ወሎ እዝ | ዛሬ መራራ ኮሶ ነው | ደስ ብሎኛል Ethioopia

  Рет қаралды 27,300

Embilta Media |  እምቢልታ

Embilta Media | እምቢልታ

18 күн бұрын

Пікірлер: 161
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 16 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘመዴ ቸር ያሰማህ እሰይ እንኳን ደሳለህ ዘመዴ በጣም ደስይላል የሳቱ ጉማጅ ምሬ ወዳጆና ጀግናው ደርባባው ዝምተኛው ኮረኔል ሙሀፓ ጥሩ አደረጋችሁ አንድነት ሀይል ነው አማራ ፋኖ በወሎ እዝ 👏👏👏👏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 በጣም ደስይ ላል የናተ አንድነት ለወዳጅ እረፍት ለጠላት እራስምታት ነው በርቱ ጀግኖቹ 👏👏👏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 ድል ለአሳረኛው ፋኖ👏👏👏👏
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 16 күн бұрын
አልፈርድብህም ወይም አልፈርድብሽም ትክክል ናችሁ እኔ በጣም ካልበዛ ከ6አመታት በላይ ተከታትዬዋለሁ ዘመድኩንን ባለበት ሁሉ ነበርኩ በገንዘቤ በሁሉም ከእሱ ውጭ ሌሎቹ የሚናገሩት አንዳችም አምኝ አላውቅም እሱን የቱናገረ ለእኔ ጠሌቴ ነው ነገር ግን አሁን ላይ ኤልያስ ክፍሌን ለምን ተናገራችሁ ለምን ሌላ ሳተላይት ትከፍታላችሁ በሚል ከዋን አማራ ጋር ከተዋሀደ በኃላ አማራው ምንም ሰው እንዳይኖረው በውጭ መረጃ የሚያቀብለው ተባብሮ በገንዘብ እሚያግዘው እንዳይኖረው እያደረገ ያለው ዛሬ አይደለም በቀጣይ. ወንድሞቻችን እየተሰውቦት ያለውን ትግል ወደ ዬት እየወሰደው እንደሆነ አንድ ቀን ይገባችኃል ለዛሬው እኔም ነበርኩበት አልፈርድባችሁም አሜሪካ በመጣ ግዜ ከኤልያስ ክፍሌና ኤልያስ (አኪላ ) ጋር የእራሳቸውን ሰው መርጠው ነው የተመለሰ ዝም ብሎ መከታተል ነው ምርት ሚሞሪ መሆናችን ነው እንጂ አማራ ስንቴ ተሸወድን ይሁን በዘመድኩን የሚመራውን ፍኖ እናያለን
@kefagnabeqa2348
@kefagnabeqa2348 16 күн бұрын
ቱልቱላውን ትተው ራያን ለምን አያስለቅቁም? ምሬ ወዳጆ ድርድር ድርድር የሚል ጅል። ራያን አስለቅቁ! ራያን አስለቅቁ። ወሬ አ
@Baby-os2bb
@Baby-os2bb 11 күн бұрын
​@@kefagnabeqa2348ante lemon ataslekikim. Fano jil aydelem eshi MN endemisera tenk ko yawkal. Ante slalkew he do yemibela yefasika kebt aydelem.Afhn zga telalaki
@chickennugget4854
@chickennugget4854 16 күн бұрын
ፋኖን የሚከፋፍል ሁሉም አማሮች አይደሉም:: አይደሉም:: ወይ ትግሬ ወይ ዲቃላ ወይም ደግሞም እርግምታም ባንዳ ነው
@jochenparker8925
@jochenparker8925 16 күн бұрын
ፈጣሪ በፋኖ ስም ምስጋና ይድረሰው !!! ምስጋና ለናትና ልጁ !!! ምስጋና እረጅም እድሜና ጤና ለዐማራዬ እንዲሁም ለመላው ዐማራ ፋኖዬ በሙሉ !!!!!
