ሰዶማዊ የሆኑ የሐገራችን ኣርቲስቶች ይህን መርዝ እንደበተኑ ተነቃባቸው!ኢትዮጵያ ትንቢተ ሕዝቅዔልን የሚያሟላ ቡድን ውስጥ በይፋ ተቀላቀለች!Abiy Yilma

  Рет қаралды 30,834

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Күн бұрын

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 170
@tigistbush8875
@tigistbush8875 2 ай бұрын
የኔ ውድ ባለምጥቅ አእሮ ልጃችን ወንድማችን እያንዳንዶን ነገር እኛ ያላየነው አተያይ ነቅሰህ ስለምታነቃን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ብዝት ያድርግልህ
@HanauNew
@HanauNew 2 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር አምላከ እስከ ቤተሰቦች ይጠብቅህ
@solomonhaileselasenebromne297
@solomonhaileselasenebromne297 2 ай бұрын
ኢትዮጵያና ህዝቦዎ እግዚአብሔር ይባርክልን🙏🙏🙏❤ አብይ ለምታደርሰን መረጃዎች እናመሰግናለን 🙏🙏❤❤
@rahelbelay8302
@rahelbelay8302 2 ай бұрын
ብዙ ግዜ እሚያሸኑፍት ሶዶማዊያን ናቸው ባለፈውም ኢታሊያዊ ነው ያሸነፈው አሁን እኛ ኢትዮጵያዊያን መደራጀት አለብን ኢትዮጵያ ያሉትን እርቲስቶች እርምጃ መውሰድ አለብን
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 2 ай бұрын
ሆነ ብለው ነውኮ እነሱ እንዲያሸንፉ የሚያረጉት፣ እነሱ ካሸነፉ ኖርማሎች ሰዎች ሞራላቸው እንዲሰበርና እነዛኞቹ ልብ ብዙ መብት እንዲሆኑ ነው የሚመስለኝ፣
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 ай бұрын
ክብራቸዉ በነዉራቸዉ ብሎናል እኮ ቅዱስ መፅሀፍ አስቀድሞ ለክርስቶያን ምንም አዲስ ነገር የለም ሁሉንም ነገር አስቀድሞ ነግሮናል አምላካችን መስሏቸዉ ነዉ ሰዶምና ጎሞራም ጠፍቷል እንኳን እነሱ ሀጥዕ እንደዝግባ ከፍከፍ ሲል መቆረጫዉ ቢደርስ ነዉ ደግሞም ቅጣቱን እያሳየን ነዉ በብራዚል
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 2 ай бұрын
@@Kidist-rn2xc ትክክል ቅዱስ መዥሐፋችንኮ አይሳሳትም፣
@kingdomofheaventestimony6046
@kingdomofheaventestimony6046 2 ай бұрын
ውድ የሳድስ አዘጋጅ እና አቅራቢ ወንድማችን አብይ ይልማ እንኳን ለዳግማ ትንሳኤ አደረሰህ።እግዚአብሔር ይስጥልን። ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የዳግመ ትንሳኤ አውደ አመት አደረሰን።በዳግማ ትንሳኤ መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሶስት ቀን እና ከሶስት ለሊት ቡኋላ ሞትን ድል አድርጎ በትንሳኤ ሀይል ከተነሳ ቡኋላ ለሁለተኛ ጊዜ ለሐዋሪያት የተገለፀበት ቀን ስለሆነ ዳግማ ትንሳኤ ብለን ቀኑን አስበን እናከብራለን።በቅዱሳን መፃህፍት አምላክ ሰው ሆነ ተብሎ እንደተፃፈ ቅዱስ እግዚአብሔር ለወዳጁ ለአብርሀም ቃል ኪዳን በገባው መሰረት አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ( ወልድ) የእግዚአብሔር ቃል ስጋ ሆኖ ከቅድስት ድንግል ማሪያም ተወልዶ ለእኛ ሀጢያት መድሐኒት በመሆን ከዘላለም ሞት(ኩነኔ) ወደ ዘላለም ሕይወት ሊያሻግረን ከሀጢያት በቀር በስጋ ፍጹም ሰው በመለኮት ፍጹም አምላክ ሆኖ የጠላታችን ዲያቢሎስ ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ።ሁላችንም ሀጢያተኞች ነን።