Пікірлер
@MessiKali
@MessiKali Сағат бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@DealerTelecom-sr1lm
@DealerTelecom-sr1lm 19 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz Күн бұрын
I thought this was Ethiopian soccer? Where is Ethiopian flag 😂😂😂
@user-il9hv1dy2l
@user-il9hv1dy2l Күн бұрын
አንድ ፊት
@user-il9hv1dy2l
@user-il9hv1dy2l Күн бұрын
አቦ ተመቸኝ 😊
@fawatv
@fawatv Күн бұрын
😊😊
@user-il9hv1dy2l
@user-il9hv1dy2l Күн бұрын
Hውድ Aክሊልኮ ይለያል
@fawatv
@fawatv Күн бұрын
💯
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 2 күн бұрын
አቤት ውበትትትት 🥰😍🥰😍🥰😍😍😍😍 💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️😊
@abdiikeeysan
@abdiikeeysan 3 күн бұрын
Gutu best
@abiye719
@abiye719 5 күн бұрын
kzfaq.info98IGlr864IA?si=YxjwRyhSec26iPu6
@DebelaEtefa
@DebelaEtefa 7 күн бұрын
Keenyaan boonnaa
@mikimarkos4696
@mikimarkos4696 7 күн бұрын
አንድ ሰው ሙዚቃህን አቀናብሮልህ ከተሳካልህ በኋላ " አንተም ባታቀናብረው ሙዚቃው አሪፍ ይሆን ነበር" ማለት የስግጥና እና የድድብና ጥግ ነው። ለቴዲ ያለኝ ክብር በጣም ነው የቀነሰው። ኮተታም
@YasribAbabiyaa
@YasribAbabiyaa 7 күн бұрын
Jabadhaa wan ofii koo ❤❤❤❤❤
@RakanKobaytari-co5lv
@RakanKobaytari-co5lv 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-sh4ww6fs9i
@user-sh4ww6fs9i 9 күн бұрын
❤❤❤❤
@WdndeWende
@WdndeWende 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤Gutuu
@user-uw4ni5gl2m
@user-uw4ni5gl2m 10 күн бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@ermyasayele
@ermyasayele 11 күн бұрын
alias, hero, man of century. no one like you, always truth, you are worthy to believe, b/s every body knows your not lying.
@monegoncco
@monegoncco 11 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️👊👊😁💪🏻👍👌
@SaymenAddisu
@SaymenAddisu 15 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@weinnysissay659
@weinnysissay659 15 күн бұрын
የሚገርመው ያኔ እንዲህ ሶሻል ሚዲያ ስላል ነበር የነሱ ችግርን የሚያራግቡ አልነበሩም
@ZizuAfro
@ZizuAfro 15 күн бұрын
Teddy Afro ❤❤❤❤❤❤❤king👑👑👑💚💛❤️
@ChalaUrga
@ChalaUrga 15 күн бұрын
tedi yibdak
@ermiasdebebe8242
@ermiasdebebe8242 5 күн бұрын
@@ChalaUrga ante denez teddy hero😍😍😍😍
@BaninLab
@BaninLab 15 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ethioparamounttube8812
@ethioparamounttube8812 16 күн бұрын
Yemngzem ye Ethiopia Jegna .....I remember the flag after keneni outstanding finish wow.
