ያለ ፍርኖ ዶቄት// ያለ ፈረንጅ እርሾ//ያለ ቤኪንግ ፓውደር የተጋገረ ቆንጆ ዳቦ

  Рет қаралды 183,221

Enat - Ethiopian food

Enat - Ethiopian food

2 жыл бұрын

Пікірлер: 174
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
ከጀርባ ላለው ድምፅ በጣም ይቅርታ ውሻ እየጮኸ አስቸግሮኝ ነው ዘቢቡ ልክ አቡክተን ሲበቃው መጨረሻ ላይ ነው የምንጨምረው እንደ ማዋሀድ ነው ያረኩት ቅመሞቹ ታምሰው የተፈጩ ናቸው ከጥቁር አዝሙዱ ውጭ
@ethiosaki4515
@ethiosaki4515 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል መጋገሪያሽ የት አገኘሽው
@missoum3410
@missoum3410 2 жыл бұрын
Kobawun keyet ageyesh?
@genetsamuel7828
@genetsamuel7828 2 жыл бұрын
Can you please leave the Link for the pan 🥘, I can never find a pan as big as yours. Thanks
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 2 жыл бұрын
እናት እስኪ በናትሽ አንዳንዴ ሽር ተባበሪኝ
@user-ht1rm9cs4k
@user-ht1rm9cs4k 2 жыл бұрын
እናት እንኩዋን አደርሳችሁ ከነ ቤተሰብሽ እኔ ያልገባኝ ሁለቱንም ባንዴ ነው የምናቦካው እንዴ ..... ማለት አያድርም ብጥብጥ ምናምን ነው አልገባኝም ለምን ሁለት ጊዜ አቦካሽው ፕሊስ አስርጂኝ እና ደግሞ የስንዴው ሊንክ ካለሽ በናትሽ
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 2 жыл бұрын
በእውነት ልዪ ነሽ እቃዎችሽ ያምራሉ የምትሰሪውን ሁሉ እከታተላለሁ ንፅህናሽ አሰራርሽ ይማርካል በርቺ ጎበዝ👌👌👌
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እናትዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው አመሰግናለሁ👏👏💕💕💕
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 жыл бұрын
እናትዬ በጣም ቆንጆ እና ያምራል እናመሰግናለን የኔ ውድ👌👍😍
@ejigayehuashine3843
@ejigayehuashine3843 2 жыл бұрын
በጣም መጋገር የምፈልገው ዓይነት ዳቦ የእናቶቻችን ተባረኪ እናመሰግናለን
@yeneneshhiruye7754
@yeneneshhiruye7754 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል Thanks for sharing!!!
@greentuesday9220
@greentuesday9220 2 жыл бұрын
Looks so delicious😊💝👍
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 жыл бұрын
Thank you for sharing .. looks good too!
@zeharahassen2396
@zeharahassen2396 2 жыл бұрын
Mashallah.. .... yene ehet ejesheg yebirake.
@tigabuadijamo722
@tigabuadijamo722 2 жыл бұрын
Woww emuye baxam yamiral damo ekawochishe simachu tabaraki
@zellitube
@zellitube 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል👍
@etsegenetw5840
@etsegenetw5840 2 жыл бұрын
Number one gobez ,balemoya nesh👌👌👌
@hrittube2663
@hrittube2663 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ውብ አድርገሽ ነው የጋገርሽው የተባረከ ይሁን
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 2 жыл бұрын
ሰላም ዋውውው ሆዴን ቆረጠኝ በጣም ነው የምውደው
@ethioarbicfood8891
@ethioarbicfood8891 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ በጣም የሚያምር ዳቦ👍ብቅ በይ ከኔ ቤት
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም እናትዬ በጣም የሚያምር ዳቦ አንቺም አምሮብሻል ማሻአላህ ብያለሁ የተባረከ ይሁን ቢቻል 💯 ላይክ በርቺልኝ👌👌👌👍👍👍❤🙏
@emualmu1923
@emualmu1923 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በለ ሙያ ተባረኪ
@mimitaye6872
@mimitaye6872 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@ejesera
@ejesera 2 жыл бұрын
እንዴት ያስጎመጃል እጅግ ይባረክ
@fasi2327
@fasi2327 2 жыл бұрын
wow this looks incredible!!!!
