🛑ጉድ ነው የአህያ ስጋ ስትሸጥ የሆነውን ተመልከቱ!!

  Рет қаралды 341,443

Fawa TV

Fawa TV

8 ай бұрын

#ethiopia #የአህያስጋ #fawatv #ethiopians
ዛሬውኑ ሰብስክራይብ በማድረግ የፋዋ ቲቪ ቤተሰብ ይሁኑ!
በየዕለቱ የምንለቃቸው የተመረጡ ዝግጅቶቻችን እንዲደርሷችሁ የደወል ምልክቷን መጫናችሁን አትርሱ!
Subscribe to our KZfaq Channel:
KZfaq: / @fawatv
Follow us on:
Facebook: fawatv
Tiktok: www.tiktok.com/fawatv
Instagram: fawatv
Twitter: fawa_tv
ethiopian music | ebs | ethiopian movie | mezmur orthodox ethiopian | ethiopian orthodox mezmur | ethiopian movie 2023 | ethiopian drama | ebs sunday show| esfna | ethiopian classical music | ehuden be ebs | ebs saturday show | ethiopian wedding | gera kegn | ehuden be ebs today | esfna | teddy afro new music 2023 | ebs sunday show today | eritrean festival germany 2023 | gira kegne | ethiopiaye
ethiopian music, ebs , ethiopian movie, mezmur orthodox ethiopian, ethiopian orthodox mezmur, ethiopian movie 2023, ethiopian drama, ebs sunday show, esfna, ethiopian classical music, ehuden be ebs, ebs saturday show , ethiopian wedding, gera kegn , esfna 2023 dallas , ehuden be ebs today, esfna, teddy afro, new music 2023, ebs sunday show today, eritrean festival germany 2023, gira kegne

Пікірлер: 401
@fawatv
@fawatv 8 ай бұрын
ፍርድ ከመስጠታችሁ በፊት እባካችሁን ሙሉውን ጨርሳችሁ እዩት። እናመሰግናለን🥰🙏😊
@birhanugoshiye2022
@birhanugoshiye2022 7 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/odefgLWZ3r3OlqM.html
@gsud5674
@gsud5674 7 ай бұрын
ኩንታል ታሸካሙ ያሃህያ ስጋ ሸጮች አመድ ይርጋቻው እግዚአብሔር😢😢
@wendmujembere7100
@wendmujembere7100 7 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው። ምክንያቱም ባለመጉረስሽ። በጣም አስተማሪ ነው። 👆👆👆
@selmejons5098
@selmejons5098 8 ай бұрын
እመቤቴን በሰላም አገሬ ልግባ እንጂ መቼም ሰጋ አልበላም ካማረኝ በጌን ገዝቼ እበላለው አገሬ እንዲ ሆነሸ ሳይሸ አዘንኩኝ
@fawatv
@fawatv 8 ай бұрын
ከባድ ነው 😟
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee 8 ай бұрын
እኔ እራሱ እዳችነኝ የበሬ ስጋ ቢሆንም ዉስጤ አምኖ አይቀበልም 😢😢
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 8 ай бұрын
Temsgen Sijemer Sga, Doro alblam, ሽሮዬ yena fiker❤
@EmbamerinaSaint-gw5il
@EmbamerinaSaint-gw5il 8 ай бұрын
