80 የመፆም /የፆም ጥቅሞችና ምክንያቶች#40 መንፈሳዊ/ ነፍሳዊ # 40 ለስጋ/ ለአካላዊ ጤንነት።አልፎ አልፎ ከምግብ መታቀብ፣አራርቆ መመገብ መድሀኒት ነው

  Рет қаралды 16,851

The wisdom media  Dr Demissie TD

The wisdom media Dr Demissie TD

2 ай бұрын

አልፎ አልፎ ከምግብ መታቀብ፣አራርቆ መመገብ የነፍስም የስጋም መድሀኒት ነው

Пікірлер: 170
@TesfayeDiressie
@TesfayeDiressie 2 ай бұрын
ሌክቸርህን ኩምኩም አድርጌ ገና መነሳቴ ነው። በጣም ጥሩ የመረጃ አሰዳደር ነው። እንኳን ተገላገልክ። ትምህርትህ ከቴክኖሎጂ ሰሌዳ ላይ ሳይወርድ ለትውልድ ይኖራል። የፈለገ ይማርበታል። አንተ እያስተማርክ ያለው ከእውቀት ብቻ ሳይሆን ከክህሎት፤ ከራስህም ተሞክሮ መሆኑን ማስታወስ አትርሳ! እኔ ያንተን ምክሮች ተከትዬ ጤናዬን አስመልሼ እንደምገኝ ነግሬሃለሁ። መልካም ቀጣይ ዘመን እመኝልሃለሁ፤ ዶክተር ደምሤ!
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
አመሠግናለሁ ተስፍሽ!
@mezgebuyimezgeb9890
@mezgebuyimezgeb9890 Ай бұрын
ዶክተር እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ። ቃለመጠይቅህን ካየሁ በኋላ ቻናልህን ሰብስክራይብ አድርጌ እየተከታተልኩህ ነው። ስጋዊ ብቻ ሳይሆን መንፈሳዊ ስራ እየሰራህ ነው ። ልምድህን ስለምታካፍለን ደግሞ መረጃህ ተጨባጭ እንዲሆን አድርጎታል። በተረፈ ፆሙን እኔም ጀምሬዋለሁ ግን መቸ ጀምሬ መቸ ላቁም የሚለው እንደአቅምህ የሚወሰን ቢሆንም የኦርቶዶክስ ፆም ልምምድ እስከ 9 ሰአት ስላለኝ ብዙ አይከብደኝም ለጊዜው 16፥8 ቁርስ ትቸ ምሳ በልቸ እራት በጌዜ እየበላሁ ነው። መቀነስ ግን አልቻልኩም። ምናልባት ፆም ስፈታ ምን አይነት ምግቦችና ምን ያክል ምን ይዘት ያላቸው ምግቦችን ልብላ የሚለውና የካሎሪ መጠናቸውን በምን ለክቸ እንደምበላ ግራ ገብቶኛልና እዚህ አካባቢ ያለብኝን ብዥታ ብታብራራልኝ። አድራሻህንም ብትነግረንemail, whatsup ወዘተ .። በተረፈ የሁሉም ኦርቶዶክስ ፆም የእንስሣት ተዋፅኦ መታቀብ ብቻ ሳይሆን እነዚህን ታቅቦም እስከ 9 የበረታ እስከ 11 ሰአት መፆም ከ7 አመት በላይ ያለ ክርስቲያን ግዴታ ነው። አንዳንድ ሰነፍ ለህጉ የማይገዙ አማኞችን አይተህ ሁለት አይነት ፆም ያለ ባይመስልህ ጥሩ ነው። እስከ 9፥00 ግዴታ ነው። ሙስሊሞች እንዲያውም ንጋት 10 ሰአት ይበላሉ ። በኛ አይበላም።ራት የበላህ እስከ 9 ሰአት ያለምንም ውሃና ምግብ ከ7 አመት በላይ ያለ ክርስቲያን መፆም ግዴታው ነው
@ThomasY-bl9sx
@ThomasY-bl9sx 2 ай бұрын
D/r ደምሴ ያንተን ትምህርት እንኳን እኛ አብዛኞቹ ዶክተሮች ቁጭ ብለው መማር አለባቸው:: በርታ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@girmaasfaw1129
@girmaasfaw1129 Ай бұрын
" ነገር ግን መልካምንና ክፉን ከሚያስታውቀው ዛፍ አትብላ፤ ከእርሱ በበላህ ቀን ሞትን ትሞታለህና። " ፆም የተጀመረው አዳም አትብላ ከተባለበት ቀን ጀምሮ ነው:: (ኦሪት ዘፍጥረት 2:17)
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 Ай бұрын
ግሩም ትምህርት ነው ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልን።
@abebawsentie3123
@abebawsentie3123 2 ай бұрын
ዶ/ር ትምህርቱ እጅግ በጣም ጠቃሚ ከፈጣሪ ጭምር የተሰጠን የመጀመሪያው ትዕዛዝ ነው ። የካርቦሃይድሬት ምግቦች የሚባሉት በዋናነት ምን ምንም እንደሆኑ ወደፊት ብትገልፃቸው? ለእኔ የስኳር መድሃኒቶች ለትርፍ የሚመረቱና የማይቋረጥ ገብያ እንዲኖር ሃኪሞች እንዳይመራመሩ እያደረጉ ይመስለኛል።
@MommaManderkin
@MommaManderkin 2 ай бұрын
ዶ/ር እኛም ከዚህ ችግር እንድንወጣ ምን መብላት እንዳለብን ብታስቀምጥልን ከፆም ጋር አብረን ብናውቅ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
ለጥያቄው አመሠግናለሁ፣ በዚህ ጉዳይ ላይ በስፋት የማቀርበው ቪዲዮ ይኖራል።
@yohannesfrew7146
@yohannesfrew7146 16 күн бұрын
እናመሠግናለን ዶ/ር ቆንጆ ትምህርት ነው ጠቅሞናል ነግ በኔ ነው ህዝቤ በነፃ ኮምኩም ላይክ ሼር አርጉ ብዙ ሰው ይዳንበት። እኔንም ጨምሮ ተፈውሰንበታል ይቅናችሁ።
@yohannesfrew7146
@yohannesfrew7146 Ай бұрын
ዶ/ር ሁሌ ረጂም ስዓት ያንተን ትምህር ብኮሞኩም አይሰለቸኝም አይደክመኝም በጣም ነው ያንተን Self Experiment በ Estarvation ጀምሬ ከፍተኛ ለውጥን አይቸበታለሁና በቀን ሁለቴ አልፎ አልፎም በቀን አንዴ ፆሜ ሞከርኩ ተመችቶኛል ውሃ ግን እስከ 2 ሊትር እየጠጣሁ ነው። ተባረክ ደውዬ አማክርሃለሁ። ❤
@beftuoromo714
@beftuoromo714 2 ай бұрын
ዶ/ር ገና ዛሬ ነው ያየሁ በጣም እናመሰግናለን በጣም ብዙ ተምሪአለሁ እግዚአብሔር ይባርክክ
