29 May 2024
2:12
Ай бұрын
21 April 2024
35:12
3 ай бұрын
Fast and lose belly fat fast!
3:11
Happy 2015 Ethiopian new year!
4:26
Пікірлер
@user-py1qn9zc2w
@user-py1qn9zc2w 8 сағат бұрын
Egezabeyer yesete 12 sate albelaqeme terwe wetateagechalwe Amesgenalew
@SahluYibabie
@SahluYibabie 3 күн бұрын
አባክዎ ዶር የደም ግፊት አለብህ ተብያለሁ በዘላቂነት ለምስወገድ ምን ማድረግ አለብኝ 0.5mg መድሀኒት እወስዳለሁ ምክርዎትን ይለግሱኝ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 3 күн бұрын
ሰላም ስለጥያቄው አመሠግናለሁ ምክር ለመስጠት በቂና ዝርዝር መረጃ ያስፈልጋል። 1. እድሜ: 2. ቁመት 3. ክብደት, 4. ፆታ 5. የሚወስዱት መድሀኒቶች ካሉ ምን እና ስንት እነደሆኑ 6. የአመጋገብ አይነት ፣ምን ምን እደሆነና በቀን ስንቴ እንደሆነ? 7. የስኳር በሽታው መቼ እንዴት ታወቀ? የስኳሩ መጠን በምን ላይ ነው? በቅርብ ተለክተው ከሆነ ስንት ነው? 8. ክብደት ስንት ነበር? አሁንስ? 9. አመጋገብ በተመለከተ፣ በቀን ስንቴ እንደሚመገቡ፣ በሚመገቡበት ጊዜ፣ ለ ቁርስ ለምሳ ለእራት በአብዛኛው የሚመገቡት ምን እንደሆነ፣ 10. ያካል እቅስቃሴ ያደርጋሉ ወይስ አያደርጉም? የሚያደርጉ ከሆነ፣ ምን አይነት? በሳምንት ስንት ጊዜ እንደሆነ፣ ለሁሉም ጥያቄዎች ዝርዝር መልስ ይፃፉልኝ፣ በዝርዝር ይግለፁልኝ። ጠቃሚ ምክር ለመስጠት፣እነዚህ ዝርዝር መረጃ ያስፈልጉኝል።
@wudemeshu2861
@wudemeshu2861 3 күн бұрын
ዶ/ር የት ነዉ የምትሰራዉ አድራሻ ብትሰጠን
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Күн бұрын
ሰላም ከአገር ውጪ ነኝ፣ ይቅርታ። በኢትዮጵያ ውስጥ ለጊዜው የስራ አድራሻ የለኝም።
@Mayatube3
@Mayatube3 3 күн бұрын
ማህበረሰቡን ከመውቀስህ በፊት science ገና ብዙ ያልደረሰበት ነገር አለ .....ብርድ በሽታ የትኛውም አለም ይታወቃል ይልቅ ለ research መነሻ ይሁንህ ተጠቀምበት ዶክተር .....እኔ ሀኪም ቤት ሄጄ ምንም መፍትሔ አላገኘሁም ምንም የለብህም ነው ያሉኝ x ray ምናምን ሁሉንም ሞክሬያለሁ ምንም የለብህም ነው ያሉኝ። እኔ መስኮት የምትለውን እያመመኝም ቢሆንም እከፍታለሁ መነሻው ብዙ ነው የብርድ ......finally የድሮው science የተሻለ መፍትሔ ያለው ይመስለኛል ሰው ከውሃ, ከአየር, ከመሬት, እና ከእሳት ነው የተሰራው እና የእነዚህ መዛባት መሰለኝ ንፋስ ብቻ አደለም የሰውነታችን የውሃ መጠን በራሱ ይዛባል ያሁኑ ሳይንስ ምን አልባት በማይክሮስኮፕ ማየት ያልቻለው ነገር አለ ብየ አስባለሁ......