Sidetim bihon almebilat. Yinereral
@user-wm1li3jq9g
@user-wm1li3jq9g 6 ай бұрын
are mulu eyu mejemeriya
@user-nz6zq1bz6b
@user-nz6zq1bz6b 8 ай бұрын
ማርያምን ስጋ ገዝቼ አልበላም ሳየዉም አቅለሸለሸኝ 😢😢ለማንኛዉም ይመችሽ ጥሩ አስተማሪና ጊዜዉን ይጠቅሳል😂😂😂
@addis_tilet
@addis_tilet 8 ай бұрын
አመስግናለው የኔ ቆንጆ
@HayimFiker
@HayimFiker 8 ай бұрын
እኔም ወደ ኢትዮጵያ በቅርብ እገባለሁ ብሞት ውጪ አልበላም ቤት ከታረደ ውጪ
@hcjth1747
@hcjth1747 8 ай бұрын
አይ እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 💚💛❤😭😭😭😭😭 ምን ያላየንብሽ አለ ።
@fawatv
@fawatv 8 ай бұрын
😟😟
@tsegayetadesse832
@tsegayetadesse832 8 ай бұрын
በጣም ግሩም ችሎታ ነዉ የእዉነት አስመሰላችሁትእኮ
@fawatv
@fawatv 8 ай бұрын
እናመሰግናለን!!🙏🙏
@mesganadassa
@mesganadassa 8 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው
@user-ut1iq2qn8t
@user-ut1iq2qn8t 7 ай бұрын
ኸረ አስደነገሽኝ ኡፍፍፍ ሁለተኛ አገሬ ገብቸ ስጋ ገዝቸ አልበላም አርጄ ካልሆነ
@temesgensinamo3685
@temesgensinamo3685 4 ай бұрын
አንድ አስተማሪዬ ክላስ በገባ ቁጥር እያስተማረ ስለ አህያ ሥጋ መብላት በኢትዮጵያ እያለ ሁልቀን እንደ ቀልድ እየተናገረ ስወጣ እኔም ቀልድ ይመስለኝ ነበር። አሁን ግን በትክክል አመንኩ። ብቻ አሁን ያለሁበት ብሾፍቱ ከተማ በዚህ በአህያ ስጋ ሺያጭ አይደለም ዛሬ የዛሬ ዘጠኝ ዓመትም ይታማ ነበር እና እንዶም ሳሞኑን የሆነ ቤት እየተጠራጠርኩ ምንም ሳይጥመኝ ብሬ ስለሆነ ብቻ በላሁና እዉነቴን ነዉ የሚላችሁ የዛን ቀን እንደ አህያ ተራገጥ ተራገጥ፣ እንደ አህያ ጩህ ጩህ ነዉ ያለኝ። ምን ይህ ብቻ እንደ አህያ መፍሳትም ጭምር እኮ ነዉ የሚላችሁ። እባካችሁ ወገን በቢዝነስ አምላክ፣ በኢትዮጵያ አምላክ ይዤለሁ በኢትዮጵያ ባህል አድጋችሁ እንዲህ ዓይነት ግፍ የተሞላበትን ንግድ አትስሩ።
@etheghus5049
@etheghus5049 8 ай бұрын
ሻኛ ያለውን አለች እኮ ጎበዝ!!😂😂😂 ጉድ በል ጐንደር🤣🤣🤣🤣
@addis_tilet
@addis_tilet 8 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@jajjjjajjj3066
@jajjjjajjj3066 8 ай бұрын
😁😁😀😀😀😀ወይኔ ዘድሮ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 8 ай бұрын
ልቦና ይስጣቸው 😢
@mekedes4jesus
@mekedes4jesus 8 ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ደንግጬ ነበር። ወደ አአ ስመጣ በተዓምር ስጋ የሚባል እንዳታሳዩኝ እያልኩ ተፈቀደ እየተሸጠ ነው ብለው ቪዲዮዎን ገና ስጀምረው ደንግጬ ነበር። ሁለታችሁም በጣም የተዋጣላችሁ ተዋናዮች ናችሁ። በእውነት ወደ ሀገሬ ስመለስ አይደለም ሆቴል ቤተሰቦቼምጋ እስከ ቤተሰቤ ስጋ ንክች አናደርግም ። ሽሯቼን ለዘላለም ትኑርልን ። ለነገሩ እንጀራ ፣ ቅቤ ብዙ ነገር እንደድሮው ኦርጋንነቱ ተቀይሯል ድሮ ምግብ ይዘን እንመለስ ነበር አሁንማ አንድ ሻንጣ ምግብ ጭነን እንመጣለን ኧረ መልካም ዘመን ያምጣልን ጌቲ ሆይ!!!
@addis_tilet
@addis_tilet 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ለማስተማሪያ ነው
@fawatv
@fawatv 8 ай бұрын
አሜን!!🙏🙏
@mekedes4jesus
@mekedes4jesus 8 ай бұрын
@@addis_tilet እሺ የእኔ ቆንጆ። ዘመናችሁ ይባረክ
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r 8 ай бұрын
ገና ሳየው ቆቅ አለኝ😅😅😅
@AsAs-ur9x
@AsAs-ur9x 6 ай бұрын
ሀሪፋ ትምህርት ነው ❤❤❤😂😂😂😂😂
@fawatv
@fawatv 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@zamzammohammed9789
@zamzammohammed9789 6 ай бұрын
ሽሮዬ ኣንቺ ኑርልኝ❤ የምን ስጋ😮
@demulove6243
@demulove6243 8 ай бұрын
ቤት ያፈራውን መብላት እንጅ የውጭ ምግብ አያስተማምንም አንድነገር በላክ ግጬ እንቁላል ወተት ጭምር በአይኔ ያላየሁትን አልበላም ምርመራ ይደረግ አያስተማምንም በተላይ የተዋህዶ ልጆች ከውጭ ምግብ አትጠቀሙ ብታጡኳ ቆሎ በልታችሁ ዋሉ አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን ልቦና ማስተዋሉን አድለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@elamyosef243
@elamyosef243 8 ай бұрын
እንኳን ሊበላ ለመስማትም እንዴት ይቀፋል! ወይ ቅድስቲቱ ኢትዮጵያ እንዲህ ሆነሽ ቀረሽ !
@user-yi1mx7mh3w
@user-yi1mx7mh3w 6 ай бұрын
በሰምአም በጣም ተናደጄ ነበር❤❤❤❤❤❤❤ይመቻሸ
@fawatv
@fawatv 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@rawudakasim1617
@rawudakasim1617 8 ай бұрын
የፈለገ አስተማሪ ብሆን አላምንም ምስጋና ላካ ሳሞኑን ሴቶችን ማሺከም የጀመረው የአህያ ሥጋ በልቶ ነው 😂😂
@fawatv
@fawatv 8 ай бұрын
😂😂😂
@mesganadassa
@mesganadassa 8 ай бұрын
ተው እኔ ድሮም አሽኮርማሚ ነኝ😂
@user-er5bt3bo7t
@user-er5bt3bo7t 8 ай бұрын
😂😂
@ahaduhome
@ahaduhome 8 ай бұрын
አንቺ ራስሽ፣አህያ ነሽ።
@rawudakasim1617
@rawudakasim1617 8 ай бұрын
@@ahaduhome አሁን እኮ ካተ ይልቅ አህያ ተውዶዋል ገለቴ ጂል ስድቡን ምን አመጣ
@berhanoabatan6986
@berhanoabatan6986 8 ай бұрын
በህወቴ እንደዚህ ስቄ አላቅም በደንብ ነው ድራማዉን የሰራችሁት
@fawatv
@fawatv 8 ай бұрын
😁😁😁 እናመሰግናለን!!
@AhmaedMohammed-ss9zi
@AhmaedMohammed-ss9zi 7 ай бұрын
enam batam niu yisakan biunat birtuu
@selamawitjamieson9741
@selamawitjamieson9741 8 ай бұрын
የአህያ ስጋን የምትሸጡ ሰዎች አህያ ይውለዱ እሱኑ መልሰው እንዳይሸጡት ብቻ ደግሞ የሰው አህያ እንዳያበሉን አደራ ፈጣሪዬ
@Sah-ss4qb
@Sah-ss4qb 2 ай бұрын
ያሳዝናልወዴትእየሆድንነዉ❤❤🎉🎉
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 8 ай бұрын
ማርያምን አይደለም ኢትዮ አረብ ሀገርኳን ሆኘ ሥጋው ሁሉ የአህያ እየመሰለኚ በሥቀቀን ልሞት ነው እግዳኮ የአህያ ሥጋ መሸጥ ከጀመረበት ጌዜ ጀምሮ ሥጋ መብላቴን አቁሚያለው ከሀገሪም ሥገባ ሁቴል ገብቸ አልበላም ሰርግም ሄጀ አልበላም
@user-nz6tx3ql6c
@user-nz6tx3ql6c 7 ай бұрын
ማርየ ደስ ስትይ ላግኝሽ ስልክ ቁጥር አስቀምጭ እናውራ
@BedadaBirhanu-sb9bq
@BedadaBirhanu-sb9bq 3 ай бұрын
በርቱ
@Mechanic21
@Mechanic21 7 ай бұрын
የምር ምርጥ ቻናል ነው ያለሽ ደሞ።።
@birkneshbirke8939
@birkneshbirke8939 8 ай бұрын
ሁለተኛ ስጋ ቤት በበሩ አላልፍም ወይይይ ፈጣሪ ሆይ
@kassawondiye4156
@kassawondiye4156 8 ай бұрын
Nice & Very attracted program .
