በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ብድብቅ የሚሠራ የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ አስተምህሮ 7 መገለጫዎች

  Рет қаралды 838

DINK FITSAME TUBE - ድንቅ ፍጻሜ ቲዩብ

DINK FITSAME TUBE - ድንቅ ፍጻሜ ቲዩብ

Ай бұрын

#ድንቅ_ፍጻሜ_ቲዩብ #dinq_fitsame_tube #yared_yohannes
የዳግም ምጽአት ትምህርትን በዝርዝር የያዘውን ድንቅ ፍጻሜ መጽሐፍ በመንፈሳዊ መጽሐፍ መደብሮች ውስጥ ያገኙታል፡፡ ዳግም ምጽአትን የተመለከተ ማንኛውም ጥያቄ ቢኖርዎት በ0911832784 በቀጥታ ወይም በኢሜል አድራሻ lastgraceage@gmail.com አገልጋዩን የጠይቁ::
የጌታን የዳግም መምጣቱን እውቀት በማስፋትና ቀኑን ለማስቸኮል በነፍሳት መዳን ላይ በቁርጠኝነት የሚሠራው ሚኒስትሪያችን ተልእኮውን እንዲፈጽም ማገዝ የምትሹ ወገኖች ይህን የሚኒስትሪውን አካውንት ተጠቀሙ፡-
Commercial Bank of Ethiopia, Gurd Sholla Branch
Account Holder Name - Messiah For All International Ministry
A/C No. 1000463129658
Swift Code - CBETETAA
የሚኒስትሪው ተባባሪ አባል ለመሆን ሊንኩን ይጫኑት
docs.google.com/forms/d/1m-Ee...

Пікірлер: 11
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 23 күн бұрын
አንተ ሰው❤ የእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ....የእውነት እውነትን ለትውልድ ንጹ ወንጌልን በመሰበክ የክርስቶስ ጀግና ወታደር ነህ። በርታ መንፈስ ቅዱስም የበለጠ ያበረተህ ወንድሜ/ወዳጄ❤❤
@Aster-be9gi
@Aster-be9gi Ай бұрын
ያሬዶ ተባረክ። የሚያሳዝነኝ ነገር ቢኖር፣ የነ አትናትዮስ ቅድስና አጥብቆ ይዞ ያቆያትን እምነት፣ በነዘበነ ስትጨማለቅ ማየርና መስማት እጅግ ልብ ይሰብራል። አንተ ግን ግለጻቸው።
@Hanan6073
@Hanan6073 Ай бұрын
Tebark tsga yibzalih
@yonasgirma3323
@yonasgirma3323 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወዳጄ ከፍ በልልኝ
@kalkidanassefa3350
@kalkidanassefa3350 Ай бұрын
ከእዚያብሄ ፈጥርት መካከል ማንም አልጠፈም በራስ ውሳኔ ክፈት ከማድርግ በቀር
@Yonasalemayehu-ez1or
@Yonasalemayehu-ez1or Ай бұрын
ያሬዶ ምንድነው ምን ጀመርክ ትላንት post ያደረከውን ያስተማርከውን ደግመህ መልቀቅ ጀመርክ ትገርማለህ
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 Ай бұрын
ምን ያስገርማል? የሚያስተምር ቪዲዬ ደጋግመን እናያለን እኮ
@kalkidanassefa3350
@kalkidanassefa3350 Ай бұрын
ሙታን ባሉበት ቁራውች ይስበስባሉ ይላል እየሱስ ቤተክርስቲያን ሻይ ቤት አይደለም ላልከው መልስ ነው
@Agenda-2016
@Agenda-2016 Ай бұрын
ወንድሜ።ይሄ ቤተክርስቲያን አይደለም የሰይጣን መድረኩ ነው። ሀጢያተ ሰዶምም እየትስፋፋና ስር እየሰደደ ያለው በዚሁ እናንተ ) 'ቤትክርስቲያን' በምትሉት ድርጅት ውስጥ ነው። ምንፍቅናና የተቃውሞ መናፍስት ክርስቲያናዊ አይደሉም። ስለሆነም የድህነትህ የነፍስህ ነገር በእውነትና በፍቅር ግድ ይለኛልና በንስሀ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ወደመሰረታት፤ ቅዱስ ስሙ በምልዓት ወደሚሰበክባት፤ ቅዱስ ና አማናዊው ሥጋውና ክቡርና አማናዊ ደሙ ወደሚቀርብባት እናት ቅድስት ቤተክርስቲያን በንስሀ ተመለስ። እጸልይልሃለሁ። አሜን
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 Ай бұрын
ከእየሱስ በላይ እናት አባት አለ?
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 31 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 14 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 73 МЛН
የአህመድ ሙሐመድ ያሁኑ #ገብረስላሴ የክርስትና ጉዞ!
32:11
Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
Рет қаралды 117 М.
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН