ቀኑ ደረሰ
0:48
Ай бұрын
37 አልፋ 73
0:40
Ай бұрын
የነገሥት ቁጥር 3 ፫
35:12
Пікірлер
@Senait-h9d
@Senait-h9d 3 сағат бұрын
Tsgawen yabthalk!edemeke tenagare yadelek!!
@AfariMoranSleuthExportedSalt
@AfariMoranSleuthExportedSalt 3 сағат бұрын
ቀውስ ውሻ ተጨማለቅክ ፡፡
@sentayhugebregziabher8841
@sentayhugebregziabher8841 7 сағат бұрын
በውስጥህም በውጪም ያሉትን ሕዋሳቶችህን የፈጠረልህ ፈጣሪህ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ይጠብቅልን ከአምላክህ ካልተሰጠህ ይህንን እውቀት ከራስህ ልትገልፀው አትችልም ስለ ገለጸልህ አምላክህን ታመሰግነዋለህ እኔም አንተን ስለጠኝ የቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እንቁ ስለ ሰጠን ምስጋና ይድረሰው አሜን ።
@sentayhugebregziabher8841
@sentayhugebregziabher8841 6 сағат бұрын
ከሆዴ ሙልጭ ብሎ ሲያስቀምጠኝ አየሁ ያም ምንም ሳያመኝ እንደ ውሃ ሙልጭ ብሎ በጉድጓድ ውስጥ ሲወርድ አየሁ ሰዓቱም ኩአስራ ሁለት ሰዓትጠኋት ጀምሮ ነው ሙልጭ ብሎ ከወጣ በኋላ😂ነቃሁ
@FanaWasihun
@FanaWasihun 7 сағат бұрын
Yetibe mejimera egigizahbre meferat new memirachni tigawuni yabiza❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሠኑ
@ሠኑ 17 сағат бұрын
ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏
@lwamlegesse9328
@lwamlegesse9328 Күн бұрын
Dr agbtehal yihe ewket wede lij metelalef alebet ❤❤❤❤
@teketelfekadu3528
@teketelfekadu3528 Күн бұрын
ዶ/ር ሮደሰ ረጅም እድሜን ከነ ሙሉ ጤንነት ይሰጣችው በጮጋረ በሸተ የምቸገጋር ወንድሜ ሳርቼ እለወጣለው ብለው ወደ ደ/አፍርከ ይኖረል በጠም በችግር ለይ ሰለምኖር ስልከችው ብያገኝ ወንድሜ እንዴምድን በለ ሙሉ ተሰፈ ነኝ
@Amensente
@Amensente Күн бұрын
አንተ ነበርክ ኢትዮጵያ መምራት🙏የነበረብህ🙏🙏🙏
@goitomfitsum6722
@goitomfitsum6722 Күн бұрын
rodas dedeb hager eyeferese ante ezi tqasaleh dedeb dedeb dedeb dedeb dedeb dedeb
@iHETEROZOON-ct8gf3zd8o
@iHETEROZOON-ct8gf3zd8o Күн бұрын
As an agnostic, Rodas Tadesse means an educated idiot for me
@AmlakuZewdu-edu-video
@AmlakuZewdu-edu-video Күн бұрын
ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MikeeeMikeee-e8o
@MikeeeMikeee-e8o Күн бұрын
Amazing
@romanmulugeta3169
@romanmulugeta3169 Күн бұрын
lje andromeda yekrmt sltena lmeselten felgo neber
@user-hg9td7pd6q
@user-hg9td7pd6q Күн бұрын
Bruh, i hope one day i'mma be greater than you... u r one of the best contect creater❤
@nebazalideta6521
@nebazalideta6521 2 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር ሌላው ስለ ዞድያክ አንድ መፀሀፍ ስራል በተለይ የልደት ሰንጠረዥ እንዴት እንደሚሰራ እና ከዛም በኋላ አንዱ ዞዲያክ የተለያዩ ፕላኔቶች ጋር ሲገባ ምን ይመስላል የሚሉትን እና ከእዚህም በተጨማሪ ጫፍ ጫፉን የምናውቃቸውን በጥልቀት ስራል ጥሩ እውቀት እንድናገኝ 🙏
@hagarinashG
@hagarinashG 2 күн бұрын
ውድም ተባረክ ድንግል ትባርክህ በህይወቴ ስሞች የማላውቀውን ነው የሰማው ሺአመት ኑርልን
@user-cx8ul9gp5w
@user-cx8ul9gp5w 3 күн бұрын
@gorfubitew6142
@gorfubitew6142 3 күн бұрын
ከእብዱ ፕሮፈሰር ነኝ ባይ መስፍን ወ.ማ እጅግ ሺ እጥፍ እኝህ ሰው አፍቃሪና በሰብኣዊነትና በእምነት የዳበሩ አባት ይበልጣሉ !!✊✍️👌👏👏👏
@WasihunTufa
@WasihunTufa 3 күн бұрын
እጅግ እናመሰግናለን !!! እባክህን ዶ/ር ሮዳስ አድራሻቸዉን ? በጣም እየተሰቃየሁ ነዉ !!!
@WasihunTufa
@WasihunTufa 3 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦ አባ
@Girmsh-go4ml
@Girmsh-go4ml 4 күн бұрын
ምናለበት ሺህ ሆነህ ተወልደህ ቢሆን እመ አምላክ በምልጃዋ ትጠብቅህ መምህር
@realtalk569
@realtalk569 4 күн бұрын
ሰላም ዶክተር ሮዳስ እንዴት ነህ አድራሻህን ከወዳጆችህ ነበር ያገኘሁት አንድሮ ሜዳ ዩትዩብ ላይ የሀኪም መስፍንን ኢንተርቪው ተከታትዬ ነበር እና ብዙ ጠቃሚ ነገር ነበር ያገኘሁበት። ታላቅ እህቴ የካንሰር ታማሚ ናት በሽታው ሲጀምራት 2011 ዓ.ም ላይ የጡት ካንሰር ተብላ ነበር አንደኛው ጡት ተወግዶ ኬሞቴራፒ ወስዳ ተሽሏት ወደ ስራዋ ወደ ህይወቷ ተመልሳ የሀኪም ክትትል በየ 3 ወር እያደረገች ነበር ። 2014 ዓ.ም ላይ በድጋሚ ቦታ ቀይሮ ጉበቷ ላይ የካንሰር ሴሎች መታየት ጀመሩ ይሄንንም በ6 ዙር በኬሞቴራፒ ሴሎቹን ለማጥፋት ተችሎ ነበር ኬሞቴራፒ በማትወስድበት ሰአት በየቀኑ የሚወሰድ Letrozol የተባለ ኪኒን ትወስድ ነበር ። አሁንም በሚያሳዝን ሁኔታ ለሶስተኛ ጊዜ በ2016 ዓ.ም በዚሁ አመት ጉበቷ ላይ በድጋሚ የካንሰር ሴል የማደግ እና የህመም ስሜት ተፈጠረ የሴሉ መጠንም 7.7*6.8 ሴ.ሜ ነበር ይህንንም ለማጥፋት 9ዙር GEMCATABINE የተባለ ኬሞቴራፒ መድሀኒት ወስዳለች በተጨማሪም Venorelbine የተባለ መድሀኒት 1ዙር እንዲሁም የአጥንት ማጠንከሪያ ወስዳለች ግን ምንም ለውጥ ማምጣት አልተቻለም ይባስ ብሎ አሁን ላይ የጀርባ አጥንትሽ ላይም ምልክት ያሳያል ጨረር መዉሰድ አለብሽ ብለዋት ጭንቀት ውስጥ ነን ፀበልም ሞክረናል ፃድቁ አባታችን አቡነሃራ ድንግል ገዳም ለ14 ቀን ተጠምቃለች ግን ለውጥ አጣን። ዶክተር እባክህን ሀኪም መስፍንን የማገኝበትን መንገድ ብትጠቁመኝ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ ከመድሀኒት ብትገናኝ ብትረዳኝ። ዶክተር ለምታደርግልኝ ትብብር እግዚአብሔር ያክብርልኝ ። መልስህን እጠብቃለሁ !
@samwoker
@samwoker 4 күн бұрын
𝙬𝙖𝙣𝙙𝙞𝙢𝙚 𝙝𝙞𝙡𝙢𝙚𝙣 𝙗𝙞𝙣𝙖𝙜𝙧𝙞𝙝 𝙡𝙞𝙩𝙧𝙚𝙙𝙖𝙣𝙜 𝙩𝙞𝙘𝙝𝙞𝙡𝙖𝙡𝙚𝙝 𝙠𝙖𝙡𝙞𝙟𝙞𝙣𝙚𝙩 𝙟𝙖𝙢𝙞𝙧𝙤 𝙨𝙖𝙮𝙚𝙬 𝙮𝙖𝙣𝙖𝙗𝙖𝙧𝙚 𝙝𝙞𝙡𝙢 𝙣𝙖𝙗𝙖𝙧𝙚𝙣𝙜 𝕡𝕝𝕤 𝚛𝚘𝚍𝚊𝚜
@tsionmelaku301
@tsionmelaku301 4 күн бұрын
❤🙏
@messayoshe2342
@messayoshe2342 4 күн бұрын
Put it in the book!!
@lalemhailu6172
@lalemhailu6172 5 күн бұрын
አድራሻ
@MartaEtsub
@MartaEtsub 5 күн бұрын
D,rbtam nw mkebrki hakim mespn ybahil mdant bilo yastelalpw in iytchgrku yalw nger astelalipwl ism lij lmwld iyplg imb lalut inchtun bmatsen ly kaser wdeyw yargzalu yalut encht mant wy yt betkirstiyan nw ymingnhw
@LidiyaLid-fr8ry
@LidiyaLid-fr8ry 6 күн бұрын
eshi enhonalen
@LidiyaLid-fr8ry
@LidiyaLid-fr8ry 6 күн бұрын
tadeh DR
@LidiyaLid-fr8ry
@LidiyaLid-fr8ry 6 күн бұрын
enamesegnalen ye fetaari kedus fekad yhunelen!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@DesalewSimegn-gi4sq
@DesalewSimegn-gi4sq 6 күн бұрын
Dr እንዴው ከእርሱ ጋር ባይሄድም መፍታት ያቃተኝ ችግር ነበረኝ.... እንቅልፍ በጣም ያስቸግረኛል ፣ማንበብ ያቅጠኛል፣በጣም ብዙ ጊዜ ሁኖኛል። ምን ማድረግ አለብኝ ፣እስኪ መፍትሔ አጋሩኝ።
@SlefuZer
@SlefuZer 6 күн бұрын
አንተን በእውቀት ያነፁልን ሊቃውንቶቻችን ክብር ይግባቸው 🎉❤❤❤❤
@Desalegnteshager
@Desalegnteshager 6 күн бұрын
ረጅም አደሜ ይሰጥልን
@user-zi1fg1wg8s
@user-zi1fg1wg8s 6 күн бұрын
አደራሻቸዉ አና የሰልክ ቁጥር ፈልገነበር ሠለታመምን መዳኒት አንደሠጡን
@user-zi1fg1wg8s
@user-zi1fg1wg8s 6 күн бұрын
አግዚአቡኤር እረዠምአደሜ ይሠጥልኝ