ነገር ግን ክብር ይሁን ለወደደን ለመድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በእግዚአብሔር አብ ፍቃድ ሀጢያታችንን በክቡር ደሙ አጥቦን ለመንግስቱ የዋጀን። በጥምቀቱ ፣በመስቀሉ እና በትንሳኤው የሚከሰንን ሀጢያታችን ደምስሶ የእግዚአብሔር ልጆች እንድንሆን ያደረገን ። ፋሲካችን መድሐኒታችን ክርስቶስ በሞቱ ሞታችንን ሽሮ በትንሳኤው ሀይል ለነፍሳችን ቤዛ በመሆን በቅዱስ ቁርባን (በቅዱስ ደሙ እና ስጋው) እንዲሁም ቃሌ መንፈስ ነው ተመገሙት እንዳለን ወንጌልን የምስራች ብሎ ሰብኮን የዘላለም ሕይወት ያቀዳጀን። የሀጢያት ደሞዙ ሞት ነውና በእኛ ምትክ ሀጢያታችንን በመስቀል ተሸክሞ በሞቱ ሞታችንን ገድሎ የሁላችንንም ሀጢያት በጥምቀቱ፣በደሙ እንዲሁም በትንሳኤው ሀይል ደምስሶ በእርሱ ምህረት እና ደግነት የዘላለም ሕይወት ያጎናጸፈን።እንግዲህ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ አባታችን እንደ ቸርነቱ እና እንደ ምህረቱ መጠን ለመንግስቱ እና ለጺዮን ከተማ ለአዲስቱ ኢየሩሳሌም በቅዱስ ልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ በወልድ እንዲሁም በቅዱሳን ነቢያት እና ሐዋሪያት ወንጌልን የምስራች ብሎ ሰብኮን መንግስቱን ሊያወርሰን ለክብር ጠርቶናል። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ለምጽአት ሲመጣ በክርስቶስ ኢየሱስ ያመነውን የዘላለም ሕይወት ሊሰጥ በእርሱ መሲህነት እና የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ያላመኑትን ደግሞ ለመፍረድ ዳግም ከቅዱሳን መላእክት ጋር ተመልሶ ይመጣል። ለእያንዳንዱም እንደ ስራው መጠን ይከፍላል። አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር እንደ ቸርነቱ እና እንደ ምህረቱ መጠን ያስበን እንዲሁም ጥበቃው ከሁላችን ጋር ይሁን፡፡ የቅዱሳን ሐዋርያት፣ነቢያት፣ ፣ሰማእታት፣ፃድቃን ፀሎት እና አማላጅነት አይለየን እንዲሁም በረከታቸው ይደርብን።የቅድስት ድንግል ማርያም እና ቅዱሳን መላእክት አማላጅነት እንዲሁም ተራዳይነት ከሁላችን ጋር ይሁን። የአባታችን የእግዚአብሔር አብ ፍቅር የመድሐኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ የጌታም መንፈስ ቅዱስ ህብረት ከሁላችን ጋር ይሁን።ለከፈለልን ውድ ውለታው እና ስጦታው ለጌታችን፣ ለአምላካችን ለመድሐኒታችን ለቅዱስ እግዚአብሔር አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ኃይል እና ክብር ከዘላለም እስከዘላለም ይሁን። አሜን።
@yordate7629
@yordate7629 2 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እንደዚህ አጋልጣቸው እግዚአብሔር አምላክ ስራቸውን ያፍርሰው የኢትዮጵያምድር አትመቻቸው ምድሪታአ ትትፋቸው
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 ай бұрын
በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ በእውነት ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለከው እና ሁላችን በአንድነት እነዚህ አውሬዎች አጀንዳ አስፈጻሚዎች እናወግዛቸዋለን በእግዚአብሔር ጥበብ ሀይል የሃይሉ ጌታ ነው 🤲❤
@mahederbelay9276
@mahederbelay9276 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን❤❤❤
@user-bi9gw7kt1y