@user-zj6cm7cv6m
@user-zj6cm7cv6m 16 күн бұрын
በርቱጥሩሰራነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fawatv
@fawatv 16 күн бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 17 күн бұрын
Tediy defar ena gutenga new! Eliyas ayesshim
@tesfa20052
@tesfa20052 18 күн бұрын
ኢልያስ መልካ እውነተኛ ሰው ነበር። በጣም የወደድኩለት ንግግር <<ራሴን አላታልልም እምሰራው ለገንዘብ ነው።>> ለመኖር ሌሎች ግን መክሊቴ ነው ከልጅነቴ ፍቅር ስለነበረኝ ሳይሆን እቅጩን ግልፅነቱ ወደድኩለት። RIP
@user-fb6qc7vv5b
@user-fb6qc7vv5b 18 күн бұрын
🙄🙄🙄🙄🤮🤮🤌🤮
@BettyBetty-nq6ln
@BettyBetty-nq6ln 19 күн бұрын
Ere aselachin tebelashiteshal
@user-lk3vx7hx6p
@user-lk3vx7hx6p 20 күн бұрын
Ara wone 😂
@chuchaCh-ye1ui
@chuchaCh-ye1ui 20 күн бұрын
ሞት ለማንም አይቀረም ለአጭበረባሪም ለጤነኘውም ግን የኤልያስን እሩብ አምላክህን ብታቅ መልካም ነው
@mulukeneshetu4528
@mulukeneshetu4528 13 күн бұрын
ለመሆኑ አምላክን ማወቅ በምን ይገለፃል?
@chuchaCh-ye1ui
@chuchaCh-ye1ui 20 күн бұрын
ቴዲ አፍሮ የሚባል ዘፋኘ ጠላው ዛሬ በኤሊያስ መልካ ምንም በማያቀው ጉድ ነው ለካ ሰው በሰው ተንጠልጥሎ ነው የሚያልፍለት ኤልዬ ነብስክን በገነት ያኑራት ጌታ
@abel-fn1ee
@abel-fn1ee 20 күн бұрын
😂😂😂😂 አይ አንዳንድ ሰው
@gocowboys4281
@gocowboys4281 18 күн бұрын
Arrogant
@user-rx2wq6se7h
@user-rx2wq6se7h 22 күн бұрын
FAWA, አንተ ደደብ , ቴዲ እንዲህ አያረግም❗️ ለ ገንዘብ ብለህ እንዲ ምትቀደደው ሰርተህ አትበላም ❓አፈር ብላ❗️
@Danigech1221
@Danigech1221 23 күн бұрын
አፈር ብሉና ምግብ ቤት ህጄ ምግብ እንዳልበላ አርጋችሁኝ ደግሞ ያእህያም ስጋም መሸጥ ጀመራችሁ
@Gfdsvgj
@Gfdsvgj 24 күн бұрын
ደንበጫውያን ከወደዱት ሌባ መሆኑ እያወቁ እንኳ ቁዱሳችን ንጉሳችን ይሉታል እንጂ በፍፁም ከእውነት ጋር ኣይቆሙም ይሄ ኣመላቸው ደግሞ በኣብይ ላይ ደግመው ኣሳይተውታል ነገሩ ትግራይን ስለ ጨፈጨላቸው ኣብይ ሳንባየ ኩላሊቴ ቢሉትም እነሱንም ኣልማራቸውም ቴዲ ሌባና ነው ቀጣፊ ነው ኤልያስ የደከመበት ልፋቱን ነው የበላበት
@BOLEPOST
@BOLEPOST 25 күн бұрын
This is why the only good Album we hear until this day is the one Elias Melka produced. The rest is just "Menelik" kererto in different form 😅
@michaelwub4040
@michaelwub4040 26 күн бұрын
በሽታ ላይ የሚጥል አሰቃቂ ትርኢት ነዉ።
@mikiasgetachew2049
@mikiasgetachew2049 26 күн бұрын
ከዛ በኋላ ያስተሰርያል አልበም ሰሩ እኮ ሰውየው
@fethitube1441
@fethitube1441 15 күн бұрын