እኔ ሃኪም ከሚሰጠኝ መድሃኒት ይልቅ በራሴ የሚያመኝ ቦታ ላይ በስስ ትንሽዬ plastics ማታ ላይ ካሰርኩት ከጥዋት በኋላ ህመሙ ይጠፋል ካየሁት ነገርም ከፍተኛ ውሃ በትነት መልክ ከታመመው ቦታ ላይ ይወጣል ከዛ ሰላሜን አገኛለሁ። ድሮ የምሬን ነው የምልህ ጥዋት 11ሰዓት ከቤት በር ከፍቸው ወጥቼ ተመልሸ ተኛሁ ጥዋት ስነሳ አንገቴ 90° ማለት በሚቻል ደረጃ ታጠፎ ነው ያገኘሁት ቀጥ ማለት አይችልም በቀዝቃዛ ውሃ ማታ ማታ እየታጠብኩ ስተኛ በ3 ቀኑ ነው ቀጥ ማለት የቻለው....እና በተደጋጋሚ የሚያመው ሰው ደግሞ በትንሽ ነገር ነው የሚነሳበት..... ከራሴ ልምድ በመነሳት ብርድ የመታን ቦታ ላይ ከፍተኛ የሆነ ውሃ ከሰውነታችን ውስጥ ይጠራቀማል ወይም መንቀሳቀስ ያቆማል ብቻ ግምቴ ነው hypothesis ነው ይሄ ውሃ በትነት መልክ ሲወጣ ይተወኛል። እዚህ ጋር ምን አልባት ሌላ ሊሆን ይችላል መንስዔው ብቻ ጥልቅ የሆነ ጥናት ይጠይቃል። ማህበረሰቡ በተለምዶ የሚያደርገውን ነገር መናቅ ሳይሆን ከጀርባው ያለውን ምክንያት ማጥናት መመራመር በከፍተኛ ጥናት ከነጭራሹ መፍትሄ ለማገኘት ይረዳል ብየ አስባለሁ ዶክተር። scienceሱ ትንሽዬ ነገር ወይም ቀለል አድርጎ ቢገልፀውም እውነታው ግን ማህበረሰቡ ውስጥ ያለ ችግር ነው። እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ሁሉንም ሰው ብርድ አይመታውም አንድ ግዜ ብርድ ያለበት ሰው በትንሿ ነገር ሁላ ይነሳበታል። የሆነ ሰዓት ደግሞ ከነጭራሹ ይጠፋል። የሚገርም እኮ ነው። ምን አልባትም ብራስ/መዳብ/ነሃስ ማድረግ መፍትሄ ነው የሚሉ ስዎች አሉ ይስበዋል ይላሉ ብርል ያለበት ሰው እነዚህን ነገሮች በሚያደርግበት ሰዓት brassሱ ይጠቁራል ይላሉ እኔ ባልሞክረውም .....ምን አልባትም ብርድ የሚመታው ሰው የእነዚህ ንጥረነገር እጥረት ያለበት ሰው ሊሆን ይችላል ለዚህ ምክንያቱ ብርድ ሁሉም ሰውን አይዝም/አይመታም ወይም effectቱ ቀላል ነው አንዳንዶቹ ላይ...... ስለዚህ ጠቅለል ለማድረግ ከማህበረሰቡ የሚመጡ ሃሳቦችን በመሰብሰብ እንድሁም የሚጠቀሟቸው መፍትሄዎችን ጭምር በመሰብሰብ scienceዊ ጥናት ማድረግ ያስፈልጋል ባይ ነኝ እኔ በግሌ ዶክተር ....በዚህ አጋጣሚ የጀመርከውን ጥናት እንደገና ሰፋ አድርገህ ብተጀምረው እና ውጤቱን ብታሳውቀን
@user-dw5vc8bw3c
@user-dw5vc8bw3c 4 күн бұрын
