ኤርሚያስ የከፈተዉ መዝሙር ቁጣ አስነሳ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | eyoha media | egiregnaw media | faithline

  Рет қаралды 9,377

ካህኔ tube

ካህኔ tube

3 ай бұрын

#ሃንኤል #መዝሙር #ተናገር #ዮኒማኛ #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
ኤል ቃል tube
ኤርሚያስ የከፈተዉ መዝሙር ቁጣ አስነሳ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | eyoha media | egiregnaw media | faithline
ኤርሚያስ የከፈተዉ መዝሙር ቁጣ አስነሳ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | eyoha media | egiregnaw media | faithline
ኤርሚያስ የከፈተዉ መዝሙር ቁጣ አስነሳ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | eyoha media | egiregnaw media | faithline

Пікірлер: 82
@berhanimekonnen4830
@berhanimekonnen4830 3 ай бұрын
አሰይ መሪጌታ ክርስቶስን የገለጡበት መንገድ እጅግ ደስ ብሎኛል ተባረኩልኝ በእርሶ ብዙዎች ከጨለማው መንግሥት ያመልጣሉ ተባረኩልኝ
@emawayshekassahun7346
@emawayshekassahun7346 3 ай бұрын
ወንጌል ሰባኪው ኤረሜ ዘመንህ ብርክይበል
@TsegayeShimalis-hg9zu
@TsegayeShimalis-hg9zu 3 ай бұрын
የሰማይ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባረክ።ኢየሱስ ጌታ ነው ።
@user-tr3jl8hx7r
@user-tr3jl8hx7r 3 ай бұрын
በመንፈስ ቅዱስ እውነትን ገልጠሃል ፀጋ ይብዘልህ
@HiiLol-xw6qs
@HiiLol-xw6qs 3 ай бұрын
ተባረኩ መርጌታ የዘመናት የሐሰት ትርክ ጊዜው ደርሶ በየሚዲያው እየተጋለጠ ነው መንፈስ ቅዱስ ስሙ ይባረክ ኤርሚ ተባረኩ ብዙዎቻችንን ከስሕተት አስተምህሮ መልሳችሁናል የጸጋ ያክብሮት ስግደት ብለው አሁን ያመጧት ጨዋታ ናት ለሁሉም በአእኩል ስንሰግድ የነበርነው ለምን ይዋሻል ።።
@DawitGossaye-bm6tc
@DawitGossaye-bm6tc 3 ай бұрын
ጠንቋዮች ሰብስባችሁ መጣችሁ
@meselechmereta8124
@meselechmereta8124 3 ай бұрын
ኤርምና መሪጌታ ዘመናችሁ ይባረክ ብዙዎችን ከስህተት ጎዳና እየመለሳችሁ ነዉ ተባረኩ
@eleni311
@eleni311 3 ай бұрын
መሪጌታ ጌታ ይባርከዎት 🙏❤ጆሮ ያለው ይሰማ
@naodgutema2416
@naodgutema2416 3 ай бұрын
ሽልማታችሁ በሰማይ ትልቅ ነው !!!!!!
@user-vl5vp5db9g
@user-vl5vp5db9g 3 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። አሜን አሜን አሜን
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 3 ай бұрын
ኤርሚ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ!!!
