No video

//ዙረት//የድራማዋ ብርቄ እና እህተ ለሸመታ ወጣ ብለዋል አስገራሚው የገበያ ቦታ //በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 159,510

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 202
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 11 ай бұрын
ይህችን ሴት ሁላችንም ብንረዳት ደስ ይለኛል። በጣም ነው ደስ የምትለው።💚💛❤
@user-qd4ur5uv9c
@user-qd4ur5uv9c 11 ай бұрын
የመቅዲ እህት ሁለየም ትቅርብ የምትሉ ላይክ አርጉ በጣም ዘና ነው የምታደርገው
@ashenafiaddisyimer5782
@ashenafiaddisyimer5782 11 ай бұрын
Mekde adnakishe negn neger gen mekina eytenda selk mawerat aychalem OK.anchi y public sew neshe anchin ymemelket bezu sew selale metenkek albeshe or prodcerochshe kmetayetu bfit chek marege nberbachew ok
@mykng.ethiopiageliss8808
@mykng.ethiopiageliss8808 11 ай бұрын
እህቶ አይዴለችም ባለፍው ሳምንት ባስ ውስጥ ድራማ ሲስሩ ተዋውቀው በዛው ካስት ተድርጋ ነው
@Nejat197
@Nejat197 11 ай бұрын
😅እረ መቸጎል
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 11 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ነው የሚል ምን ዋጋአለው እኛ ድሀወች የት አግተነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን በአለን ደስተኛ ነን ብቻ ሀገራችን ሰላም ይሁንልን እጂ
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 11 ай бұрын
ማሻአላህ አገራችን አረብሀገር የምናየው በሙሎ አለ የለለው ሰላም ብቻነው የአላህአገራችንንሰላም አድርግልን
@mesi5970
@mesi5970 11 ай бұрын
አሜን የኔ እናት ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ይስጥልን ፈጣሪ
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 11 ай бұрын
@@mesi5970 አሜን ውደየ
@user-ln4ky7rl6j
@user-ln4ky7rl6j 11 ай бұрын
አሚንን 😭😭
@Nejat197
@Nejat197 11 ай бұрын
ዋዉ መቅዲ ለማስታወቂያ አንደኛ ነች ሱቁ በሀገራችን ተመስገን ደስ ይላል የኖሮ ዉድነቱን እና ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🥰🥰
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 11 ай бұрын
ትልቅ ምርቃት የተዘጋበት ይከፈትለት ፍሬሽ ኮርነር ያምራል ሀገራችን ስላም ያድርግልን ብዙ ቆንጆ ነገሮች አሉ መቅዲም ተባረኪ
@fifififi3385
@fifififi3385 11 ай бұрын
መቅድዬ የኔ ሰው አክባሪ❤❤❤❤
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 11 ай бұрын
እደ መቅዲ ታስቃለች እደዉ ስወዳቹ ሁሌም አብራቹ ኑኑኑ❤
@tenad7309
@tenad7309 11 ай бұрын
ዋዉ ፍሬሽ ኮርነር በጣም ልዩ እና ጥሩ ጥራት ያለው የምግብ አይነት ነው:: በዛ ላይ ለበዓል ስራው ብዙ የማያደክም መሆኑ ለተጠቃሚው መልካም እድል ነው:: ebs Thankyou👍
@kisanetghebre8901
@kisanetghebre8901 11 ай бұрын
ሰትየዋ ደስ ትላለች Ebs እግዚአብሔር ይስጣቹ 💗
@abebatube6227
@abebatube6227 11 ай бұрын
መቅዱ እግዚአብሔር ይስጥሽ ማርያም ሴትያ ስለረዳሻት ደስ አለኝ ማርያምን🙏
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 11 ай бұрын
አይይ፣ሀገራችን የኔ ውብ ወጭ ሀገረ ናት ሀገራችን ሰለምሺ፣ብዝት ይበል እናቴ ሀገሬ ❤❤❤❤❤❤❤መቅድ፣የሳቅ ምንጭ ❤❤❤❤❤❤🌹❤💐💐💐
@mesi5970
@mesi5970 11 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏
@emann7734
@emann7734 11 ай бұрын
መቅዲ የሚያስደስት ስራ ነው የሰራሽው ተባረኪ ፍሬሽ ኮርነር እቤታችሁ ያምራል ክበሩልን ebs shkren
@fuadabdulfeta5029
@fuadabdulfeta5029 11 ай бұрын
አይ ኢቢኤሶች ያገኛችሁትን አጋጣሚ ሁላ ትጠቀማላችሁ አቀራረባችሁም ፈታ ያለ ባጠቃላይ ትመቹኛላቹ ❤
@fefeagarotube5704
@fefeagarotube5704 11 ай бұрын
መቅዲ የኔ ውድ ከልብ ውድድ ግምቴ ልክ ከሆነ እርጉዝ ትመስያለሽ ውዴ
@user-zl1dv2yl6r
@user-zl1dv2yl6r 11 ай бұрын
እንደኔ መቅዲን የሚወዳት😍😍😍እኔ እኮ ለስራ አሎንም አላለችም😂😂😂
@msrak4498
@msrak4498 11 ай бұрын
መቅዲ,,የኔ,,ፍልቅልቅ,የebcድምቀት,,ሥወድሽሽሽሽሽሽሽሽሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seadilove7320
@seadilove7320 11 ай бұрын
ሁሌም ትቅረብልን አኔ ኩሩ ጉራጌዋ ዳኪየና ከመቅዲ ጋ እወዳቹኸዋለሁ❤❤❤❤
@yordi84
@yordi84 11 ай бұрын
እረ ሴትየዋ ደስ ስትል በዛ ላይ ነፃነቷ .....መቅዲ እናመሰግናለን
@zebenaynati2891
@zebenaynati2891 11 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው በሚቀጥለው ለሃገሬ ያብቃኝ እጎበኛችኋለሁ 👍😋
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 11 ай бұрын
መቅድዬ እንዴት እንደሚያምርብሽ አብራሽ ያለችው ደሞ በጣም ጎበዝ ተሰጥዎ ያላት ሴት ናት ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለዋዜማው
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 11 ай бұрын
አቤት ሀገራች ተቀይራለች እኮ ምን ያረጋል ሰላም አጣን እጂ ፈጣሪ ሰላሙን ይመልስልን🙏❤️
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 11 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች እንደው በአል በመጣ ቁጥር ክፈት ሚለን ነገር ሳሰብ ለኛ ሲል በአል ባይኖረ
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r 11 ай бұрын
በጣም😢
@user-cd2gf3vb2d
@user-cd2gf3vb2d 11 ай бұрын
በትክክል 😢😢መቼ ይሆን በቤታችን እምናሳልፈው😢😢
@mayeaiem1353
@mayeaiem1353 11 ай бұрын
መቅዲ እመቤቴ እንካን እረዳችሽ እግዛብሄር ታላቅነው
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj 11 ай бұрын
መቅድ ቅመም😂❤❤❤❤
@user-tc8tt3zw9h
@user-tc8tt3zw9h 11 ай бұрын
ፍሬሽ ኮርነር ገርጅ ያለውን አይቸዋለው በጣም ያምራል❤
@halimab609
@halimab609 11 ай бұрын
ሀገራችንስ በጥሩም ጎን በመጥፎም ተለውጣለች እኛ ስደት ያለነው የመዳም ቅመሞች ግን ባለንበት ነን አይይ
@user-nu9xf1ds3r
@user-nu9xf1ds3r 11 ай бұрын
አዉነት ነዉ ቡቻ ጤና ይስጠን
@merryyosef9727
@merryyosef9727 11 ай бұрын
😅😅😅አውነት ነው
@seblewengel2843
@seblewengel2843 11 ай бұрын
አይዞሽ ማማዬ 2016 ሁላችንም ወደ ሀገራችን የምንገባበት ይሁን አይዞቹ ስደት መቼም አይሞላም ቆረጥ አርገን ካልገባን😢😢
@hgdhhdh9354
@hgdhhdh9354 11 ай бұрын
በጣም እውነት
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 11 ай бұрын
መቅድዬ የኔ ቅን ወጣት ተባረኪ
@ZEMENZd-jp8wu
@ZEMENZd-jp8wu 11 ай бұрын
የሚገርም ነዉ ሀገራች ለድሀ አትዉንም ምህን ዋጋ አለዉ ድሀዉን ያማከለህ አይደለምህ እጂህ ጥሩ ነበር😢😢😢❤
@Betsi_ethio
@Betsi_ethio 11 ай бұрын
