ክፍል ሁለት // መታሰር ክብሬ ነው // በአባቶች አዝኛለው /ብፁዕ አቡነ ሉቃስ ይናገራሉ

  Рет қаралды 37,668

Ethio Beteseb Media (EBM)

Ethio Beteseb Media (EBM)

23 күн бұрын

ክፍል ሁለት // መታሰር ክብሬ ነው // በአባቶች አዝኛለው /ብፁዕ አቡነ ሉቃስ ይናገራሉ #ethiobtesebmedia

Пікірлер: 306
@EBM2024
@EBM2024 22 күн бұрын
👉 ሚዲያውን መርዳት ለምትፈልጉ donorbox.org/support-ethio-beteseb-media-2
@tsegayekidane736
@tsegayekidane736 21 күн бұрын
አይ አብይ የማያድግ ልጅ ምኑ ይበዛል ነው የሚባለው !
@user-pf7vc5uz1r
@user-pf7vc5uz1r 22 күн бұрын
አባታችን በረከትወ ትድረሰን እድሜና ጤና ይስጠወት የአሁኑ አዲሱ የአማራ ትውልድ ይወድወታል እንደ እርስወ ያለ አባት ያስፈልገናልም ቅዱስንተወ በቅርቡ ህዝበወ ወርቅ አንጥፎ ይቀበለወታል እድሜ ለፋኖ❤❤
@janatbh8616
@janatbh8616 20 күн бұрын
Endafeh yaregelen mekerachew mebezatu yena abate bedema betana yetebekelen erjeme edma yesetelen yeheme yalfale ayezone berketo yederben
@justfooty-editz
@justfooty-editz 22 күн бұрын
ብጹእ አባታችን እድሜዎን ያርዝምና የኢትዮጵያን ትንሣኤ ለማየት ያብቃዎ ❤ ።።
@kaltessema2787
@kaltessema2787 22 күн бұрын
በዚህ ግዜ የተገኙ እውነተኛ አባት አባቴ ቡራኬዎ ይድረሰን እድሜ ና ጤና ይስጥዋት
@KebedeKasa-rh9ok
@KebedeKasa-rh9ok 22 күн бұрын
ቅዱስ አባታች አቡነ ሉቃስ በረከትዎ ይድረሰኝ እዉነተኛ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ነፍሴ እዉነተኛ ነገርን ከእዉነተኛ አባት ስለሰማች አረፈች ተረጋጋች ሀሴትንም ተሞላች አባ እንደ አረጋዊ ስምፆን ያድርጎት የጌታዉን መወለድ በዓይኑ አይቶ እንደመሰከረ እርስዖም የኢትዮጵያን ትንሳዔ ያሳዮት
@hailuchero3654
@hailuchero3654 21 күн бұрын
እያለቀስኩ ሰማሆት በተለይ ለአቡነ አብርሐም የልቦትን ሲናገሩ በረከቶ ይድረሰኝ😢
@user-lt6gr9fn6f
@user-lt6gr9fn6f 21 күн бұрын
ስድብዕ😂.
@zelalemendeshaw4101
@zelalemendeshaw4101 22 күн бұрын
ብጹዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን ፡፡ቀሲስ ሳሙኤል የብጹዕ አባታችንን ድምጽ ስላሰሙን እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 21 күн бұрын
የእኛ መልካም እረኛ አባት ብፁዕ አቡነ ሉቃስ ክርስትናን ኑረው ያሳዩ ታላቅ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን የአብይ አሽቃባጮች አፍር በእናተ ለአጋንቱ ያጎበደዳችሁ እናተን ብሎ አውጋዠ እውነተኛ አባት እንደ ብፁዕ አቡነ ሉቃስ ያሉ የልጆቻቸው ስቃይ ሞት ይሰማቸዋል ❤😢
@Leykun2840
@Leykun2840 22 күн бұрын
አባታችን ቡራኬዎት ትድረሰን።የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር መድኃኔዓለም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።አሜን።
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 22 күн бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏🙏🙏
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 21 күн бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረስን እረጅም እድሜ ጤናን ይስጥልን ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን አባታችን እባክዎ ያማራ ህዝብ እያለቀ ነው ለእግዚአብሔር ይንገሩት የመጣባቸውን መከራ እግዚአብሔር በቃ በላቸው🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
@user-uo6wh4yq5f
@user-uo6wh4yq5f 21 күн бұрын
ቡራኬዎት ይድርሰኝ ብፁአባታችን
@shimelesasaminew1848
@shimelesasaminew1848 22 күн бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰኝ ብፁዕ አባቴ ለእኔ ለሃጢአተኛው ሌጅዎ🙏🙏🙏🙏 የእውነትና የሀቅ ሰው ነዎት!!!