@user-pw6ii5mg3g
@user-pw6ii5mg3g 3 ай бұрын
አሜን
@selamayele6907
@selamayele6907 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እየሱስ ይድናል❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤❤
@user-pg2fk8pn7t
@user-pg2fk8pn7t 3 ай бұрын
ኤርሚ ተባረኩ መርጌታ ብዙትውልድ ታድጋችሀሐል የጸጋ ያክብሮት የሚሏት ማወዛገቢያ የናንተ ጫና ስብከት መቋቋም ሸስላልቻሉ ነው
@iamfree347
@iamfree347 3 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@danielmuluneh3100
@danielmuluneh3100 3 ай бұрын
The Only way to Heaven Only JESUS.Tebareku Ermi and Meri Geta
@genethabte2328
@genethabte2328 6 күн бұрын
Tebarekulen meregeta Tsige, kesela,mestera we Love you Bertulen le wengel sera mesehaf kidus kenante gar nw hezbu ke taotat wede egzabeher ZEWER endelu
@ace514ify
@ace514ify 3 ай бұрын
ደስ ከሚለው ነገር እንደምንም ተንፍቀው ተንፍቀው እየሱስ ጋአር እየደረሱ ነው የተለማመዱት ልምምድ እጅግ ስተት እንደሆነ እያወቁ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@SintaSinta-so7vk
@SintaSinta-so7vk 3 ай бұрын
እውነት ነው ተባረክ
@haileengida9239
@haileengida9239 3 ай бұрын
ልክ ነው። መሪታ የእውነት። አምላከ። ከዕውነት ጋር። እንኳን ጌታ። እግዚአብሔ። ከዛ። ድቅድቅ። ወደ ጌታ። ኢየሱስ። ወደ ሚደነቀው። ብርሃን አመጣዎት። ሁሉን። እግዚአብሔር አወጣዎት። በርቱ ስለ ሕዝብ። ደህንነት። በጸሎትም። ጭምር። ትጉ።
@naodgutema2416
@naodgutema2416 3 ай бұрын
የጌታዬ ወታደሮች!!!!!!!!!!!
@ace514ify
@ace514ify 3 ай бұрын
ለውጥማ አለ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-rn8pf8bn9u
@user-rn8pf8bn9u 3 ай бұрын
ተባረኩ ❤❤
@tsigemezgebu2805
@tsigemezgebu2805 3 ай бұрын
እግዚአ ሰማይ ወምድር ኪነ ጥበቡ መንክር ምሥጢሮ ከሠተ በሐዋርያሁ ምሥጢር።
@sifanmexico
@sifanmexico 2 ай бұрын
Ermi Tebarek
@senaitajema3531
@senaitajema3531 3 ай бұрын
God bless you The army of Lord Jesus , I covered you in the precious of the blood of the lamb of Jesus!!! Jesus saves !!! I belong to Jesus!!! The BLOOD WILL NEVER LOSE ITS POWER!!! There is power, power, wonder working power in the precious blood of the lamb !!!!
@l.m9558
@l.m9558 3 ай бұрын
ዘጸአት 20 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ፦ … ³ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። ⁴ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። ⁵ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ ⁶ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
@l.m9558
@l.m9558 3 ай бұрын
ማቴዎስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ ወድቀህ ብትሰግድልኝ ይህን ሁሉ እሰጥሃለሁ አለው። ¹⁰ ያን ጊዜ ኢየሱስ፦ ሂድ፥ አንተ ሰይጣን ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአልና አለው።
@l.m9558
@l.m9558 3 ай бұрын
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
@l.m9558
@l.m9558 3 ай бұрын
2ኛ ጢሞቴዎስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በእግዚአብሔር ፊት በሕያዋንና በሙታንም ሊፈርድ ባለው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ፊት፥ በመገለጡና በመንግሥቱም እመክርሃለሁ፤ ² ቃሉን ስበክ፥ በጊዜውም አለጊዜውም ጽና፥ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ፥ ዝለፍና ገሥጽ ምከርም። ³ ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ። ⁴ እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፥ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ። ⁵ አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን ሥራ አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም።