Dr betam newu menamesegenewu tiru temert newu❤❤❤❤❤
@JemalAbdureman-g8t
@JemalAbdureman-g8t 5 күн бұрын
Siwaliin jirra
@nebyuelias6410
@nebyuelias6410 6 күн бұрын
እናመሠግናለን
@yohannesfrew7146
@yohannesfrew7146 6 күн бұрын
Thanks d/r i oready disayed your program at all,
@TcTy-vc5fm
@TcTy-vc5fm 11 күн бұрын
ዶክተር፡ባለቤቴ፡የሖድመንፋትና፡ተቅማጥ፡አለበት፡ስኳር፡ደምግፊት፡ኮልስትሮሞአለበት፡ግን፡በጣምያስቸገረው፡ሖዱበጣም፡ይጮሐል
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 11 күн бұрын
ሰላም ለጥያቄው አመሠግናለሁ ለኔ የሆድ መጮህ ብዙ አያሳስቀኝም። መነፋት፣ መጮኽ ጥቂት ሊረብሽ ይችላል።ምክንያቱም የምግብ ለውጥ ሊሆን ይችላል። እኔን የሚያሳስበኝ፣ ስኳሩ፣ የደም ግፊቱ ነው። ስኳሩ ስንት ነው? የደም ግፊቱስ? የሚወሰዱት መድሀኒቶች ምንድናቸው? ብዙ ዝርዝር መረጃ ያስጸልገኛል።
@nurudemle
@nurudemle 12 күн бұрын
ምን አይነቱ ደደብ ነህ አዳመጥኩት ሰወች እስለሚሉት ነውጂ አንድ መፍቲሂ የለህም
@M12-l8e
@M12-l8e 13 күн бұрын
ደ/ር በጣም አደነቁህ እውነተኝነትህ ሁሌም ቀጥሎበት እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-li5lc1db7v
@user-li5lc1db7v 13 күн бұрын
አመሰግናለሁ እንደአንተ አይነት ዶክተር ቢበዙ ደስ ይለኛል ልክ እንደአንተ ዶክተር መሆን እፈልጋለሁ ከ4 ተኛ ክፍል 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 13 күн бұрын
ሰላም አመሠግናለሁ ከፈለክ፣ መሆን ትችላለለህ! አንተ እራስህን ካልከለከልከው፣ ማንም ሊከለክልህ አይችልም።
@gennettafesse5241
@gennettafesse5241 14 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ኮሎስቲሮል ጭምር ላለበትስ ይሰራል ? ለሁሉ ስጋ ብቻ መመገብ ይስማማዋል ? ሌላ ጥያቄ በጠጠር ምክንያ ሐሞት አለመኖሩ ጮማ መመገብ ይቻላል ?
@gennettafesse5241
@gennettafesse5241 14 күн бұрын
መልስ እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ ።
@alemayehumamo6962
@alemayehumamo6962 15 күн бұрын
በኢንተርሚተንት ፋስቲንግ ሠፕሊመንት መጠቀም ጉዲት አለው?