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 16 күн бұрын
ዘመዴ ዘመዳችን በሀሳብህ እንስማማለን የአማራ ትግል አባት ቆሞ ልጁን ለአማራህዝብ ነፃነት እየገበረ እራሱንም ለትግሉ ለመሰዋት እየታገለ አሜሪካ አውሮፓ ቁጭ ብሎ መሬት ያሉ ፋኖዎችን የሚያበጣብጥ የአማራህዝብ ጠላት ዘመዴ ዶክተር ፕሮፌሰር ምንም ይሁን ምን በአደባባይ ስሙን እየጠራህ አበጥርልን የሞቀ አልጋላይ ሚስቱን አቅፎ አለሙን ሲቀጭ አድሮ ጠዋት ፋኖን ለመከፋፈል የሚራወጥ ካለ በማሪያም አጋልጥልን እኛለን አርፈው ይቀመጡ !!!!!!!!! ድል ለፋኖ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@genetteklu7300
@genetteklu7300 16 күн бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በጣም በጣም አጅግ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ክፍፍላችሁ እኮ ጠላት ነዉ የሚጠቀመዉ ይህ አነድነት በጌታ በእየሱስ ስም የፀና የሁን አሜን
@kefagnabeqa2348
@kefagnabeqa2348 16 күн бұрын
ቱልቱላውን ትተው ራያን ለምን አያስለቅቁም? ምሬ ወዳጆ ድርድር ድርድር የሚል ጅል። ራያን አስለቅቁ! ራያን አስለቅቁ። ወሬ አችሁን አቁሙና ራያን አስለቅቁ!!!
@user-gm9ws5zm4u
@user-gm9ws5zm4u 16 күн бұрын
አጠጣው ኮሶ አሁን ሽሮ ማታ ደሮ በለው በለው ዘመዴ። እድሜ ይስጥህ።
@kefagnabeqa2348
@kefagnabeqa2348 16 күн бұрын
ቱልቱላውን ትተው ራያን ለምን አያስለቅቁም? ምሬ ወዳጆ ድርድር ድርድር የሚል ጅል። ራያን አስለቅቁ! ራያን አስለቅቁ። ወሬ አችሁን አቁሙና ራያን አስለቅቁ!!!
@elfuanegash8948
@elfuanegash8948 13 күн бұрын
በትክክል ::
@tedlamakonnen2044
@tedlamakonnen2044 16 күн бұрын
አንተ ለእውነት ፈጣሪ የላከህ መሲህ ነህ። በርታልን። እድሜና ጤና ይስጥልን።
@kefagnabeqa2348
@kefagnabeqa2348 16 күн бұрын
ቱልቱላውን ትተው ራያን ለምን አያስለቅቁም? ምሬ ወዳጆ ድርድር ድርድር የሚል ጅል። ራያን አስለቅቁ! ራያን አስለቅቁ። ወሬ አችሁን አቁሙና ራያን አስለቅቁ!!!
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 16 күн бұрын
እንኳን ለሆሳዕና አደረሳችሁ አደረሰን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@areggtsadik1362
@areggtsadik1362 16 күн бұрын
እርማት= በዚህ፣ በክፉ፣ቀን፣ ሰው፣ ሆነህ፣በመገኘትህ፣ተባረክ፣ዘርህ፣ ይባረክ፣
@genettaddesse8748
@genettaddesse8748 16 күн бұрын
እንኳን ደስ ያለን።
@feedelband205
@feedelband205 16 күн бұрын
ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ትንሽ ፊደል የቆጠርን የምንመስል ግን ህዝብ የሚጠየፈን ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ17 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው በልተው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን አካለ ስንኩላንን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔዎ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትን የግፍ ህንፃና ፓርክ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመልና ጥሩ እርገን በዘላበዱ ቁጥር እንድናጨበጭብሎት ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ መቼም ዘርፈው አይጠረቁም ከአራተኛ ክፍል ወተው ዶክትሬትን የሞጨለፉ ደፋር በሻሻ መሆኖትን ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ግን ደግነቱ ማጅራት መቺ ም ወሮበላም መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ላቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ በጀግናው ፋኖ ሽለቃ ናሁሰናይ መሪነትና መስዎእትነት እደጃፎ ስር መግባቱን አይተው ተንበጫብጨዎል አሁን የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን የሌባና ነፍሰገዳይ ተባባሪዎ ና መንፈሳዊ ዘፋኝዎ ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ ወስላታ በግዜ እጅህን ስጥ:
@KD-fk2eq
@KD-fk2eq 16 күн бұрын
ዘመዴ ሺ አመት ኑርልኝ ወዳጄ የምትሰራው ስራ ጥሩ ነው
@user-pf6fk8nk3b
@user-pf6fk8nk3b 16 күн бұрын
እእእእእእእእ ዘመዴ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤ አንድ አደረጋችሁልን ሁሉንም ፋኖዋች
@soyegerado6831
@soyegerado6831 16 күн бұрын
ለህዝብ ፍላጎት መቆም ማለት እንዲህ ነው!!ለግለሰብ ኢጎ መሯሯጥ የትም አያደርስም። ህዝብ ከጎናችን እንዲቆም ፣የህዝብን ፍላጎት መሠረት አድርጎ መንቀሳቀስ ወሳኝ ነውና ፣በምስራቅ አማራና በወሎ ፋኖ ውህደት ወገን ኮርቷል !!!