@Phi595
@Phi595 22 күн бұрын
ታሪክ የማይረሳው ቃለ ቡራኬ በእውነት የተዋሕዶ አባትነት የታየበት አባት እናመሰግናለን ተስፋ አለን አባቶች መለካውያን ሁነውብን ተስፋ ቆርጠን ነበር እንደርሳቸው ያሉ እንደሚበዙ እርግጠኛ ነኝ ይዎጣሉ ከተደበቁበት አሁን ታያላቹ ደፋር መሪ ስለተገኘ
@sofiasofia9129
@sofiasofia9129 22 күн бұрын
ብፁዕ አባታችን ከበዛው ከተትረፈረፈው ፀጋ በረከትዎ ትንሿ ትድረሰኝ ። በትንሽ ቡራኬዎ እድናለሁ!
@senaytalemayehu1044
@senaytalemayehu1044 18 күн бұрын
እውነት አባታችን በረከተወት ይደረሰን አባቴ የአለም ንጉስ እደሜና ጤና ይስጥልን የኢትዮጵያ አምላክ ላገረወት በሰላም ያምጣልን።
@asrathaile1226
@asrathaile1226 21 күн бұрын
መምህር እጅግ እናመሰግናለን እኝህን አባት ስላቀረብክልን እድሜና ጤና ይስጦት እውነትን ተናግሮ መሞት ፅድቅ ነው ታሪኮዎት በክብር ተፅፎ ይቀመጣል ክሀዲዎችም የጠለሸ ብስም ይዘው ይቀራሉ ሁሌ እያፈራችሁ ትኖራላችሁ !!! አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽😢😢😢😢😢😢😢
@user-tz8gk2ir6s
@user-tz8gk2ir6s 22 күн бұрын
ምን እናድርግ ለአባታችን ለምን በየቦታው ይንከራተታሉ እዚህ ነገ አገር እንመስርት ብለው ገዳም የሚገነቡት አባቶች የምንረዳውን በአስቸኳይ አቁሞ አባታችን ቀሪ ዘምናቸውን እኛን እንዲባርኩን የሳቸው ሃዘናቸው ለኛ ጥሩ ስላልሆነ ማረፊያቸውን እናዘጋጅ እላለሁ::አባቴ ቡራኬዎ ይድረሰን አሜን 🙏🙏🙏
@rahelmaru495
@rahelmaru495 21 күн бұрын
አባቴ ይባርኩኝ ይፍቱኝ እድሜና ጤና ይስጥልን እናንተን ማጣት አንችልም ጨርሶ አባት እናት እንደሞተበት ልጅ መሆናችን ነው። እርሶን ማየቴ በዚ ዘመን በሀሰት መወንጀሎት ክርስቶስ እንደማየት እቆጥረዋለሁ። ቤተክርስቲያን አዝናለች በጣም አዘንኩ ሆድ ባሰን አሳልፈው ለጅብ ወረወሩን፣ አደራ በሉ ፣ስጋቸው በልጦባቸው ጌታን ናቁ ባለስልጣኑ ፈሩ ። አፈርኩ በአሁኑ ሰአት የብልፅግና ጳጳስ ነው ያለው። እንዳሉት አባቴ ሁላችሁንም ታዘብናቹ በጣም አፍረናል !!!