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 15 күн бұрын
የተመጣጠነ፣ የተሟላ ምግብ የሚመገብ ሰው ተጨማሪ ሰፕልመንት አያስፈልገውም። Vegetarian የሆኑ ሰዎች ፣የተሟላ ቫይታሚን ስለማያገኙ፣ ተጨማሪ ያስፈልጋቸዋል። በተረፈ፣ ቫይታሚን ዲ በበቂ ለማግኘት፣ በየቀኑ ለ10-20 ደቂቃ ፀሀይ ላይ መንቃቃት ( ከወገብ በላይ እራቁት ሆኖ) የግድ ያስፈልጋል።
@alemayehumamo6962
@alemayehumamo6962 15 күн бұрын
Dr. የውሀ ፆም ቢያን ለአንድ አመት ተጠቅሜበታለሁ ማብራሪያው አቅም ስለሆነኝ ከልብ አመሠግናለሁ
@matyasbelhu5900
@matyasbelhu5900 15 күн бұрын
fetare enderso yaluten yabezalen edeme yesetelen kenebetedebo
@hailutsegaye2198
@hailutsegaye2198 15 күн бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን አስደናቂ ምስክርነት ነው እኔም ወስኛለሁ
@gonderittegabu7823
@gonderittegabu7823 16 күн бұрын
ዶክተር ችግሩ ምን መሰለህ የሚሰራዉን መዳህኔት ማን ይግዛቸው ስለዚህ ለሁሉም ለመሸጥ ነው
@Zeynu-tj9tj
@Zeynu-tj9tj 18 күн бұрын
እሺእንጠብቃለን
@Zeynu-tj9tj
@Zeynu-tj9tj 18 күн бұрын
እውነትነውግን
@Zeynu-tj9tj
@Zeynu-tj9tj 18 күн бұрын
አረቁጥሩንቁጥርህንእደትላግኝ
@Zeynu-tj9tj
@Zeynu-tj9tj 18 күн бұрын
እውነትአላህያርግልኝአባቴአስራአስትአመቱሱኮርአለበትአክስቴምእደዛውው
@ritasolomon596
@ritasolomon596 18 күн бұрын
dr NBC lay kayewih behula you tube lay eketatelihalew tiyakeye sile ketogenic diet bante bekul zirzir ekdun magignet echil endehon new
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 18 күн бұрын
ሰላም ለጥያቄው አመሠግናለሁ ስለ ኬቶጀኒክ ዳይት በቅርቡ ቢዲዮ አቀርባለሁ፣ ይከታተሉ።
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta 20 күн бұрын
ይቅርታ ዶ/ር እንኳን ይህን ያህል ረዥም ዘመናት ሊኖረው ይቅርና ስሙን እንኳን የሰማነው በዛ ቢባል ከሁለት 10ት ዓመታት በላይ አይሆንም ምክንያቱም ሲወርድ ሲዋረድ በወሬና በአፈ ታሪክ ደረጃ የሰማነው አሁን ነው። ለዚያውም የህክምናው ሳይንስና ጥበብ በጣም ረቋል በተባለበት ዘመን እስቲ የጥንት ሰዎች ይቅርና ወላጆቻችን ራሱ የማር ጠጅ ካልጠጡ ጮማ ካልበሉ ቡና እንኳን ያለ ቅቤ ወይንም አርብና ረቡዕ ወይንም ፆም ካልሆነ በቀር ከዘመኑ የኑሮ አንፃር ሽሮ እንኳን ጨውን ሞቅ አድርጎ ቅቤ አድርጎ ካልተመገቡ የበሉ በማይመስላቸው ዘመን እንኳን ይህንን የተረገመ አጋንንታዊ በሽታ ይቅርና ሌላ በሽታዎችን እንደአሁኑ የበሽታዎችን በሽታ በአይነትና በብፌ ሰምተን አናውቅም።
@abebatekola7667
@abebatekola7667 20 күн бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር nbcላይ ባቀረብከው ውይይት አድምጬ ባልከው መሰረት ተጠቅሜ ስኳር ቀንሶልኝ ተደስቻለሁ ሳላውቅ የተጎዳሁበት ዘመን ይቆጨኛል አመጋገቡንና አይነቱን በደንብ ብታብራራልን የበለጠ ይሆናል ለሌሎችም አያካፈልኩ ነው ጤናዬ አየ ተመለሰ አቅሜም ደህና ሆኖልኛል ግፊት አለብኝ ምክርህን እከታተላለሁ አመሰግናለሁ ።