@berryberry2124
@berryberry2124 2 жыл бұрын
ዋው የሀገሬን ድፎ ዳቦ አርገሽ ሰራሽዉ እህቴ እጅሽ ይባረክ የጤና ያርገው እህቴ አመሰግናለሁ
@brookeasfaw7059
@brookeasfaw7059 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ተባረኪ
@Marakitube
@Marakitube 2 жыл бұрын
Thanks for sharing wudi😍👍
@kitty-vk8ic
@kitty-vk8ic 2 жыл бұрын
Thank you looks yummy 🤤
@solomonwoubishet1052
@solomonwoubishet1052 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ዳቦ ነው ፣መጥቼ ብቀምሰው ነው ያሰኘኝ በርቺ።
@selamketema5153
@selamketema5153 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 2 жыл бұрын
ዋውውውው አቤት ሙያ አቤት ቆንጀና ከዘር ነው ምንም ማድርግ አይቻልም እዴት ነሽ ውድ እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች ማማየ የቆንጆዋ አድናቄወች ቤትስብ እንሁን #AmanuelGizaw
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 2 жыл бұрын
ኡፍ በጣም ቆንጆ ነው እኔ ሞደውን ደቦ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይበረክ 💗💗💗
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
ሊጥ ቶሎ ኩፍ እንዲል ኦቭናችን ውስጥ መብራቱን አብርቶ ማስቀመጥ በጣም ጥሩ ነው፣ እስክንጋግረው ድረስ።
@kokebendale6936
@kokebendale6936 2 жыл бұрын
የኔ ጎበዝ በጣም የሚገርም አገጋገር ነው እጅሽ ይባረክ እንደቲት እንደሚጣፍጥ አሰብኩ ሃገሪን ሃገሪን ነው ምታሰኝን እናመሰግናለን ለምሰጭን ትምህርቱች
@mengemulu99
@mengemulu99 2 жыл бұрын
ገራሚ ሙጌራ ነው
@mekdistube
@mekdistube 2 жыл бұрын
ዋውውውው ተባርኪልን የእኔ እሴት ጀግናየ
@helanhelan5668
@helanhelan5668 2 жыл бұрын
Gobez barchiiiiii 😘😍😘😍😍
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 Жыл бұрын
Thank you so much it is very good cooking my daer thank you so much👍🙏
@taddesebekele7493
@taddesebekele7493 2 жыл бұрын
ያምራል🙏🏽👍❤️
@TinaHabeshawit
@TinaHabeshawit 2 жыл бұрын
Betam yameral gobez! Thank u for sharing 😊
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
Thank you for watching My dear
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
እንዴት ነሽ ሰላምሽ በያለሽበት ይብዛ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ
@AddisBalager
@AddisBalager 6 ай бұрын
እናትዬ እጅሽ ይባረክ ናፍቀሽናል ደግሞ❤
@dodygebre7143
@dodygebre7143 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ🙏❤️
@sandrasmith9668
@sandrasmith9668 2 жыл бұрын
Betam gobez bale moya
@nardosmengistu4025
@nardosmengistu4025 2 жыл бұрын
Ejesh yebark!!!
@gutamesele5604
@gutamesele5604 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህታችን የሚያምር ዳቦ በጣም ባለሙያ እና አመለ ሸጋ ነሽ ተባረኪ የዳቦ መጋገሪያሽን ወድጀዋለሁ::
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አወ ቆንጆ ነው የገዛሁት Amazon ነው
@tlgray4660
@tlgray4660 2 жыл бұрын
Eidki yibarek mearey❤🙏
@tsedaleabay2508
@tsedaleabay2508 2 жыл бұрын
Betam konjo new berche
@alemtube7319
@alemtube7319 2 жыл бұрын
እናት ሰላም ውድ እናቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውውውው ቃላት ያጥረኛል አቤት ሞያ ብሎ ዝም ነው ለየት ያለ አሰራር እና ያስጎመጃል እናቴ እጅሽ ይባረክ ውዴ yummy yummy🙏👌👌👌😋😋😋❤️💕
@martakibru5786
@martakibru5786 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 2 жыл бұрын
ዋውውውው እሚገርም ዳቦ ሲያምር
@haymanotalemu516
@haymanotalemu516 2 жыл бұрын
አሪፍ ጽድት ያልሽ ባለሞያ አድናቂሽ ነኝ
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ ቆንጆ!! እጅሽ ይባረክ ሲያዩት ያማረ ሲበሉት ......!!
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
ይጣፍጣል🙏🏽😊
@mihretbantiwalu27
@mihretbantiwalu27 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@rd895
@rd895 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣምባለሙያነሽ
@BeautyAgbontaenTV
@BeautyAgbontaenTV 2 жыл бұрын
Yummy Yummy
@tueb3879
@tueb3879 2 жыл бұрын
ዝቤት ማሻአላህ የኔባለሙያ
@sofiy515
@sofiy515 2 жыл бұрын
Nice 👍👍👍
@habtam3689
@habtam3689 2 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚያምር ዳቦ የኔ ባለሞያ ፀጋውን ያብዛልሽ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@ambashakiros6188
@ambashakiros6188 2 жыл бұрын
የመትሰሪው ሁሉ ቆንጆ ነውእጅሸ ይትባረክ መስቀል ጤፍ አማዞን እናገኛለን ከቻልሽ ሊንክሽ ላይ ፃፊልን
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
የጤፍ ማዘዣ ሊንክteffco.com/products/
@user-tz8gh9wl7f
@user-tz8gh9wl7f 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ🙏 በጣም የረሳነውን የሰዴ ዳባችን ነው ያሳየሽን ። እሰኪ ከቤት እሚሰራ ለልጆች እሚሆን ዶናት በካካዋ አች በምታቂውም የተለየካለ አሳይን
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/sJt8h7Z5zNm6mKM.html
@seni680
@seni680 2 жыл бұрын
ኢኤ የኔአይነት ዳቧ ነው
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 2 жыл бұрын
Thank you so much 🙏🌹🌹🌹
@HosannaHaile-bn5ws
@HosannaHaile-bn5ws 9 ай бұрын
Injera demo konjo kew yemiwetaw sndewu❤
@asdasda4771
@asdasda4771 2 жыл бұрын
ደሰ ሲይል የሀገሬ አይነት ዳቦ
@bruktesema3432
@bruktesema3432 2 жыл бұрын
Looks yummy 😋
@hrittube2663
@hrittube2663 2 жыл бұрын
አንደኛ
@etumechal3081
@etumechal3081 2 жыл бұрын
😍😍😍🙏🙏melku erasu seyamer
@bontuusalalee1144
@bontuusalalee1144 2 жыл бұрын
Wwwww wide❤
@user-te1bm9gr7b
@user-te1bm9gr7b 2 жыл бұрын
כול כבוד.את מכינה טעים.רחל אלסה מישראל
@maryan.4754
@maryan.4754 2 жыл бұрын
Gobez!!!!
@IteractionsNet
@IteractionsNet 2 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ሞያሽ ይባርክ💖🙏🙏🙏
@abbylove4379
@abbylove4379 2 жыл бұрын
Yum!!😋😋😋😋
@tesfayemarimadlen4506
@tesfayemarimadlen4506 2 жыл бұрын
God Bless You, Thank you 🙏🛐⛪➕❤🌹
@janajana406
@janajana406 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ቅመም አጨማመርሽ ላይ ግን በደንብ አልተረዳሁም ስለፈጠነብኝ በርቺ በጣም አስተማሪ ነው እዉቀትም ይሰጣልና ጎበዝ
@user-om9py5yv2e
@user-om9py5yv2e 2 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ዳቦ
@umusumeyatube2486
@umusumeyatube2486 2 жыл бұрын
Gobez berch
@ethiopiamaleda-ማለዳ
@ethiopiamaleda-ማለዳ 2 жыл бұрын
ቢርበኝም ያንችን ምግብ በማየት ብቻ እጠግባለሁ !!! እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው !!!!!
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
ውይ በጣም አንጀቴን በላሽኝ አሜን🙏🏽
@tigistasfaw6121
@tigistasfaw6121 2 жыл бұрын
የእማዬ ዳቦ ከዘቢብ ውጭ ሁሌ ትዝ የሚለኝ በጣም ቆንጆ ነው ድቄቱንም አላውቅም ነበር ህንድ ሱቅ እንዳለ በጣም አመሰግናለው እናትዬ 🙏🙏🙏ህንድ ሱቅ የገንፎ እህል ወይም አጃ ካለ ጠቆም አድርጊን በዛው ከቻልሽ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
እሽ የኔእህት 🙏🏽
@dggghhk6912
@dggghhk6912 2 жыл бұрын
ቆጆነው የኔ ማር አች ራስሽ ቆጆ ነሸ ❤️❤️💚💛💚
@kokitem7246
@kokitem7246 Жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@hemdantube9616
@hemdantube9616 2 жыл бұрын
ሰላም እናት እሰቲ ጀማሪ አበርታቱን
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 жыл бұрын
ቆንጆ ዳቦ ነው ኮባ የት ነው ያገኘሽው የ ስንዴውንም ስሙን ብትለጥፊልን ተባረኪ
@abebagolum91
@abebagolum91 2 жыл бұрын
Wow
@user-rg5kk7vc5r
@user-rg5kk7vc5r 2 жыл бұрын
መሻ አላህ ጎበዝ የአያቴ ዳቦ እንአዚህ ነው ከዘቢቡ ውጭ የፈረንጂ እርሾም ሆነ ፍርኖ ዱቄት አትጠቀምም ነበር በስንደና በአጃ ዱቄት ነው የምሰራው አያቶቼ ኦርቶዶክስ ነበሩ አስተሮ ማሪያም ጥምቀት ሲደርስ እሄድ ነበር አሁን ግን ሙተውብኛል
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑር አመሰግናለሁ
@wasihunteshome7641
@wasihunteshome7641 2 жыл бұрын
ስንዴ አቤት ትዝታ
@addis1395
@addis1395 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ
@tjj269
@tjj269 2 жыл бұрын
betam Konjo 🙏
@saratube8487
@saratube8487 2 жыл бұрын
እናት ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ብያለው በማያልከው ሰላምታችን እዴት ነሽ እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን የኔውድ የኔባለሟያ የስዴ ዳቦ እዴት እዳማሬኝ ያገር ስዴ ዳቦ አይይ ማን እደአገር ማን እደናት አለ ዘፋኙ እናም የገራችን ሁሉነገሩ ይናፍቀናል ምን ቢሰሩ ያላገር አይከብሩ ይባላል እውነት ነው ለካ እናም የኔውድ እጅሽን ይባርከው የኔባለሟያ ውውውውውድ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
ሰላም ነኝ እግዛአብሔር ይመስገን እውነት ነው የኔ ውድ ማን እንደ ሀገር
@abfoods
@abfoods Жыл бұрын
Woow
@almekasshun7688
@almekasshun7688 2 жыл бұрын
U didn't tell as , what time we keep in the oven, and how many degree up and down this very important.
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 жыл бұрын
wow
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 жыл бұрын
ለእንጀራ ይሆናል? እጀሸ ይባረክ ደሰ ይላል።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
አሜን ውይ አልሞከርኩትም
@sabatesfay1801
@sabatesfay1801 2 жыл бұрын
So yummy 😍
@aberubirle4215
@aberubirle4215 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ 😍
@wasihunteshome7641
@wasihunteshome7641 2 жыл бұрын
ወይ እሔን መግመጥ ነዉ
@AB-cj4uz
@AB-cj4uz 2 жыл бұрын
Misganaye yidresish Enateye
@AlAl-jr9xh
@AlAl-jr9xh 2 ай бұрын
🎉🎉ደምሪኚ
@koramaryam3296
@koramaryam3296 2 жыл бұрын
እናት ብዙ ሙያ ካንቺ እግኝቻለሁ አመስግናለሁ
@roottekele4269
@roottekele4269 2 жыл бұрын
በጤፉ እርሾ ቀጠን አርገን በአንድ ኩባያ ስዴ ብናቦካ አውለን ማታላይ የበጠበጥነውን እንደእንደእርሾ ብንጠቀምም በጣም ቆንጆ ይሆናል
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
አወ በጣም
@Marthi723
@Marthi723 2 жыл бұрын
እጅ ይባረክ በደ ቤቴ ጎራ በሉ እስኪ ጎረቤቶቼ
@jamilasalah5816
@jamilasalah5816 2 жыл бұрын
🙏🏼👌☪️
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 2 жыл бұрын
🙏🙏
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ሁሌም የአበሻ ዳቦ ልክ እንደአገር ቤት መጋገር እፈልጋለሁ ግን ስንዴ አግኝቼ አላውቅም ነበር እስቲ ለጥምቀት እጋግራለሁ ህንዶች ሱቅ ሄጄ አየዋለሁ
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 жыл бұрын
እናትዬ ህንዶች ሱቅ ዱቄቱን እግኝቼው ጋገርኩት አንዴ ብቻ ኩፍ አድርጌ በሁለተኛው ጋገርኩት ግን በጣም ኮመጠጠብኝ መላ ካለሽ እስቲ ንገሪኝ
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,6 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 30 МЛН
ለየት ያለ ቁርስ | የሰጋ ዳቦ ቀምሰው ያውቃሉ?
14:29
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 56 М.
Nature's Candy: Making a Sweet Treat with Just One Ingredient
22:49
Kənd Həyatı
Рет қаралды 3,7 МЛН
ቀለል ያለ አዋዋል ጥብስ//ቡና//ቡና ቁርስ
8:28
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 118 М.
Ethiopian Bread "How to Make Difo Dabo in America" የድፎ ዳቦ አሰራር
39:29
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 1,1 МЛН
Ютуберлер Schoolboy runawayда БАРЛЫҚ КОНЦОВКА жеңді!
27:22
Ютуберлердін-Реакциясы
Рет қаралды 75 М.