@33cakediva
@33cakediva 22 күн бұрын
ቀሲስ በጣም ነው የምናመሰግንህ እኚህን ትልቅ እባት አምጥተህ የልባቸውን እንዲተነፍሱ እውነታውን እንድናቅ ስላደረክ እግዚአብሔር ይባርክልን ለቅዱስ አባታችን ጤንነትን ይስጥልን ድንቅ የሆኑ ዳግማዊ አቡነ ጴጥሮስ በዚህ ግዜ አግኝተናል አመሰግናለሁ🙏🏽
@sebed1085
@sebed1085 14 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማእታት በረከት ይድረሶት
@tsehaysintayehu49
@tsehaysintayehu49 22 күн бұрын
አባታችን አይዞት ብዙ ልጆች አለንልዎት
@dan8175
@dan8175 21 күн бұрын
ብፁ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን በዘመናችን በህዝበ ክርስትያኑ በኢትዮጵያኑ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ እየደረሰ ያለውን የግፍ ግፍ ሁሉ ዝም ሲል ብፁ አባታችን በድፍረት ባደባባይ ላይ ስለዕውነት መመስከርዎ በሕዝቡና በቅዱስ እግዚአብሔር አምላካችን ፊት ታላቅ ክብርና ሞገስን የሚያሰጥዎ የወንጌል ምስክርርነት ነው:: ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ረጅም የአገልግሎት ዘመንና ጤንነትን ይስጥዎ ቡራኬዎ ይድረሰን:: አሜን::
@yibeltalfekeke
@yibeltalfekeke 22 күн бұрын
የአባታችን ቡራኬ ይድረሰን ዘንድ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@emubekl46
@emubekl46 22 күн бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንደእርሶ ያሉ አባቶችን ስለ ስጠን ብፁዕ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በረከቶ ይደርብን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@taitubesu7207
@taitubesu7207 22 күн бұрын
አባታችን ተስፋችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን:: ቡራኬዎ ይድረስን እንደርስዎ ያለውን አባት ያብዛልን
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar 21 күн бұрын
አባታችን ይባርኩኝ በረኸትዎ ትደርብን ይበርቱልን አባታችን እውነት እውነት ናት እኛም ልጆችዎ ከጎንዎ ነን ይህችን ቤተክርስቲያንም ሀገርም እንደ እርስዎ ያሉ ጀግና እውነት ተናጋሪ አባት በዚህ ዘመን ያስፈልገናልና ይበርቱልን❤
@gerimaaneley4244
@gerimaaneley4244 21 күн бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከትዎይደርብኝ ቀሲስ እግዝአብሔር ይባርክህ አስደናቂ ነገር ሰማሁ ባለንብረቶች ንብረታቸው እሳት እየሆነ በላችሁ ወዮ ለክፍዎች የወገኖቻችን ደም እየጮኀ ነው አስቡበት ቂሲስ ሰላም ዋል
@amarebulla977
@amarebulla977 22 күн бұрын
ሐዋርያትን መስማትን ሰምቼ ነበር ዛሬ ግን በዓይነ አየሁ መምህር ወመገስጽ!!!
@GezachewGeza-ib5zp
@GezachewGeza-ib5zp 19 күн бұрын
ያለ እረኛ የማይተወን እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው የበጎቹን መከራ የተረዱ እረኛ በረከትዎ ይድረሰን
@mesismart1332
@mesismart1332 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጤና በዕድሜ ይጠብቅልን ::
@Xuruwatqabirarar
@Xuruwatqabirarar 18 күн бұрын
ጠያቂውም. እናመሰግናለን እባታችን ስለጠየቃ. ችሁልን ኑሩልን
@tazomb
@tazomb 22 күн бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰኝ ብፁዕ አባታችን። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪያችን ይስጥልን።
@amanueleyasu7014
@amanueleyasu7014 21 күн бұрын
ብፁህ አባቴ በረከቶ ይደርብኘ እውነተኛ አባት ሠጠን ተመስገን
@tsehaysintayehu49
@tsehaysintayehu49 22 күн бұрын
አባታችን በረከትዎ ቡራኬዎ ይድርሰን ኑሩልን
@uppinpappu3433
@uppinpappu3433 21 күн бұрын
እረድም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን ለአባታችን ❤❤❤
@shewangizawteketel4908
@shewangizawteketel4908 22 күн бұрын
አሜን። ቡራኬዎ ይድረሰን ብፅዕ አባታችንስ። እኔስ ኧህ ብዬ አለቀስኩ።
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 22 күн бұрын
አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏🙏🙏
@adomesami2880
@adomesami2880 21 күн бұрын
አባ ሉቃስ ፓትሪያርክ መሆን የሚገባቸዉ አባት ናቸዉ፣ቡራኬአቸዉ በረከታቸዉ ይደርብን
@user-ot7kd5nj8g
@user-ot7kd5nj8g 22 күн бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን ብፁዕ አባታችን
@etula100
@etula100 22 күн бұрын
ብራኬዎት ይድረሰን ረጅም እድሜን ያድልዎ!
@ribkabiniyam8866
@ribkabiniyam8866 20 күн бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይደርብን እግዚአብሔር ጤናወን ይስጥወት እድሜ ይስጥወት
@Xuruwatqabirarar
@Xuruwatqabirarar 18 күн бұрын
ክብር ይስጠውት አባታችን. አምላክ ከጎነወት. ይሁን አምላክ. እሚወደውን እሚፈትነው. ሰውእኮ. እንኳ ለርሰወ. ፈጣሪን. የገፍን ፍጥረቶች ነን አምላክ ከጎነው. ነው
@baezademissie7438
@baezademissie7438 22 күн бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን። ቀሲስ እግዚአብሔር ያክብርልን የማይጠገብ ቃለ መጠይቅ ስላቀረቡልን። 🙏🙏🙏
@selamawitfisseha6292
@selamawitfisseha6292 20 күн бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰን፤ መድሃኒአለም ይቅር ይበለን፤ ቀሲስ ሳሙኤል ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yeshiwasewshiferaw7726
@yeshiwasewshiferaw7726 22 күн бұрын
ብፁዕ አባታችን!እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የዘመናችን አቡነ ጴጥሮስ የኢትዮጵያ ተንሳኤ ቅርብ ነው!!!
@uppinpappu3433
@uppinpappu3433 21 күн бұрын
ቡራኬዎት ይድረሰኝ አባታችን❤❤❤
@Lemlemberhanu-go2xw
@Lemlemberhanu-go2xw 14 күн бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጡን አባቴ
@alazartamiru9529
@alazartamiru9529 19 күн бұрын
ቃለ እግዚአብሔር ይመትር ነደ እሳት ።ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን የእኛ ትውልድ አይረሳዎትም ።የአንድ ሐዋርያ መንፈሳዊ ተልዕኮን በተግባር እየገለጡ ያሉ ደግ አባት
@YonasYoni-bz3kg
@YonasYoni-bz3kg 21 күн бұрын
ውይ ብፁዕ አባታችን በረከቶዎ ይድረሰን ግን ይስጦዎ ጸጋዎን ያብዛሎት እድሜ ይስጥዎ
@Kassahun321
@Kassahun321 19 күн бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረስን እድሜና ጢና ይስጥዎት
@Bezamesiadventures
@Bezamesiadventures 19 күн бұрын
አሜን ቡራኬዎ ይድረሰኝ አባቴ
@user-ud5tb5rm7p
@user-ud5tb5rm7p 22 күн бұрын
አቤቱ ትሕትና አባታችን ይባርኩኝ🎉🎉🎉🎉❤❤❤😢😢
@asfawyayeh7478
@asfawyayeh7478 20 күн бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን።መድሀኒአለም ይጠብቅልን በሰላም በጤና ጠብቆ ይህን ገዳይ መንግስት እና አስመሳይ ጳጳሳትን እግዚአብሔር ዝቅ አድርጎ ያሳየን።
@Cepheus5959
@Cepheus5959 21 күн бұрын
እውነትን ስለመሰከሩ እናመሰግናለን፨ እነሱ ማን እንደሆኑ እኛ እናውቃለን፨ የእግዚአብሔርን ስራ የማየዕሰራ ዲቃላ የሳጥናኤል እጅ ነው፨ ደግሞም ናቸው፨ ፍርዳቸው ደግሞ ቅርብ ነው፨ እድሜ ይስጥልን፨
@abby1221able
@abby1221able 22 күн бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
@mesererthaile7348
@mesererthaile7348 19 күн бұрын
በረከቶ ይደርብን
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 21 күн бұрын
አባታችን በፀሎቶት እመቤት ማርያም ትወዶታለች ካድሬ ጳጳስ ሁላ ታሬክ እንድሰራ አጥብቀው ፀልዩ
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 21 күн бұрын
በረከቶት ይደርብን አባታችን እኛ ከርሶ ጋር ነን ምዕመናን የገነባው ሕንፃ የሰበሰበው ሀብት እንዳይጋለጥ የፈለገ ጳጳስ በሙሉ የብልጽግና ካድሬ ነው አይወክሉንም አይዞት አባታችን እርሶ የእግዚአብሔር ሰው ኖት
@mamebekele4484
@mamebekele4484 19 күн бұрын
በረከትዎ ይደርብን
@getinetgetu-ux8ed
@getinetgetu-ux8ed 18 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥዎት ለኛም በረከቶ ይድረሰን እንደዚህ ለእግዚአብሔር ወንጌል በእውነት የሚሰብክ ያብዛልን ።
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 18 күн бұрын
አሜን አባቴ ቡራኬዎ ይድረሰኝ አምላክ ጥላ ከለላ ይሁኖት አምላክ ይጠብቅልን ይፍቱኝ አባቴ❤
@Gebdeg
@Gebdeg 20 күн бұрын
መቼስ የኛ ነገር እጅጉን ይገርማል አቡነ አብረሀም በመላው ህዝበ ክርስትያን ዘንድ እጅጉን የሚወደዱ አባት ነበሩ ነገር ግን ያን ትልቅ ክብሮዎን አውርደው ዛሬ በዚህ ደረጃ መገኘትዎ ያሳዝናል ስለእውነት የመሰከሩ የቆሙ አቡነ ሉቃስ በእውነት እርሶን የመሰሉ ቆራጥ አባቶች ቤተክርስትያን ያሰፈልጋታል በረከትዎ ይድረሰን
@tsedeyanteneh2743
@tsedeyanteneh2743 20 күн бұрын
አባታች በረከቶይድረስን እንወድሁ አለን ይባርኩኝ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@desilalethiopia8279
@desilalethiopia8279 19 күн бұрын
አባታችን አይዞህ በእግዚያብሄር ለዚህ ዘመን የተመረጡ ድንቅ አና እግዚአብሔርን የሚወዱ
@user-bm5ux2on3j
@user-bm5ux2on3j 18 күн бұрын
አባታችን ቡፁህነቶት ይደርብን እግዚአብሔር ረጅሙን እድሜ ሙሉ ጤንነትን ያድልልን አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰኝ አሜን 🤲🤲🤲
@monamona7139
@monamona7139 20 күн бұрын
በዚህ ዘበን እግዚአብሔርም ውክልና የሚሰጠው እርሶን የመሰለ አባት ነው በረከቶት ይደርብን
@Sewemehon12
@Sewemehon12 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመርምራችሁ እኔ ከእርሶ በሰማዌት ንግግሮት አዝኛለው ስለ እውነቱ ።ስለ ስራዌት እግዚአብሔር መርምሮ ያውጣው አለቀ።አባቶች ከእናተ ምን እንደምንማር በእውነት ያሳዝናል ።በዘር ፣በጎጥ ውስጥ ገብታችሁ በዚህ ደረጃ ያክል ወርዳችሁ ስናይ እናዝናለን ።ለማንኛውም ባትከፋፍሉን እላለው በሩን ዘግታችሁ ብታወሩ እግዚአብሔር ስንት ነውሩዋችሁ ደብቆ ሸሽጎ ነው የያዘው እናንተም እንደዛው ክርስቶስን ብትመስሉ ደስ ይለን ነበር።እግዚአብሔር ሁሉን አይቶ ስለ መንጋው ግራ መጋባት ብሎ ስራችሁን ይግለጠው ።ለማንኛውም እግዚአብሔር ከቤተ ነው ማጽዳት የምጀምረው ስላለ ይሄ ስትባሉ ፣ስትዋረድ፣ክብራችሁ ሁሉ ሲገፈፍ እያየን ነው እኛ እናተን ብንከተል እንኳን መንግስተ ሰማያት ልንገባ አይደለም ሲኦል ሞልቶ መግቢያ እናጣ ነበር ግን ክርስቶስ ብቻ ነው መከተል ያለብን አለቀ ።ከክርስቶስ ፍቅርን ከድንግል ማሪያም ትህትህትናን ያልተማረ አገልጋይ ይውረድ ከአትሮኖሱ ላይ ያለው ዘማሪ ቴዎድሮስ እውነቱ ነው ትንቢት ይመስላል ይሄ መዝሙር በዘመናችን ከእናተ ይሄንን ስናይ
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 22 күн бұрын
እባታችንሽ ብፁህ እቡን ሉቃስ እውነተኛ የክርስቶስ የብጎቹ ጠባቂ ቡራኬዎ ይድርስኝ እባቴ !!! ለእቡነ እብራሃም ጥያቄዬ ትላትና በባህርዳር ቤ/ክርስቲያን እድባባይ ውያንን ሕዝብ እትጭፍጭፉ ብለው ይጮሁ እሁን ድግሞ በሃግሪቱ ምክላክያ ትብዬው ሕዝባችን ይጥይት እራት ሆኖ እያል ምንድ ልብፅግናን እንዲህ ተማግቱልት ???? እባታችን እንኳን ሉቃስ ያሉት ትክክል ታሪክ እይረሣዎትም እይዞት እታችን ክእግሮ ስር ንእን እባታችን 😢😢😢 እድሜ ክጤና ይስጦዎት ❤❤❤ !!!
@asnakeahmed8711
@asnakeahmed8711 21 күн бұрын
አይዞት አባት በጣም ብዙ ሊቃነጳጳሳት አውርቻለሁ በእርሶ ጉዳዩ እግዚአብሔር ይመስገን አብዛህኛውም ይወዶታል ያከብሮታል የነ አቡነ አብርሃም የግል ጥላቻ ጥግ ደርሷል ከመንግስት ጋር በመሞዳሞድ የትም አትደርሱም ለሁሉም ጊዜ አለው።
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 13 күн бұрын
ቅዱስ አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥዎት መላው የሲያትል ሕዝብ ሆነ በሌላም ስቴት ያለን ሕዝቦች.አለን በጎንዎ አባታችን አይዘኑ የትም አይሒዱ እዛው ያሉበት ሰያትል ይኑሩ❤❤❤
@KbrekdusanAdeba
@KbrekdusanAdeba 4 күн бұрын
መምሕር ወመገሥጽ ብፁዕ አባታችን አቡነ ሉቃስ በረከትዎ ይደርብን
@lulitdesta5319
@lulitdesta5319 22 күн бұрын
አባታችን በረከቶ ይድረሰን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን አሜን
@solomonfeleke9470
@solomonfeleke9470 21 күн бұрын
የእውነት አባት ፈጣሪ እድሜ ይስጥዎ ሀይማኖቱን የሸጡና የሰማዕታትና የመነኮሳትን ደም የካዱ የዘመኑ ይሀዳ እንጂ የሀይማኖት አባት የለም በፈጣሪየሚዋረዱበት ጊዜ ቅርብነው
@yoditbezabh
@yoditbezabh 21 күн бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን።
@mimishu690
@mimishu690 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን ስላሉን ስለሠጠን ጎበዝ ቆም ብለን እናስብ ቤተክርስቲያን መግዣ ማደሻ እያሉ አርቲስቱን እያግበሠበሡ የሚለምኑትን ዞር በሉ ለወድሞቻችሁ ላዛውንት ያልሆናችሁ አብይ ይስጣችሁ ልንል ይገባል መንግስት ለሚያቃጥለው ቤተእምነቶች ሠው በጦርነት በረሃብ እየታመሰ ባለበት ዘመን ገዳማውያን እየታረዱ የምን እድሳት ለቤተሠብ ልካችሁ እሱም ጎርሠው ሌላ የተቸገረ እርዱበት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጦት አሜን።
@ribkakiflom4661
@ribkakiflom4661 20 күн бұрын
We love abatacin betame yemnwedut ke eritran 🎉🎉🎉🎉❤🥰🥰🥰🥰😘😘😘
@LeykunM
@LeykunM 18 күн бұрын
አባታችን በርካታዎች ይድረሰን በእውነት የእርሰዎ እንባ አገራችን ቅድስት ኢትዮጵያን በቃ ይበላት
@yonastadesse7427
@yonastadesse7427 20 күн бұрын
Honestly & Reality proud🙏🙏🙏
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 21 күн бұрын
Our Father Abune Lukas we love you and respect you before and now and for lifetime. We know you and you are spritual father.May we/I have your blessings!? Amen 🙏❤️💐 We know everything of your life time in Seattle where you have been,your children in Christ! We always are with you with spritual faith, prayer !? May The Almighty God recover you from your unexpected diagnose be curable and you got back your health?! Amen Amen Amen 🙏
@Mekd87
@Mekd87 21 күн бұрын
አባታችን የግፉአን አማራ ድምፅ እናመሰግናለን መቼ አንረሳውም ውለታው የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ የአማራ ህዝብ ስጨፈጨፈ ዝም ያለው አባታችን ግን ብቻው ድምፅ የሆኑ 😥👏👏👏
@asnakeahmed8711
@asnakeahmed8711 21 күн бұрын
እግዚአብሔር የሰራቸውን ይስጣቸው 2016 የእያንዳንዱን አባትነት ታይቷል ሲኖዶሱ በሙስና የበሰበሰ እነ አቡነ አብርሃም ሲመሩት ከወያኔ ጊዜ የባሰ የሌቦች ጥርቅም ነው።።።
@Azeb-yx8fx
@Azeb-yx8fx 20 күн бұрын
በረከት ዎ ይድረሰን❤❤❤❤
@user-im5st5ox8c
@user-im5st5ox8c 21 күн бұрын
አባታችን ቡራኬወ ይድረሰን
@medhanitkassahun4595
@medhanitkassahun4595 20 күн бұрын
ብጹእ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን
@samueltesema5670
@samueltesema5670 21 күн бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን።
@finote_senaytube1320
@finote_senaytube1320 22 күн бұрын
ብጹእ አባታችን በረከትዎ ቡራኬዎ ትድረሰኝ አሜን።
@user-lt6gr9fn6f
@user-lt6gr9fn6f 21 күн бұрын
Lnknl. 🇨🇫mmkkk
@abrhamabebaw3186
@abrhamabebaw3186 21 күн бұрын
በረከትዎ ይደርሰኝ ለእኔ ለሀጥአኑ
@MuZeZ-fx6kq
@MuZeZ-fx6kq 19 күн бұрын
ቅዱስ አባታችን በረከተወት ይድረሰን እኛ ልጆቸወት ክርሰወት ጋር በሁሉም ነገር አብረነወት ከጎነወት አንለይም አይዘዎት እ/ር እድሜ ጤና ይስጠወት እኛ በጣም አዝናል በተደረገው በጣም ያሳዝናል 🙏💕💚💛❤️
@Zagoy7952
@Zagoy7952 19 күн бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኪዎት ይድረስን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በእውነቱ
@hirutkidane1785
@hirutkidane1785 22 күн бұрын
አባታችን በረከቶ ያግኘን🙏🏿♥️ እንወዶታለን🙏🏿♥️
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 21 күн бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክዎ ይህ ነው እውነቱ
@Helenita27
@Helenita27 20 күн бұрын
እውነተኛ እረኛ በረከቶ ይደርብን❤
@tamiratkiflu5568
@tamiratkiflu5568 22 күн бұрын
አባታቸን በረከቶ አይለየን ቀሲስ እረሶንም እናመሰግናለን
@user-lr7sf3di6t
@user-lr7sf3di6t 22 күн бұрын
አባ ቡራኬዎ ይድረሰን እርስዎን አይወክሉም ቢሉም አይፍረዱባቸው አንድም ሆዳቸው አንድም ተገደው ነው ይቅርታ አድርጉልኝና አሁን ያለው ሲኖዶስ ሲኖዶስ አይመስለኝም ምክንያቱም አሳልፈው ለአውሬ ሰጥተውናል በተለይ ከፖፕ ፍራንሲስ ጋር ግንኙነት ያለው ሰው አቅፎ የያዘ ሲኖዶስ ነውና በቃ እግዚአብሔር ሁሉንም ይመነጥረዋል❤❤❤❤ እውነትም የሌሊት ወፍ ፣ የሌሊት ወፎች በዝተውብናል።
@tigitube9484
@tigitube9484 21 күн бұрын
አባታችን እንዴት እንደምናከብሮት በረክትዎ ይደርብን ❤❤❤
@Gebresadek-pp9fb
@Gebresadek-pp9fb 22 күн бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰኝ ብጹእ አባታችን እግዚአብሄር አለ
@getiemucheye791
@getiemucheye791 21 күн бұрын
አባታችን በረከተዎ ይደርብን፤ ከፖለቲከኞችና ዘረኞች ፍትህ አይጠበቅም፤አባት ቢኖረን ኖሮ ይሄ ያልተነገረ ምን ይነገራል፡፡
@mesererthaile7348
@mesererthaile7348 19 күн бұрын
በረከቶ ይደርብን እንደርሶ አይነት ለህዝቡናለቤተክርስቲያን የሚቆረቆር አባት ይስጠን ዕድሜ ይስጦውት ።
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 20 күн бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ
Гениальный План Хвостатых 😂
0:28
ДоброShorts
Рет қаралды 1,7 МЛН
Хитрая МАТЬ делит НАСЛЕДСТВО между ДЕТЬМИ 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 7 МЛН
Такого они не видели😱😍
0:55
Следы времени
Рет қаралды 3,1 МЛН
Хотел вывести 🤣❤️
0:54
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 617 М.