@tsionbeyene2655
@tsionbeyene2655 Ай бұрын
በጣም ጠቃሚና ቀስ በቀስ ሊሞከር የሚገባው ትምህርት ነው።
@debrituhmariam3386
@debrituhmariam3386 Ай бұрын
በእውነት እሚገርም ማብራርይ ነው ተባረክ ከአፊ እህል የሚቆመው የቅልፍ ሰአቴ ብቻ ነው ሰካር አለብሸ ከተባልኩና መድሀኒት ከጀመርኩ ሁለት ወሬ ይንተን ትምህር ሳልሰማ መድሀኒት መጀመሬ ቆጨኝ አሁንም እሩቅ አይደለም ሌሎቸ ትምህርት እደሚደርሰኝ ተሰፊ አደረጋለሁ
@AbaynehAssefa-ej2hn
@AbaynehAssefa-ej2hn 2 ай бұрын
በጣም አሪፍ መረጃ ነወ i used it many times i have type 2 diabets
@user-if8cb6ow6c
@user-if8cb6ow6c 2 ай бұрын
I appreciate you providing this extensive health information. I also want to thank you for taking the time and making the effort to educate people like myself who have limited information about the advantages of intermittent fasting. Please continue doing such amazing work!
@yohannesfrew7146
@yohannesfrew7146 28 күн бұрын
ዶ/ር ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ እድሜና ጤና ይሥጥህ። ባንተ ትምህርት በጤናዮ ላይ ከፍተኛ ለውጥ አምጥቸ ሙሉ ደስታ ይሰማኛል ጥሩ ሰው ነህ እናመሠግናለን። እደውላለሁ ታማክረኛለህ።
@yohanesgebrehiwot5834
@yohanesgebrehiwot5834 2 ай бұрын
ዶክተር በጣም አመስግናለሁ፣ያልከው ሁሉ ትክክል ነው፣በርታ፣
@hannademissie98
@hannademissie98 2 ай бұрын
Thanks for this Dr Demiss! This is absolutely true. In the western world, we are so addicted to food and it is hard to break the habit of snacking constantly. I hope to be able to practice fasting not only as a religious practice but also as part of my health practices. Thanks again brother for sharing your expertise! 🙏
@abatemengistu9153
@abatemengistu9153 2 ай бұрын
Be blessed my brother
@ElroieAlemsegedWorku
@ElroieAlemsegedWorku 14 күн бұрын
አመሠግንሀለሁ የስኳር መድሀኒት እየወሰድኩ ነው ካልበላሁ ስኳሬ ያልቅና እደክማለሁ ሊጥለኝ ይደርሳል ምን ትመክረኛለህ ተባረክ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 13 күн бұрын
ሰላም፣ ስለጠየቁኝ አመሠግናለሁ የስኳሩ መጠን በምን ላይ ነው? በቅርብ ተለክተው ከሆነ ስንት ነው? ክብደት ስንት ነበር? አሁንስ? ቁመት እድሜ ፆታ የሚወስዱት መድሀኒት ካለ፣ ምን ምን እና ምን ያህል እንደሆነ ቢዘረዝሩልኝ አመጋገብ በተመለከተ፣ በቀን ስንቴ እንደሚመገቡ፣ በሚመገቡበት ጊዜ፣ ለ ቁርስ ለምሳ ለእራት በአብዛኛው የሚመገቡት ምን እንደሆነ፣ በዝርዝር ይግለፁልኝ። ጠቃሚ ምክር ለመስጠት፣እነዚህ ዝርዝር መረጃ ያስፈልጉኝል። ትክክለኛ የስኳር በሽታ ህክምና፣ልብ ይበሉ፣ ስኳር በደማችን ውስጥ የሚገኘው በሁለት መንገድ ነው፣ አንደኛው በቋሚነት በውስጣችን ከሚሰራው ግሉኮስ ሲሆን፣ ሌላው ከምንመገበው ምግብ ነው። በመደበኛው ህክምና፣ ለስኳር በሽታ ኪኒን፣ መርፌ የሚሰጠው፣፣ መድሀኒት የሚወሰደው ፣ስኳሩን( የግሉኮሱን መጠን) ለመቆጣጠር፣ ለማውረድ ነው። ካልተመገብን፣ ከፆምን የምንቆጣጠረው ስኳር የለም ማለት ነው።ስለዚህ በማንመገብበት ወቅት የስኳራችንን መጠን አይተን፣ መድሀኒቱን መቀነስ ወይም መተው ይቻላል። ሲፆሙ ቀንሰውም ቢሆን መድሀኒት ከወሰዱ፣ እና የስኳር ማነስ ምልክት ካጋጠመዎት፣ የሚጎነጩት ጣፋጭ መጠጥ ከአጠገብዎ ቢኖር ይጠቅማል። አመጋገብዎን ካስተካከሉ፣ የሚወስዱትንም መድሀኒት ማስተካከል ይኖርቦታል። የደም ውስጥ የስኳር መጠን መለካት እና ለውጡን ማየት ያስፈልጋል። የስኳሩ መጠን ከቀነሰ፣ የመድሀኒቱንም መጠን መቀነስ ያስፈልጋል። በሂደት፣ የስኳሩ መጠን ኖርማል ሲሆን ፣ማቆም ያስፈልጋል።
@meretwork
@meretwork Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን የውሀ ፆም በጣም ግሩም ፈዋሽ ነገር ነው ብዙ ተሞክሮ አለኝ እንዲህ ባለ መልኩ በደንብ በማስተመር ለደረጉት ገለፃ በእጅጉ ይመስገኑ አክብሮት አለኝ
@yeshihareghabte2243
@yeshihareghabte2243 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@hudatadesse8254
@hudatadesse8254 2 ай бұрын
Thanks for sharing. Very informative!
