Пікірлер
@biruktawitmengistu2533
@biruktawitmengistu2533 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@birhanmesay8574
@birhanmesay8574 11 күн бұрын
ጀግናው ጀግናው ጀግናው ኢየሱስ ኢየሱስ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 🔥🔥🔥🔥🔥
@user-qb2wd9nk8f
@user-qb2wd9nk8f 12 күн бұрын
ውስጤ በኢየሱስ ፍቅር ነደደ በወንድሜ ምስክርናት ኢየሱሴ እወደሃለሁ❤❤❤❤❤
@user-qb2wd9nk8f
@user-qb2wd9nk8f 12 күн бұрын
እግዝአብሔር ሆይ አመሰግናለሁ ከአእምሮ በለይ ነህ
@metitadeseroro3863
@metitadeseroro3863 15 күн бұрын
What an amazing testimony. My Almighty God JESUS CHRIST thank you for my beloved brother
@originalabesha7480
@originalabesha7480 26 күн бұрын
Yachi lij min honech? Antes wetah. Esuas ezaw kerech? If that the case you must be selfish. You only save your self. How selfish we are. As human being.
@user-gf5zc2cd3w
@user-gf5zc2cd3w 26 күн бұрын
በጣምበ ጣም ድቅ ምስክርነት ነው
@wossenwoldekidan8078
@wossenwoldekidan8078 Ай бұрын
Amen!
@wossenwoldekidan8078
@wossenwoldekidan8078 Ай бұрын
Amen!
@emutijesus6028
@emutijesus6028 Ай бұрын
❤ጌታ መልካም ነዉ ስሙ ለዘላለም ይክበር ኢየሱስ ጌታ ነዉ
@mariabebe8880
@mariabebe8880 Ай бұрын
አሜን🙏
@mariabebe8880
@mariabebe8880 Ай бұрын
❤❤❤ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!!
@Tamgn
@Tamgn Ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Ай бұрын
አሜን አሜን ጌታ እየሱሰ በልባችን ተወለደ we LOVE YOU JESUS CHRIST✝️✝️✝️
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Ай бұрын
ዋዉ ይህ የእግዚአብሄር እጅ ነዉ ሁሉም ሊሰማዉ የሜገባዉ ምሰክርነት።
@birkheanjhulu4920
@birkheanjhulu4920 Ай бұрын
አቤት ይህ ኢየሱስ እዴት ታላቅ ነው በቃ እሱን አምኖ በስሙ ለሐጢያት ስርየት ተጠምቆ እርፍ
@kelemuaabera4871
@kelemuaabera4871 Ай бұрын
አሜን አሜን ውንድማችን እንክዋን ረዳህ እረዳን/ እኔም ተስፋ ሰነቅሁ ለልጄ እንዲህ አይነት ምስክርነት እሰጥለሁ በጌታ እርዳታ:: ተባረኩ የጌታ አገልጋዮች ስሙ ለዘላለም ይባረክ ውዴ ተባረክ አሜንአሜን
@jesusgeta
@jesusgeta Ай бұрын
Gen keyikirta gar mahal mahal sitakuaritut hasabun tatefalatchew bikeres sorry . Getan ketekebele behuala Ina Demo enatus getan aweku ?
@jesusgeta
@jesusgeta Ай бұрын
Weyyy indet indasazenegnnn inbayen makom akategnnn uffff jesusss ......indet tewedehal oooo Demo mamarih
@AberaPaint
@AberaPaint Ай бұрын
ወሪያ መዝሙሩን መጨረሻ ብታደርጉት ለመደመጥ የተሻለ እድል የሆናል። እኔ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታይ ነኝ። ነገር ግን ከፕሮግራሙ ብዙ የዲያቢሎስን አሰራር እየተማርኩበት ነው። በመሃል አቋርጣቹ ስትገቡ ሃሳቡንም ትበታትኑብናላቹ።
@user-zn6vu2mj2w
@user-zn6vu2mj2w Ай бұрын
Abat eyesus ante eko enen endezeh abat kekoshasha newe kechelema kemot ere kal yelegnem alejemerewe
@user-zn6vu2mj2w
@user-zn6vu2mj2w Ай бұрын
Egzeabher senager yesemal ezeh garr bedemaku lesemerebet yemigeba eres
@kelemuaabera4871
@kelemuaabera4871 Ай бұрын
Mesgana le gata yhne wedma Eysuse enquan tadaghe tabarke.
