Пікірлер
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 3 сағат бұрын
ተባረኪ እህቴ መልካም እዉነት
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 3 сағат бұрын
አሜን እዉነት ነዉ ተባረኪ እህቴ
@KidstAlex
@KidstAlex 21 сағат бұрын
You are so blessed!! Alula
@danielmuluneh3100
@danielmuluneh3100 Күн бұрын
Amen Amen Tsegaw Yirdan
@danielmuluneh3100
@danielmuluneh3100 Күн бұрын
Sister Introduce first your Self pls. Where is Brother Yared.
@mesretalmo7420
@mesretalmo7420 Күн бұрын
❤❤❤❤
@desta9900
@desta9900 Күн бұрын
❤❤❤🙏🙏
@EteneshSado-jq9di
@EteneshSado-jq9di Күн бұрын
Amen ❤❤ Maranata Eyesus tolo Na ❤❤
@user-ym8pm5ic1r
@user-ym8pm5ic1r Күн бұрын
'እኔ እግዚአብሔር አልለወጥም፥ እናንተ የያዕቆብ ልጆች ሆይ፥ ስለዚህ የጠፋችሁ አይደላችሁም። ' ትንቢተ ሚልክያስ 3:6 The Lord we worship is not changed, so the sons of Jackob are not replaced, nor perished.
@EmbetWoubie
@EmbetWoubie Күн бұрын
ክብር ለስሙ ይሁንእናየዋለን
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Күн бұрын
ኡፈይ ኢየሱሴ ሙሽራዬ
@user-uu3jd2fe9c
@user-uu3jd2fe9c Күн бұрын
ለእስራኤል እግዝአብሔር ይዋጋልና ተው እናንተ ከእስራኤል ፊት ሽሹ እግዝአብሔር ኤልሻ ዳይ
@user-nf4md1is8q
@user-nf4md1is8q Күн бұрын
ዋዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ድንቅ መልክት ነዉ የእውነት ከደስታ የተነሳ የደስታ ለቅሞ አለቀስኩ ምክንያቱም እኔ በነፃ ኢየሱስ ግን ከፈሎልኝ ነዉ አሜን ሼር ሼር ቅዱሳን ለሰዎች ❤❤
@makdaengdawork7102
@makdaengdawork7102 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-mi9pg7jg8v
@user-mi9pg7jg8v Күн бұрын
ሕንድ ውሰጥ ፆም አዳሪ የለም?የመጨረሻው ዘመን ማራናታ😂😂😂
@ammarsgdg9332
@ammarsgdg9332 Күн бұрын
አሜን አሜን ማራናት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😔😔😔😔😔😔😔😔😔
@johngona505
@johngona505 Күн бұрын
Yes amen amen ❤❤
@pasterhabetamuhayelu6667
@pasterhabetamuhayelu6667 2 күн бұрын
He has n.t enough knowledge about this issues
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 2 күн бұрын
የምናመልከው የእስራኤልን አምላክ አይደለም፤ ኢየሱስ የዓለም ብርሃን ን ነው። ኢየሱስ እራሱን የእስራኤል አምላክ ነኝ አላለም። እግዚአብሔር የእስራኤል አምላክ በኢየሱስ በኩል የዓለም ብርሃንነትን አምጥቷል። ራዕይ ላይ ኢየሱስ የአሕዛብ አምላክ ሆይ ስራሕ ግሩምና ድንቅ ነው ይላል። ቃለመጠይቅ ያደረግሕለት ሰው፤ የሚጠቅሰው ጥቅስ አንተም ጠያቂው " ከዘር ታሪክ " ጋር መደረት ይደብራል። በለሲቱ እስራኤል ለማለት ይኅንን ትርጉም ከየት አመጣሕ? ይኅንን ካመንሕ ደግሞ ፤ የወይን ግንዱ ና ፍሬውን ካጣ ይኅችን የወይን እርሻ መርገጫ ውስጥ ዘለላዎቹን እጨድ ሲል ራዕይ 15 ይገልጸዋል ፍርድም አለበት። አይሁዳዊያንን ቸርች አደረጋቸው ማለት አሁን ቸርች በአይሁዳዊያን የቸርች መሰረት ከሆነ አይሁድነት ቸርች ሆኗል እያልክ ነው። ዝም ብላችሁ፤ ትጨነቃላችሁ፤ ይኅንን ክርክር በራዕይ መጽሐፍ ውስጥ አሳዩን።። እስራኤል ከፍልስጤም