@user-bi9gw7kt1y 2 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ አባቴ እሱ ብርታት ይሁንህ
@bateybeyene2428
@bateybeyene2428 2 ай бұрын
በጌታ በእየሱስ ስም ስራህና ምክርህ ከምድሬላይ ከትውልዱ ላይ ስራህ ይፍረስ ወንድሜ አንተ ተባረክለትውልድ ስላለህ ቅናት😢
@user-dr8ff4hj5c
@user-dr8ff4hj5c 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ አርበኛ የመንፈስ እራስ ምታት የእኛ መዕናኝችን አምላክ ይጠብቅህ የእኔ ድፍረት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤21ትጠብቅህ እሷን በጣም እወዳታለሁ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ
@KeradionSunam
@KeradionSunam 2 ай бұрын
Mindinew 21 titebikih malet fikir yehone sim iyalat ድንግል ማርያም atilim inide
@user-dr8ff4hj5c
@user-dr8ff4hj5c 2 ай бұрын
@@KeradionSunam ዋናው መረዳት ነው
@user-dr8ff4hj5c
@user-dr8ff4hj5c 2 ай бұрын
@@KeradionSunam ዋናው መረዳት ነው
@betelehem1ketema181
@betelehem1ketema181 2 ай бұрын
ጌታችን መድሀኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ልጆቻችንን እኛንም አድነን ጠብቀን ለማይረባ አምሮ አሳልፈህ አትሰጠን አድነን🙏🙏🙏🙏
@user-zp3zz3yz9n
@user-zp3zz3yz9n 2 ай бұрын
አብያችን በርታ
@bettymiye9882
@bettymiye9882 2 ай бұрын
ወንድሜ እጅግ በጣም አደገኛ ናቸው እራስህን ጠብቅ ከመንግስት ጀምሮ ሁሉም ተነካክቷል እራስህን ጠብቅ
@b21e19
@b21e19 2 ай бұрын
እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶስ😢
@EdenAraya-jw3jf
@EdenAraya-jw3jf 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ የመስገን ሰላም ቅየኮ መምህር እንኳን ደና መጣክ መምህር 👏👏👏❤️❤️❤️
@betelehem1ketema181
@betelehem1ketema181 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገልብጠው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የመሰለ አምላክን ትቶ መከራ መምረጥ ያሳዝናል 😭😭😭😭
@user-ze3sy7bv6p
@user-ze3sy7bv6p 2 ай бұрын
ልቦና ይስጣት ወንድማችን 🙏 አንተ በማስረጃ አቅርበሃል እናመሰግናለን 🙏
@Cherinet-mc7dk
@Cherinet-mc7dk 2 ай бұрын
አብይ! ወንድማችን በርታ እንዲህ አጋልጣቸው .:: ለብዙዎች መዳን ምክንያት መሆን በምድርም በሰማይም ዋጋ ያሰጣል፡፡. እግዚአብሔር አምላክ ይርጋዳህ ዕድሜና ጤና ይስጥልን።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@temesgendesta406
@temesgendesta406 2 ай бұрын
Esu yagalital gin sewochu konsert blew tiri syakerbu 100% kiristiannegn bay hulu bota aybekawum. Achebchibo meliektachewun tekeblo ymelesal.
@hailunigussie4177
@hailunigussie4177 2 ай бұрын
እግዜር ይባርክህ፣ መተኪያ የሌለወ የነፍስ ማገማያ አገልግሎት እያበረከትክ ነዉ፣ ክርስቶስ ይርዳህ፣ ይርዳን!!!!!!!!