@kefagnabeqa2348
@kefagnabeqa2348 16 күн бұрын
ቱልቱላውን ትተው ራያን ለምን አያስለቅቁም? ምሬ ወዳጆ ድርድር ድርድር የሚል ጅል። ራያን አስለቅቁ! ራያን አስለቅቁ። ወሬ አችሁን አቁሙና ራያን አስለቅቁ!!!
@amsaluwube6189
@amsaluwube6189 16 күн бұрын
መጨረሻውን ያሳምርልን እግዚአብሔር ክናንት ጋር ይሁን
@EsubalewYigzaw
@EsubalewYigzaw 16 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ይጠብቀን
@ldetuldetu6669
@ldetuldetu6669 16 күн бұрын
እግዜ እብሔር ይመስገን እኳን አንድ ሆኑ
@SialfWaza
@SialfWaza 16 күн бұрын
Thank you Zemede! Great news! Gondar is almost there! soon Shewa will come together!! AMHARA is ONE period!!
@kefagnabeqa2348
@kefagnabeqa2348 16 күн бұрын
ቱልቱላውን ትተው ራያን ለምን አያስለቅቁም? ምሬ ወዳጆ ድርድር ድርድር የሚል ጅል። ራያን አስለቅቁ! ራያን አስለቅቁ። ወሬ አችሁን አቁሙና ራያን አስለቅቁ!!!
@user-fy4om6yv3b
@user-fy4om6yv3b 16 күн бұрын
Congratulation Fanos! God bless you.
@Seble67
@Seble67 14 күн бұрын
ይሄ ሁሉ ያንተ ውጤት ነው ዘመዳች እግዚያብሔር ይስጥህ እናመሰግናለን ድል ላዐማራ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️አማራ ሁሌም👉👑👑👑👑👑👑👑👑
@Rakb553
@Rakb553 15 күн бұрын
ዘመዴ አንተ ጎበዝ ነህ በጣም ትችልበታለህ እግዚአብሔር ሰጥቶሐል እናም በርትተህ የሚከፋፍሉትን አንድ አድርገህ የድሉ ቀን እንዳይርቅ አድርግ ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ስቃያቸው ያበቃ ዘንድ እናም ለገዳማውያን ነፃነት እና በተለያየ ቦታ ላሉ አብያተ ቤተ ክርስቲያን ነጻነት በርታልን እኛም አለን እግዚአብሔርም ይረዳናል አምናለሁ ድል ለጀግኖቹ ፋኖኖኖኖኖ 🙏🙏🙏❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@boundlessvideos
@boundlessvideos 16 күн бұрын
Thank you, Zemedkun for your help on Amhara FANO unification. You are an Ethiopian and you have the right to concern about FANO, and any Ethiopian situation. Be proud of yourself do not give attention to those who think differently. Victory to FANO!! ዘመድኩን ስለ አማራ ፋኖ ውህደት ላደረጋችሁት እገዛ እናመሰግናለን። ኢትዮጵያዊ ነዎት እና ስለ FANO እና ስለማንኛውም ኢትዮጵያዊ ሁኔታ የመጨነቅ መብት አለዎት። በራስዎ ይኩራሩ የተለየ አስተሳሰብ ላላቸው ሰዎች ትኩረት አይስጡ። ድል ​​ለፋኖ!!
