ግራህን ሲመታህ ቀኝህን. . . | መምህር ዮርዳኖስ አበበ

  Рет қаралды 4,195

ኖትያት ሚዲያ Notiat Media

ኖትያት ሚዲያ Notiat Media

12 күн бұрын

#ethio
#orthodox
#church
ኖትያት ሚዲያ
በሕብረት እንቁም
ሰኔ 21 /2016 ዓ.ም
/ @notiatmedia

Пікірлер: 25
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 Күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን😢❤❤❤
@mahletbelay6922
@mahletbelay6922 10 күн бұрын
ሁሌም እንደዚክ አቅርቡልን ወንድማችን ዲ /ዮርዳኖስን እና በቸሩ አምላካችን ፈቃድ ነው ሁሉም የሚኮነው ክብር ለስሙ ይሁን አሜን
@goodthings8953
@goodthings8953 5 күн бұрын
💚💛❤️ +++ ቃለ፡ ሕይወት፡ ያሰማልን። 💚💛❤️ +++
@nebiyattamiru
@nebiyattamiru 10 күн бұрын
ግሩም ነዉ ቃለሕይወት ያሰማልን
@aelzaablon9498
@aelzaablon9498 5 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
@notiatmedia
@notiatmedia 18 сағат бұрын
ግሩም ነው በእውነት
@Yakt5G-ci1zv
@Yakt5G-ci1zv 8 күн бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@belaystotaw3379
@belaystotaw3379 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን። ቃለሕይወት ያሰማልን። እናመሰግናለን።
@wubeshetmulugetatessema5711
@wubeshetmulugetatessema5711 9 күн бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@onenow458
@onenow458 6 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u 10 күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጌታ ማስተዋልን ይስጠን
@meMefordad-ys3xe
@meMefordad-ys3xe 9 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችኹ የሕይወት ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አምላከ ቅዱሳን ሀገራችንን ሕዝባችንን ና ቤተክርስቲያንን ይጠብቅ
@amhsyesSendros-sn4nv
@amhsyesSendros-sn4nv 9 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@fnottube2532
@fnottube2532 7 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የሚደንቀው አሁን የሕንድ አክተር የመሰሉት ሰባኪያን፣ የአጋንንት አጥማቂያን ቢኾኑ ኖሮ በሚሊዮን የሚቈጠር እይታ ይኖረው ነበር። እውነት ጠባብ መንገድ ናት ብዙዎች አይሄዱባትም። ለዚህ ነው አጋንንታዊና ሐሳዊ ስብከቶችና አስተምህሮዎች ላይ በሚሊዮን የሚቈጠር መንጋይ ይታይ ነበር። እውነት ሲኾን ግን ይሽሻል።
@user-ol2nf6qo3w
@user-ol2nf6qo3w 10 күн бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር😢
@YeneGudayTube
@YeneGudayTube 5 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምሆራችን❤
@zmzm9044
@zmzm9044 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር እረዢም እድሜ ይስጥልን ያቆይልን
@Feta_Tube1
@Feta_Tube1 10 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን❤
@abirhamkifle2021
@abirhamkifle2021 5 күн бұрын
ምእመን በሚፈጥረው ስብከትና ተመሳስለው በገቡ መናፍቅ ሰባክያን ተታለን ሲያደነዝዙን ኑረዋል፣ እኛ ስንሽኮረመም ስንቱን የቤተክርስትያን አገልጋይ አስበላነው፣ ስንት ቤተ ክርስትያን ተቃጠለ፣ ህገ ትሩፋትን ለቅዱሳን ትተን እኛ ህግ መክት አንክትን መከተል አለብን።
@user-ub8zr7ru5y
@user-ub8zr7ru5y 10 күн бұрын
መምህራችንን ስላመጣችሁልን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤😍😍 እሽ አዳምጣለሁ።
@temesgenyalew7497
@temesgenyalew7497 9 күн бұрын
well come dn. Yordanos
@mulatwayirga598
@mulatwayirga598 3 күн бұрын
በትክክል ዲያቆን ፈሪነቱን በጥቅስ ያለባብሳል ለሃጥያት ሲሆን ጥቅሱ ትዝ አይላቸውም
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 5 күн бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢🙌🙌🙌🙌
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 3,5 МЛН
አንዱ ባሕርይ ኢፍጡር ወይስ ፍጡር..?? | በሥጋ ፍጡር | ተዋሕዶ
1:15:26
Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Рет қаралды 14 М.