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 20 күн бұрын
ሰላም አመሠግናለሁ፣ እንኳን ደስ አሎት! ለጠየቁት ጥያቄና ለሌሎችም በቅርቡ በተከታታይ ስለማቀርብ፣ይከታተሉ።
@ABDULSEMEDSAHFI
@ABDULSEMEDSAHFI 20 күн бұрын
ትክክል ዶክተር
@AbdulsemedKedir-r8w
@AbdulsemedKedir-r8w 21 күн бұрын
በደንብአዳምጡት።ጾምላይፎከሥ
@AbdulsemedKedir-r8w
@AbdulsemedKedir-r8w 21 күн бұрын
welahi.sukarbeshiteghna.negn.bemesombichaatefahut
@Lielina-p1n
@Lielina-p1n 22 күн бұрын
ዶክተር አንድ ቃለ መጠየቅህ ላይ አይነት 2 ስኳር በሽታ ከ 7አመት ጀምሮ እየተከሰተ ነው ስትል ሰምቼሀለው ስለዚህ እንዴት ነው ስንተኛው የስኳር በሽታ እንዳለብን የምናውቀው እባክህ አስረዳኝ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 22 күн бұрын
ሰላም ስለጥያቄው አመሠግናለሁ ምክር ለመስጠት በቂና ዝርዝር መረጃ ያስፈልጋል። 1. እድሜ 2. ቁመት 3. ክብደት, 4. ፆታ 5. የስኳር በሽታው የታወቀው መቼ ነው? 6. የሚወስዱት መድሀኒቶች ምን እና ስንት እነደሆኑ 7. የስኳር በሽታ በወላጅ በዘመድ ውስጥ አለ ወይ? 8. የአመጋገብ አይነት ፣ምን ምን እደሆነና በቀን ስንቴ እንደሆነ? 9. የስኳር በሽታው መቼ እንዴት ታወቀ? የስኳሩ መጠን በምን ላይ ነው? በቅርብ ተለክተው ከሆነ ስንት ነው? 10. ክብደት ስንት ነበር? አሁንስ? 11. አመጋገብ በተመለከተ፣ በቀን ስንቴ እንደሚመገቡ፣ በሚመገቡበት ጊዜ፣ ለ ቁርስ ለምሳ ለእራት በአብዛኛው የሚመገቡት ምን እንደሆነ፣ በዝርዝር ይግለፁልኝ። ጠቃሚ ምክር ለመስጠት፣እነዚህ ዝርዝር መረጃ ያስፈልጉኝል።
@Lielina-p1n
@Lielina-p1n 22 күн бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ የስኳር ታማሚ ነኝ 18 አመቴ ነው። ምንም የስኳር መጠኔ ሊቀንስልኝ አልቻለም እባክህ ምን ትመክረኛለህ?
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 22 күн бұрын
ሰላም ስለጥያቄው አመሠግናለሁ ምክር ለመስጠት በቂና ዝርዝር መረጃ ያስፈልጋል። 1. እድሜ 2. ቁመት 3. ክብደት, 4. ፆታ 5. የስኳር በሽታው የታወቀው መቼ ነው? 6. የሚወስዱት መድሀኒቶች ምን እና ስንት እነደሆኑ 7. የስኳር በሽታ በወላጅ በዘመድ ውስጥ አለ ወይ? 8. የአመጋገብ አይነት ፣ምን ምን እደሆነና በቀን ስንቴ እንደሆነ? 9. የስኳር በሽታው መቼ እንዴት ታወቀ? የስኳሩ መጠን በምን ላይ ነው? በቅርብ ተለክተው ከሆነ ስንት ነው? 10. ክብደት ስንት ነበር? አሁንስ? 11. አመጋገብ በተመለከተ፣ በቀን ስንቴ እንደሚመገቡ፣ በሚመገቡበት ጊዜ፣ ለ ቁርስ ለምሳ ለእራት በአብዛኛው የሚመገቡት ምን እንደሆነ፣ በዝርዝር ይግለፁልኝ። ጠቃሚ ምክር ለመስጠት፣እነዚህ ዝርዝር መረጃ ያስፈልጉኝል።
@Lielina-p1n
@Lielina-p1n 20 күн бұрын
1.18 2. 1.54 3. 47 4. ሴት 5. በዚህ አመት መጀመሪያ ላይ 6. ድፍርሱን ኢንሱሊን 26 እና 18 7. አዎ አባቴ አለበት 8. በቀን ሶስቴ በብዛት እንጀራ ነው ምመገበው 9. የታወቀው ውሀ ጥማት ነበረኝ ነገር ግን የምግብ ፍላጎቴ ቀንሶ ነበር እና ደግሞ ኪሎዬ ቀነሶ ነበረ። በቅረቡ ተለክቼ 220 10.ክብደቴ ጤነኛ እያለው 45 ነበረ አሁን ደም 47 11. በቀን ሶስቴ እመገባለሁ በአብዛኛው እንጀራ ነው
@user-eu7kt4sq6c
@user-eu7kt4sq6c 24 күн бұрын
ውሃ ይከለከላል ወይ ይጠጣል?
