ድፎ ዳቦ አሰራር
9:04
3 ай бұрын
Пікірлер
@rodaskonjo549
@rodaskonjo549 2 күн бұрын
Balemuya.
@Elsi-Kitchen-eth
@Elsi-Kitchen-eth Күн бұрын
thank you
@bizuneshabere7518
@bizuneshabere7518 2 күн бұрын
❤❤
@programmingcampethiopia9150
@programmingcampethiopia9150 2 күн бұрын
Betam tru wedijewalew ❤❤❤❤❤
@genetmekuria2538
@genetmekuria2538 2 күн бұрын
ኧረ ይሄንን ሰው አይይ. ደብቂው
@azebbekele4300
@azebbekele4300 2 күн бұрын
ምንም አዲስ ነገር አላመጣሽም እኔ 4 ቀን ምንም አይሆንብኝም
@ruthmekonen8057
@ruthmekonen8057 4 күн бұрын
ጎበዝ በጣም ጥሩ ዘዴ ነው
@programmingcampethiopia9150
@programmingcampethiopia9150 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 5 күн бұрын
ሌላ ግዜ በዚህ መንገድ ሊጥ አታቡኪ ።ልትጋግሪ ስትይ ደግሞ ዱቄት እንዳትጨምሪ እንጀራ ያበላሻል ።
@hiwoteabebe4341
@hiwoteabebe4341 6 күн бұрын
This is good nutritious and beneficial for those with iron deficiency. It helps a lot if you put english sub titles.
@Elsi-Kitchen-eth
@Elsi-Kitchen-eth 6 күн бұрын
thank you so much, i will do that.
@programmingcampethiopia9150
@programmingcampethiopia9150 6 күн бұрын
በርቺ ጥሩ እይታ ነው ❤❤❤❤
@Elsi-Kitchen-eth
@Elsi-Kitchen-eth 6 күн бұрын
thank you
@Elsi-Kitchen-eth
@Elsi-Kitchen-eth 6 күн бұрын
ሀገራችሁን የምትወዱና በ ሀገራችሁ ምርት የምትኮሩ ላይክና ሼር በማረግ ብዙዎች ዘንድ እንዲደርስ እንድትተባበሩኝ በትህትና ጠይቃለው ::
@azmerakidane455
@azmerakidane455 6 күн бұрын
😂😂
@user-pu1lg9nb5yhana
@user-pu1lg9nb5yhana 7 күн бұрын
አረ እንጀራ ው አያምርም መጀመሪያ ለራስሽ ልመጂ
@fatumara3244
@fatumara3244 8 күн бұрын
አያምረም ኤጭ
@programmingcampethiopia9150
@programmingcampethiopia9150 9 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meazadinku5412
@meazadinku5412 10 күн бұрын
Good job ❤
@hiymanotabrhame9161
@hiymanotabrhame9161 11 күн бұрын
አቡክቸዉ ቀንሸ ሞክሬዉ እንቢ አለኝ ሊጡን ልደፌዉ ነበር አሳዘነኝ ከአገር ቤት ድረስ አስመጥቸ ምን ላድርገዉ
@Elsi-Kitchen-eth
@Elsi-Kitchen-eth 10 күн бұрын
ሊጡ ቦክቶልሽ ነበር ከማቅጠንሽ በፊት ??
@Elsi-Kitchen-eth
@Elsi-Kitchen-eth 10 күн бұрын
አትድፊው ፍሪጅ ውስጥ አስቀምጪውና ያስቀረሽውን ስታቀጥኚ አንድላይ ትቀላቅይዋለሽ
@azebteshome750
@azebteshome750 12 күн бұрын
ብሌንtube
@cleomy
@cleomy 12 күн бұрын
I wonder why cook the batter, put ice? Then put it back. Doesn't cooking destroy the fermentation?
@Elsi-Kitchen-eth
@Elsi-Kitchen-eth 10 күн бұрын
I cook the batter to make the injera more softer, and it doesn't stop fermentation .
@Elsi-Kitchen-eth
@Elsi-Kitchen-eth 12 күн бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ተመልካቾቼ ማየታቹ ካልቀረ Like እንዲሁም አዲስ የሆናችሁ subscribe በማረግ እንድታበረታቱኝ በትህትና ጠይቃለው
@programmingcampethiopia9150
@programmingcampethiopia9150 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@shewah9969
@shewah9969 13 күн бұрын
I am sorry this is not a good enjera
@user-sj4be2pv8q
@user-sj4be2pv8q 13 күн бұрын
Angerau Adamen Lemm yzesvhw metash sew mechem Yves engera teblo aybelam
@programmingcampethiopia9150
@programmingcampethiopia9150 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@kasaneshzegeye2051
@kasaneshzegeye2051 17 күн бұрын
Defereteshe enjara nawe beleshi makerbeshe
@Smart_Tube1224
@Smart_Tube1224 17 күн бұрын
Yna konjo enjeraw eko lik adelm weda astekakeyew mjemrya yekrta selasteyayeta
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c 17 күн бұрын
በርቺ ላይክም አርጌልሻለ ግን እኮ እንጀራው አያምርም አብስቲም አብዝተሻል ብቻ አስተካክይ🤔👍
@elsaantonioyosef3674
@elsaantonioyosef3674 18 күн бұрын
ብላሽ እየገባችሁ ትምርት እነሰጣለን አትበይ በመጀመሪያ አሽተሽ አቡኪ ከዛ ለአመት አቡክተሽ አታስቀምጭካንች ከመማር ቂጣ መጋገር ይመረጣል።
@FantuKelecha
@FantuKelecha 19 күн бұрын
ልክ የለውም እንዴ ?
@programmingcampethiopia9150
@programmingcampethiopia9150 19 күн бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው ❤❤❤❤❤❤
@eleni311
@eleni311 20 күн бұрын
እንጄራ ነው ይሄ? ኧረ ምነው አትቀልዱብን እንጂ ምንም በሰው አገር አገጋገር ግራ ቢገባንም ይሄ እሰው ፊት አይቀርብም በጣም ብዙ ይቀርሻል እህቴ እንደኔ እያቦካሸ እዬደፋሸ አሻሽይ ተባረኪ
@tenad7309
@tenad7309 20 күн бұрын
ይሄ እንጀራ አይባልም አይን የሌለው
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 20 күн бұрын
ጭራሽ አዘገጃጀቱንም ታሳይን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አረ እፈሪ
@Meikre-lf1v
@Meikre-lf1v 22 күн бұрын
እንጀራዉ ግን ቆንጆ አይደለም ሌላ ሞክሪ
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 22 күн бұрын
በጣም ጥሩ ነው ተባረኪ፣
@mimifantaye3223
@mimifantaye3223 22 күн бұрын
👎👎👎👎👎👎👎👎Ayamirm
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 23 күн бұрын
ENJERA LEMALET YEKEBDAL. KELELOCH TEMARI .
@mahltube7633
@mahltube7633 23 күн бұрын
muyashe 0000000000000 new selenejera eny lasetmershe ahune ehyne enejera belshe tasayenalshe mafriya ayenu erasu tfetole
@TikdemFeyissa-qm5py
@TikdemFeyissa-qm5py 23 күн бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ብሉኝ ብሉኝ ይላል
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 24 күн бұрын
ሳይጠለል እንጀራው አይኮመጥጥም
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 24 күн бұрын
እንጀራው እኮ አያምርም
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 24 күн бұрын
ኧረ እንጀራ በጣም አይነልም ቂጣ ይመስላል
@hareglulu8331
@hareglulu8331 24 күн бұрын
Teru new gen enjeraw ayne yelewom
@abebayhuhaile4931
@abebayhuhaile4931 24 күн бұрын
እንጀራ ነው የጠላ ቂጣ ይህን ይዘሽ መውጣትሽ የሚገርም ነው
@abebayhuhaile4931
@abebayhuhaile4931 24 күн бұрын
እንጀራው አይን የለውም አሰርራርሽን አሰተካክይ
@edanedan3683
@edanedan3683 24 күн бұрын
አይኑ ሳሰጠላ አሁን ጋግርሸ ማለት ነው
@user-fn2zj8go4y
@user-fn2zj8go4y 24 күн бұрын
ይህንእጀራብለሽሚዳላይ😊😊
@addisietafere1918
@addisietafere1918 24 күн бұрын
ሴቶች የጋገሩትን እንጀራ አይተሽ ወይም በልተሽ አታውቂም ፣ ጭራሽ ይህን አይን የሌለው እንጀራ ሙያ ተማሩ ብለሽ አደባባይ ይዘሽው ትወጫለሽ ? የሰው ከማስተማርሽ በፊት አንቺ ተማሪ
@mestawothailu8283
@mestawothailu8283 24 күн бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ነው እኔ ላለፍት አራት ዓመት ተጠቅሜዋለሁ እጅግ በጣም ጥሩ ነገር ነው። አሁንም እየተጠቀምኩ ነው
@emebetshibeshi8024
@emebetshibeshi8024 25 күн бұрын
እረ በስላሴ ይሄ እንጀራ ነው?