@user-px6tm1un5p
@user-px6tm1un5p 2 ай бұрын
እግዚአብሔር,ይባርክህ በርታ እናመሠግናለን
@nigussolomon6871
@nigussolomon6871 2 ай бұрын
ምንም ቢለፉ አይሳካላቸውም!!! የአባቶቻችን ፀሎት አለ ሳድሶች በርቱልን!
@abiduamakelew-pg2yb
@abiduamakelew-pg2yb 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህህ
@ናኒ
@ናኒ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አብያችን 🙏
@berhanubemelew
@berhanubemelew 2 ай бұрын
መምህር በርታልን እጅግ በጣም እናመሠግንሀለን።
@gincilafaseenaa
@gincilafaseenaa 2 ай бұрын
Igziabher yixebiqih 🙏
@EdenAraya-jw3jf
@EdenAraya-jw3jf 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅክ መምህር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💐💐
@zelalembefekadu2438
@zelalembefekadu2438 2 ай бұрын
Enamesegenalen Asetemariachen
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን❤
@hanateferaerabo965
@hanateferaerabo965 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፀጋ ይሸፍንህ
@BetanyaYirdaw
@BetanyaYirdaw 2 ай бұрын
መምህር አብይ ይልማ እንኳን ደህና መጣህ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ።🙏😘😘😘
@HanauNew
@HanauNew 2 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጉጉት እየጠብቅ ነበር
@mare7241
@mare7241 2 ай бұрын
Qandnamtuwndmahin❤❤❤
@mare7241
@mare7241 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@mare7241
@mare7241 2 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@mare7241
@mare7241 2 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@sebieylove5190
@sebieylove5190 2 ай бұрын
@ክበርልን መምህር 🙏 ጆሮ ያለው ይስማ!
@DubitWondemu
@DubitWondemu 2 ай бұрын
Memher Abiy Medhanialem serahin yebarekeleh. Ewnet newu we have to open our eyes and ears more than ever.
@user-kx6lh2fe2d
@user-kx6lh2fe2d 2 ай бұрын
Fetari yitebiken wendinachin abiy beritalin memihravhin🎉🎉🎉
@user-fu6tq6zz6z
@user-fu6tq6zz6z 2 ай бұрын
Keep up this good work .Blessings .❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ml8ur4jy7t
@user-ml8ur4jy7t 2 ай бұрын
እግዛብሔ እድሜናጤና ይስጥልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@TigistGenetu-fh7pr
@TigistGenetu-fh7pr 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅህ😮
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 ай бұрын
Abby Yilma you are very intelligent, smart brilliant true Ethiopian person thank you for what you do. Keep up the good work we pray for you that Jesus Christ almighty Lord will protect you from all the evil.
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 2 ай бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@sunnights6561
@sunnights6561 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን
@user-kc4zo3nx8b
@user-kc4zo3nx8b 2 ай бұрын
ቀጥልበት በርታ መምህር ወንድማችን አብይ ይልማ
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን መምህር 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@mimiayele3992
@mimiayele3992 2 ай бұрын
Tank you so much 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-qq3oe9bu2d
@user-qq3oe9bu2d 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ
@user-tv4ul8ku9i
@user-tv4ul8ku9i 2 ай бұрын
Be Brave,we stand with you!
