Пікірлер
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q 4 сағат бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን በረከቶት ትድረሰንነ ታድላቹ ካጠገባቸዉ ያላቹ ኢየሩሳሌም አይናፍቃቹም ሊቀ ሊቃዉንት ዕዝራ ሐዲስም አሉላቹ የምችሉ ከሆነ ከይቅርታ ጋር በፀሎት እንዲያስቡልን አሳስቡልን ወለተ ማርያም
@user-tl4oy7dq6o
@user-tl4oy7dq6o 11 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኖርልን አባታችን የታ
@user-tl4oy7dq6o
@user-tl4oy7dq6o 11 сағат бұрын
አባታችን ሊቁ የታ ተሾመ እንኳን በሰላም መጡልን
@abugida794
@abugida794 16 сағат бұрын
ስማቸውን በውሉ አስቀምጥ
@abugida794
@abugida794 17 сағат бұрын
ኦርቶዶክስ ከቶ ስንት ሊቃውንት አለሽ ፣ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-pv4si7ri1f
@user-pv4si7ri1f 17 сағат бұрын
እሺ አዳምጣለሁ እንዴት ናችሁ የኖትያት ቤተሰቦች ደህና ናችሁ አምላከ ቅዱሳን ይመስገን ይክበር አሜን እሺ አዳምጣለሁ አባታቸን በታላቅ ደስታ!!!
@YeneGudayTube
@YeneGudayTube 17 сағат бұрын
የኔታ ከማይጠገበው አንደበትዎ ስለቀሰምኩት እውቀት ክብር ይስጥልኝ። ቃለህይወት ያሰማልን
@user-ih9yw4dy8p
@user-ih9yw4dy8p Күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@eyosaphetgetachew3264
@eyosaphetgetachew3264 Күн бұрын
ምነው ዛሬ ወደ ትናንት ልዕልናችን መመለስ ተሳነን? ትውልድ ሆይ ወደ ትናንት እንደግ
@eyosaphetgetachew3264
@eyosaphetgetachew3264 Күн бұрын
እናመሰግናለን
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i Күн бұрын
ረ እንደት ድንቅ ነው በዚች ደቂቃ ይህ ሁሉ እውቀት
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i Күн бұрын
ቃለሒወትንያሰማልን አባታችን
@amhsyesSendros-sn4nv
@amhsyesSendros-sn4nv 2 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@abugida794
@abugida794 3 күн бұрын
ኦርቶዶክስ😢😢😢😢😢😢😢😢
@AbCd-ko5el
@AbCd-ko5el 3 күн бұрын
ታሪክ ከምንጩ ሲቀዳ ልብንም አዕምሮንም ደስ ያሰኛልን።
@user-tl4oy7dq6o
@user-tl4oy7dq6o 3 күн бұрын
እንኳን ሰላም መጡ መምህር
@user-mp8sx4yr5v
@user-mp8sx4yr5v 3 күн бұрын
እሽ አዳምጣለሁ !
@HailemikaelGetachew-sh6pj
@HailemikaelGetachew-sh6pj 3 күн бұрын
ታሪክን አለማወቃችን ነው ዛሬ ለዚህ ውጥንቅጥ ያበቃን ።አቶ በላይ ሥጦታው እግዚአብሔር ያክብርልን።ኖትያት ሚድያንም እናመሰግናለን።
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u 4 күн бұрын
ክብር ይገባቸዋል ለቀደሙ አባቶችና እናቶች ይችን ቅድስት እምነትና ሃገር ያቆዩልን ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለአባታችን
@fetyemaryamlj
@fetyemaryamlj 4 күн бұрын
እግዚአብሔር እውነተኛ አባትና መምህራንን ያብዛልን 🤲
@fetyemaryamlj
@fetyemaryamlj 4 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር
@AbateTalema
@AbateTalema 5 күн бұрын
❤❤❤ 👍 👍 👍
@KasahunTekeste
@KasahunTekeste 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@meMefordad-ys3xe
@meMefordad-ys3xe 5 күн бұрын
አሁንም በስመ ብሔር ሀይማኖታችንን ለማጥፋት ለነተሱ ልብ ይስጥልን
@meMefordad-ys3xe
@meMefordad-ys3xe 5 күн бұрын
ታሪክን ማወቅ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ኖትያት ሚድያ👏
@user-tl4oy7dq6o
@user-tl4oy7dq6o 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር
@user-mp8sx4yr5v
@user-mp8sx4yr5v 5 күн бұрын
የማየው ስዕል አድኅኖ ግን የእኛ የኦርቶዶክሶዊያን ነው ወይ?
@notiatmedia
@notiatmedia 5 күн бұрын
ዮኒ እነዚህን የመሳሰሉ ነገሮች ቢሠሩ ብዬ እያሰብሁ ነው። አንተም የመጡልህ ነገሮች ካሉ እንመካከርባቸዋለን። ጥሩ አስተውሎት ነው
@user-mp8sx4yr5v
@user-mp8sx4yr5v 5 күн бұрын
እሽ አዳምጣለሁ ዝክረ ቅዱሳን ቅዱስ ሚካኤል የቅዱስ ሕዝቅኤል ረዳት ለእኛስ!