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 16 күн бұрын
ትክክል እስክንድር የሚባለው ወፌፌ ግንባሩ እያለ ይጃጃላል በሌለ አደረጃጀት 😂😂😂😂😂በርታ ዘመዴ አማራ አማራ አማራ 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
@serkeeshete
@serkeeshete 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደብል ፋሲካ ነዉ
@gentwmedhin2978
@gentwmedhin2978 16 күн бұрын
አይ ዘመዳችን ተባረክ ቤተሰብህ ይባረክ።
@areggtsadik1362
@areggtsadik1362 16 күн бұрын
ዘመዴ፣ በቀልድ፣ እያዋዛህ፣ ብዙ፣በሽተኞችን፣ እየተጋፈጥህ፣ በሽምግልና፣ወንድሞችህን፣እየተቆጣህ፣ በማስማማትህ፣ ተባረክ።❤ ወሎ፣ሸዋ፣ጎንደር፣ጎጃም፣እያሉ፣ መሀይምናን፣ ሳንቲም፣ለቃሚ፣አርሶ፣የሚያበላውን፣ገበሬ፣አባትና፣እናታችንን፣እህት፣ወንድሞቻችንን፣ከእነ፣እርሻው፣እያቃጠሉት፣ ከውስጡ፣የወጠቱ፣በስሙ፣በደሙ፣አውሮፓና፣አሜሪካ፣ ተዘፍዝፈው፣ እየተበጠረቁ፣ሙሾ፣እያወረዱ፣ ነገዱበት፣ያቃጥላል። የሰውን ልክ ዝግ ህዝብ መገኘት ትዝ ተባረክ፣❤❤❤🎉
@haimanotalemu6815
@haimanotalemu6815 15 күн бұрын
እልልልልልልልልሎ ዘመዴ እንኳን ደስአለን
@user-vs4pm4hw6b
@user-vs4pm4hw6b 16 күн бұрын
ሳይገባቸው በባንዳነት ሚሰሩት እንደ ሚሊሻና አድማ ብተናን እንዲገባቸውና ህዝባቸውን እየጎዱ መሆኑን በህብረተሰቡ ውስጥ ና ሚድያ ማስተማር በግዴታ መጀመር አለበት
@user-vs4pm4hw6b
@user-vs4pm4hw6b 16 күн бұрын
በዲያስፖራ ያላችሁ ፋኖን ጠልፎ መሪ ለመሆን ሚጥሩትን ደካማና አጭበርባሪዎች ና ሌቦች ቅጥረኞች መዋጋት አስፈላጊ ነው የትግሉ መሪዎች በሜዳ ያሉት እንጅ ዲያስፖራ ሀላፊነት ድጋፍ ማድረግ እንጅ እፈተፍታለሁ ሚሉትን እያጋለጡ መቀጥቀጥ አለባቸው
@user-hy7ty3ht8b
@user-hy7ty3ht8b 16 күн бұрын
እግዜአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@tibebwatekola2614
@tibebwatekola2614 16 күн бұрын
Egzhabehare yemesgene eseye elelelele dele le fano
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 16 күн бұрын
🇪🇹✌️WONDATAM ✌️🇪🇹 ✌️WOLLO - FANO ✌️ 💪🏼🎉🎉🇪🇹🎉🎉💪🏼
@feedelband205
@feedelband205 16 күн бұрын
እንኳንም ከጀርመንና አሜሪካ ለፍላፊ አስማሚ ነን ባይ ተመፃዳቂዎች አፍ ተረፋችሁ ጀግኖች ናችሁ ምንም መሰረታዊ የሆነ ልዬነት በመሀላችሁ ስለሌለ በራችሁን ዘግታችሁ እየተወያያችሁ ጨርሱት እንዚህ ከውጭ ሆነው አስታረቅን ብለው ለራሳቸው ገፅታ ግንባታ ሲሉ እየቀዱ ሚዳያ ላይ የማይወራውን ሁሉ አውጥ ተው ስለሚያሰጡ በተለይ ከጀርመን ለፍላፊዎች ተጠንቀቁ ብዙ ጥሩ ሰሩ ብለን ስናድንቃቸው ሁሉንም እኔ ካላቦካሁት ማለት ስለጀመሩ ድጋፋቸውን በጎፈንድ ሚ ይተባበሩን በማስታረቅ ውስጥ እንኳን ባይገቡባችሁ ጥሩ ነው ምክንያቱም እፋቸውን መቆጣጠር ስለማይችሉ ለጠላት ይመቻሉና ነው