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 2 ай бұрын
ፈጠሪ ይግለፅልህ በርታ
@sara2tesifay
@sara2tesifay 2 ай бұрын
ጀግናችን እድሜ ጤና ይስጥልን
@salamrita2646
@salamrita2646 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን❤
@gincilafaseenaa
@gincilafaseenaa 2 ай бұрын
Selam memihir ❤
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 2 ай бұрын
እግዚአብሔር። ይገስፅሺ ቶሎ ተመለሺ የሲኦል እራት እንዳትህኝ ትሉ ከማይጠፍ እሳቱ ከማይጠፍ ከዘላለም እሳት አምልጪ ዝና ለማይክል ጃክሰንም አልጠቀመ እየሱስ ያስመልጥሺ
@martakassaye7098
@martakassaye7098 2 ай бұрын
በርታ ወንድማችን መንፈስቅዱስ ጨምሮ ጨምሮ ይግለፅልህ🙏
@bonituwario5450
@bonituwario5450 2 ай бұрын
God bless you more !!! You are a wise person !!!
@emamaethiopia216
@emamaethiopia216 2 ай бұрын
አብይዬ እንደው የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ። እድሜና ጤና ይስጥህ
@RobsenMeti
@RobsenMeti 2 ай бұрын
❤❤❤ enameseginalen
@YaredYalew-us8cr
@YaredYalew-us8cr 2 ай бұрын
ወንድሜ አብይ ተባረክ ስለመትገልጠው ጉድ
@HananiaSirak
@HananiaSirak 2 ай бұрын
Abiye bertalin ahunm mankatihin ketil.
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 2 ай бұрын
አብያችን አርብለት በሰማይ ላይ የታየው የሰማይ ላይ ወደ ሮዝ የተቀየረበት በሞሮኮ ውስጥ ምድነው አይተከዋል ወይ ሰማዩ የተከፈተ ነው ሚመስለው እባክህን አስረዳን ስለዚህ ሰማይ
@user-fe2fd8qw1b
@user-fe2fd8qw1b 2 ай бұрын
❤እኔ ሙስልም ነኝ ግን ስለ እስረኤል ቶንኮል የገበህ ሰዉ ነህ አለህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምረህ
@user-dl3of2zx5u
@user-dl3of2zx5u 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን አንተንም ፈጣሪ ይባርክህ ከመልእክቶችክ ተምሬ አስተውዬ እራሴን ጠብቂያለው የሰለጠነ አገር ሀኪም ቤት ገብቼ በመረጃዎችክ ሰውነቴ ውስ ባእድ ነገር ሳላስገባ በእግዚአብሄር ሀይል ከብዙ ነገር አምልጫለው የሰው ልጅ ወንጌል ካልተሰበከ እንዴት ሊያምን ሊድን ይችላል በርታ አበርታን!! ፈጣሪ ያበርታህ ያበርታን ወንድማችን
@lishaneshtue4162
@lishaneshtue4162 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mesibiru3024
@mesibiru3024 2 ай бұрын
አብይ ሆኖ ስምህ ግን ፍፁም መልካምና ብሩክ ነህ ተባረክ አኔ አብይ የሚባሉ ሰዎች ______ ስለሚመስሉኝ ቶሎ ብዬ ፀልያለው መልሱን ንገሩኝ
@ElyasYednkachw
@ElyasYednkachw 2 ай бұрын
Berta berta Abey
@user-jq5ku4do4f
@user-jq5ku4do4f 2 ай бұрын
ማምህር አብይ እደምንአለህ ጌታ ያበርታህበርታ
@rahelbelay8302
@rahelbelay8302 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ያሉትን አርቲስቶችን በቃ ማለት አለብን እርምጃ መውሰድ ነው እነዚ የተረገሙ አንድ ሁለቱ ቢወሰድባቸው ይስተካከላሉ እነዚህ ሰይጣኖች
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 2 ай бұрын
አብይ በድካም ልፋአትህ ሁሉ በስጋ በነብስ የሚድንበት ነው እና ፈጣሪ አብዝቶ ይጠብቅህ
@MartaMershaye
@MartaMershaye 2 ай бұрын
ፈጣሪ ጤና እድሜ ይስጥክ
@Zesolomon
@Zesolomon Ай бұрын
Good job
@MartaMershaye
@MartaMershaye 2 ай бұрын
የምትናገረው ጠብ አይልም
@Zeyen427
@Zeyen427 2 ай бұрын
እረ በናትህ ተዎን ቤት አደለም መግዛት ይቅርና ጠግበን አለበላንm😭😭😭😭 ተዉን እባካችሁ ቤት ግዙ እያላችሁ አታሰካዩን :: ይህ ቤት ማስታዎቂያ አስቃየን በየ ቱቡ 😭😭
@mekonneneabebewoldemariam7599
@mekonneneabebewoldemariam7599 2 ай бұрын
መምህር በዚህ ጋር ጊዜዉ አለቀ ትላለ እንደገና ደሞ ቤት ግዙ ትላለ እንዴት ነዉ ነገሩ አልገባኝም???