@fawatv
@fawatv 8 ай бұрын
🙏🙏🙏
@calltech5706
@calltech5706 8 ай бұрын
ቅድስት ሀገር እንዴት??? ትረክ ሳለች 😭💔
@user-lx1wc8ng9e
@user-lx1wc8ng9e 8 ай бұрын
አረ እኔም አሰላ ነኘ ግን ያሳዝናል አርዱ ነው የ አህያ ሥጋ ቄራ ያለው
@raddanitube
@raddanitube 8 ай бұрын
አገራችንን ከጠላት እንዲሁም ከሸረኝ ፈጣሪ ይጠብቅልን ወቸጉድ አቤላ❤❤❤❤አሪፍ መረጃ ነው።❤❤ይህንን ኮመንት ላነበባቹ ሊሆን ይችላል እንዲሁም ለተመለከታቹ ያሰባችሁትን ያሳካላቹ እንዲሁም የእለት እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤አሜን እያላቹ ቤተሰብ ፕላስ
@AwalKhan-fo5uu
@AwalKhan-fo5uu 20 күн бұрын
ትላት.እስተበላሁት.አወጣሁት.እጭ.ስልኬ.ነዉጥላቴ😢😢
@SurprisedDimSum-bi6zv
@SurprisedDimSum-bi6zv 20 күн бұрын
😂😂😂እኳን ይችን አይቸ ሰፈጠረ የሰጋ ዘር የሚባል አልወድም😂😢አዳሚይብላኝልሸ😂😂
@selamawitjamieson9741
@selamawitjamieson9741 8 ай бұрын
እኔማ ከስጋ ቤት በኩል እንኳን ባልፍ የሚያመኝና የማስታውክ ይመስለኛል የአህያ ስጋንና የበሬ ስጋን ሽታውን ለዬልን
@user-ec5fz3hq7t
@user-ec5fz3hq7t 4 ай бұрын
Yeah.alaa wwwwwwwwww.❤❤❤❤
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 8 ай бұрын
ቀልዱስ ቀልድ ነው የኢትዮጵያ የስጋ ነገር ዘጋኝ😢
@user-oh5ji8lv3c
@user-oh5ji8lv3c 6 ай бұрын
ይመችሽ ኬኳ❤😂😂😂😂😂
@user-ce5bt4vt4y
@user-ce5bt4vt4y 8 ай бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አረ ዘዚህ አይቀለድም
@user-rk4tl9py8c
@user-rk4tl9py8c 4 ай бұрын
Gud new
@BinuPeterr
@BinuPeterr 8 ай бұрын
እረ ፈታ ነው ያረግሽኝ ይመቻቹ እንዳትጠፉ ይልመድባቹ 😘😘😘
@fawatv
@fawatv 8 ай бұрын
🙏🙏
@abrashbekl
@abrashbekl 8 ай бұрын
Saree
@naemadesalew
@naemadesalew 8 ай бұрын
ምን አይነት ጊዜ ደረስን😢😢
@fawatv
@fawatv 8 ай бұрын
ከባድ ነው🥺
@temaratube
@temaratube 8 ай бұрын
በጥሩ ሁኔታ ሰርታችሁታል ያስተምራል ስጋ ገዥወች ከዚህ ተማሩ😂😂ምን ሊመጣ ነው እያልኩ ጉርሻው ላይ አይንሽ ፍጥጥ😂😂😂
@fawatv
@fawatv 8 ай бұрын
🙏🙏 እናመሰግናለን!!