መቅዲየ እመብርሀን በሰላም ትጠብቅሽ እህቴ ሰቴየዋን እንዴት እንደደነገጠት ቅርጫ ትወሰዳለች ስትባል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mehretgebretnsae1282
@mehretgebretnsae1282 11 ай бұрын
Wde Europas telkalach Siga ezi tiru siga aydelem ebakish Mekidi melisileni bezu marina alchilim Eritreawi neni ❤❤❤❤ I Love you EBC
@user-dt8eh2zb8p
@user-dt8eh2zb8p 11 ай бұрын
ሃገራችን ሳላም ይረግልን አዎ የባህላችን እንደ አቅማችን ተባረኩ መቅድ የሳቅ ምንጪ
@emmahmed8394
@emmahmed8394 11 ай бұрын
ሀገሪ እድግ በይልኝ
@nebilatube5713
@nebilatube5713 11 ай бұрын
እዉይ የኔ እናት ደስ ሲሉ❤️
@askidesta4271
@askidesta4271 11 ай бұрын
ሠላም ለእናት ሀገራችን ❤❤❤❤
@user-fb1qx6jc7h
@user-fb1qx6jc7h 11 ай бұрын
አገራችን ትንሿ አውሮፓ ናት የሰላም ድሀ ሆነች እንጂ ያረብ አገራችንን ሰላም አርግልን
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 11 ай бұрын
የሴትዮይቱ ድምፅ የአርቲስት ሙናየ ድምፅ ቁጭ ነው😊
@user-ow9ft7mc7s
@user-ow9ft7mc7s 11 ай бұрын
I like the place . Its verey nice shopping place in Adis abeba with exlenet customer handling . Even if the price is not exspensive Fresh corner every day fresh proudat
@meaziyoni19
@meaziyoni19 11 ай бұрын
መቅዲ ፍቅርርርርርርር የኔ ድምቀት አቦ እድሜ ከጤና ይስጥስ አቦ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mariamali9718
@mariamali9718 11 ай бұрын
በጣም ያምራል
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 11 ай бұрын
Thank you Meqdi❤❤❤
@mominashifaw1895
@mominashifaw1895 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ሲያምርርርርር
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 11 ай бұрын
መቅድዬ ❤❤❤❤
@SenaytWerku-oz4fc
@SenaytWerku-oz4fc 11 ай бұрын
ዋው በጣም ያምራል መካኒሳ ሰፈሬነው በቃ አገሬ ስገባ ሁሊንም አገኛለሁ ማለትነው❤❤❤❤❤
@user-cj4rl3yc1b
@user-cj4rl3yc1b 11 ай бұрын
መቅዲ የሳቄ ምንጭ ዶሮዋ ጥፍር ቀለም ተቀብታ አላለይም ቅልድሽ አያብቃብሽ 🤗🤗😘😘
@zulfahussain852
@zulfahussain852 11 ай бұрын
መቅዲ ኢቢ ይመችሺ ሰውአክብሪ ድቅቅመም ይመቻቹ
@asnakegebrie8525
@asnakegebrie8525 11 ай бұрын
Hi Mekdiya I like your zuret. But I don't like the way Fresh corner take care of his employees. That means why the lady holding the basket while you shopping Mekdiya? That is make me disappointed. The customer should be holding his basket while he is shopping. Thank you.
@mekdesyosef8201
@mekdesyosef8201 11 ай бұрын
ሰራተኞቹ ራሱ እሺ አይሉም ከስተመሩ በደንብነው ቲፕ የሚሰጣቸው
@hannametaferia9381
@hannametaferia9381 11 ай бұрын
I think they have to organise the trolley so that the customer can push his own trolley. You know you can’t be comfortable and take your time to shop around while someone is holding the heavy groceries.