@meMefordad-ys3xe
@meMefordad-ys3xe 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን ለበረከት ያድርግልን
@blaneabye6441
@blaneabye6441 9 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@sdgs6877
@sdgs6877 9 күн бұрын
አሜንንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንኖ አሜንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@tarikekifle362
@tarikekifle362 9 күн бұрын
እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ሀሳብ ነው
@meMefordad-ys3xe
@meMefordad-ys3xe 10 күн бұрын
እንሳተፋለን ከበረከቱ በቤቱ ያጽናልን እንደ እናንተ አይነቱን ያብዛልን
@notiatmedia
@notiatmedia 10 күн бұрын
አሜን
@meMefordad-ys3xe
@meMefordad-ys3xe 10 күн бұрын
የሕይወት ቃል ያሰማልን መልካም ሀሳብ ነው ያነሱት ደህና ቤተክርስቲያን እያፈረሱ እንድሳለን ለሚሉ ወጣ ብለው እንዲመለከቱ ያደርጋል ግን ከምዕመኑ ሳይሆን መምህራን ተምረው ሰፋ ወደ አለ ከተማ በደህና ደሞዝ ለመቀጠር ነው ሚያስቡ እውነት ከተነገረ ወደ ገጠራማው ሂደው እናገልግል በጭራሽ የለም ምዕመኑም እረኞውን ነው ሚያይ 😢
@notiatmedia
@notiatmedia 10 күн бұрын
ጥሩ ምልከታ ነው
@user-cn2iv7dq4j
@user-cn2iv7dq4j 10 күн бұрын
እሺ አዳምጣለሁ!
@user-cn2iv7dq4j
@user-cn2iv7dq4j 10 күн бұрын
ቅዱስ ዳዊት አይ መታደል ግሩም ድንቅ ቅዱስ አብርሃም ሥላሴን ማስተናገድስ ወይ መታደል መመረጥ ጸጸትም አቅቶኝ አለሁጅ እኔ አይ
@haymetme
@haymetme 11 күн бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን ብጹእ አባታችን
@user-cn2iv7dq4j
@user-cn2iv7dq4j 11 күн бұрын
ቅዱስ ጴጥሮስ ጴጥሮስ ማለት አለት ማለት ነው።√√√
@user-cn2iv7dq4j
@user-cn2iv7dq4j 11 күн бұрын
እሺ አዳምጣለሁ!
@LeoSami-y5s
@LeoSami-y5s 12 күн бұрын
Gerum new
@notiatmedia
@notiatmedia 14 күн бұрын
ስለቤተሰባዊነትዎ እናመሰግናለን❤ ጥያቄዎም የአስተውሎትዎ ውጤት ነው። መልሱን ከዚህ ቪዲዮ ያገኛሉ። kzfaq.info/get/bejne/iLGafqyFmJnUhqs.htmlsi=KJXAjGdzux3RpSU4
@tsedale5516
@tsedale5516 14 күн бұрын
መመህር ቃለህያውት ያሰማልን
@user-cn2iv7dq4j
@user-cn2iv7dq4j 14 күн бұрын
እሺ አዳምጣለሁ
@user-cn2iv7dq4j
@user-cn2iv7dq4j 14 күн бұрын
እሺ አባቶቻችን ቃለሕይወት ያሰማልን እንታዘዝ አለን እናደርግ አለን እንሰማለን እሽ የኖትያት አድማጭ ነኝ በጣም ደስ ብሎኝ እየተጠቀምሁበት ነው ከሳዑዲ ጅጃ ግን ይቅርታና ኖትያት ማለት ምን ማለት ነው ትርጉሙ ዝክረ ቅዱሳን ማኅበር በቴሌ ግራም ልኮት አይቸ ነው አመጣጤ
@notiatmedia
@notiatmedia 14 күн бұрын
kzfaq.info/get/bejne/iLGafqyFmJnUhqs.htmlsi=KJXAjGdzux3RpSU4
@user-cn2iv7dq4j
@user-cn2iv7dq4j 14 күн бұрын
ዋናተኛ ቀዛፊ ማለት ነው ። ደግሞ የሥላሴ ምሳሌ ኖትያት እሽ በጣም አመሰግናለሁ ቸሩ ሥላሴ ያክብርልኝ አደምጣችሁ አለሁ ።✝️🌹
@amhsyesSendros-sn4nv
@amhsyesSendros-sn4nv 14 күн бұрын
እሰይ እልልልልልል
@Feta_Tube1
@Feta_Tube1 14 күн бұрын
ብዙዎቻችን በሞቀበት ነው የምንገኘው። ጥሩ ትምህርት ነው የሰጡን መምህር❤
@amhsyesSendros-sn4nv
@amhsyesSendros-sn4nv 14 күн бұрын
ድር ቢያብር አንበሳ ያስር❤
@notiatmedia
@notiatmedia 15 күн бұрын
ግሩም ነው በእውነት
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 16 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን😢❤❤❤
@AyenatgesemAaaa
@AyenatgesemAaaa 16 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እፁብ ድንቅ ብቻ ብሎ መለፍ
@Binyam-qx6pb
@Binyam-qx6pb 16 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@haymet24
@haymet24 16 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን