thank you for sharing the oldest way of publishing all sorts of orthodox churches relics . The tradition that goes back for ages is now being repeated in an incredible authenticity by younger generation. Having faith and trusting in the Lord will never fail us , for we are built on solid rock and the gates of hell will not prevail
@liyuworkchanelegesse7396
@liyuworkchanelegesse7396 Жыл бұрын
Thank you for sharing 🙏🏾
@Dannyadisaba
@Dannyadisaba Жыл бұрын
Thank you !!
@etsegenettsegie3415
@etsegenettsegie3415 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም አሳየኸን
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 52 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 1,8 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 64 МЛН
አስደናቂው የእንጦጦ ቁስቋም ማርያም ቤተ ክርስቲያን አመሠራረት ታሪክ
16:35
ቁስቋም ማርያም ቤ/ክ ሰ/ት/ቤት (Entoto Qusquam Mariam)
Рет қаралды 747
ስሜታችሁ ለምን ተጎዳ?
35:36
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 68 М.
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 52 МЛН