የምትለይበትን መንገድ በአዲስ ኪዳን ውስጥ ተመስርታችሁ ንገሩን። ከጳውሎስ ትምሕርት በኋላ በ100 ዓመተምሕረት ላይ ሐዋሪያው ዮሐንስ ራዕይን ሰጥቶናል። እዚያ እስራኤል እንደሐገር የለችም። አይሁድነትም እንደሰይጣን ማሕበር ተገልጿል። አርዓያም የሚነግረን የዚሕን የሰይጣን ማሕበር እንደቸርች አስፈላጊ ተቋም ነው። ሁለት የመዳን መንገዶች ፡ ኢየሱስና አይሁድነትን ጎን ለጎን ያቀርባል። ይኅ የጽዮናዊነት ፕሮፖጋንዳ ነው። ጽዮናዊነት፤ ክርስቲያን ጽዮናዊነት ሙስሊም ጽዮናዊነት ከፖለቲካው ጽዮናዊነት የተመዘዘ ንቅናቄ በሞሳድ የተቋቋመ ንቅናቄ ነው። ለማንኛውም፤ በኢየሱስ በእግዚአብሔር ልጅነት ማመን ያድናል! ያላመነ ይፈረድበታል! ተፈርዶበታል። ወደሲዖል ስትመለከት አይሁድነት እዚያ ተከምሮልሃል! ወደሰማይ ስትመለከት በበጉ ደም ልብሳቸውን ታጥበው የነጹ አሉ!
@granulalarmok3209
@granulalarmok3209 2 күн бұрын
እኛ ግን በእየሱስ በኩል የእስራኤልን አምላክ እናመልካለን፤
@granulalarmok3209
@granulalarmok3209 2 күн бұрын
መናፍቅነት ይታይብሃል ተመለስ!
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 2 күн бұрын
@@granulalarmok3209 ወልድ የሌለው አብ እንኳ የለውምና እስራኤል ወልድ ስለሌላት አብ የላትም አብ ከሌላት ያላት ሰይጣን ብቻ ነው። በኢየሱስ በኩል የምታመሕከው የእስራኤል አምላክ የለም። ሃያ አራቱ ሽማግሌዎች ፤ የአሕዛብ ንጉስ ሆይ የሚሉት ምንን ነው? ጠላቶችኅን የእግርሕ መረገጫ እስካደርግልሕ በጎኔ ተቀመጥ ብሎታል። የኢየሱስ ጠላቶች የእግዚአብሔር ወገን በምንም መንገድ ወገን መሆን አይችሉም። ተረጋጋ!
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 2 күн бұрын
@@granulalarmok3209 በእየሱስ በኩል የእስራኤልን አምላክ ልታመልክ አትችልም። ወልድ የሌለው አብ እንኳ የለውም። ጌታ ጌታዬን ፤ ጠላቶችኅን የእግርሕ መረገጫ እስካደርግ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው ። ስለዚህ የኢየሱስ ጠላቶች የእግዚአብሔር ወዳጆች መሆን አይችሉም። ይኅ ዲቃላ የዘረኝንት ትምሕርት ነው።። እስራኤል ኢየሱስን እስክትቀበል የእግዚአብሔር ጠላት ነች። ጆግራፊ ወይም ፖለቲካዊ ስብስብ አይድንም። መፍትሔው የኢየሱስ ወገን ወይ የሰይጣን ወገን መሆን ነው።። አረያም አማላጅ ሆኖ ለመስራት ይታገላል። ጭራሽ ሲዖል ምናምን ይላል።
@tedros11nov
@tedros11nov 2 күн бұрын
Jesus christ is internal securit🔒🔒🔒🔒🔒🔒🔒🔒🔒🔒
@abinetab9093
@abinetab9093 2 күн бұрын
ለፀጋው የሚመጥን ህይወት መኖር ካልቻልክ ወይንም በሀጢያት እንደፈለጉ እየኖሩ በፀጋው እድናለሁ መንግስተ ሰማያት እገባለው ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው፥ የጌታን ቃልና ትዕዛዝ መጠበቅ አስፈላጊ ነው( ማቴ 7፥21-23)
@mesay6830
@mesay6830 3 күн бұрын
ተባረክ
@desalegnkiflu4573
@desalegnkiflu4573 3 күн бұрын
Wendim yared tru new ngr gn yekerebkew Kal tinish wedefelekew yegotetkew meselegn 1 ebrawiyan 6. yekaduten memeles ayichalim new milew 2 ebrawiyan 10. tekawamin libela Yale ye esat fird yitebkachewal new milew endet enezin Kalat zm bilen enalfalen Koy endetis wede lela lemetergom entiralen betaam giltsiko nachew 3. Mejemeriyam aldanum siyilis endet endezi tilalek begeta yamenu, kemenfes yetekafelu, yemimetawen alem yekemesu ... Enezi negeroch yaldanu nachew new mitilen?
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 3 күн бұрын
ስዖል መግባትና አለመግባት የሚወሰነው፤ በኢየሱስ ማመንና አለማመን ነው። ሴምን መውደድና አለመውደድ አያድንም፤ ኢየሱስን መውደድና አለመውደድ ነው ዋነኛው ጉዳይ፤ ዋናውን ጉዳይን ትቶ ወደዝባዝንኬ ዘር ቆጠራ የአሮጊቶች ተረት ራቅ! ርዕሱ ራሱ ዘረኝነት ነው።
@Mom2023new
@Mom2023new 4 күн бұрын
ለወንድሜ ለወንጌላዊ ያሬድ፣ የጌታ ፀጋና ሰላም ዘወትር ይብዛልህ! 28ዓመታት ከጌታ ከመኔፈስ ቅዱስ በጥንቃቄ የሰማሁትና የጺፍኩትን በዚሁ ኮሜንት መስጫው ላይ ልኬልሃለሁና በሚዲያህ ለእግዚአብሔር ህዝብ እንድታነብልኝ በጌታ ፍቅር አሳስብሃለሁ!! ማዘር ነኝ፣ እውነተኛ የእግዚአብሔር መልእክተኛ፣ ( ለጊዜው ከኢት/ያ ወጣ ብዬ ነው ያለሁትና አደራ
@dinkfitsametube-6633
@dinkfitsametube-6633 4 күн бұрын
@@Mom2023new ማዘር ደውይልኝ 0911-832784
@user-ym8pm5ic1r
@user-ym8pm5ic1r 4 күн бұрын
25ወንድሞች ሆይ፤ ልባሞች የሆናችሁ እንዳይመስላችሁ፣ ይህን ምስጢር ሳታውቁ እንድትቀሩ አልፈልግም፤ የአሕዛብ ሙላት እስኪገባ ድረስ እስራኤል በከፊል በድንዳኔ ውስጥ ዐልፋለች። 26ስለዚህ እስራኤል ሁሉ ይድናሉ፤ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፤'ኀጢአታቸውንም ሳስወግድ፣ ከእነርሱ ጋር የምገባው ኪዳኔ ይህ ነው።” ' 28እንደ ምሥራቹ ቃል ለእናንተ ሲባል ጠላቶች ናቸው፤ እንደ ምርጫ ከሆነ ግን፣ ለአባቶች ሲባል የተወደዱ ናቸው፤ 29የእግዚአብሔር ስጦታና ጥሪ ጸጸት የለበትም። 30እናንተም ቀድሞ ለእግዚአብሔር የማትታዘዙ እንደ ነበራችሁ፣ ከእነርሱ አለመታዘዝ የተነሣ አሁን ምሕረት እንዳገኛችሁ ሁሉ፣ 31እግዚአብሔር ለእናንተ ምሕረት ከማድረጉ የተነሣ፣ እነርሱም ምሕረት ያገኙ ዘንድ አሁን የማይታዘዙ ልጆች ሆነዋል፤'እግዚአብሔር ለሁሉም ምሕረት ያደርግ ዘንድ ሰውን ሁሉ ባለመታዘዝ ዘግቶታልና። ' ሮሜ 11: 25 32 www.bible.com/bible/1260/ROM.11.32
@yorda106
@yorda106 4 күн бұрын
ሮሜ 11÷11: እንግዲህ፦ “የተሰናከሉ እስኪወድቁ ድረስ ነውን?” እላለሁ። አይደለም፤ ነገር ግን እነርሱን ያስቀናቸው ዘንድ በእነርሱ በደል መዳን ለአሕዛብ ሆነ። 12: ዳሩ ግን በደላቸው ለዓለም ባለ ጠግነት መሸነፋቸውም ለአሕዛብ ባለ ጠግነት ከሆነ፥ ይልቁንስ መሙላታቸው እንዴት ይሆን?