@user-wk7om5gx3o
@user-wk7om5gx3o 5 ай бұрын
እመቤቴማርያም ላገሪ አብቂኝ አይኔ እያየ ታልታረደ ተውጪ የመጣ አልበላም😮😮
@YohannesSolomon-ft8ht
@YohannesSolomon-ft8ht 7 ай бұрын
እኔ በበኩሌ ካሑን ወዲያ እንዴት አድርጌ ነው ምግብ ቤትንና ልኳንዳ ቤትን የማምነው? በጣም ያሳዝናል
@BemntFikra
@BemntFikra 8 ай бұрын
ህዝቤ። ወዶ። አይደለም። በምላሡ። ይሚራገጠው
@user-mc7lb8of1h
@user-mc7lb8of1h 8 ай бұрын
አቦ ይመችሽ
@fawatv
@fawatv 8 ай бұрын
🙏🙏
@tigtig8146
@tigtig8146 8 ай бұрын
አይሄ አሰታማሪ ሊሆንም ይሄ ዝም ሊባል አይገበም የኢትዮጵያ ህዝብ ተኝተሐ ቋዉሞ ቅ/ቁርባን የሚቀበሉ ሰዋች አሉ ዝክር ተሰርቶ ቤተክርሰትያን ክርሰትያንም ይበላሉ ይሄ የተፈቀደ ሆኖ ነዎ ዝም ያላችሁ የረከሰ የበከተ ምግብ ህዝብ የሚያበሉት ለምን ተኛችሁ ጉበትመ ይበላላ ። አያሰቅ ህዝብ ተነሱ አውግዙ
@fawatv
@fawatv 8 ай бұрын
👍👍
@emmabethmohammed1502
@emmabethmohammed1502 7 ай бұрын
በነገራችላይ እኔ አንድነገር ሹክ ልበላችሁ በሰባሠባት የአህያ ስጋተበልቷል ግን እነዛሰዎች በአሰቃቂ በሽታነው ታመው ተሰቃይተው የሞቱት ይህ የምነግራችሁ እውነተኛታሪክነው
@samira3384
@samira3384 8 ай бұрын
አይ ዘመን ሢከፋ
@amsaletesfsye4638
@amsaletesfsye4638 8 ай бұрын
ሰሞኑን አዲስ አበባ ብሄድ ልጆቼ ስጋ ካልጋበዝሽኝ ቢሉኝ እነሱ ለመብላት በፈለጉት እኔ ቋቅ አለኝ ሳይወዱ በግድ ሽሮአቸውን በሉ
@fawatv
@fawatv 8 ай бұрын
ከባድ ጊዜ ላይ ነን… ያሳዝናል😔
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl 8 ай бұрын
ህግ ዬለምጂ ሳጮችን ነበር ማብላት
@thefuture12
@thefuture12 6 ай бұрын
ሰውን ለማስተማር ስትሉ? ይቻላል ብሎ ለማስተማር ነው ወይስ ስጋ ኣትግዙ ለማስተማር ነው።
@mohamedy-rv6lx
@mohamedy-rv6lx 8 ай бұрын
ማቸም ካዚህ ቦሀላ ስጋ ጋዝቼ አልባላም
@fawatv
@fawatv 8 ай бұрын
ከባድ ጊዜ ላይ ነን😟
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 8 ай бұрын
የምሮን ነው ወይስ ምድነው ጉድ እኮነው አረ ኡኡኡኡ
@ayalneshzebenay3681
@ayalneshzebenay3681 6 ай бұрын
የምሮን ነው ወይስ ምድነው ጉድ እኮነው አረ ኡኡኡኡ
@user-ms2cq1uw4k
@user-ms2cq1uw4k 4 ай бұрын
አሳባቹ መልካመ ነው ከሰራቹ ላይበቀር በደንብ አድርጋቹ እየንን ድርጊት ማድርግ ሲያስብ ለመስረት የጀመረበት ቀን መንገዱን ናሕይወተን በራሱ ላይ ፈረድን አድረጓል ሠላም ቤታቸው ሳይሆን ያስገቡት መርዝ ነው የስገቡት ።
@fawatv
@fawatv 4 ай бұрын
🙏🙏
@HaptamCenter
@HaptamCenter 8 ай бұрын
የአህያ ሰገ ለሰዉ ልጀ ለለ ሌለ ጀበንም አረደቹ አቀርቡ ጥሩ ነው በረቱ 7:25 7:28
@user-oq1vs7qs9c
@user-oq1vs7qs9c 5 ай бұрын
አዲስዬ የአይንሽ አፈጣጠጥ ያስደነግጣልም ያስቃልም
@fawatv
@fawatv 5 ай бұрын
😅😅
@ahaduhome
@ahaduhome 8 ай бұрын
ሰውን ሁሉ አረከሱት። ደግሞ አህያ እያለች ትሰራለች እንዴ? ስንት ነገር የሚሰራ እያለ።ሰውን ወደ ቴክኖሎጂ ሳይንስ ከማስተማር ይልቅ ይህ የሚጠቅም አይደለም።
@bushbrightson7143
@bushbrightson7143 8 ай бұрын
ገብተክ ዩቱብን በደንብ እየው የፈለከው አለ ዬሄ ደግሞ አስተማሪ እና አዝናኝ ነው ቪዶውን ጨርስክ እየው
@calltech5706
@calltech5706 8 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል
@danielyohannes9591