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 11 ай бұрын
መቅድየ የኔ ፍልቅልቅ ስወደሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@MuniraaShamsu
@MuniraaShamsu 11 ай бұрын
መቅዲያችን ነብሰጡርናት መሰኝ ሰፋፊመልበስ ጀምራለች
@HaymanotHailu-of5mb
@HaymanotHailu-of5mb 11 ай бұрын
Congratulations ❤❤❤🎉for fresh corner❤❤ new best ethiopa farm food store .products by ethiopian farmers ❤❤
@hayaatedrs402
@hayaatedrs402 11 ай бұрын
ማሻአላህ አገሬ አላህ ሰላምሽ በዝቶ ድህነትሽ ጠፍቶ እኛም እደሰዉ አገር አልፎልን ቤታችን ይሙላ ኢሻአላህ
@user-bq2ne4cc3u
@user-bq2ne4cc3u 11 ай бұрын
ሀገራችን በጣም ተቀይሯል ሰላም የለም እንጂ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን
@messya7125
@messya7125 11 ай бұрын
ድሮ የጉራጌ ሱቅ ፍራፍሬ እንደዚህ ነበር ስሙን ቀይራቹሁት እንጂ መልካም በዓል ለሁላችሁም❤ ዋጋዉን አታስወድዱ እባካችሁ።
@seadilove7320
@seadilove7320 11 ай бұрын
ደስ በሚል ነው የመጡት ❤
@momychannel2840
@momychannel2840 11 ай бұрын
መቅድዬ ድሃ የሚሸምትበት ወሰጂን እሱማ የሀብታም ቦታነው ለድሃ አይሆንም 😂ጉልት አከባቢ ብወስጂን ይሻል ነበር ብራች ቦታ ወስደሽ ሆዳችንን ከምታጮሂው😂😂
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@kere6628
@kere6628 11 ай бұрын
እዉነት ነው😅😅😅😅
@kadoos4696
@kadoos4696 11 ай бұрын
😁😁😁😁👍👍👍👌
@tinajery8829
@tinajery8829 11 ай бұрын
Congratulations my dear mekdes.
@saddamohammed8696
@saddamohammed8696 11 ай бұрын
ስላምሽብዝትይበልመቅድዬመሽአላህአላህበስላምይፈርጅሽ
@bettygetachew2273
@bettygetachew2273 11 ай бұрын
ውይ መቅዲዬ ደስ ስትይ እኮ
@7lwahaha434
@7lwahaha434 11 ай бұрын
Mashaallah
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 11 ай бұрын
እባካችሁ ስልክ በእጅ ይዛችሁ እያወራችሁአትንድ 🙏መቅዲ እንወድሻለን
@abcach7596
@abcach7596 11 ай бұрын
እስኪ ማነው መቅድይ እረጎዝ መሆኖንን የጠረጠር❤❤
@sofiaosman308
@sofiaosman308 11 ай бұрын
ናት ዉዴ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 11 ай бұрын
ስገውን ማነውያረደው ብርቅየ
@junefirst500
@junefirst500 11 ай бұрын
መቅድያ፡ በርቺ፡ ደስ፡ ይለኛል፡ ሳይሽ።
@youtubenew209
@youtubenew209 11 ай бұрын
አቦ መቅዲ ያራዳ ልጅ 💞💞💞💞💞💞💞3💞💞💞🔥🔥
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 11 ай бұрын
መቅዲ በቃ ሁሉም ያምርብሻል የኔ ሴት❤
@wolansamekonen8243
@wolansamekonen8243 11 ай бұрын
እስማማለሁ ትቅረብ ሁሌም ❤
@kadoos4696
@kadoos4696 11 ай бұрын
መቅድዬ👌👌😘😘😘😘😁😁😁😁
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 11 ай бұрын
እረ ወላሒ አገሪማ አምሮባት ነበረ😢😢😢😢 በስ አልናገረም
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 11 ай бұрын
በነበር ቀረጂ አላህ ወደድሮ ፍቅራችን ይመልስልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-ln4ky7rl6j
@user-ln4ky7rl6j 11 ай бұрын
እናትሀገሬ ተለዉጠሻል ግንለም ሰላምአጣንያአላህ
@user-dr6pp3yv8y
@user-dr6pp3yv8y 11 ай бұрын
መቅዲ ወንድ ነው የምትወልጂው👨‍👩‍👦
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 11 ай бұрын
Yene filling Mekdiye Enkuan aderesesh Happy Ethiopiaan 🇪🇹 new Year❤
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j 11 ай бұрын
መሸአላህ ደስ ሲል በየቦታው ቢኖር
@user-pc1kf9tq7p
@user-pc1kf9tq7p 11 ай бұрын
❤መቅድዬ እርግዝና ያምርብሻል በጣም ነው ምወድሽ
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 11 ай бұрын
ውይ መቅዲዬ ስወድሽ እኮ በጣም ነው የምታዝናኚኝ
@busyline5298
@busyline5298 11 ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ መቅድዬ
@user-zs5rm8yg1n
@user-zs5rm8yg1n 11 ай бұрын
Qirinicifafuu bayaa hagaruu bisifafa xurunewuu 👍👍👍👍👍
@hawwahawwa7581
@hawwahawwa7581 11 ай бұрын
መቅድየ ይቅርታ እና ይህ የሀብታም ቦት ነው የኔ ቢጦ ማን ይህዳል እስኪ ቀጣይ ቀለል ያለ ቦታ ውስጅን
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 11 ай бұрын
ሰላም መቅዲዬ የእኔ ጤፋጭ💔💔💔💔❤💔🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐👏🙏
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 11 ай бұрын
Mekdi yene weddd betam new mewedeshe ❤ hulem destegna honeshi endetenore kene lejeshi melkamun hulu emegnelshalhu ❤❤❤❤ mathern feta selaregeshachew betam enwedeshalen ❤❤
@alemhailemariam4084
@alemhailemariam4084 11 ай бұрын
Mekediye tebareki ❤ eheteshen selasesebeshachew
@user-rs9rx7jq7o
@user-rs9rx7jq7o 11 ай бұрын
ለዉጥማ አለ ሰላም ጠፍ እጂ
@taibattt4535
@taibattt4535 11 ай бұрын
በጣም ያምራል ዋዉ
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 11 ай бұрын
አይ መቅዲ ፍልቅልቅ 😅 አረብ ሀገር የሚመስል አላሉም እማዬ 😅
@getachewselassie7137
@getachewselassie7137 11 ай бұрын
በጣም፡ድንቅ፡የሆነ፡ብሩ፡ላለው፡ሰው፡አመቺ፡ነው። የቀረ፡ወይም፡የጎደለ፡ነገር፡ቢኖር፡ የሾፒንግ፡ካርት፡ነው። በእጅ፡መሸከሙ፡ከባድ፡ነው።
@helanhelan50
@helanhelan50 11 ай бұрын
ሁሌም ይቅርቡር መቅድየ ደስ ይላሉ ማዘርየ ❤❤❤❤
@arabia1239
@arabia1239 11 ай бұрын
ማሻአላሕ
@bogalech3249
@bogalech3249 11 ай бұрын
Amazing
@anishaanisha9179
@anishaanisha9179 11 ай бұрын
Wowo betami yamirali❤❤❤😂😂😂😂
@haymiandhaniyoutube4838
@haymiandhaniyoutube4838 11 ай бұрын
መቅዲ ስወድሽ እኮ😘😘😘😘😘😘
@user-se7zq6tn9p
@user-se7zq6tn9p 11 ай бұрын
የኔ ውዴ መቅዲዬ ስወድሽ እኮ❤❤❤
@ikramjilani3234
@ikramjilani3234 11 ай бұрын
የመቅድ እህት ልዩ ነሽ
@user-rf5ic4oe5u
@user-rf5ic4oe5u 11 ай бұрын
ቆይ ይሄንንማ መዳም ማየት አለባት ሁሌም ደሀ የምትለው ነገር ይቀየራል አታምንም😅😅😅
@misrach2350
@misrach2350 3 ай бұрын
😂እኛ ጋ ያለ አይመስላቸውም አሳያት ይህን ቪዲዮ 😂😂
@emamiyo
@emamiyo 11 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyaruseSole
@eyaruseSole 11 ай бұрын
ማቅዲ አርግዛ ነው ወይስ አይኔ ነው 😂😂
@user-ig6zy6ln4l
@user-ig6zy6ln4l 11 ай бұрын
አውእርጉዝናት
@user-pb6id8se3w
@user-pb6id8se3w 11 ай бұрын
መቅዲ አረገዘች እዲ😊
@user-kv2ws1kc2e
@user-kv2ws1kc2e 11 ай бұрын
ክርስቲያን ይበለውል እንዴ አለለችም ቴምሩን😂😂
@raheemaghfgg5748
@raheemaghfgg5748 11 ай бұрын
ቅቅቅ
@biruknigatu5056
@biruknigatu5056 11 ай бұрын
Love respect for you ❤❤❤mekdiye
@NehaiMan
@NehaiMan 11 ай бұрын
ሱፓርማርኬቱ ጥሩ ነው ከዶሮውውጪ
@hawaaliseid5218
@hawaaliseid5218 11 ай бұрын
ማሻአላህ
@MouchiMars2013
@MouchiMars2013 11 ай бұрын
Why don't you open a branch in Dire Dawa
@meronmilkyasyemisrachlij8354
@meronmilkyasyemisrachlij8354 11 ай бұрын
መቅዲየ ትለይያለሸ❤
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 332 М.
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 39 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
ጎርጎራ የዘመን ድልድይ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም
37:31
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН