Пікірлер
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 22 сағат бұрын
ዘመዴ እባክህ ታስፈልገኛለህ እኔኮ ልጁን በጣም ነው የምወደው በዩቱብ የሚያራሩቁን በእውነት ጣልቃ ባይገቡ ዘመዴ እባክህ ከጎኔ ቁምልኝ ከፈጣሪ ጋር ቤተ ክርስቲያን አባቶች ይመካከሩ እኔ ምኑንም አላወኩት?🎉🎉🎉
@tinebebfetene8754
@tinebebfetene8754 23 сағат бұрын
በሙስና በመጣ ብር የአምላካችን ቤት ለማነፅ ማሰብ እራሱ ቁጣ ያመጣል እግዚአብሔር ያስበን
@user-uw7me8gi6x
@user-uw7me8gi6x Күн бұрын
ይሄ ሀገር አፍራሽ ሚዲያ ሁሉ ወይም ሆዳደሮች እውነትን ትተው ትክክል እንዳልሆነ እያወቁ ለሆዳቸው ተገዝተው ይኖራሉ
@user-uw7me8gi6x
@user-uw7me8gi6x Күн бұрын
እነሱ ሁልጊዜ እንዲሁ በጥሬው ነው የሚተረጉሙት
@user-uw7me8gi6x
@user-uw7me8gi6x Күн бұрын
የለም ዘመዴ ሌላ ሚዲያ
@user-fs4gr4fl3d
@user-fs4gr4fl3d Күн бұрын
የቤተ ክርስቲያናቱ አገልጋዮች በፍቅረ ነዋይ ያበድ ከሐይማናኖቱ አስተምሕሮ የወጡ ከመንግስተ እግዚአብሔር የተለዩ አለማዊነት ያኮበለላቸዉ ሆኗል ሁሉንም አዬመለከትም ዉሰጥ ሆነዉ የሚታገሉ ጠንካራ አባቶች አሉን እግዚአብሔር ፍርድን ይሰጣል
@biradoroobe9159
@biradoroobe9159 Күн бұрын
Ye seitan Kurach, meskel lebso meta!
@user-nj5yt2we6x
@user-nj5yt2we6x Күн бұрын
Mnagbahe me new endezeh aregeh demo lek sebket endemesebk amatebeh tegemeraleh. Lala sera betefeleg yeshalehal yesew hateyat ketesebeseb kegyoredes eseke kechana medanealem yetemelaleselew lezeh new yeker yebelh
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 2 күн бұрын
❤❤❤ thank you my brother
@KingstonHmtt
@KingstonHmtt 2 күн бұрын
ዘረኛ ትውልድ
@YibrahYibrah
@YibrahYibrah 2 күн бұрын
ቀላዋጭ ምንተያለህ
@ddyy5110
@ddyy5110 2 күн бұрын
ኣጋጣሚ ዛሬ ነው ይህን ሚድያ የከፈትኩት። ገና ሲጀምር ሰውየውን የመስቀል ኣርማ ኣድርጎ ሳየው ደነገጥኩ። ልጁ ብር የሚገኝበት ማምኛውም መንገድ የሚያደርገውን ጥረት ኣደነቅኩት። መለፍለፍ ለካ ገቢ ያስገኛል
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre 2 күн бұрын
Qoshasham literal😂😂😂😂😂😂fano yashenifal ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre 2 күн бұрын
Memhir zemedekun fetari idimena tena keinbetesebih yitebikih ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre 2 күн бұрын
Liual egizihabher yimesgen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre 2 күн бұрын
Fano yashenifal ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre 2 күн бұрын
Liual egizihabher heil gulbet yhunachw ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sisaydesta1799
@sisaydesta1799 2 күн бұрын
ከጠላት አንዴ ፤ ከወዳጅ ጠላት ደግሞ ፤ አንድ ሚሊዮን ግዜ !
@sabahaddis295
@sabahaddis295 3 күн бұрын
🙏🙏🙏
@user-on5nb4hi1b
@user-on5nb4hi1b 3 күн бұрын
መዝሙር 21እግዝሐብሔር የኀጢያተኛ ሰዉ ፀሎት አይሰማም ይላል ንጉስ ሁን ጳጳስም ምእመንም ቄስም እግዝሐብሔር አይዘበትበትም ና ለምድ ነው እግዚኦታዉ የማይሰማው የአባ ጳዉሊና የአባ እጦስ ረአይ አሁን እየተፈፀመ ነዉ ቆይ አዳሜ ከፈጣሪ ቀንሽን ጠብቂ ❤❤

@asresbitew7105
@asresbitew7105 3 күн бұрын
ደግነቱ እያንዳንዳችን በሕይወት የምንቆይበት ዘመን በጣም ውስን መኾኑ ነው እንጂ በተለያዬ የቤተ ክርስቲያን ስም የጴንጤቆስጤ ቤተ እምነት ፓስተሮች (መጋቢዎች) ለገንዘብ ረሃብ ሲሉ እንደ አሸን እንደበዙ ኹሉ በቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አገልጋዮችም ዘንድ ተመሳሳይ ድርጊት በገሃድ መከሠቱና ይኼንኑ ፀያፍ ድርጊት ለማክሠም በቤተ ከሕነቷ የአስተዳደር ዋና መምሪያ ቆራጥ እርምጃ አለመወሰዱ በእጅጉ አሳዛኝ ነው። አሳዛኝ ብቻም ሳይኾን ሰዎችን ከሃይማኖቶች እንዲለዩ/እንዲርቁ የሚገፋ ሠይጣናዊ አካሄድ ነው። በመሠረቱ ቀድሞውንም አንዲቱ ቤተ ክርስቲያን ወደ ሁለት እና ሦስት እንድትከፈል መሠረታዊው ምክንያት "ክርስቶሎጂ (የክርስቶስ ባሕርያት)" አስመሰሉት እንጂ ለሥልጣን እና ገንዘብ በነበራቸው ዝንባሌዎች እንደነበረ ከልዩ ልዩ የታሪክ መጽሐፎች ላይ ይስተዋላል። ሲጀመር በተፈጥሮ እና በአደጋ ምክንያት ካልኾነ በቀር ሰዎች ባይመነኩሱ ይመረጣል። ምክንያቱም በወጣትነት የወሰኑትን የምንኩስና ኑሮ "በጎልማሳነትና በምቾት ኑሮ" ምንኩስናውን ለማክበር ፈተናው ላይቻል ስለሚችል፤ ሓዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ የተወልን ቋሚ መመሪያ፦ የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ኤጲስ ቆጶሳትና ዲያቆናት "ባለትዳር፣ ቤተሰባቸውንና ቤታቸውን በአግባቡ የሚያስተዳድሩ፣ ብዙ የማይጠጡ፣ ገንዘብ የማይወዱ፣ የማስተማር ብቃት ያላቸው፣ ወዘተ እንዲሆኑ ነው"። ጌታችን ኢየሱስም ሳያገቡ መኖርን "አላበረታታም፤ ከባድነቱን አጠንክሮ ተናገረ እንጂ"። የኾነው ኹኖ ሥልጣን፣ ገንዘብና የምቾት አኗኗር ማንኛውንም ሰው የልብ ልብ እየሰጡ ወዳልተፈለገ ጥፋት የሚገፉ ግልፅ ኹነቶች ስለኾኑ መከላከያው ደግሞ ጠንከር ያለ የመተዳደሪያ መዋቅር ተዘርግቶ ከተከታታይ ቁጥጥር ጋር ሲተገበር ነው። ይኽ ኹኔታ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ቤተ ክሕነት የአስተዳደር ዋና መምሪያ ዐቢይ ድርሻና ሃላፊነት ሊኾን ይገባል።🙏
@danielworku4883
@danielworku4883 3 күн бұрын
አባቶችን እኛ ምእመናን እየተከተልናቸወ ምነው ንብረታቸው ይታገድ ሢባል የንዋየ ሀብት ፍቅር አድሮባቸው አቡነ አብርሀም ሸብረክ አሉ ?
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 2 күн бұрын
Ante trash 🗑 of abiy
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 3 күн бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን!!