@l.m9558
@l.m9558 3 ай бұрын
2ኛ ጢሞቴዎስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ። ² ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና፥ ገንዘብን የሚወዱ፥ ትምክህተኞች፥ ትዕቢተኞች፥ ተሳዳቢዎች፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ የማያመሰግኑ፥ ³ ቅድስና የሌላቸው፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ዕርቅን የማይሰሙ፥ ሐሜተኞች፥ ራሳቸውን የማይገዙ፥ ጨካኞች፥ መልካም የሆነውን የማይወዱ፥ ⁴ ከዳተኞች፥ ችኩሎች፥ በትዕቢት የተነፉ፥ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ፤ ⁵ የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ።
@tsigemezgebu2805
@tsigemezgebu2805 3 ай бұрын
ወንጌል ቀነጸት በዐውደ ምሕረት መርጡላ: አኮኑ ርእየቶ አቡሃ በውስተ ዐቢይ ቀጸላ።
@salamgalaxy7091
@salamgalaxy7091 3 ай бұрын
Tsega Yebzaloti Mergeta🎉❤
@meheretdebretsion1098
@meheretdebretsion1098 3 ай бұрын
Hi tsegu
@salamgalaxy7091
@salamgalaxy7091 3 ай бұрын
@@meheretdebretsion1098 mechem dablos Sil Eyesus Siwora Yagaral😏
@genethabte2328
@genethabte2328 6 күн бұрын
Eyesus bechawen geta nw amen Taotoch ke medre Ethiopia Tetergo endekoshash yeterege
@user-sj8bs6vg8y
@user-sj8bs6vg8y 3 ай бұрын
hi ermiye endet nachiw tebareku
@user-cc1fc2wi4o
@user-cc1fc2wi4o 3 ай бұрын
Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Egziabhier Tlk New ❤❤❤❤❤
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 3 ай бұрын
መሪ ጌታ አብዝቶ ይባርክዎት!!!
@genethabte2328
@genethabte2328 6 күн бұрын
Gena taotoch YEWAREDALU
@sanyii9438
@sanyii9438 3 ай бұрын
Lalemashenef naw wayis..ere zorobihal...endeeee😊😊😊😊
@BerhanuDesalegn
@BerhanuDesalegn 3 ай бұрын
ክብቶች
@tedrosgebre7246
@tedrosgebre7246 3 ай бұрын
አረ እናንተስ ጌታኢየሱስ እድሜናፀጋ ይስጣቹ ይብዛላቹ እግዚአቤሔር ቀኙንይስጣቹ።
@selamawitteklemariam-wq2yl
@selamawitteklemariam-wq2yl 3 ай бұрын
Enjera abatu yihonal
@tsigemezgebu2805
@tsigemezgebu2805 3 ай бұрын
መሐሪ አምላክ በዲበ ኩሉ ስዩም: መልአኮ ፈነወ ለአድኅተ ኩሉ ዓለም:
@user-qv7tf4ws4j
@user-qv7tf4ws4j 3 ай бұрын
Luke 3 አማ - ሉቃስ 38: የሄኖስ ልጅ፥ የሴት ልጅ፥ የአዳም ልጅ፥ የእግዚአብሔር ልጅ። አዳም የእግዚአብሔር ልጅ ተብሎ ተብሎ ተፅፏል
@SintaSinta-so7vk
@SintaSinta-so7vk 3 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል ምንም ረዳት አይፈልግም
@devydas
@devydas 3 ай бұрын
Ante mechem sew atwenim
@yihunmedi1356
@yihunmedi1356 3 ай бұрын
አፈራርሱት ይሄን የሀሰት ትርክት
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 3 ай бұрын
Dear Ermy, now your brothers broke their silence, came forward, exposed the rotten evil inside orthodox church!!!! Now the followers of these old lies must hear these! Two or three witnesses are needed! Now, the old foundation of lies is fallen! Now, let the leaders of the Church come and refute this big TRUTH!! Let God Arise and let His enemies be scattered!!!! I wish Zebene, Abba Gebrekidan, Abraham, Petros come defend these evil, open pit of Hell.