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 24 күн бұрын
ሰላም ውሃ ምግብነት የለውም፣ስለዚህ ፆም አያስፈታም። ከውሀ ጋር እና ያለ ውሀ መፆም ይለያያል፣ ያለ ውሀ መፆም የተሻለ ጥቅም አለው።
@user-fk4kv1md2d
@user-fk4kv1md2d 24 күн бұрын
Hello, Dr, God bless you , I AM T2 DIABATIC , HOW DO TREAT IT ?
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 24 күн бұрын
ሰላም፣ ስለጠየቁኝ አመሠግናለሁ የስኳሩ መጠን በምን ላይ ነው? በቅርብ ተለክተው ከሆነ ስንት ነው? ክብደት ስንት ነበር? አሁንስ? ቁመት እድሜ ፆታ የሚወስዱት መድሀኒት ካለ፣ ምን ምን እና ምን ያህል እንደሆነ ቢዘረዝሩልኝ አመጋገብ በተመለከተ፣ በቀን ስንቴ እንደሚመገቡ፣ በሚመገቡበት ጊዜ፣ ለ ቁርስ ለምሳ ለእራት በአብዛኛው የሚመገቡት ምን እንደሆነ፣ በዝርዝር ይግለፁልኝ። ጠቃሚ ምክር ለመስጠት፣እነዚህ ዝርዝር መረጃ ያስፈልጉኝል።
@user-fk4kv1md2d
@user-fk4kv1md2d 24 күн бұрын
@Ggech bro I appreciate Dr Demese
@HUSSENSEIDALI
@HUSSENSEIDALI 24 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@user-jy3oy1pz4z
@user-jy3oy1pz4z 27 күн бұрын
dr at about you said in type 2, cells are overwhelmed by glucose, here at this, point , you did not indicate the location of these many glucose molecules . ....are you saying in type 2, inside the cells there are too many glucose? Or do you mean in type 2, outside of the cells, there are too many glucose? ..... refrring about type 2 you spoke of insulin resistance; Which is a quality problem but as you further explain you described the problem in terms of quantity ( ye insulin metreferfe ) so you are not clear rather, 2 parameters have been mixed up can you clarify this ..... You spoke of eating fat, and meat, you go against the grain...how do you answer for the relationship between high incidence of heart disease and stroke vs vegan diet the low incidence of heart disease
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 27 күн бұрын
Thank you for your question. Very good questions, I will soon make videos on these questions and clarify the confusion.
@YiduSelmon
@YiduSelmon 29 күн бұрын
Description
@YiduSelmon
@YiduSelmon 29 күн бұрын
Descrption
@BaredaSaketa
@BaredaSaketa 29 күн бұрын
ከጠዛ ውሰጥ ቆይቶ ወደ ሙቀት የምከሰት በሸታ
@eyassin79
@eyassin79 Ай бұрын
ስለ ትምህርትህ አመሰግናለሁ ዶክተር እኔ ስኳር እንዳለብኝ ከተነገረኝ 3 አመት ሞልቶኛል ሜትፎርሚን ለ 1 ወር ከወሰድኩ በኋላ ሰኳር መጠኔ መሻሻል ሲያሳይ ክብደቴ ቀንሶ ነበር ወደ ነበረበት ሲመለስ ከመድሀኒት ይልቅ በእስፖርት መከላከል ይሻላል የሚል ምክር ሰምቼ ህክምና አቋርጬ ለ3 አመት ቆይቻለሁ ።ይህን ለማድረግ የተገደድኩት አናቴም አባቴም የስኳር በሽተኛ ነበሩ ከምግብ በፊትም ከምግብ በኋላም መድሀኒት ይወስዱ ነበር አባቴ በህይወት የለም እናቴ ግን ከግዜ ወደ ጊዜ በሽታዋ እየጨመረ መጣ ስኳር ብቻ የነበረው በሽታ ባሁኑ ሰዓት እድሜዋ 80 ይሆናል የደም ግፊት የሪህ እንዲሁም የልብ ችግርም አለባት ውፍረት የጨመረችው የስኳር በሽትኛ ከሆነች በኋላ ነው።በዚህ ምክንያት መድሀኒት ላለመውሰድ ጥረት ባደርግም ለመቆጣጠር ግን አልቻልኩም። ከ10 ቀን በፊት ስኳሬ ከፍ ማለቱን ምልክት አይቼ ከምግብ በፊት ቼክ ሳደርግ 280 ደርሶ አገኘሁት እናም መላ ፍለጋ you tube ሳፈላልግ ያንተን video እገኘሁ ምግቤን በቀን 2 ጊዜ በማድረግ በሳምንት ቼክ ሳደርግ ወደ 210 ወርዷል አሁንም በዚያው ቀጥያለሁ ከሳምንት በኋላ ተመርምሬ ውጤቱን አሳውቅሀለሁ ።
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Ай бұрын
አዲስ ገቢ ስብክ አድራጊ ነኝ NBC አያቼ ትምህርት ስምቻለ እጅ ጥሩ ስብስክ አድርጌለ እውነት ጤና እጆ ሚለ እውነት ነው
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
አመሠግናለሁ
@sameeraomar8881
@sameeraomar8881 Ай бұрын
ሰላምዶኩተ
@wonduamare3391
@wonduamare3391 Ай бұрын
ተባረክ ዶር በርታልን ምሁር ማለት እንዳንተ በተማረው ላይ በምርምር የሚጨምር ነው ብየ አምናለሁ።
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
በጣም አመሠግናለሁ
@ElroieAlemsegedWorku
@ElroieAlemsegedWorku Ай бұрын
አመሠግንሀለሁ የስኳር መድሀኒት እየወሰድኩ ነው ካልበላሁ ስኳሬ ያልቅና እደክማለሁ ሊጥለኝ ይደርሳል ምን ትመክረኛለህ ተባረክ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
ሰላም፣ ስለጠየቁኝ አመሠግናለሁ የስኳሩ መጠን በምን ላይ ነው? በቅርብ ተለክተው ከሆነ ስንት ነው? ክብደት ስንት ነበር? አሁንስ? ቁመት እድሜ ፆታ የሚወስዱት መድሀኒት ካለ፣ ምን ምን እና ምን ያህል እንደሆነ ቢዘረዝሩልኝ አመጋገብ በተመለከተ፣ በቀን ስንቴ እንደሚመገቡ፣ በሚመገቡበት ጊዜ፣ ለ ቁርስ ለምሳ ለእራት በአብዛኛው የሚመገቡት ምን እንደሆነ፣ በዝርዝር ይግለፁልኝ። ጠቃሚ ምክር ለመስጠት፣እነዚህ ዝርዝር መረጃ ያስፈልጉኝል። ትክክለኛ የስኳር በሽታ ህክምና፣ልብ ይበሉ፣ ስኳር በደማችን ውስጥ የሚገኘው በሁለት መንገድ ነው፣ አንደኛው በቋሚነት በውስጣችን ከሚሰራው ግሉኮስ ሲሆን፣ ሌላው ከምንመገበው ምግብ ነው። በመደበኛው ህክምና፣ ለስኳር በሽታ ኪኒን፣ መርፌ የሚሰጠው፣፣ መድሀኒት የሚወሰደው ፣ስኳሩን( የግሉኮሱን መጠን) ለመቆጣጠር፣ ለማውረድ ነው። ካልተመገብን፣ ከፆምን የምንቆጣጠረው ስኳር የለም ማለት ነው።