@user-fy3zb3xd2c
@user-fy3zb3xd2c 2 ай бұрын
አብይ ፈጣሪ አንተን ስለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን ማስተዋል የበለጠ ይስጥክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@blenhailu9862
@blenhailu9862 2 ай бұрын
እናስ አመለትን ልጆቻችን ግን እንዴት ነው የመናሳድገው??? እግዚአብሔር ይርዳን
@user-tv4ul8ku9i
@user-tv4ul8ku9i 2 ай бұрын
Out in z name of Jesus!!
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 ай бұрын
Memeherachene nureleme begugete enetebekehalene banete temeherete bezi negere awekenale ketelebete ❤
@user-jr9yb6yn2w
@user-jr9yb6yn2w 2 ай бұрын
አቤት ያብርሐሙ ስላሴዎች ከቁጣችሁ አድኑን የትንቢቱ ፈፃሚ አንዳንሆን መምህሮ አብይ አንተንምጌታ ያበርታህ የፅናህ
@MartaMershaye
@MartaMershaye 2 ай бұрын
ይቅርታ ወድሜ አተ መላክ ነክ
@DawitMelake-bd8cj
@DawitMelake-bd8cj 2 ай бұрын
እንኳን በሠላም መጣህ ወንድሜ ይልማ ትላንት ጠፋኽብንሳ ? በሠላም ነው ? የዶክተር እመቤት ንግግርን እንዴት አገኘኸው ? ወ/ ሮ አዳነች ከእግዚአብሔር በላይ ናቸው ያለችውን እንቅልፍ ነሳኝ
@DawitMelake-bd8cj
@DawitMelake-bd8cj 2 ай бұрын
እባክህ ስለ ዶ / ር እመቤት ሠውን ከእግዚአብሔር ያስበለጠችበትን በዛሬው የዜና ጥንቅርህ ላይ ሀሳብህን አካፍለን
@mikerasta-ur7pw
@mikerasta-ur7pw 2 ай бұрын
Fetari Yetebken!!!
@seniyahamza9611
@seniyahamza9611 2 ай бұрын
Abiy Yilma, jegina journalist, meshelem yalebih ye mirtoch miirt journalist neh. Berta.