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 4 күн бұрын
በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የሌለ ነገር ጥቅስ ካልሰጠን ብዙ ባንል መልካም ይመስላል ሪፕለስመንት ቲዮሎጂ ከኦንሊ ጂስስ ወይም ከጆቫ ዊትነስ የምንፍቅና አስተምሮት ተለይቶ አይታይም ፍርድ የሚሰጠው ክርስቶስ ኢየሱስ እንጂ እኛ ምንም አንልም።
@SmGoogl
@SmGoogl 4 күн бұрын
በዪ ቶብያ ወስጥሰመቲክ አሉኮ አነሱም አማራ ትግሪዉቹ አና ዉራጌ አትራምሰመቲክናቸዉ አሁንግንበየሱስደምተዋጅተናል
@RobelJETRO
@RobelJETRO 4 күн бұрын
Ye FETARI selam lenant yihun YE DINK FITSAME TUBE ❤❤❤FETARI endefiqadu bemengedu yatisinan ayinelibonachin yabralin enantem Tebzreku 🙏👍
@santamesfin21
@santamesfin21 4 күн бұрын
Yaredye ye Egzabhair sew yemitakerbachew ..Progeamoche hulu yastemralu, Ayemeron yankalu ..Endat beruk wendeme neh ❤🙏🙏
@user-vm5uj6kd5u
@user-vm5uj6kd5u 5 күн бұрын
Tebarke sewodachu selegeta memetate emetaworu hulachu❤❤❤❤❤❤❤❤
@dawitmesfin6436
@dawitmesfin6436 5 күн бұрын
Amen wendemea geta yibarkeh
@SleepyBurger-pv9en
@SleepyBurger-pv9en 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ።
@Mom2023new
@Mom2023new 5 күн бұрын
ወገኖቼ፣ ከዓመታት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምትፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስም እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ! የተሰጠንን የወንጌል አገልግሎት በታማኝነት እንወጣ!! ጌታ ሊመጣ ነው!!! እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ። (ለብዙዎች አድርሱልኝ) (ህዝ 3: 4-10) አስተውሉ!! ተባረኩ።
@fitsumbekele925
@fitsumbekele925 5 күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@user-nf4md1is8q
@user-nf4md1is8q 5 күн бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክ ቅዱሳን ሼር ሼር በማድረግ እንተባበር ❤❤❤❤❤
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 6 күн бұрын
ትራምፕ ግን እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ነው ብለህ ታስባለህ ? ለስደተኞችና ለጥቁሮች ትልቅ ጥላቻ ነው ያለው አልፎ ተርፎ ሲሳደብም ተሰምቷል በሱ የስልጣን ዘመን ፖሊስ በአንድ ጥቁር አንገት ላይ ቆሞ በጠራራ ፀሃይ ገሏል በዛ ሰአት የሱ ምላሽ ምንም አልነበረም ። በዚ በኩል ውርጃን እያወገዙ በዛ በኩል የተወሰንን የህብረተስብን ክፍል እንደ ሰው አለመቁጡር ( የጥቁሮች ደም ቆሻሻ ነው እስከማለት) ይህ ምን አይነት ስብዕና ምን አስተሳሰብ ነው ?
@-maranatha-tube9051
@-maranatha-tube9051 6 күн бұрын
ስለአብይስ አረንጓዴው 🐍🐍🐍?
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 6 күн бұрын
ጎበዝ ስለ ውርጃ ካነሳህ! ኮንዶምስ ያው ነውኮ ከኮንዶም የተረፈውን መሰለኝ የሚያስወርዱት። ሁለቱም እርግዝና ጠል ናቸው። ሌላው ሄሎ ትራምፕ ማለት የጌይና ሌዝቢያንስ ቀንደኛ ደጋፊ ነው። ሌላው ስለ ግድያ ሙከራው ድራማ ነው። ሆን ተብሎ የተቀነባበረ። ሆ
@GetachoZargaa
@GetachoZargaa 6 күн бұрын
Awnw
@elenikebede5404
@elenikebede5404 6 күн бұрын
Yaredo tebareklen
@tekashawash9742
@tekashawash9742 6 күн бұрын
እንዴ ለኢትዮጵያና ለእስራኤል ብቻ ሳይሆን አሜሪካንንም መጨመር አለብህ በፀሎትህ
@user-od2vs3of1y
@user-od2vs3of1y 6 күн бұрын
GOD bless you 🤚 Brother Egzihaber yerdan🙌
@ketojara4909
@ketojara4909 6 күн бұрын
ወንድሜ ስለምናውቀውና እርግጠኛ ስለሆንበት ጉዳይ ብንናገር መልካም ነው። የሃያ ዓመት ዕድሜ ያለውን ወጣት ሰውዬ ብለን የምንጠራ አይመስለኝም ተኳሹን ስናይፐር ብለህ ጠርተኸዋል ስናይፐር ማለት ግን በሚገባ የሰለጠነ አነጣጥሮ ተኳሽ ሲሆን ይህ ልጅ ግን ምንም ዓይነት ስልጠና የሌለው ነው። እዚህ ላይ ግን የልጁን ድርጊት እየደገፍኩ አለመሆኔ ይታወቅልኝ። ሌላው አብርሃም ሊንከን የአሜሪካ የመጀመሪያው ፕሬዚዳንት አይደለም አስራ ስድስተኛው እንጂ። ይህንን ሰው ክርስቲያን ብለህ ለመጥራት እንዴት ደፈርክ ? የአሜሪካን ፖለቲካ እና ሁኔታ ለመረዳት በውስጧ ልትኖር የሚገባ ይመስለኛል በጥቅሉ ግን ይህ ሰው ዝናን የሚፈልግ አምባገነን ሲሆን በክርስትና ካርድ የሚጫወተው በሀገሪቱ ላይ ከፍ ያለውን ድምፅ ሊያገኝ የሚችለው ከነጮች የወንጌላዊያን አማኞች በመሆኑ ነው። አንድን ሰው ክርስቲያን ነው ለማለት የምንችለው ነኝ ስላለ ሳይሆን ተግባሩን በመመዘን ነው። እዚህ ላይ ግን ልትረዳ የሚገባው በየትኛውም ሀገር መሪ የሚመረጠው ህብረተሰቡን በተገቢው መልኩ እንዲያስተዳድር እንጂ አንድን ኃይማኖት ከፍ አድርጎ ሌላውን ለመደፍጠጥ አይደለም ( በነገራችን ላይ እኔ ከሦስት አሥርት ዓመታት በላይ የወንጌል አማኝ ነኝ )
@Fil732
@Fil732 7 күн бұрын
ኧረ አታስቁኝ 😅😅😅 ሆን ተብሎ የተሰራ ድራማ ነው። Trumpን ድሮ ክርስትያን አደረጋችሁት። የLGBTQ ቀዳሚ ደጋፊ ነው።
@behailumamo6714
@behailumamo6714 7 күн бұрын
“ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ።” - 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥3
@liyuminte-ov2dh
@liyuminte-ov2dh 7 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናልን❤❤❤❤❤
@yop2523
@yop2523 7 күн бұрын
ሼር እያደረጋቹ ባካቹ።ወገን ይዳን።ለማይረባ ነገር ሼር ከምናደርግ
@dinkfitsametube-6633
@dinkfitsametube-6633 7 күн бұрын
@@yop2523 ተባረክ
@user-pr4gt6mp4e
@user-pr4gt6mp4e 7 күн бұрын
ወንማችን ያሬድ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