@user-kn7do2zm8s
@user-kn7do2zm8s 3 ай бұрын
ישועה הוא המשיח 🙏💪💪💪💪💪
@RodasWendy369
@RodasWendy369 3 ай бұрын
mn tjajalaleh wey mezmurun atakew
@devydas
@devydas 3 ай бұрын
Meche nw giorgisin amlak yaregnew awke motehal ximxamun fita
@YoniNega
@YoniNega 3 ай бұрын
አባትነት የሚገኘው በውልደት ብቻ ነው፡፡ ያልወለደንን እንደ አባት ማየት ይቻላል፡፡ ነገር ግን አባቴ ነው ማለት አይቻልም፡፡ ወንድሜ ኦርቶዶክስ አትጨቃጨቅ ዮሐንስ ወንጌል 3፣3-7 ነበብ ይደረግ፡
@denekealembo840
@denekealembo840 3 ай бұрын
ምድነው ምትቀልዱት በጊዜላይ
@haileengida9239
@haileengida9239 3 ай бұрын
ሀሰተኛ። ሀሰተኛ። ነው። እባካችሁ። ወገኖቻችን። የሀይማንት። ጉዳይ። ሰይደለም ከዘላለም። ሞት ዳኑ። ኢየሱስ። ያድናል ኢየሱስን ተቀበሉ። ትድናላችሁ
@betseha1846
@betseha1846 3 ай бұрын
ለምን ጥምጥማችንን እና ካባ ችንን አትመልስም ::
@melkam819
@melkam819 3 ай бұрын
ለምን ይዋሻል በየ ቤቱ ገብርኤል ጠብቀኝ : ሚካኤል ጠብቀኝ : የሚሉ በስእልና በፅሁፍ ተቀናብረው የተሰቀሉት በጠባቂነት በሰጪነት…ሌላም ስለሚያምኑባቸው ነው እንደ ቃሉ መወያየት እንኳን ከአብዛኛው ጋርበ0”%ናቸዉ ያሳዝናሉ
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 3 ай бұрын
ሲያቅታቸው መሳደብ ጌታ ይቅር ይበላቸው!!!
@sanyii9438
@sanyii9438 3 ай бұрын
Ermias andande sekrek naw ende yemitaweraw..😮😮 min ayinet tiyake naw yamitayikew..
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 3 ай бұрын
ኢርሚ ልጁ የመፅሐፍ ቅዱሰ እውቀት የለውም። የዘልማድ ሐይማኖት ተከታይ ነው። ሰለዚህ እንዲነያብ እንዲፀልይ ቢቻል መንፈሳዊ ኮሌጅ ቢገባ ወይም እዛው የሰንበት አስተማሪ ካላገኘ ይማር መፍትሔው እሡ ነው። ጨለማ ውስጥ ነው ያለው። በመንፈ ቅዱሰ ዳግም ካልተወለደ አይገባውም። ልብ መዶረቅ ነው።
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 3 ай бұрын
ወራዶች፡እናንተ የ666 መንፈስ ያደረባቹ መናፍቃን
@addisforum1618
@addisforum1618 3 ай бұрын
ያ ቸርች ከፍቶ ውሀ ወደ ደም የለወጠው/በጆሊ ጁስ 😂😅/ጎፋ ቸርች የከፈተው ፓስተር አሁን ደግሞ ቄስ ሆኗል😁😅😆😂ድራማው አላልቅ አለ
@user-pw6jj7kr3j
@user-pw6jj7kr3j 3 ай бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@ethio-code6509
@ethio-code6509 3 ай бұрын
ክክክክክ ወይ የሚካኤል ልጅ ኦርትዬ 😂😂😂😂😂
@DawitGossaye-bm6tc
@DawitGossaye-bm6tc 3 ай бұрын
የ ኤርሚያስ እየሱስ የትኛውን ነው የሚሰብከው
@tesfayezrufeal
@tesfayezrufeal 3 ай бұрын
ወንድም ኤርሚያስ አንተ ከነሱ የተሻልክ ስለሆንክ በትህትና አስረዳቸው።
@DawitGossaye-bm6tc
@DawitGossaye-bm6tc 3 ай бұрын
ካልቪንስትነህ አርመን
@adambosat238
@adambosat238 3 ай бұрын
ከኦርቶዶክስ፣ ከወጣህ፣ ለምን የኦርቶዶክስ ፣ አልባሳት፣ ያውልቅ፣ የገንዘብ፣ ሰው፣ ነው።
@seada.hussenendris3457
@seada.hussenendris3457 3 ай бұрын
ምድረ ተኩላ
@JerusalemshHelm
@JerusalemshHelm 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ልቦና ይስጥሽ
@sweetman5249
@sweetman5249 3 ай бұрын
Metikora ( Tsewale - Tsidik) resitesh new ? 😂😂😂
@SintaSinta-so7vk
@SintaSinta-so7vk 3 ай бұрын
ጌታ አይነ ልቦናሽን ያብራ
@sweetman5249
@sweetman5249 3 ай бұрын
@@SintaSinta-so7vk Metikor ( Tsewale - Tsidik) ye Orthodox ye Ayer ganen tawukiyalesh? 😂
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 3 ай бұрын
haha ihe መሪ ጌታ ነኝ ባይ ጠንቋይ እስራኤል ዳንሳ ጋር ቤት እና መኪና ይሰጥሓል ሲል ሲዘል የነበረ አይደል ለቃቃሚ😂 እንደነዚህ ያሉትን ሆዳቸው አምላካቸው ሰዎችን ጴንጤ ናት ማከማቻዋ😢 ነገረ ስራችሁ ሁሉ ምድራዊ😅
@user-un6uf9fs1r
@user-un6uf9fs1r 3 ай бұрын
Yeteshefafene zemen abeka. Rasu geta chenbel ligelit metual yilik begizew hiwot menged ewenet wede honew temeles meche endemitetera atakim nika weyem eyesus limeta yechelal tezegaji bechwfen telacha eyesusen endatak ayegaredeh.
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 3 ай бұрын
@@user-un6uf9fs1r wodaje sile gilesebu new yawerahut geta ይገስፅሽ
@JerusalemshHelm
@JerusalemshHelm 3 ай бұрын
ስሚ እህቴ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ደግሞም መዳን በማንም የለም በኢየሱስ ብቻ ይላል ቃሉ እህቴ ተክልዬ ጎርግስዬ እያልሽ ዘመንሽ ከሚያልቅ አየ ሱስ ክርስቶስ ልቦና ይስጥሽ አሜን
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 3 ай бұрын
​@@JerusalemshHelmisrael dansa selamnew😂
@user-un6uf9fs1r
@user-un6uf9fs1r 3 ай бұрын
Ehete yaligebash and neger ale. Ferisawiyanoch bible lay setanebi selehayimanotachew tebeka honew hiwot sayenorachew eyesusen yikesut neber. Yehayimanot tebeka mehon yezelalem hiwot ayasgegnim. Eyesus kiristos ke dingel yeteweledew fitsum sew fitsum amlak yehonew kemutan be 3gnaw ken yetenesaw lanchi lene bedelina hatiyat moto edachinin keflual. Esrael enetena eyalish gizeshen atefeji. Enesu batefut bezerut hatiyat yeteyekubetal. Anchi gen sele rasesh asebi. Yezelalem hiwot alegni belesh. Liju yalew hiwot alew. Wede hoy sew sew new. Neger gen EYESUS yeselam aleka yegetoch hulu geta yehonew yewedishal. Eyesus menged,hiwot, ewenet new ersu ab egziabher gar yemiyaderes bechegna menged new.
@gendawa00
@gendawa00 3 ай бұрын
የአበበ ዲቃላ ወንድ ከሆንክ አንድ በክርስቶስ እየሱስ የማያምን በጨለማ ያለን አድን አንድ ? ግን ፈሪ ነህ አትሞክርም !
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 65 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 73 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 33 МЛН