@danielyohannes9591 7 ай бұрын
ይኸውልሽ እናቴ እኔ ከናንተ ባላቅም ሙሉን እዩት ብለሻል ምንም አይነት ነገር ማስታወቂ ወይም ማለማመጃ ነው። መጀመሪያ ሰው ልጅ የተከለከለን ነገር ሚለምደው በአይኑ ሲያይ ነው። ተራቀሻል ባንቺ ቤት
@user-hw2xx6nh5f
@user-hw2xx6nh5f 8 ай бұрын
እኔ ስጋ ገዝቸ አልበላም ወይኔ
@berhanegebre9813
@berhanegebre9813 8 ай бұрын
It’s common in Ethiopia to sell bush meat
@MeMe-gj8qx
@MeMe-gj8qx 4 ай бұрын
ለወደፊቱ የበሬ ሰጠ ስንት ገባ ሳይሆን የአህያ ስጋ ስንት ሆነ ማለት ይሻላል😂
@sarahailo-zg8pr
@sarahailo-zg8pr 7 ай бұрын
አየ እማማ ሀገሬ 😢
@denisebacasorsa2271
@denisebacasorsa2271 8 ай бұрын
yene konjo setamire❤❤❤❤❤❤❤
@antenehmulugeta726
@antenehmulugeta726 8 ай бұрын
ይገርማል ያልነቃን የስጋ ነጋዴን እያነቃቹ እንዶይሆን።
@fawatv
@fawatv 8 ай бұрын
ውድ ተመልካቻችን ሙሉውን ከተመለከቱ ለማስተላለፍ የተፈለገውን መልዕክት ያገኛሉ። ስለተመለከቱ እናመሰግናለን😊
@SELAMKEB
@SELAMKEB 8 ай бұрын
Temesgen ene siga betam.ewdalew gen ahun alwedem felgote teftwal😢😢
@fawatv
@fawatv 8 ай бұрын
ከባድ ጊዜ ላይ ነን🥺
@hanam3589
@hanam3589 7 ай бұрын
May god of Israel help Ethiopia
@bosswoman7393
@bosswoman7393 8 ай бұрын
Abet amelake hoy endaw mimotum ayemaselachew lazii alem damo milarel 😢😢😢😢😢😢😢
@user-ek6bh5bl9b
@user-ek6bh5bl9b 7 ай бұрын
ሠውዬው ጠርጥሯል😂😂 ትክክል ለሷ መኪና እጂ አህያ አያስፈልግም
@fawatv
@fawatv 7 ай бұрын
😂😂😂
@iui44i22
@iui44i22 8 ай бұрын
ግረ ኡኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢😢😅😊😊😊😊
@amiraawwal6231
@amiraawwal6231 8 ай бұрын
Weee😢😢😢😢😢😢😢😢
@zdmohammed
@zdmohammed 8 ай бұрын
አይኗ ፈጠጠ ሊያጎርሳት ሲል 😂😂😅ግን ለራሳችን የማንወደውን ለስው ማድረግ አይከብድም ዝር ብየ ስጋ አልበላም ምግብ ቤት 😤😤😤
@fawatv
@fawatv 8 ай бұрын
😅😅
@user-zt9jj5qi5b
@user-zt9jj5qi5b 8 ай бұрын
THE ግጦሸ Part 😃😃
@fawatv
@fawatv 8 ай бұрын
😂😂😂
@mesganadassa
@mesganadassa 8 ай бұрын
ብዙ ሰው አልነቃም ነበር ይህን ፓርት😂😂
@user-cw4je8yp2w
@user-cw4je8yp2w 8 ай бұрын
Yaa Allah ati nu bararii 😢😢
@HaptamCenter
@HaptamCenter 8 ай бұрын
አደሰ አበበ የጂቢ ሰገ ሰንት ነው
@Nasima-sk8yr
@Nasima-sk8yr 4 ай бұрын
SubahanAllah 😏😏😏😏😏😏🤔🤔🤔🤔🤔🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 8 ай бұрын
ልባችሁን ብሎ በእርግጫ ብሎ ባሠረፋችሁ እረፍ ነበር አጭበርባሪወችን ማ
@fawatv
@fawatv 8 ай бұрын
እባክዎ ሙሉውን ሳያዩ አይፍረዱ። ለማስተላለፍ የተፈለገውን መልዕክት ጨርሰው ሲመለከቱ ያገኙታል። እናመሰግናለን።
@Danigech1221
@Danigech1221 Ай бұрын
አፈር ብሉና ምግብ ቤት ህጄ ምግብ እንዳልበላ አርጋችሁኝ ደግሞ ያእህያም ስጋም መሸጥ ጀመራችሁ
@user-hw9dq9gv9e
@user-hw9dq9gv9e 8 ай бұрын
ማለት አችም የወሰድሽውን አርደሽውነው ለማስተማርም ቢሆን አልገባኝም ይቅርታ
@melakunigus1533