በቢዝነስ አለም ጠላት ሚባል ነገር የለም ቴዲም ጥቅሙን ፍለጋ እሱጋ ተመልሶ ሄዷል ኤልያስም ገንዘብ ለማግኘት ነው ምሰራው ብሎ በአንደበቱ በግልፅ እንዳረጋገጠው ስራ ነውና ዳግም ሰርቶለታል መቼስ አኩርፈህ አልሰራልህም አትልም አይደል ? አንተም ብትሆን ።
@ramatoetiso5971
@ramatoetiso5971 27 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@abrahamyitagesu2488
@abrahamyitagesu2488 27 күн бұрын
በመጀመሪያ ኤሊያስ መልካ ነፍሱን ፈጣሪ ይማረው ምርጥ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጃችን ነው ። ይህሄን ቃለ መጠየቅ ግን ለምን ከስንት ዓመታት በኋላ ማቅረብ ለምን ተፈለገ ? ምነው እስከዛሬ ኤሊያስ መልካ በሂወቱ እያለ ለምን አላቀረባችሁትም? በሚዲያ ኢንተርቪ እንኳን ... ይህ የቴዲ አፍሮን ለኢትዮጵያ ሀገራችን ያደርግ የነበረውን ውለታውን መርሳት ይመስለኛል እስቲ የትኛው ዘፋኝ ነው በሀገር ፖለቲካ ጉዳይ እስከ እስር ቤት የደረሰ ?? ይሄ ሴራ ነው ።።።
@helenalamin9762
@helenalamin9762 25 күн бұрын
ቴዴ ቀላል ሰዉ አደለም መርዝ ነዉ
@poppina22
@poppina22 24 күн бұрын
​@@helenalamin9762መርዝ ብይ የት ታውቂዋለሽ
@belyanjemal5144
@belyanjemal5144 24 күн бұрын
አረ የሞቱም አሉ ዘወር ዞር ብለህ ተመልከት አይንህን ግለጥ ለምሳሌ ያክል እንደ ኢትዮጵያ 2003 or 2004 Ethiopiakalink elias melkana tedy alemegbabatachewn zegbew nbr
@anufoz9340
@anufoz9340 19 күн бұрын
ቴዲ የት እንዴት ጥቅም እንደሚገኝ ጠንቅቆ ያውቃል አንድም ቀን ላገሩ ብሎ ዘፍኖ አያውቅም ጥቅም አገኝበታለው ብሎ እስካላሰበ ድረስ መሰሪ ሌባ ነው
@fethitube1441
@fethitube1441 15 күн бұрын
ቴዲ አፍሮን ምትወድበትን መነፅር አጥራው መጀመሪ በ iconንነት ደረጃ ኤልያስ ይበልጠዋል እኮ ለሀገር ምን ሆነሀል ። የቴዲ ስም በመጥፎ እንዳይነሳ ብቻ የኤልያስ በደል መድበስበስ አለበት ? እሺ እንዳልከው ሴራ ነው እንበል ለማነው ትርፉ?? ከሴራው ላይ ?? ቴዲ የራሱ የሆነ ያበረከተው አስተዋፅኦ እንዳለው ሁሉ ያጠፋቸውም ጥፋቶች አሉት እንደ አርቲስት ቤተሰብነት ያለ ነው ያ ደሞ ።
@AbdurezakBargichoShukralaABS
@AbdurezakBargichoShukralaABS 28 күн бұрын
እጅግ በጣም ሚድያው የጀመራቸው ስራዎች ለነገ ተስፋን የሚሰጡ ናቸውና በርቱ ። ድንቅ ልጆቻችንን አለህ ይጠብቃቸው ።
@thomassisino10
@thomassisino10 28 күн бұрын
Teddy lebaw
@hithere2761
@hithere2761 28 күн бұрын
Satak atfrd
@user-xj2pc3qu4t
@user-xj2pc3qu4t 27 күн бұрын
ሰለ እራስህ ነዉ የምታወራዉ
@Robely-v9b
@Robely-v9b 27 күн бұрын
ተበዳ
@helenalamin9762
@helenalamin9762 25 күн бұрын
ልክ ነህ ሌባ ነዉ
@user-rs3rm2kv3d
@user-rs3rm2kv3d 29 күн бұрын
ቴዲ አፍሮ ማለት ካሀዲ አባቱ የማያውቅ ወፍ ዘራሽ ነዉ
@hithere2761
@hithere2761 28 күн бұрын
Worenga dengay
@ephremdaniel7902