@yordate7629
@yordate7629 Ай бұрын
በእውነት እንደ እግዚአብሔር ያለየለም ጌታሆይ ወንድሜን ከጠላት ተናጥቀህ የራስህ ገንዘብህ ስላደረከው ተመስገን
@yosephyohannnes1191
@yosephyohannnes1191 Ай бұрын
What is name
@tsehaynesheka8698
@tsehaynesheka8698 Ай бұрын
ልዑል ሆይ ማደርያህ ይባረክ ጉልበት ሁሉ ለአንተ ይንበርከክ።
@Adanchhamza-fc2hz
@Adanchhamza-fc2hz Ай бұрын
እየሱስ አባ 😭😭😭አባቴ እግዚአብሔር ይመስገን ♥️
@hiruthbh6066
@hiruthbh6066 Ай бұрын
ይሔ አየሱስ ይደቃል እፍፍፍፍ
@meazasirhabizu8281
@meazasirhabizu8281 Ай бұрын
ፌልም ነው የሚመስለው ተመስገን ነው
@yichalemasrat3682
@yichalemasrat3682 Ай бұрын
አሁን አዘመንከዉ አልሸሹም ዞር አሉ ነዉ
@habtambogale9386
@habtambogale9386 Ай бұрын
Abta amasegnlwo kakotete amelchlewo mekenyetu ante naka 😢😢😢 wodem gata enkun darselka
@bantegizemengiste
@bantegizemengiste Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእየሱስ ክርስቶስ ድንቅ ስም ትልቅ አባት አለ።እሱም እየሱስ ክርስቶስ ጰራቅልጦስ ነው።
@alem5097
@alem5097 Ай бұрын
ደግመህ. ደግመህ. መሰከር ለተያዙት. ድህነት. ይሆናል. ሰትመሰክር. በየቤቱ. ያለ.ጠንቋይ እንደሚናወጥ. ታውቃለህ. ደግሞ. ደግሞ. ደግሞ ሁሉ ለእሱ. ክብር. ይሁን. ይሁንለት
@alem5097
@alem5097 Ай бұрын
አቤት. ሰሪው. እሱ. ባይሆን. ኖሮ. ያልተወህ. የተወራረደብህ. ጌታ. ይመሰገን. እሱ ብቻ. ጌታ. የሆነ. የእንደገና. አምላክ. ዛሬም. በህይወት. አለህ. በርታ.
@dehnayegizaw9305
@dehnayegizaw9305 Ай бұрын
ወንድሜ ጌታ ትልቅ ነው እንዳንተ እይነት ባል ከየት ይገፕ ይሆን ስላንተ ጌታን እመስግናለሁ
@rahelbeyene5718
@rahelbeyene5718 Ай бұрын
Eyesus Eyesus..................min kalat alegi
@WinnieGermy
@WinnieGermy Ай бұрын
Ameeen ameeen ameeen ❤
@nefisa
@nefisa Ай бұрын
እንኳን ጌታ ደረሰልህ ወንድሜ
@hewotkonjo1801
@hewotkonjo1801 Ай бұрын
Yes eyasus gatanaw
@melatcode4111
@melatcode4111 Ай бұрын
እየሱስ ልዩ ነው እየሱስ የህይወት ሱስ ነው አሜን አሜን
@hewotkonjo1801
@hewotkonjo1801 Ай бұрын
Tabarek
@amarechdufera721
@amarechdufera721 Ай бұрын
Abet iyesuus mihreth lezelalem kiber
@user-yz1or8nj1p
@user-yz1or8nj1p Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen gazare layi yeferese yihun
@user-yz1or8nj1p
@user-yz1or8nj1p Ай бұрын
waw inkan geta radaki lante yederese lelelam yidirasi eyesus yibarki Ameeen Ameeen Ameeen
@tjarabicfoods5348
@tjarabicfoods5348 Ай бұрын
Eyesus gata new eyesus yadnal eyesus gata new eyesus yemetal ❤❤❤❤❤❤
@SelamAbere
@SelamAbere Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ስሙ ይባረክ
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩❤❤❤❤❤❤💥💥💥💥💥💥👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤👋👋👋👋👋👋👋👋👋
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt Ай бұрын
“እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋ የተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ።” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥16
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt Ай бұрын
ራእይ 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ ከዚህ በኋላ አየሁ፥ እነሆም፥ አንድ እንኳ ሊቆጥራቸው የማይችል ከሕዝብና ከነገድ ከወገንም ከቋንቋም ሁሉ እጅግ ብዙ ሰዎች ነበሩ፤ ነጭ ልብስም ለብሰው የዘንባባንም ዝንጣፊዎች በእጆቻቸው ይዘው በዙፋኑና በበጉ ፊት ቆሙ፤ ¹⁰ በታላቅም ድምፅ እየጮሁ፦ በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው ለአምላካችንና ለበጉ ማዳን ነው አሉ። ¹¹ መላእክቱም ሁሉ በዙፋኑና በሽማግሌዎቹ በአራቱም እንስሶቹ ዙሪያ ቆመው ነበር፤ በዙፋኑም ፊት በግምባራቸው ተደፉ፥ ለእግዚአብሔርም እየሰገዱ፦ ¹² አሜን፥ በረከትና ክብር ጥበብም ምስጋናም ውዳሴም ኃይልም ብርታትም ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ለአምላካችን ይሁን፤ አሜን አሉ። ¹³ ከሽማግሌዎቹም አንዱ ተመልሶ፦ እነዚህ ነጩን ልብስ የለበሱ እነማን ናቸው? ከወዴትስ መጡ? አለኝ። ¹⁴ እኔም፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ታውቃለህ አልሁት። አለኝም፦ እነዚህ ከታላቁ መከራ የመጡ ናቸው፥ ልብሳቸውንም አጥበው በበጉ ደም አነጹ። ¹⁵ ስለዚህ በእግዚአብሔር ዙፋን ፊት አሉ፥ ሌሊትና ቀንም በመቅደሱ ያመልኩታል፥ በዙፋኑም ላይ የተቀመጠው በእነርሱ ላይ ያድርባቸዋል። ¹⁶ ከእንግዲህ ወዲህ አይራቡም፥ ከእንግዲህም ወዲህ አይጠሙም፥ ፀሐይም ትኵሳትም ሁሉ ከቶ አይወርድባቸውም፤ ¹⁷ በዙፋኑ መካከል ያለው በጉ እረኛቸው ይሆናልና፥ ወደ ሕይወትም ውኃ ምንጭ ይመራቸዋልና፤ እግዚአብሔርም እንባዎችን ሁሉ ከዓይናቸው ያብሳል።