@humble305
@humble305 Ай бұрын
You are a blessing DR
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
Thank you
@user-sp4vh2wy9u
@user-sp4vh2wy9u 2 ай бұрын
ዶክተር ያንተ ትምህርት ከሃይማኖትም ጋ የተገናኘ ነው :: የረመዳን ፆም በኛ በሙስሊሞች .ሰኞ ና ሐሙስ እንፆማለን በክሮስቲያኖች ሮብና አርብ ይፆማል .ያናተም ምክር በጣም ጠቃሚ ነው ::: God bless you and your family
@regatpaulos
@regatpaulos 2 ай бұрын
Great talk. Eye opener. Thank you Dr. Demissie.
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
Glad you enjoyed it!
@dilnessaandualem2415
@dilnessaandualem2415 Ай бұрын
ዶ/ር በጣም አመሠግናለሁ ጀምሬው አለሁ እሰከመጨረሻው እዘልቃለሁ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 2 ай бұрын
thank You may God Bless you.amen amen amen
@mekdesaklilu489
@mekdesaklilu489 27 күн бұрын
I appreciate your commitment and efforts to compile such facts. The analysis and articulation shows your competence. Keep it up! Trust you will help many to live a bit extended and healthy life. God bless you!
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 24 күн бұрын
Thank you Mekdes
@HUSSENSEIDALI
@HUSSENSEIDALI 6 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 Ай бұрын
Dr thanks. God bless u.
@SmilingEyeglasses-or1xz
@SmilingEyeglasses-or1xz 2 ай бұрын
አሠላማለይኩም ዶክተር ደስአለኝ በጣም እኔ የስኳር በሽተኛነኝ አሁደሞ ግፊትም ተጨመረብኝ ወላሂ ከአሁኑሠአትጀምሬ ለመተግበር ሙካራላይነኝ ጀዛካላኸይር ❤❤❤❤❤❤
@zewduwondifraw5923
@zewduwondifraw5923 Ай бұрын
It is an excellent job; please continue to prepare such exceptional content.
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
Thank you, I am prepared and ready to do more.
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 ай бұрын
Betam des yilal tesmamitognal Egziabher yistilin!!!
@abatealresawum904
@abatealresawum904 Ай бұрын
እኔ ከተጠቀሙት ሰዋች አንዱ ነኝ የስኳር የደም የኮልሰትሮል መዳኒት እጠቀም ነበር ሁሉንም ትቼ አሁን በመጶም ላይ እገኛለሁ በኪሎ ደረጃ ከ95 ወደ 87 የቀነስኩ ሲሆን ይህ የሆነው በ29 ቀን ውስጥ ነው እውነት ለመናገር መጾም ጥሩ ነው እናተም በርቱ
@tsehayzerumitiku8210
@tsehayzerumitiku8210 Ай бұрын
Thank you zemenh Hulu yibarek😊❤
@endeshawberja1889
@endeshawberja1889 2 ай бұрын
ግሩም ገለፃ ነው፤እናመሠግናለን።
@derejetm9854
@derejetm9854 2 ай бұрын
ስለሰጠህን ሰፊ እውቀት ከልብ አመሰግናለሁ በርታልን በሰፊዉ እንጠብቃለን።
@jerryn7232
@jerryn7232 Ай бұрын
Thank you!!❤❤❤
@user-xx5jd2mc5q
@user-xx5jd2mc5q 2 ай бұрын
እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን
@tsehaykefale-yr2qt
@tsehaykefale-yr2qt 14 күн бұрын
Doctor God bless you.Its very nice advice.Good explanation. ❤
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 13 күн бұрын
Thank you Tsehay
@wonduamare3391
@wonduamare3391 13 күн бұрын
ተባረክ ዶር በርታልን ምሁር ማለት እንዳንተ በተማረው ላይ በምርምር የሚጨምር ነው ብየ አምናለሁ።
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 13 күн бұрын
በጣም አመሠግናለሁ
@ashenafigebreegziabher8655
@ashenafigebreegziabher8655 2 ай бұрын
Very impressive
@yeshitila4874
@yeshitila4874 Ай бұрын
እና መሰግናለን ዶክተር።
@DejeneAssefa-bp1ss
@DejeneAssefa-bp1ss 2 ай бұрын
በጣም ጥሩነወ
@fasikameri3978
@fasikameri3978 2 ай бұрын
Ur right doctor
@solomonhaile552
@solomonhaile552 Ай бұрын
ዶ/ር እጅግ ጠቃሚ ግንዛቤን ስላካፈልከኝ አመሰግናለሁ ትምህርቱ ተጠናክሮ ቢቀጥል እላለሁ በርታ!
@almazaraya4000
@almazaraya4000 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ውድ ደኩተራችን
@satisvibesz
@satisvibesz Ай бұрын
Thank you so much
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
You're well come
@truth3960
@truth3960 2 ай бұрын
Agree 💯.
@yembirru1625
@yembirru1625 Ай бұрын
Wow so nice expletion, I Will start today, Thank you very much Doctor ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
You are most welcome
@user-ou9ek6in7n
@user-ou9ek6in7n Ай бұрын
thank you very much !!!
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
You are welcome!
@user-xx5jd2mc5q
@user-xx5jd2mc5q 2 ай бұрын
ዶክተር እባክህን ካርቦ ሃይድሬድ ምግቦች የሱኳር ታማሚዎች ለመቀነስ እነማናቸው በዝርዝር አስረዳን ሀኪሞቹ የሚበላና የማይበላውን ለይተው አይነግሩንም አይብዛ እንጂ ሁሉንም ብሉ ይሉናል ሁላችን ተቸግረናል
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
እሺ፣ በቅርብ በስፋት አቀርባለሁ።
@tigistberhanu7623
@tigistberhanu7623 2 ай бұрын
Bravo medico
@sameeraomar8881
@sameeraomar8881 14 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏
@ssweet764
@ssweet764 Ай бұрын
ዶክተር እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርታልን
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
አመሠግናለሁ
@AbebaNigatu-vs2qm
@AbebaNigatu-vs2qm 2 ай бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ተልቅ ምክር ነው እኔ አንጀራ ቀይ ነገር ሰበላ ላብ በጣም አለኝ በዚያ ደግሞ የስኮር በሸተኛ ነኝ መርፌ ነው የምወሰደው መርፌ ሳልውሰድ እይርበኝም ነገር ግን መረፌ ከወሰዱኩኝ ግን የረበኛል ሐኪም ባማክር መልስዐሰላጣሁ ነው ካልሆነ የት እናገኛሀለን ተባረክ
@edendak5588
@edendak5588 2 ай бұрын
Thanks ❤❤❤❤
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
You're welcome 😊
@danielassefs2947
@danielassefs2947 Ай бұрын
Thanks Dr Demisse . We need clear & Detail presentatiom on Gentic colesterol
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
Very soon
@noradelil2725
@noradelil2725 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ዶክተር እኔ ሌላ ቦታ ስታስምር አይቼ ነው እዚ የምጣሁት እኔ ደም ግፊት ከጀምርኝ 11ወሬ ነው አሁን በይ ቀኑ 1ፍሬ አምልዶፒን እጠቀማለሁ ፆሙንም ጀምሬለሁ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
በርታ፣ አራርቀህ መመገብ ከጀመርክ፣ጣፋጭ መጠጥ፣ጣፋጭ ምግብ፣ ካቆምክ፣ ከሰብል የሚሰራ ምግብ ከቀነስከ፣ አካላዊ እንቅስቃሴ ካዘወተርክ፣ በቂ እንቅልፍ ካገኘህ የምትወስደውን መድሀኒት በአጭር ጊዜ ትጥላለህ።
@noradelil2725
@noradelil2725 Ай бұрын
@@DrDemissieTadesse እሺ ዶክተር በጣም አመስግናልው ፈጣሬ እርጀም እደሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@sebesibetadesse4985
@sebesibetadesse4985 19 күн бұрын
ዶ/ር ደምሴ እባክህን ፕሮፋይልህን በአማርኛ ብትቀይሩው ብዙ ሰዎች ይሰሙና ይማሩ ነበር እግዚአብሔር ይባርክህ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 19 күн бұрын
ሰላም ሰብስቤ ምኑን ልቀይር? አልገባኝም፣ በዝርዝር ቢያስረዱኝ ፣ለማሻሻል በደስታ ዝግጁ ነኝ።
@yalemworktilahun3643
@yalemworktilahun3643 2 ай бұрын
❤❤❤❤ አመስግናለሁ ዶክ አመጋገባችን ምን ምን እንድሆነናለምሳሌ የሚሆኑ ጠቅስህ አስረዳን በርታ❤❤❤❤
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
እሺ ፣አስረዳለሁ
@melketadesse3656
@melketadesse3656 Ай бұрын
Dr ሠለም ሠላም ተባረክ
@romha-tf3my
@romha-tf3my 29 күн бұрын
ዶ/ር ፈጣሪ እዴምህ ያርዘምልን እያልኩ ስካር ከያዘፕ 1 አመቴ ነው እና እንዴት አርገነው ከስካር ነፃ የምሆነው በቀን 2 ቴ እመገባለው እባክህ እርዳታህን እፈልጋሎ
@aregaayalew215
@aregaayalew215 Ай бұрын
አቦ አንደኛ ነህ
@TesemaTefera-en5ni
@TesemaTefera-en5ni Ай бұрын
ወሳኝ ትምህርት ነው በዚሁ ይቀጥሉበት ፈጣሪ ይስጥልን ።
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Ekulu449
@Ekulu449 27 күн бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ፆሙ ከመድሀኒት ጋር አይጋጭም ወይ ?
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 26 күн бұрын
ሰላም ስለ ስኳር መድሀኒት ከሆነ የተናገሩት፣ የስኳር መድሀኒት የሚወሰደው፣ በደም ውስጥ ያለን ስኳር ለመቀነስ ነው። መፆም ማለት፣ ያለ መድሀኒት ስኳርን መቀነስ ማለት ነው። ስለዚህ በሚፆሙበት ጊዜ የሚወስዱት መድሀኒት መጠን መቀነስ አለበት ማለት ነው። የደም ስኳርን በመለካት መከታተል ይችላሉ።
@aklilu2288
@aklilu2288 2 ай бұрын
ዶ,ር በጣም እናመሰግናለን ነገ ግን በኦርቶዶስ ፆም ግዜ በቀን አንዴ ለመመገብ ምን ምግብ ትመክራለህ እንዲሁም የምግብ ማብሳያ ዘይት እና በፍስግ ቅቤን ሳይገባ አይሰራም እባክህን አመጋገብህ ብትገልፅልን
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
ሰላም አክሊሉ በኦርቶዶክስ እምነት ፆም ከእንስሳት ተዋፅዖ ነው የሚፆመው እና ምን ሊበላ እንደሚቻል ግልፅ ነው ማለት ነው። የተለያዩ ዘይቶችን መጠቀም ይቻላል፣ የግድ ከሆነ። እኔ ምግብ ለማብሰል ምንም ዘይት አልጠቀምም። የፋብሪካ ዘይቶች ፣ በተለይ ሲፈሉ ይበላሻሉ፤ ስለዚህ ወጥ ለመስራት አልጠቀምባቸውም። ኦሊቭ ኦይል ለሰላጣ እጠቀማለሁ።
@bekelechtolaboku4650
@bekelechtolaboku4650 2 ай бұрын
በ home remedy/ህክምና በቤታችን የቴሌግራም ቻናሌ ላይ አጋርቻለሁ። ጥሩ ትምህርት ነው። አመሠግናለሁ።
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
Thank you for sharing it to others.
@Weldemariam
@Weldemariam 2 ай бұрын
በጣም ቀላል እኮ ነዉ ይሄን ምክር እንደወረደ መቀበልም አይቻልም እንደምንሰራዉ ስራ ይለያያል በየቀኑ እንደምናወጣዉ ካሎሪ ይለያያል ስለዚህ ከምታወጣዉ ኢነርጂ በላይ አትመገብ ። የቀን ሰራተኛን አትብላ ብትለዉ በነጋታዉ ሊወድቅ ይችላል ።
@TcTy-vc5fm
@TcTy-vc5fm 25 күн бұрын
ዶክተር፡በጣምእናመሰግናለን፡እኔየምጠይቆት፡ለባለቤቴነው፡እሱየሚወስደውመዳኒት፡የስኳር፡የደምግፊት፡ኮልስትሮ፡ደምማቅጠኛ፡ይወስዳል፡አሁን፡የርሶ፡ክትል፡ፈልገነው፡የሚመክሩት፡ካለብዬነው፡ዶክተር
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 25 күн бұрын
ሰላም ስለጥያቄው አመሠግናለሁ ምክር ለመስጠት በቂና ዝርዝር መረጃ ያስፈልጋል። 1. እድሜ 2. ቁመት 3. ክብደት 4. የሚወስዱት መድሀኒቶች ምን እና ስንት እነደሆኑ 5. የአመጋገብ አይነት ፣ምን ምን እደሆነና በቀን ስንቴ እንደሆነ? ቢያንስ ለነዚህ መረጃ ያስፈልጋል።
@user-wn7qz2po5q
@user-wn7qz2po5q 2 ай бұрын
ዶክተር በቃ ከትክክል በላይ ነክ አላ ይጠብቅክ!!!
@AlmazYadete
@AlmazYadete Ай бұрын
Pleas, transelet to Amharic! Thankyou
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
አልገባኝም
@yusufmohammed4958
@yusufmohammed4958 Ай бұрын
ዶክተር የብዙ ሰዎች ጥያቄ ነዉ ብዬ የማቀርብልዎ ጥያቄ የስኳር ታማሚ እረጅም ሰአት መፆም ከምግብ መቆጠብ ስኳሩ ሲወርድ የባሰ አይሆንም ወይ በዚህ ጉዳይ ላይ የበለጠ ማብራሪያ ቢሰጡበት?
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
በቅርቡ በቪዲዮ በሰፊው አብራራለሁ። ለአሁኑ ግን፣ ችግሩ የስኳር ከሆነ፣ መድሀኒት የሚወሰደው ፣ስኳሩን ለመቆጣጠር፣ ለማውረድ ነው። ካልተመገብን፣ ከፆምን የምንቆጣጠረው ስኳር የለም ማለት ነው። የስኳር በሽታ ዋና ህክምናው፣ ወፍረትን መቀነስ ነው።ውፍረት ለመቀነስ፣ መፆምን ያከለ ቀላልና ፈጣን ዘዴ የለም። ምግብ ያልተመገብን ቀን፣የፆምን ቀን፣ መድሀኒቱን ወይ መቀነስ፣ወይም መተው ይቻላል። በደም ውስጥ ያለውን ስኳር ግን check ማድረግ አለብን። ምግብ ቀንሰን፣ እየፆምን መድሀኒት ብንወስድ፣ ግሉኮስ በጣም አንሶ ችግር ሊፈጠር ስለሚችል፣ ካርቦሀይድሬት ካቆምን፣ ከፆምን፣ መድሀኒት እየቀነስን፣ በሂደት ማቆም ይኖርብናል። በደም ውስጥ ያለው የግሉኮስ መጠን ግን በየጊዜው መታወቅ አለበት።
@user-pp7en9zm8s
@user-pp7en9zm8s Ай бұрын
doctor mawarat kechalu benatiwet lidewuliliwet ena silik yilakulign
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
የ WhatsApp ወይም telegram ቁጥሮን እዚህ ላይ ይፃፉልኝና ፣እደውላለሁ።
@lij_zemariamreta
@lij_zemariamreta 2 ай бұрын
Dr do you have written books for sale?
@abidetesfaye7175
@abidetesfaye7175 2 ай бұрын
ዶ/ር ምርጥ ትምህርት ነው! ግን ከምግብ ስንርቅ ጨጓራ የሚያመን ምን ብናደርግ ትመክረናለህ??
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
ውሀ ጥሩ የጨጓራ በሽታ መድሀኒት ነው
@serawiteteshome4888
@serawiteteshome4888 2 ай бұрын
አንተን ማግኘት እንዴት እንችላለን
@bemnetkebede1523
@bemnetkebede1523 Ай бұрын
እሰግ ማለዉ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
አልገባኝም
@sofiamohammed9190
@sofiamohammed9190 Ай бұрын
Many Thanks Dr. I would like to reach you with text messages regarding my health issues Hopefully you will have time to help us
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
Always
@nebelettube8796
@nebelettube8796 2 ай бұрын
እኔ ምለው ዶክተር በውሀ ፆም 3ቀን መፆምና 24 ሰአት ደርቅ ፆም አንድ ነው ሚባል ነገር አለ እንዴት ነው
@meskeremkidanemariam88
@meskeremkidanemariam88 Ай бұрын
ዶክተር እባክህ ስለስቲም ሴል(stem cell theraphy)የምታውቀውን አስረዳን።
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
እሺ
@girmaasfaw1129
@girmaasfaw1129 Ай бұрын
ስጋን በፍርጅ አቆይቶ መጠቀም side effectu ምንድነው?
@girmaasfaw1129
@girmaasfaw1129 Ай бұрын
አንዳንድ ሰዎች cancer ያመጣል ስለሚሉ ነው::
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
ስጋ ውጪ ከቆየ ይበላሻል፣ስለዚህ ፍሪጅ ውስጥ መቀመጥ አለበት። ፍሪጅ ውስጥ በመቀመጡ ብቻ የሚፈጠር ችግር የለም። ከፍሪጅ አውጥተን ወጪ ካቆየነው በጀረም ይበላሻል፣ ከፍሪጅ እደወጣ፣ በረዶ ካለውም፣ በረዶው እንደለቀቀ ማብሰልና መጠቀም አለብን። በዚህ መልክ ከተጠቀምን ምንም ችግር የለውም።
@fikerhailu2442
@fikerhailu2442 Ай бұрын
ዳ/ር በቀን ጠዋት 1ነው መፀም እችላለሁ እባክህ አንተ መልካም ሰው መልሰልን አመሰግናለሁ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
ሰላም ፍቅር ሀይሉ መልስ ለመስጠት ፈልጌ፣ ጥያቄው ግልፅ አልሆነልኝም፣ትንሽ ቢብራራ ጥሩ ነው።
@mesfinbekalo1093
@mesfinbekalo1093 2 ай бұрын
Why is it different than starvation?
@derejetm9854
@derejetm9854 2 ай бұрын
ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ ይህም አንድ ሰው የፋቲሊቨር ተጠቂ የሆነ በፆም ወቅት የሚወስዳቸው ቅባቶች ችግር አይጥርበትም ወይ?
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
ከፍተኛ ችግር ያለው ፣ወደ ጮማነትም የሚቀየረው ጣፋጭ ምግብ ነው።
@derejetm9854
@derejetm9854 2 ай бұрын
ዉድ ዶ/ር ለጠየኩህ ጥያቄ መልስ ስለ ሰጠህኝ ከልብ አመሰግናለሁ። ያሉብኝን የጤና ችግሮች ከአንተ በአገኘሁት እውቀት መሰረት ለመፍታት እንቅስቃሴዎች ጀምሬአለሁ የደረስኩበትን ሁኔታ ሁሉ አሳውቅሀለሁ ጥያቄም ከአለኝ እጠይቅሃለሁ። በተረፈ የምታስተምረው ትምህርት በጣም ጠቃሚና ሰዎችን ከችግር የሚያወጣ ስለሆነ በርታ እላለሁ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን።
@sibagomedia-1185
@sibagomedia-1185 2 ай бұрын
በ 26 ዓመቴ ሱኳር የያዘኝ ሲሆን አሁን lay ቁመቴ 1.79 ሲሆን weight 71kg ነው T1D ብለዉኛል ባንተ መንገድ መዳን ይቻላል ወይ??? አንዴት ነው T1D or T2D መሆኑስ የሚታወቀው???
@wondedemissew476
@wondedemissew476 2 ай бұрын
Can we drink water in intermediary fasting time
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
Yes water is fine, also tea or coffee without sugar,you can drink it with salt.
@AlmazYadete
@AlmazYadete Ай бұрын
How Diabetic people do it?
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
What is you question, please.
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 2 ай бұрын
እኔ እጾማለሁ ግን በሀያራት ውሀ እጠጣለሁ ለሶስት ቀን
@fikerhailu2442
@fikerhailu2442 Ай бұрын
ጠናሰጥልኝ የኔ ጥያቄ መዳኔት የምንወሰዴ ሰዋች እንዴት እናዴርግ እባክህ መልሰ ሰጠን
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
በ WhatsApp ወይም በ telegram መወያየት ብንችል ጥሩ ነው፣ ምን መድሀኒትና ምን ያክል እንደሚወሰድ ማወቅ አለብኝ። ችግሩ የስኳር ከሆነ፣ መድሀኒት የሚወሰደው ፣ስኳሩን ለመቆጣጠር፣ ለማውረድ ነው። ካልተመገብን፣ ከፆምን የምንቆጣጠረው ስኳር የለም ማለት ነው። የስኳር በሽታ ዋና ህክምኔው፣ ወፍረትን መቀነስ ነው።ውፍረት ለመቀነስ፣ መፆምን ያከለ ቀላልና ፈጣን ዘዴ የለም። ምግብ ያልተመገብነ ቀን፣የፆምን ቀን፣ መድሀኒቱን ወይ መቀነስ፣ወይም መተው ይቻላል። በደም ውስጥ ያለውን ስኳር ግን check ማድረግ አለብን። ምግብ ቀንሰን፣ እየፆምን መድሀኒት ብንወስድ፣ ግሉኮስ በጣም አንሶ ችግር ሊፈጠር ስለሚችል፣ ካርቦሀይድሬት ካቆምን፣ ከፆምን፣ መድሀኒት እየቀነስን፣ በሂደት ማቆም ይኖርብናል። በደም ውስጥ ያለው የግሉኮስ መጠን ግን በየጊዜው መታወቅ አለበት።
@TigestFeven
@TigestFeven 20 күн бұрын
የሰኳር መዳኒት የጀመርን ሠው እየፆምን መውሠድ አለብን ምግብ ሣልበላ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 20 күн бұрын
ሰላም ትግስት፣ ስለጠየቁኝ አመሠግናለሁ የስኳሩ መጠን በምን ላይ ነው? በቅርብ ተለክተው ከሆነ ስንት ነው? ክብደት ስንት ነበር? አሁንስ? ቁመት እድሜ የሚወስዱት መድሀኒት ካለ፣ ምን ምን እና ምን ያህል እንደሆነ ቢዘረዝሩልኝ አመጋገብ በተመለከተ፣ በቀን ስንቴ እንደሚመገቡ፣ በሚመገቡበት ጊዜ፣ ለ ቁርስ ለምሳ ለእራት በአብዛኛው የሚመገቡት ምን እንደሆነ፣ በዝርዝር ይግለፁልኝ። ጠቃሚ ምክር ለመስጠት፣እነዚህ ዝርዝር መረጃ ያስፈልጉኝል።
@amennetsanet7492
@amennetsanet7492 2 ай бұрын
ዶክተር እግዚአብሄር ይባርክህ የኔ ጥያቄ ስንፆም ለሶስት ቀን ዉሀ መጠጣት ይቻላል
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
ውሀ፡ ሻይ ፡ቡና ያለ ስኳር መውሰድ ይጠቅማል ፡ይቻላል ።
@almasbh6100
@almasbh6100 2 ай бұрын
እናመሠግናለን❤❤❤
@etsegenetabebe-zl3yx
@etsegenetabebe-zl3yx Ай бұрын
ዶክተር ስለተሰጠን የፆም ትምህርት በጣም ደስ ይላይ.... አኔ አሁን ስኳር በደምሽ ውስጥ አለና መድሐኒት ጀምሪ ተብዬ ነበር መጀመሩን አልፈለኩም ስለዚህ ባተ ባስተማርከው መሰረት ለመሄድ አስቤያለሁ እና ምን ይመክሩኛል፡፡
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
አስተያየት እና ምክር ለመስጠት፣ በቂ የሆነ ዝርዝር መረጃ ያስፈልገኛል።
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
አሁን ያለው የደም ውስጥ ግሉኮስ ስንት ነው? የታዘዘው መድሀኒት ምንድነው? አመጋገብ ምን ይመስላል?
@Etsegenet-oh3ln
@Etsegenet-oh3ln Ай бұрын
በደም ውስጥ ያለው ጉሉኮስ፡ 150, 144 እና HgbALC 7.2 የታዙልኝ መዳኒት Metformir tablrts 500mg የአመጋገብ ሁኔታ፡ ጠዋት ቁርስ አልበላም በፆም ጊዜ ውሀ አልጠጣም እስከ ምሳ ሰዓት በተረፈ ስኳር አልጠቀምም በምግብ በኩል በቂ ጥንቃቄ አላደረኩም ማድረግ ያለብኝን እገዛ ቢያደርጉልኝ አመሰግናለሁ።
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
በዝርዝር ለመወያየት፣ የቴሌግራም ወይም የ WhatsApp ስልክ ቁጥርዎን ይፃፉልኝ፣ እደውላለሁ።
@etsegenetabebe-zl3yx
@etsegenetabebe-zl3yx Ай бұрын
@@DrDemissieTadesse ስልክ ቁጥር ደርሶታል ዶክተር ? መልስ ቶሎ በመስጠቶት በጣም አመሰግናለሁ፡፡
@Menelik27
@Menelik27 Ай бұрын
ስንፃም ውሃ መጠጣት ይቻላል?
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
የምርጫጉዳይ ነው።ውሀ ምግብነት የለውም፣ሰለዚህ በህክምና ውሃ ፆም አያስፈታም።በፆም ጊዜ ውሀ መጠጣት ፆሙን ያቀለዋል። ያለ ውሃ መፆም የፆሙን ጥቅም ይጨምራል።
@Menelik27
@Menelik27 Ай бұрын
@@DrDemissieTadesse ማለት ሰውነት ለመቀነስም ይሁን ለጤንነት ውሃ ብንጠጣ ችግር የለውም እያልክ ነው።ቶሎ ስለመለስክልኝ አመስግናለሁ
@user-eu7kt4sq6c
@user-eu7kt4sq6c 6 күн бұрын
ውሃ ይከለከላል ወይ ይጠጣል?
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 күн бұрын
ሰላም ውሃ ምግብነት የለውም፣ስለዚህ ፆም አያስፈታም። ከውሀ ጋር እና ያለ ውሀ መፆም ይለያያል፣ ያለ ውሀ መፆም የተሻለ ጥቅም አለው።
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 Ай бұрын
ይኸን ትምህርት ምግብ ወደሞላበት ሀገር ብንወስደውስ?
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
ችግሩ የምግብ መትረፍረፍ ብቻ ሳይሆን፣ ሳንመርጥ ያለማቋረጥ መመገብ ነው።በከተሞች ውስጥ ያለው የጤና ችግር በገጠር የለም ወይም አናሳ ነው። ለጥቂት ጊዜ መራብ መድሀኒት ነው። ልጆች፣ነፍሰ ጡሮች፣የሚያጠቡ እናቶች ካልሆነ በስተቀር፣ ሁሉም ሰው አልፎ አልፎ መፆም አለበት፣አራርቆ መመገብ ህክምና ነው።
@solomonwoldieyebo9754
@solomonwoldieyebo9754 2 ай бұрын
እጅግ ግሩምና ያልተለመደ ሰፊ አመለካከት ያለው ትርጉም ያለው አስተምህሮት ነው። እኔ typ1የስኳር ህመም አለብኝ እና እንዲህ ዐይነቱ ፃም ልረዳኝ ይችላል ወይ
@bekelechtolaboku4650
@bekelechtolaboku4650 2 ай бұрын
Type one diabetic የግመል ትኩስ ወተት አስተውሉ
@derejetm9854
@derejetm9854 2 ай бұрын
ዉድ ዶ/ር እንደምን ከርምሀል አንተ በሰጠህን ትምህርት መሰረት ለአለፉት 8 ቀናት 8:16 የአመጋገም መሰረት ተግባራዊ አድርጌ በጣም በሚገርም ሁኔታ ኪሎዬ ቀንሷል ፣ግፊት ተቀንሷል፣የስኳር መጠን ቀንሷል። ይህ ዉጤት በአንተ በወንድሜ ምክር የተገኘ ዉጤት በመሆኑ ላመሰግንህ እወዳለሁ። በበለጠ አንተን የማገኝበትን ሁኔታ ብታመቻችልኛ ደስ ይለኛል ወደፊት ለምወስዳቸው እርምጃ ይጠቅመኛል በተረፈ አመሰግናለሁ።
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
እርምጃ ወስደህ በመጠቀምህ ደስ ብሎኛል። ለጊዜው የልንገናኝ የምንችለው በዚሁ ቻነል ላይ ነው። በ WhatsApp ላይ ፣በtelegram ላይ ልትፈልገኝ ትችላለህ። ወይም ያንተን ቁጥር እዚህ ላይ ብትፅፍልኝ፣ ለደውልልህ እችላለሁ።
@Banchiadane1
@Banchiadane1 Ай бұрын
wendeme amegagebihin nigereng please
@derejetm9854
@derejetm9854 Ай бұрын
እኔ ዶ/ር በሰጠው ትምህርቶች መሠረት ነዉ ተግባራዊ እያደረኩ ያለሁት ጠዋት አመገባለሁ ከዚያ ምሳ እመገባለሁ በመሀል ምንም አልመገብም ከዚያ ለሚቀጥሉት 16 ምንም አይነት ምግብ አልመገብም። ካርቦሃይድሬት እና ጣፋጭ ምግቦችን አልመገብም ፕሮቲን ፣ፋት፣አትክልቶችን እመገባለሁ እያደረኩ ያለሁት ይህን ነው በተረፈ የዶ/ርን ትምህርቶች ደጋግሞ ማዳመጥ ጥሩ ነው።
@girmaasfaw1129
@girmaasfaw1129 Ай бұрын
ምንም ሳይቀምስ ነው 28 ቀን የጾመው?
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
ውሃ ይወስድ ነበር
@girmaasfaw1129
@girmaasfaw1129 Ай бұрын
ውሀ እየተጠጣ የሚደረግ ቆይታ በመጸሀፍ ቅዱስ እይታ ከጾም መአረግ የተመዘገበበት ታሪክ የለም::
@teshagerengidaayehu6168
@teshagerengidaayehu6168 2 ай бұрын
ዶር ለ ቻናሉ አዲሰ ነኝ አንዲሁም ስኳር ህመምትኛ ስሆን በቀን 54ሚሊ ኢንሱሊን አወሰዳለሁ ከምግብ ለመታቀብ ምን ማድረግ አለብኝ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
በ ዚህ ቻነል ላይ በተከታታይ ስለ ስኳር በሽታ ህክምና፣ ከመድሀኒት ስለመላቀቅ በርካታ ቪዲዮ ለመልቀቅ ተዘጋጅቻለሁ፣ ተከታተል።
@nebelettube8796
@nebelettube8796 2 ай бұрын
እኔ ምለው ዶክተር በውሀ ፆም 3ቀን መፆምና 24 ሰአት ደርቅ ፆም አንድ ነው ሚባል ነገር አለ እንዴት ነው
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
24 ሰዓትም ሆነ፣3 ቀን ከውሀ ጋር ብቻ መፆም ቀላል ነው። ደረቅ ሲሆን ከባድ ይመስለኛል።ነገር ግን ከውሀ ጋር ከመፆም፣ ደረቅ ፆም የበሐጠ ጥቅም አለው። በተለይ ለ24 ሰዓት ደረቅ ፆም መፅም ቢቻል ጠቀሜታው የበለጠ ይሆናል።
@nebelettube8796
@nebelettube8796 Ай бұрын
ስለዚ 3ቀን በውሀ መፆምና 24ሰአት ደረቅ ፆም አንድ ነው ማለት ነው
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 4,1 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 12 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 16 МЛН
Armin Šaković: Ne govorim sa Sašom Matićem - Opet Laka 040
1:28:01
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 4,1 МЛН