ስለዚህ በማንመገብበት ወቅት የስኳራችንን መጠን አይተን፣ መድሀኒቱን መቀነስ ወይም መተው ይቻላል። ሲፆሙ ቀንሰውም ቢሆን መድሀኒት ከወሰዱ፣ እና የስኳር ማነስ ምልክት ካጋጠመዎት፣ የሚጎነጩት ጣፋጭ መጠጥ ከአጠገብዎ ቢኖር ይጠቅማል። አመጋገብዎን ካስተካከሉ፣ የሚወስዱትንም መድሀኒት ማስተካከል ይኖርቦታል። የደም ውስጥ የስኳር መጠን መለካት እና ለውጡን ማየት ያስፈልጋል። የስኳሩ መጠን ከቀነሰ፣ የመድሀኒቱንም መጠን መቀነስ ያስፈልጋል። በሂደት፣ የስኳሩ መጠን ኖርማል ሲሆን ፣ማቆም ያስፈልጋል።
@sameeraomar8881
@sameeraomar8881 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@tsehaykefale-yr2qt
@tsehaykefale-yr2qt Ай бұрын
Doctor God bless you.Its very nice advice.Good explanation. ❤
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
Thank you Tsehay
@rahelsime7744
@rahelsime7744 Ай бұрын
thanks Dr tebarek
@ABDULSEMEDSAHFI
@ABDULSEMEDSAHFI Ай бұрын
ትክክል
@EndalAshgari
@EndalAshgari Ай бұрын
የዘመኑ የሕክምና ሐዋሪያ አንተ የሰጠን ፈጣሪ ይክበር ይመስገን
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
አመሠግናለሁ
@noradelil2725
@noradelil2725 Ай бұрын
በጣም እናመስገናለን ዶክተርዬ አንድ ጥያቄ አለኝ ከቻሉ ይመለሱለኝ እኔ የደም ግፊት ከጀመርኝ 1አመት ሆኖኛል መዳኒት በየ ቀኑ አንድ ፍሬ አምሎዶፒን እጠቀማለሁ አሁን ልጅ መወለድ ፍልጌ ነበር መዳኒቱ ለፅነሱ ጉዳት አያስከተለበትም እንዴ? ከብደቴም 80ኪሎ ነኝ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
ሰላም ኖራ ስለጥያቄው አመሠግናለሁ። በእርግዝና ወቅት Amlodipine፣በፅንስ ላይ ጉዳት ያደርሳል ተብሎ ስለማይታሰብ፣ መጠቀም ይቻላል. ለማንኛውም፣ በእርግዝና ወቅት ፣ ከሀኪምዎ ጋር መነጋገርና የቅርብ ክትትል ማድረግ ያስፈልጋል።
@noradelil2725
@noradelil2725 Ай бұрын
@@DrDemissieTadesse እሺ ዶክተርዬ ለጥያቄዬ ፍጣን ምላሽ ስለምለሱልኝ በጣም አምስገናለሁ እርጀም እደሜ ከጤና ጋረ ከነ ቤተስቦ ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
@yohannesfrew7146
@yohannesfrew7146 Ай бұрын
እናመሠግናለን ዶ/ር ቆንጆ ትምህርት ነው ጠቅሞናል ነግ በኔ ነው ህዝቤ በነፃ ኮምኩም ላይክ ሼር አርጉ ብዙ ሰው ይዳንበት። እኔንም ጨምሮ ተፈውሰንበታል ይቅናችሁ።