ለስኳር ህመም እንጀራ በዚህ መልኩ መበላት አለበት!!! This is how you should eat Enjera for DM

  Рет қаралды 21,584

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

8 күн бұрын

የእንጀራ ትክክለኛ የአመጋገብ መጠን እንደ አዘገጃጀቱ እና አብረን ከምንመገባቸው ምግቦች ጋር የተያያዘ ነው፨

Пікірлер: 47
@ayante5179
@ayante5179 6 күн бұрын
እድሜሽን ያርዝምልኝ የአለም መዳኒት የሆነው ክርስቶስ ይጠብቅሽ አሜን
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 5 күн бұрын
አሜን
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 6 күн бұрын
አመሰግንሻለሁ። ጥሩ ትምህርት ነዉ። እግዚአብሔር ይስጥልን።
@salemdesta5248
@salemdesta5248 6 күн бұрын
ዶክተር እንክዌን ደህና መጣሽ🙏 Thank you for what you do 😘👌🏾
@tsehayteklu9871
@tsehayteklu9871 5 күн бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን በጣም አመሰግግንሻለሁ
@fekirtetadesse9151
@fekirtetadesse9151 6 күн бұрын
The best feedback!!!! Thank you 🌺
@BeverlyBurnett-tv9vv
@BeverlyBurnett-tv9vv 6 күн бұрын
Thanks for sharing such great information for keeping diabetes under control. Please share an English translation so that I can share beyond our community!
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 5 күн бұрын
Thank you Bev, I will do that
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 6 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን 🎉Dr🎉 እድሜና ጤናይስጥልን በርቺ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉.
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 5 күн бұрын
አሜን
@hareglulu8331
@hareglulu8331 6 күн бұрын
Thank you 🙏🏽
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 5 күн бұрын
Tx doctor tebarki
@user-qw9hf9lw5l
@user-qw9hf9lw5l 6 күн бұрын
Thanks ❤Dr
@Fikir570
@Fikir570 3 күн бұрын
Thank you!
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 2 күн бұрын
Thanks 🙏
@user-io8kb2ds3b
@user-io8kb2ds3b 5 күн бұрын
ቡላ እንዴት ነው ለስኩዋር ህመም ተኛ?
@asegedechlemma8028
@asegedechlemma8028 Күн бұрын
❤❤❤
@ayante5179
@ayante5179 6 күн бұрын
እባክሽ ዶክተር ሀና በጣም ነው የምከተልሽ እና ያንቺ ትምህርት እኔን እረድቶኛል አንድ ጭያቄ መልሺልኝ እሱንም ስለ ቡላ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 5 күн бұрын
ሰላም እንደምን አሉ፣ ይሄ ቪዲዮ ስለቡላ የሰራሁት ነው kzfaq.info/get/bejne/sNtye66Yp6jGmWg.html
@selamtesfaalem261
@selamtesfaalem261 6 күн бұрын
pls give me answer
@genetteferi9552
@genetteferi9552 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@abebe7532
@abebe7532 3 күн бұрын
Ebjera eko yelem‼️ Segatura new ‼️
@degfachewhabtemariam2973
@degfachewhabtemariam2973 42 минут бұрын
በምን ይፈርፈር?
@manidegu2590
@manidegu2590 6 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ ር ። ግን ኡኔ ጥያቄ የገብሰ እና የአጃ ዳቦ እቤታችን ጋግረን ብንበላ ለስኳር በሽታ እነዴት ነው ? ተጨማሪ ኪኒዋ የሚባለውስ ለስኳር በሽታ እንዴት ነው መበላት ይቻላል ወይ ? አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ይባርክሽ ።
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 5 күн бұрын
ሰላም፣ የአጃ እ ና የገብስ ዳቦ መብላት ይቻላል፣ መጠኑ ላይ መጠንቀቅ ያስፈልጋል። ሁለቱም ከፍ ያለ ካርቦሃይድሬት አላቸው። ኪውንዎ በጣም ጥሩ ነው በተለይ በአትክልት ሲሰራ። ኪውንዋንም ፈጭቶ ዳቦ መጋገር ይቻላል.
@user-kt4km7ol8z
@user-kt4km7ol8z 4 күн бұрын
Salit Endat naw bnbla Doc.
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 күн бұрын
ባንበላ ችግር የለውም፣ ክሌላ ምግቦች ከጨው የምናገኛቸውን ንጥረ ነግሮች ስለምናገኝ
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 6 күн бұрын
አስቸጋሪ ነው የታይሮይድ ችግር ሲኖር ደግሞ አብዛኛው ቅጠላ ቅጠል አይፈቀድም ሀኪሜ እንደዛ ብሎኛል!