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 16 күн бұрын
ታላቅ የምስራች ነው ለአማራና በአጠቃላይ ለኢትዮጵያ ሕዝብ! "የአማራ ፋኖ በወሎ" የብረት አሎሎ! እሣተ ገሞራው! ወደፊት! የሸዋ ፋኖ ወንድሞቻችንም በፍጥነት ወደ አንድ መዋቅር ግቡና አስደስቱን! ከዚያ በኋላ ፋኖዎቻችን ከ4ቱም የአማራ ጠቅላይ ግዛቶች የተውጣጣ አንድ የአማራ ፋኖ ማዕከላዊ ዕዝ ባስችኳይ ፈጥራችሁ ጉዞ ወደ 4ኪሎ! አበቃ!
@kefagnabeqa2348
@kefagnabeqa2348 16 күн бұрын
ቱልቱላውን ትተው ራያን ለምን አያስለቅቁም? ምሬ ወዳጆ ድርድር ድርድር የሚል ጅል። ራያን አስለቅቁ! ራያን አስለቅቁ። ወሬ አችሁን አቁሙና ራያን አስለቅቁ!!!
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 16 күн бұрын
@@kefagnabeqa2348 ፋኖ ምን እንደሚሰራ ያውቃል! ጅል አንተ ነህ የአንድነት ኃይል የማይገባህ ደንቆሮ!
@beletebelachew3659
@beletebelachew3659 16 күн бұрын
አንተን ስላሴዎ ይጠብቁልን እንጂ ሀገሬ በቅርቡ ከዚህ አዉሬ ስብስብ አገዛዝ ነፃ ይሆናል ::
@abeba9747
@abeba9747 16 күн бұрын
Thank you Zemda ❤❤❤
@alexaddis5467
@alexaddis5467 16 күн бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ቃለሂወት ያሰማልኝ ዘመንኽን ሁሉ ይባርክለህ
@user-gm9ws5zm4u
@user-gm9ws5zm4u 16 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 12 күн бұрын
ባለታሪኩን ሕዝብ ለመጣል የሚረባረቡት ጠላቶቻችን አንድነታችን በማጠንከር መታገል ግድ ነው!!!
@user-sn9un6gn6f
@user-sn9un6gn6f 16 күн бұрын
Birehanu nega mibale newrgna ye 7 kifle dedbe sindaw mayt yamale birehanu badebabay lefrd yekerbale kenjlawochu
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 16 күн бұрын
🛑 A bad news for OHODED - BILTSIGNA ‼️
@tibebubeyene5869
@tibebubeyene5869 16 күн бұрын
ዘመዴ።ከላይ በተስጠህ መለኮትታዊ ስጦታ ለእማራ ሕሕዝብ የተፈጠርክ መልዕክተኛ መሆንህን ለማርረጋገጥ። ችለናል እናመስግናለን።
@jochenparker8925
@jochenparker8925 16 күн бұрын
እንደ እነ ጎይቶም !!!!!