@melakunigus1533 6 ай бұрын
የኣህያ ስጋ ትላልቅ ሆቴሎች ዉስጥ ነው በብዛት ያለው። ባለቤቶቹን ሳይሆን ማናጀሮቹን ተከታተሉ።
@user-ek6bh5bl9b
@user-ek6bh5bl9b 7 ай бұрын
ምን አስቂኝ ነው አሳቃቂ ነውጅ😢
@HayimFiker
@HayimFiker 8 ай бұрын
እኔሞ የአሰላ ልጅ ነኝ ብዬ በኩራት ነዉ የማወራው ነበር አሁን ግን በቃ የአሰላ ልጅነቴን ሰርዣለሁ
@addis_tilet
@addis_tilet 8 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@fawatv
@fawatv 8 ай бұрын
😟😟
@user-ob6ib5du6l
@user-ob6ib5du6l 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms 8 ай бұрын
አወ የምር ይቅርብሽ ነይ ወሎ❤❤❤❤❤
@rahimam
@rahimam 8 ай бұрын
አረ አው ደግ አረግሽ
@ABEBEYOE
@ABEBEYOE 8 ай бұрын
betam desi yilali yemitastelfut hasab teqebiyalewu bezhi qetilu hagerachin ethiopia kehulu chigir endemitishager tesfa tadergalech
@fawatv
@fawatv 8 ай бұрын
እናመሰግናለን!
@hskhsud3289
@hskhsud3289 8 ай бұрын
ላዛነው ሰው እንዳ አሂያ መሰብ የጀመራው
@user-ec5fz3hq7t
@user-ec5fz3hq7t 4 ай бұрын
Yarabi.ine.sigha.alabelam.😢😢😢😢yigeramal.wwww Lemlem.talmos. Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 😊😊ara Ta
@user-hs5xk4yd3y
@user-hs5xk4yd3y 8 ай бұрын
😢😢💔😢
@AberaHailu-ze4vw
@AberaHailu-ze4vw 3 ай бұрын
Are betam temecheshign
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl 8 ай бұрын
እኔመቸም ስጋአልበላምከላስ ከቶውም ሀገራችትላይ
@RakanKobaytari-co5lv
@RakanKobaytari-co5lv Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-ef4xv6hk1h
@user-ef4xv6hk1h 6 ай бұрын
እህያ ይ
@user-mr8uv6et8c
@user-mr8uv6et8c 8 ай бұрын
አፈርብሉ እግዚኦ😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@fawatv
@fawatv 8 ай бұрын
እባክዎ ሙሉውን ሳያዩ አይፍረዱ። ለማስተላለፍ የተፈለገውን መልዕክት ጨርሰው ሲመለከቱ ያገኙታል። እናመሰግናለን።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ስጋ ቤት ክፈቺ በውነት you are so funy
@fawatv
@fawatv 8 ай бұрын
🙏🙏😁
@bekluregassa2799
@bekluregassa2799 8 ай бұрын
አረረ አመመኝ ምንድነው የማየዉ😮😮😮😮
@addis_tilet
@addis_tilet 8 ай бұрын
ከባድ ጊዜ ላይ ነው ያለነው ያሳዝናል
@fawatv
@fawatv 8 ай бұрын
🥺🥺🥺
@bushbrightson7143
@bushbrightson7143 8 ай бұрын
Gud Gud 🤣🤣
@fawatv
@fawatv 8 ай бұрын
😂😬😂😂
@addis_tilet
@addis_tilet 8 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@mllmslsl8584
@mllmslsl8584 7 ай бұрын
አሁን እሄ ኡነት ነው አሰት😮😅😅😅😅
@fawatv
@fawatv 7 ай бұрын
😁😁😁
@lalinegaso5849
@lalinegaso5849 8 ай бұрын
Xuru siga ale iyalechino😢 wone Ethiopia
@michgebrmichgebr2135
@michgebrmichgebr2135 7 ай бұрын
ታድያ ስትሸጭው የነበረ ለማሳየትም ቢሆን የአህያ ስጋ ነበር እንዴ?