@ephremdaniel7902 27 күн бұрын
ante koshasha be gosa fikr yabedk
@fasikawolde3605
@fasikawolde3605 27 күн бұрын
Yet tawikewalek?weregna
@user-xj2pc3qu4t
@user-xj2pc3qu4t 27 күн бұрын
እናትህንም እባትህን ማታወቀዉ አንተ አለህ አይደለም😂
@ephremdaniel7902
@ephremdaniel7902 27 күн бұрын
@@fasikawolde3605 anchi donkoro yet tawkiwaleshyetelash gimatam
@seniberi6289
@seniberi6289 29 күн бұрын
Eliyas jegna new
@AbdelaAbdi-lr6em
@AbdelaAbdi-lr6em 29 күн бұрын
Ewenet new tedi bewdewem betam eliyas laye chekgna honobetale baleweletawe neber gen sew welta yersal
@hithere2761
@hithere2761 28 күн бұрын
Wore mn takalhe Yworenga ajabi
@user-xj2pc3qu4t
@user-xj2pc3qu4t 27 күн бұрын
taddy afro ❤
@FaridaFarida-gn2dy
@FaridaFarida-gn2dy 29 күн бұрын
great
@user-hy9bs1xn4k
@user-hy9bs1xn4k Ай бұрын
ኢትዮጸያ ዉሥጥ ብዙ ቲፎዞ ካለሕ አጭበርባሪና ሌባ ቅዱስ ይባላል የሚያሣዝነዉ ይኸነው ቲፎዞ ሖድአምላኩ ነው
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 Ай бұрын
አለም ላይ 8 billion ሠዎች ይኖራሉ ምሮጥ አሥር የረጅም ርቀት athletes ሰም list ቢወጣ ቀናኒሣ አንዱ ኘው። እኔ እነደዚህ በሳል አትመሥለኝም ነበር አቦ ድንቅ ነው።ለዚሕ ነው Imagination is better than knowledge .የተባለው
@ermiasmesele4649
@ermiasmesele4649 Ай бұрын
Ye wond arogit
@undermysaviour
@undermysaviour Ай бұрын
አይ ኤልያስዬ ያለ አመልህ በጋዜጣ ማኖ አስነክተውህ አሁን የአዞ እንባ ያነባሉ። በሰላም እረፍ አቦ።
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 29 күн бұрын
ሀበሻ እኮ ስንሞት ብቻ ነው እምንፈላለግ እምንተያዘን በህይወት እያለ ግን የት ነበሩ 😢
@helenalamin9762
@helenalamin9762 25 күн бұрын
ቴዲ መሰሪ ነዉ
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 21 күн бұрын
​@@helenalamin9762ቴዲ መሰሪ አይደለም ጋዜጠኞቹ ናቸው መሰሪዎች።
@fethitube1441
@fethitube1441 Ай бұрын
ቴዲ አፍሮን ዛሬ የምርር ጠላውት
@hithere2761
@hithere2761 28 күн бұрын
Mnm satak
@user-xj2pc3qu4t
@user-xj2pc3qu4t 27 күн бұрын
እንኳንም ጠላህዉ ተገላገለ ቴዲ ❤❤❤
@Robely-v9b
@Robely-v9b 27 күн бұрын
ገለባ የማንም የዩትዮብ ፍርፉሪ ለቃሚ በዘባረቀ ቁጥር የምትገለባበጥ ከሆነ ችግሩ የአንተ ነው።
@helenalamin9762
@helenalamin9762 25 күн бұрын
@@Robely-v9bቴዲ ሌባ ነዉ
@user-pp6lg4pm1y
@user-pp6lg4pm1y 20 күн бұрын
ድሮም አቶደውም ነበር