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 5 күн бұрын
አይፈቀድም ሳይሆን፣ በመጠኑ እ ና መብሰል አለበት
@etalemsolomon4409
@etalemsolomon4409 Күн бұрын
Ke enjera lela mene amarache ale aseteyayet negerin
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 минут бұрын
ሳይበዛ ጥቁር እሩዝ፣ የአጃ ቅጬ፣ ያልተፈተገ ገብስ ዳቦ ። እንጀራን ስንበላ ደግሞ፣ የአትክልት አይነቶችን ( ጎመን ቆስጣ፣ ጥ.ጎመን ) በርከት አድርገን እንጀራውንን አሳንሰን መመገብ እንችላለን
@user-wq5jq6qg6s
@user-wq5jq6qg6s 2 күн бұрын
ጫት 30 ቀኑን ሙሉ ይቅማል ስኳር የያዘው ሰው አይጎዳም ?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 күн бұрын
በጣም ይጎዳል፣ ጫትም ይሁን ሌላ የሰውነታችን ሆርሞኖች ባግባቡ ስራቸውን እንዳይሰሩ የሚወሰዱ እፆች ለጤና በጣም ጠንቅ ናቸው፣ በተላይ ይስኳር ህመም ሲኖርብን ችግሩን ያባብሱታል
@omg7745
@omg7745 6 күн бұрын
ለምንድን ነው ቁርጡን የማትናገሪው እንጀራ ለስኮር በሽተኛ አይመከርም የምን ማመቻመች ነው
@dawitassefa6760
@dawitassefa6760 2 күн бұрын
እዚህ አገር ውሰጥ ጤፍ ላይ ትነሸ አብሸ ጭምሩበት ይላሉ ምን ትያለሸ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 күн бұрын
አብሽ ብዙ የጤ ጥቅሞች ስላሉት መጨመሩ ጥሩ ነው
@etg9080
@etg9080 6 күн бұрын
አንድ እንጀራ 300 ግራም አይመስለኝም:: አገር ቤት ያለው በጣም ስስ በመሆኑ ግራሙ ይቀንሳል:: ሌላው መድሃኒት የሚወስዱ ሰዎች የፈለጉትን ያህል ቢወስዱ ምንድነው ችግሩ? type 1 ታማሚዎች የፈለጉትን ያህል መውሰድ ይችላሉ::ምክንያቱን የሚወጉት ኢንሱልን ይጨነቅበት :: type 2 የሆኑ ግን መድሃኒት የማይወስዱ የካርቦሀይድሬ ት መጠኑ መብዛት የለበትም:: ጥያቄዬ : አንቺ type 1 ከሆንሽ አና እንሱሊን pump ከተጠቀምሽ ለምን ካርቦሃይድሬት መጠን መወሰን አስፈለገሽ?
@TsegeLamessa-ht4np
@TsegeLamessa-ht4np 6 күн бұрын
ጥቅል ጎመን ለስኩዋር ይፈቀዳል ወይ
@etg9080
@etg9080 6 күн бұрын
yes,
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 5 күн бұрын
ይሄ ስለጥቅል ጎመን የሰራሁት ቪዲዮ ነው ይመልከቱት kzfaq.info/get/bejne/p7SaqM2lv8etdI0.html
@selamtesfaalem261
@selamtesfaalem261 6 күн бұрын
eneye ye andegna bishita sugar ney wichi new yemenerew engera iybelam aqime alew ahun insulin 2 cic new yemewesdew gn betam ashigeregnal 69 68 54 yewerdal insulin meqom alebin men medreg alebin
@etg9080
@etg9080 6 күн бұрын
if you are type 1 diabetic, you can eat injera. you can control it with insulin. but you can't stop injecting insulin as you are type 1. by the way, how old are you? and how could you become type 1? may be you are type 2. I don't understand what you said about you are taking only 2cc: is that 2cc mean 2 unit? 2 unit can only lower 100mg/dl, that is very small, how is that possible?
@toyotaw2500
@toyotaw2500 6 күн бұрын
@@etg9080chicken eat & salad comfortable
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 5 күн бұрын
ሰላም እንደምን አሉ፣ የስኳር መጠንዎ በዚህ መጠን የሚዎርድ ከሆነ ከሃኪምዎት ጋር ይነጋገሩ እና መድሃኒቱን እንዲያስተካክሉልዎት ያድርጉ። ሌላው መድሃኒቱን ሲውስዱ በቂ ምግብ ያማይመገቡ ከሆነ ያም ስኳሩን ሊያወርደው ይችላል፡ አይዞት
@teberehabraha4172
@teberehabraha4172 5 күн бұрын
❤❤❤
ሜትፎርሚን ስንወስድ ማወቅ ያለብን 5 ነገሮች!!!  5 Things you should know about Metformin
15:10
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 132 М.
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 33 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 47 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,1 МЛН
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 252 М.
Diabetes mellitus
24:46
MEDICA-its (በአማረኛ)
Рет қаралды 2,4 М.
ToRung short film: 🙏Let's help each other🤗
0:32
ToRung
Рет қаралды 6 МЛН
Cậu bé tốt bụng khi có người anh tốt | 111
1:01
Ông Lùn Vlog
Рет қаралды 7 МЛН
Оказался НЕНУЖНЫМ и Его БРОСИЛИ🐶💀
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 3 МЛН