@fawatv
@fawatv 7 ай бұрын
አይደለም😊
@user-er5bt3bo7t
@user-er5bt3bo7t 8 ай бұрын
አሪፍ ሥራ ነው በርቱ
@fawatv
@fawatv 8 ай бұрын
እናመሰግናለን!!🙏🙏
@Eli..habesh
@Eli..habesh 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@meskemela3791
@meskemela3791 8 ай бұрын
ሀይማኖታችንን ለማርከስ ከነ አብይ ትዕዛዝ ነው የአህያ ስጋ ሀጥያት ስለሆነ እምነታችንን ለማርከስ የአብይ እና ሽመልስ እና አዳነች ናቸው ይሆንን እንዲሰሩ የሚያዙት
@jajjjjajjj3066
@jajjjjajjj3066 8 ай бұрын
ክክክክክክክክክክ አይ እድላችን እኝክ
@jajjjjajjj3066
@jajjjjajjj3066 8 ай бұрын
አድ ነገር ልገርሽ እማ በሆነ ግዜ የኛ እህያ እሆን ወዝ ውስጥ ገደል ገባ እና ስብርብር አላ ከዛ አይኑ እያያ ጅብ በነብሱ ከሚያሰቃየው አርጅ ልጣለው ብሎ አባቴ አረደው ከዚያን እናቴ ቢላዋውን ያርድክበትን እዚህ ቤት እዳታስገባ እዛው ጣል እና ናቶሎ ብላው አባቴ ድግሞ አልጥልም ግን እቤት አላስገባም ብሎ ከቤቱላይ እቆርቆሮው ላይ ሰቅሎ ከብዙ ቆይታ በሀላ ማጭድ አሰራው ወስዶ እና እሄን ያክል በገጥር ይጠይፉታል አህያን🐎 ከተሜ ደሞ ትግጣለች ዝም ብላ አይይይይይይ😁😁😁😁😀
@AlemHaylu-jq4ct
@AlemHaylu-jq4ct 2 ай бұрын
ለኔግንኣስተማረኝ
@Tsss646
@Tsss646 8 ай бұрын
: የአሰላ ቄራ ስጋውን ወደቻይና ነው ኤክስፖርት የሚያደርገው:: ለምን ትዋሻላችሁ? በዚህ ላይ ቻይና ዋጋ ከከብት ስጋ በእጥፍ ነው የሚሸጠው:: በግለሰብ ደረጃ የሚያርዱና የሚሸጡ ካሉ አናውቅም:
ኤፍሬም አለሙ ተጭበረበረ  23 December 2023
1:39:24
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 349 М.
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 43 МЛН
ወሲብ ሳታረግ ያረገዘችው ሴት!!
54:11
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 138 М.
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
0:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 5 МЛН
ПИЩЕВОЙ ВАНДАЛ НАКАЗАН
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 3,1 МЛН
Ах как прекрасно
0:17
Флюр Хафизов
Рет қаралды 27 МЛН
小丑与白天使遇见丧尸?#short #angel #clown
0:32
Super Beauty team
Рет қаралды 11 МЛН