@dianarier8746
@dianarier8746 3 күн бұрын
This guy is a passive aggressive hateful individual, his voice has an irritating high pitched sound that projects his anxiety and fear...That is why he always projects an ugliness and a mean spirited message of hate. A sad example of an injured person😢😢😢
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 3 күн бұрын
Egziabher Amlak Ethiopian yitebikat Amen
@selomedamte1960
@selomedamte1960 3 күн бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@hailumulugeta6785
@hailumulugeta6785 3 күн бұрын
ጋብቻችሁን እግዙአብሔር የባርከው ወልዳችሁ ሳሙ ።
@rediatfrezghi2043
@rediatfrezghi2043 3 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
@abrahamdemssie4177
@abrahamdemssie4177 3 күн бұрын
ምእመናን ገንዘባችን አባቶችን ባለጌ አደረጋቸው መስጠት የለብንም
@meselassefa2538
@meselassefa2538 3 күн бұрын
አንተ ብሎ ፖለቲከኛ
@user-sb8ff5xy1u
@user-sb8ff5xy1u 3 күн бұрын
ማሀይም ተንታኝ
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc 3 күн бұрын
Kes Solomon!
@tesfayemekonnen3848
@tesfayemekonnen3848 3 күн бұрын
You are a divider more than those you said a divider. You can solve your problem behind a screen instead of coming out and telling us your own problem.
@user-vc8rx7ue8h
@user-vc8rx7ue8h 3 күн бұрын
አንተ የቤተክርሰቲያን ጠላት
@Ye-maryam
@Ye-maryam Күн бұрын
አንተስ ወዳጅነሕ አልቃይዳ
@user-ik3pt8vl1i
@user-ik3pt8vl1i 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 2 күн бұрын
😂you are stinky trash
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 3 күн бұрын
አሁንም አብይን ስልጣን ላይ አስቀምጦ አገርን እየመራ ያለው ትግሬ ነው። ኦነግን በትግራይ በእልልታ ተቀብሎ ያስገባው ስብሃት ነጋ ነው። ይህን ድርጊት አንርሳ። ትግራይ ወልቃይትና ራያን ፈልጎ ሳይሆን አማራን ለማጥፋት ባላቸው አላማ አንዱ ሴራቸው ነው።
@user-ed3mo4nx8f
@user-ed3mo4nx8f 3 күн бұрын
ሆድአደር ተሰቦስቦ እናት ቤተክርስቲያንን አመሷት እግዚአብሔር ያፅዳው
@user-gz5fs3xo3z
@user-gz5fs3xo3z 4 күн бұрын
ቱቱቱ,ጭራሽ,አማረኛን,ለመጨፍለቅ,አትችልም,ከእግዚአብሔር,የመጣ,ቃልነዉ,አትድከሙ
@Gutema-fb6zr
@Gutema-fb6zr 4 күн бұрын
ከዚህ በፊት ሰለሌባው አብርሃም ጳጳሱ አሰደፋሪ መሆናቸው ጽፋለሁ ።ቤተክነቱን አጽዱ ፣ ጉዳዩን ወደ ዘር አታላክኩት ንጽናና ፈጹምናን አጽኑ የዶለርና ጮማ ሰካራሞች አስወግዱ ነውራችሁ ወርደታችሁ አደባባይ ተዘረገፈ ሌቦች መባላችሁ ክብራችሁ ነው!!!!
@user-mm1jb9bk6f
@user-mm1jb9bk6f 4 күн бұрын
መልካም የትዳር ጊዜ 1 ይሁንላችሁ ። ደሰስስስ ብሎኛል
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 4 күн бұрын
አንተ እራሰ ከባታዊ ጋር ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ምን ሰትሰራ ነበር ለመጀመሪያ ግዜ መንፈሳዊ ጎዞን ወደ ቤዝነሰ ያረከው ሰራት የናድከው አንተ አየደለ የሄ አጨብጫቢ ክርሰቲያ ለምን እንዲት ብሉ መጠየቅ ያልፈጠረበት ሰድብ መራገም ብቻ ፈጣሪ የልብን ክፋት ይመርዘኛ መዝሙር ቤት አፈረሰው ና በማሰረጃ አሰረዳካለው
@tesfayetadesse3579
@tesfayetadesse3579 4 күн бұрын
ቆይ ቤተክርስቲያን ውስጥ ሌብነት የለም?ዲያቆን ለመቅጠር ከ100ሺ ብር እየተጠየቀ አይደል በየጊዜው ከምህመናን የተሰበሰበው እየተበላ አይደል መጀመርያ እራስን ማጥራት ነው ባሁኑ ጊዜ ሙባይል ያለው ቴክኖሎጂው ሁሉንም ያያል ቤታችን እናጽዳዳዳዳዳዳ።
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 2 күн бұрын
You are right but tigres did it all