@fozia1239
@fozia1239 2 ай бұрын
እስራኤልን የሚነካ ይጠፋል ፍልስጤም የሚባል ሃገር አይኖርም የህልም እንጀራ ነው እስራኤልከጠፋች አለም ትጠፋለች ይሄ ቃል ነው የእስራኤል ጠላት ከምድረ ገጽ ይጥፋ እነዚህ መርዝ ፍልስጤሞችን ፈጣሪ ይጨርሳቸው ።
@ElyasYednkachw
@ElyasYednkachw 2 ай бұрын
Fetary abzeto yebarkhi lebona yesten
@ababab-rr2bv
@ababab-rr2bv 2 ай бұрын
ሁሉም አውሮፓውያን ባይሆኑም ሁሉም አሜሪካውያን ባይሆኑም እነዚህ የማይረቡ የባከኑ ሰዎች ግን ከምድር ከነያዙት አስተሳሰብ መጥፋት አለባቸው ሁላችንም ሆ ብለን በአንድነት ምንነሳበት ጊዜ ነው እንደዚ አይነት አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ወደ ፈጣሪ በመመለስ በፆም በፀሎት ወደ ትክክኛው ሰዋዊ አስተሳሰብ መመለስ አለባቸው አለበለዚያ ግን መጨረሻቸው አያምርም ይህ አስተሳሰብ ሰዋዊም እንስሳዊም ተፈጥሯዊም አይደለም አረ ሰዎች ነን እንደሰው ባይሆን እንደእንስሳ ማሰብ ያቅተናል አሁን ወደ ፈጣሪ መመለሻው ትክክለኛው ጊዜ ነው ዛሬ ነገ ሳንል ሁላችንም እንመለስ አላህ ከእንደዚ አይነት ነገር ይጠብቀን መስመር የሳቱትንም አላህ ይመልሳቸው
@mekeletadal3302
@mekeletadal3302 2 ай бұрын
እኔ መልካሙን ሁሉ እንዲገጥምህ እመኛለሁ
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 2 ай бұрын
100% በቁዱሱው ቦታላይ የአይሁድች መሲአይገባም ምክንቱው ቦታውን የምጠበቀው ፈጣረነው እንደዛ በሆይሆን ኖሩው እሲካሆን የፈሩሲትነበር
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 2 ай бұрын
አብየ ብቻህን ስንቱን ተጋፈጥክ እነሱም እልህ የተጋቡ ይመስላል በጣም ያሳዝናል ፈተና የበዛበት ትዉልድ
@meriwameskele1304
@meriwameskele1304 2 ай бұрын
Geta wede mastewalwa yimelisat...😢
@eskindirkassa2137
@eskindirkassa2137 2 ай бұрын
አንተ recommend ያደረከው ጥሩ ነው
@tatekassefa6753
@tatekassefa6753 2 ай бұрын
ድሮም ወንዲ ማክ ከንፈሩ ሲቃላ እጠራጠረው ነበር።
@temesgendesta406
@temesgendesta406 2 ай бұрын
Be Abune Aregawi sim yemimelekew ZENDO ke betekiristian befitnet meweged alebet 100%
@alemt1332
@alemt1332 2 ай бұрын
Memhire, can you please explain the five women in the Bible that the women freemasonry use as their symbols on their 5 rings one of the is Ruth or Hirute and Ester or Aster ?????? Please 🙏🏿 ??? please 🙏🏿 please 🙏🏿 please 🙏🏿 please 🙏🏿 thank you 😊 thank
@BetelehemSharew
@BetelehemSharew 2 ай бұрын
መምህር እናመሰግናለን ሌላው ግን ስለ ብሪክስ ገንዘብ ከ 5 ወር በኃላ ይፋ ይደረጋል የሚባል ወሬ አለ። ምን ያህል እውነት አለው? መረጃ ካለህ ንገረን። ኢትዮጵያ ጋር ያሉት አገሮች በሙሉ በሚባል ደረጃ ጎግ ማጎግ ጋር ከሚሰለፉት አገራት አሉበት። ምን ይመስልሀል።
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
ከ5 ወር ቡሃላ አለም የለችም አንቺ ደደብ 😂
@Etho19pia
@Etho19pia 2 ай бұрын
​@@MikeAsmare3308ተው እንጂ ሚክ😂 ምን ነው በአጭሩ 😂😂😂
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
@@Etho19pia አንቺ መቆየት ስለፈለግሽና ስላልፈለግሽ ወይም እኔ ስላልፈለኩ አይደለም ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ለማንኛውም መፀሃፍ ቅዱስን ማገላበጥና ማንበብ ልመጂ አለበለዚያ በቅራቅንቦ ሃሣብና አጉል ተስፋ እራስሽን እያታለልሽ እየሸነገልሽ መጨረሻ ላይ ሣታስቢው በእሣት ወንፊት ተበጥረሽ ትጣያለሽ አሁን ጊዜው አልቋል ሙድ የሚያዝበት ጊዜ ላይ አይደለም ያለነው አምሮሽን አሰሪው እምቢ ካልሺም ስራሽ ያውጣሽ ለገንዘብና ለጥቅም ለሆድ መሯሯጥ ካሁን ቡሃላ አብቅቶለታል አለም እስከዛሬ የዘራችውን ልታጭድ በጣም ጥቂት ቀናቶችና ወራቶች ብቻ ቀርቷታል በእሣት መጠረጓም አይቀሬ ነው መልካም የጠረጋና የመከራ የለቅሶ የጥፋት የዋይታው ቀን ይሁንላቹሁ ጆራቹሁን ለደፈናቹሁ ግብዞች
@Etho19pia
@Etho19pia 2 ай бұрын
@@MikeAsmare3308 አቤት ፈጣሪ እንደሰው ብሆን የምተሪፍ የለም!!! በሰላም ነው በምን ትዕግስት ነው የፃፊከው ስቀጥል የገባክ ነገር እንኳን ብኖር ለመግለጽ ትህትና ይኑርክ ያለበለዝያ የመጀመርያው የእሳት እራት አንተ ነህ እመነኝ።
@user-gi4sv2ix1p
@user-gi4sv2ix1p 2 ай бұрын
sijemer menuam ayemechegnim yichi lij
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን እንጂ ዘመኑ በጣም ከበድ ነው አምላካችን የደብሎስን ሴራ ያፈራርስልን🙏
@user-ph2um6tp3l
@user-ph2um6tp3l 2 ай бұрын
egzyabhar ytebkh
@gelettube8331
@gelettube8331 2 ай бұрын
Ye wedekew melak kenfe new lebsu...... Bertaln abiye
@elsakeberet9055
@elsakeberet9055 2 ай бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን የአጥያት ሁሉ ምንጭ ገንዘብ ነው
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 2 ай бұрын
Thanks for your efforts🙏 Ethiopia is attacked with so many ways, stirred like coffee adding sugar, all side attack have a reason, weakness of the government and discouraged society numbed? May God over control the all evil agendas running by outsiders?Smugglers are in such situation to be free to do whatever they want?!
@user-mi3nm9ml7j
@user-mi3nm9ml7j 2 ай бұрын
እኔየሚገርመኝሁሌዳንኪራስለፍጣሪሽንመቸነውይምታስይን
@DiluJohn-sr8os
@DiluJohn-sr8os 2 ай бұрын
የኢትዮ አርቲስቶች መጨረሻቸው የማያምረው በህይወታቸው በትዳራቸው በሀይማኖታችው የተበጠበጠ የስቃይ ህይወት የሚኖሩት እኮ በሚሰሩት ክፋታቸው ነው ብር ያገኛሉ ታዋቂ ይሆናሉ ከዛ በኋላ ነው ኢትዮ የማወክል በግብረ ሶዶም በዝሙት በሌብነት መግማማት የሚጀምሩት
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 2 ай бұрын
እኔ እደውም የጉጉት ጆሮ መስሎኝ ነበረ
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 2 ай бұрын
8:11 አብይ ይልማ ኦርቶዶክስ መሰለኝ ግን መፀሐፍ ቅዱስ በጣም ያዉቃል ስለዚህ ኦርቶዶክስ። ወገኖቼ ገድል እያነበብን ገደል እንዳንገባ ዘመኑን ሳንመረምር ጉድ እንዳንሆን መፀሐፍ ቅዱስ አንብቡ እባካችሁ አሁን ግዜዉ እየፈጠነ ነዉ እንደቃሉ ነዉ አንዘጋጅ እናንብብ ቅድስ ቃሉን አሜን
@fassilassefa625
@fassilassefa625 2 ай бұрын
እስራኤል እንጂ ፍልስጤም የሚባል ሀገር መኖር የለበትም።
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 10 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 59 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 12 МЛН
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 10 МЛН