@nanifeth5157
@nanifeth5157 15 күн бұрын
ሰላም መምህር ዘመዴ የሸዋውን ጉዳይ በእግዚአብሔር ፊት እንፀልይ ።
@ashmekasha6788
@ashmekasha6788 16 күн бұрын
እልል እልል እልል ........,
@seniwelde9626
@seniwelde9626 16 күн бұрын
እንደው ዘመዴ የአማራን ትንሳዬ ያሳይህ በጣም ለፍተኃል ደክመኃል ፈጣሪ ሞገሱን ያብዛልህና እንዳሰብከው ያድርግልህ አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yimameshetu6612
@yimameshetu6612 16 күн бұрын
ዘመደ ለምታደርገው ሀቅ ለተሞላበት ጉዞ አላህ ውለታህን ይክፈልህ ነው የምለው
@waffiki
@waffiki 15 күн бұрын
🙏🏽ተመስጌን ፈጣሪ። 🙏🏽 ፈጣሪ መጨረሻዉንም አሳምረዉ🙏🏽አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tedlamakonnen2044
@tedlamakonnen2044 16 күн бұрын
Unity is strength.
@user-kv4be1ew7y
@user-kv4be1ew7y 16 күн бұрын
ዘመዴ እዉነት ያሸንፋል በርታ
@kefagnabeqa2348
@kefagnabeqa2348 16 күн бұрын
ቱልቱላውን ትተው ራያን ለምን አያስለቅቁም? ምሬ ወዳጆ ድርድር ድርድር የሚል ጅል። ራያን አስለቅቁ! ራያን አስለቅቁ። ወሬ አችሁን አቁሙና ራያን አስለቅቁ!!!
@wubituguta0012
@wubituguta0012 13 күн бұрын
Betam new yemwedh Ena yemakebrh sew neh tkeklena ethiopiyawi Ena le ewnet yekomk sew slehonk Betam akebrhalew dengl Maryam Kenedy liua ke ante gar thun ❤❤❤
@Seid-nv8vb
@Seid-nv8vb 15 күн бұрын
ድል ለ ጀግናዉ አማራ ፋኖ 💚💛❤ 💪💪💪
@tigibelete
@tigibelete 16 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለእግዚያብሄር ይሁን እግዚያብሄር የተገፉትን ያያል ሁሌም እግዚያብሄር አብሮአችሁ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NaniNani-jf1nr
@NaniNani-jf1nr 13 күн бұрын
እንኳን ተዉለድክ ጀግና
@user-ul6mj9pj1m
@user-ul6mj9pj1m 16 күн бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ በነምሬ ውህደት በአንዲ እዝ አንመራም የሚሉ ሰወች የበአደን ቢጤወች ናቸው ምክኒያቱም በአደንንም ተላላኪ አዲርጎት የቀረው የስልጣን ፍላጎት ነው
@kefagnabeqa2348
@kefagnabeqa2348 16 күн бұрын
ቱልቱላውን ትተው ራያን ለምን አያስለቅቁም? ምሬ ወዳጆ ድርድር ድርድር የሚል ጅል። ራያን አስለቅቁ! ራያን አስለቅቁ። ወሬ አችሁን አቁሙና ራያን አስለቅቁ!!!
@degolabraha9972
@degolabraha9972 16 күн бұрын
ሰላም አክሊለ ገብርኤል እግዚአብሔር ይመስገን የአማራው ፈርጥ ተመስገን ወጥር መንገዱን ጥረገው ተመስገን ድንቅ ዜና እንኳን ተሳካልን
@middatayye8578
@middatayye8578 16 күн бұрын
ዘመዴሰላምለሁሉምይሑንድልለአማራፍኖይሁንእውነትያሸንፍል ኮሮኔል ኤም
@Jemaldgiy8043
@Jemaldgiy8043 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ አልሀምዱሊላህ እንክዋንም አንደ ሆኑልን❤❤❤❤❤❤❤
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 16 күн бұрын
ትክክል ነው ዘመዴ:: ግንባር ምናምን የሚባል አናውቅም:: ፋኖን ብቻ ነው የምንቀበለው::
@kefagnabeqa2348
@kefagnabeqa2348 16 күн бұрын
ቱልቱላውን ትተው ራያን ለምን አያስለቅቁም? ምሬ ወዳጆ ድርድር ድርድር የሚል ጅል። ራያን አስለቅቁ! ራያን አስለቅቁ። ወሬ አችሁን አቁሙና ራያን አስለቅቁ!!!
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 16 күн бұрын
@@kefagnabeqa2348 በርቀት ሆኖ ማውራትና መተቸትማ ቀላል ነው::
@user-qj4ve6kv3g
@user-qj4ve6kv3g 16 күн бұрын
በጣም ጥሩ ናደሰ የሚልነው
@EphremAlemayehu-ur4vv
@EphremAlemayehu-ur4vv 16 күн бұрын
ግንቦቴዎች ይባላሉ የአማራ ጉዳይ የማይጨንቃቸዉ
@fuhdhfudhd7020
@fuhdhfudhd7020 16 күн бұрын
Zemedye enkuandes alen
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 16 күн бұрын
የምስራች ነው የሚባለው ። ዘመዴ ።ምስር ብላ ። ዘመዴ እግዚአብሔር አብሮህ ይገኝ ። የወሎ ፋኖ ህብረት መሰረትን ይባል ። ምስር ብሉ እንበላችሁ ። ጎሽ ጎሽ ። ይሉ ነበር አባቶቻችን ደስታን የያዘ ወሬ ሲመጣ ። ጎሽ ጎሽ እንዲህ ነው የፋኖ ጀግንነት ።
@kefagnabeqa2348
@kefagnabeqa2348 16 күн бұрын
ቱልቱላውን ትተው ራያን ለምን አያስለቅቁም? ምሬ ወዳጆ ድርድር ድርድር የሚል ጅል። ራያን አስለቅቁ! ራያን አስለቅቁ። ወሬ አችሁን አቁሙና ራያን አስለቅቁ!!!
@chentozewdu6737
@chentozewdu6737 15 күн бұрын
ጥሩ ዜና ነው።
@degolabraha9972
@degolabraha9972 16 күн бұрын
ዘመዴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማዕቱ ከፊታቸው ይቁም ድልልልልልልልልልልልልልልልልል ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aderaaddis8902
@aderaaddis8902 16 күн бұрын
ዘመዴ ተመስገን ።ጎሽ። ጎሽበሬ አይገለዘም ይል ነበርጋሼ አሰፋ ። ዛዚ።ሸላሚ ነበርክ ። ወደፊት ሁኔታዎች ሲመቻቹ አይቀርም
@user-hy7ty3ht8b
@user-hy7ty3ht8b 16 күн бұрын
እልልልልልልልልልልል
@user-bu9pj3qw5z
@user-bu9pj3qw5z 15 күн бұрын
እሚበጠብጠው የአኪላ ግሩፕ ነው
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 16 күн бұрын
የህ፡አትኪላ፡የሣምሬ፡አባል፡ነው፡ብለዋል፡፡ተጠቀቁ፡አማራወች፡ለህዝብ፡ሥትሉ❤
@user-mh1lx9nb6s
@user-mh1lx9nb6s 16 күн бұрын
አኪሌ እንዳመጠከው አብረህ መቀመቅ ትወርዳለህ። በሀይማኖት ጠግ ጥጉን መሸቀል አይቻልም። አኪላን እና አንድ አማራን ጥረግ። አለዚያ አብረህ ትጠረጋለህ።
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 16 күн бұрын
የግንባሩ መጨረሻ የቀረው ሸዋ ነው አታስቡ በቅርቡ ይነቀላል 😂😂😂😂
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 15 күн бұрын
እሜን እሜን እሜን ዘመድኩን
@mutarbadeta4122
@mutarbadeta4122 16 күн бұрын
Ate betam wergn sewe neki
@teshomezegeyegebrehiwot
@teshomezegeyegebrehiwot 12 күн бұрын
አንት ጥንብ መራታ በአፍህ ማራት ቢቀርብህ ይሻላል
@Getnet-fd4cb
@Getnet-fd4cb 16 күн бұрын
💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️ፋ ኖያቸንፋኖ ዘመዴ ተባርክ
@ethiopiaethiopia9391
@ethiopiaethiopia9391 16 күн бұрын
ልልልልልልልልልልልልልል🟢🟡🔴🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@geremewbahru3658
@geremewbahru3658 16 күн бұрын
❤❤❤
@mekael0326
@mekael0326 12 күн бұрын
አንተን ማን ያምንሀል እናውቃለን ማን እንደሚልክህ እናውቃለን
@ewnetuhailemariam4823
@ewnetuhailemariam4823 16 күн бұрын
አሁን ዘመዴ ታላቅ ስራ ሰራከ ትከበራለህ ኋጎንደር በወሎ የቀጠለው በሸዋ አጠናቀው ለዋናው አንድነት አደረጃው። ታላቅ ሰራ ።አንድነት ሃይል ነው።
@user-hj8vc6lh7v
@user-hj8vc6lh7v 16 күн бұрын
19:51
@user-dz1ys7tm2h
@user-dz1ys7tm2h 16 күн бұрын
Zemede enodahalen
@user-uc2gt4hc1t
@user-uc2gt4hc1t 16 күн бұрын
alhamdelahe
@FentaderbeWubu-rt5hn
@FentaderbeWubu-rt5hn 16 күн бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ድል ለፋኖ
@user-sn9un6gn6f
@user-sn9un6gn6f 16 күн бұрын
Awo zemda bensu lay ermja mewsde new yalebte
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 16 күн бұрын
ለፋኖ የተሰበሰበውን በግንባሩ ስምበ ሳተላይት ቲቪ ከፈቱበት 😂😂😂የግንባሩ መጨረሻ
@user-ik5xk7jf1m
@user-ik5xk7jf1m 16 күн бұрын
❤❤🙏🙏
@getanehtadesse5324
@getanehtadesse5324 9 күн бұрын
❤❤❤❤
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 12 күн бұрын
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ሞት ነው
@user-od2gv6sg9k
@user-od2gv6sg9k 16 күн бұрын
እልልልልልልልልልል
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 15 күн бұрын
Medea Wodajo is a highly dignified person
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 15 күн бұрын
Merea
@woinshetkebede561
@woinshetkebede561 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ErgetteWoldesemayat
@ErgetteWoldesemayat 14 күн бұрын
መደጋገም አበዛህ ፍሬ ነገር አውራ ሁሌ አንድ አይነት ነው የምታወራው
@user-ee8te7dq6j
@user-ee8te7dq6j 16 күн бұрын
Zemady wandeme bretae
@user-hj8vc6lh7v
@user-hj8vc6lh7v 16 күн бұрын
Hi
@Samiraman-xf9no
@Samiraman-xf9no 15 күн бұрын
እዉነቴይሁን❤ 1
@user-sy2nk3of5r
@user-sy2nk3of5r 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@naemchannell51
@naemchannell51 16 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@alemabebe2398
@alemabebe2398 16 күн бұрын
ማን የማይደሰት አለ አማራ ሆኖየከፋቸዉ ጠላቶች ናቸዉ ስለነሱ ማውራት አያስፈልግም እግዚአብሔር ጥሩ ወሬ ያሰማህ እኔን እንዳሰማህኝ።
@Amhara782
@Amhara782 16 күн бұрын
ለሚስትክ አዝናለህ እንዲሁም ለልጆችህ ተቃጥለክ ሞትክ 360 በቃ ከፍተዋል ያንተን ሚዲያ ወትፈህው ዙር
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 12 күн бұрын
ድርቢያብር አንበሳ ያስር
@woinshetkebede561
@woinshetkebede561 15 күн бұрын
Ellllllllll
Follow @karina-kola please 🙏🥺
00:21
Andrey Grechka
Рет қаралды 11 МЛН
0% Respect Moments 😥
00:27
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 45 МЛН
GADGETS VS HACKS || Random Useful Tools For your child #hacks #gadgets
00:35
О, сосисочки! (Или корейская уличная еда?)
00:32
Кушать Хочу
Рет қаралды 3,4 МЛН
#ethiopia #አገሩ ሰላም ነው? April 28, 2024
50:10
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 49 М.
🤣
0:37
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,2 МЛН
ОДИН ДОМА #shorts
0:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Притворилась БЕРЕМЕННОЙ 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 1,9 МЛН