የ 30 አመት የደም ኪዳን በ ሰከንዶች . . . The 30-year-old blood covenant with Satan in seconds. . .

  Рет қаралды 80,915

Lamesgnew

Lamesgnew

3 жыл бұрын

#ላመስግነው #Lamesgnew #ምስክርነት #Testimony #Worship
ምስክርነት ያላችሁ , በፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ 093653233
The most amazing and the last part
In this video we see how God saves the soul sold to Satan and The 30-year-old blood covenant
part one
• ብዙዎችን ያሰገደ ጠንቋይ ነበረ አየ...
part two
• የሰጠኝን ነጥቆ እብድ ሆኜ.. ሳለ ...
We need your help to make videos about God's work and miracles above
1000295096903 CBE SWFIT Code CBETTETAA Mikiyas Girma

Пікірлер: 645
@teyo9965
@teyo9965 3 жыл бұрын
ምንም የሀይማኖት ልዩነት ቢኖረን የምናመልክው አምላክህ አንድ ሰለሆነ ስለ ተደረገላህ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
@lebentsegaye9402
@lebentsegaye9402 3 жыл бұрын
Medan bemanim yelem Wendime!!! Eyesus bicha new adagn!!
@ruhamayechristosyegeta3915
@ruhamayechristosyegeta3915 3 жыл бұрын
አሜን
@ruhamayechristosyegeta3915
@ruhamayechristosyegeta3915 3 жыл бұрын
Jesus saves my brother or sister
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረኪ እህቴ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@tesefanshwedagenw3877
@tesefanshwedagenw3877 3 жыл бұрын
ኢየሱስ ብቻውን ህይወት ነው ውድ
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 3 жыл бұрын
እኔም የ33አመት እስራት ጌታ ፈቶልኛል
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ለዘላለም ተፈውሰሽ ቅሪ እኔም አንድ የምቸገርበት ጉዳይ አለ ጌታ ከኔ ነቅሎት ለምስክርነት ያብቃኝ ጸልዩልኝ 🙏🙏🙏ጌታ ሁሉን ይችላል አምናለሁ እድናለሁ 🙏😭😭😭
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu Жыл бұрын
እንካን ጌታ ረዳሽ
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 2 ай бұрын
ጌታም አምላክም ሁሉ በእርሱ የሆነ አሜን ደስ ሲል እንኳንም ረዳሽ አመለጥሽ ልዮ ነውጌታኮ ልዮ ሃሌ ሉያ❤❤❤
@wuduwaethiopia8224
@wuduwaethiopia8224 Ай бұрын
አሜን
@sarajone7773
@sarajone7773 3 жыл бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው እባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እደ ጌታ ያለ ማንም የለም ኦኦኦኦኦኦኦኦ
@sebletafese3099
@sebletafese3099 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj 3 жыл бұрын
Abat yana gata dgnth hatytagawen ymtwad semh ybark
@hellenhellen8370
@hellenhellen8370 3 жыл бұрын
ነፍሴ ስሚ. አስተውይ. አሜን በይ
@sissylove4170
@sissylove4170 3 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉፉፉ 😭😭ኢየሱስ ❤❤እኮ ይለያል የኛ ወዳጅ አባቴ ኢየሴስ ዘላለም ተመስገን !!!🙏
@mamybobo9793
@mamybobo9793 3 жыл бұрын
Tebarek bbiz Amen Amen Amen Amen
@lilaabate3954
@lilaabate3954 3 жыл бұрын
የኛ እግዚአብሔር የሚሠማ የሚመልስ የሚናገር የኛ ደግ አባት ስሙ ለዘለዓለም ይክበር 🙏
@SaraSara-vb8cq
@SaraSara-vb8cq 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር
@arfasayoseph5659
@arfasayoseph5659 3 жыл бұрын
የጌታ ፍቅሩ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ኦኦኦኦኦኦኦ ጌታ ሆይ ክብር ላንተ ይሁን እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልል መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን እየሱስ ክርስቶስ ነው ። አሜን ! አሜን! አሜን! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏
@merryyederrick
@merryyederrick 3 жыл бұрын
አሜን
@judithbekele476
@judithbekele476 3 жыл бұрын
Yeny yesuse geta new
@lidymgaberymgaber2529
@lidymgaberymgaber2529 3 жыл бұрын
እዉነት።መዳን በሌላ በማንም የለም።መዳን በጌታ በየሱስ ብቻ ነው
@yeromabreham4375
@yeromabreham4375 26 күн бұрын
አሜን እየሱስ ያድናል
@funmadness2296
@funmadness2296 3 жыл бұрын
ዋው እየሱስ ጌታ ነው ይችላል የኛ ጌታ እየሱስ ስሙ ከስሞች በላይ ነው እየሱስ ስሙ ይባረክ እንኳን ጌታ ደረሰለክ ወንድሜ 😭😭🙏
@RoRo-bf3ih
@RoRo-bf3ih 3 жыл бұрын
WOW AMEEN YENE GETA DINK NAW KIBRE LGETA YHUNE.TEBARKUILGN😥🙏🙏
@hadasgmariam1240
@hadasgmariam1240 3 жыл бұрын
ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ ¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው። ኡኡኡኡኡኡኡ አሜን መስቀሉን የሚያልፍ ኃይል የለም ምን ይባላል እናመሰግንሃለን ኢየሱስ አለብን ተባረኩ...........
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sophiyaethopia339
@sophiyaethopia339 3 жыл бұрын
Ameen ameen yese
@elroe.2172
@elroe.2172 3 жыл бұрын
ነፃ ያወጣህ ጌታ ይባረክ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 3 жыл бұрын
ባተ ምስክርነት ተፈወስኩኝ ወድሜ አሜን አሜን አሜን ዘመንክ ይባረክ🙏☝️
@debora934
@debora934 3 жыл бұрын
በጣም የገረመኝ ሤጣን ስንቴ በቀን እንደሚሰገድለት ግን አንድ ቀን ሲጎልበት ለማጥፋት አደሚፈጥን እግዚሐብሔር ግን በቀን ስንቴ ስበድለዉ በምረቱ የሚየድነን
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭አይገርምም የጌታ ምህረት እጅ በእጅ ቢቀጣን ማን ይቆም ነበር በፊቱ 🙏🙏😭😭😭ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁንለት 🙏🙏🙏🙏
@meron1217
@meron1217 3 жыл бұрын
Yemretu bezate eko newe ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።
@marthayohannes536
@marthayohannes536 3 жыл бұрын
እልልልልል እልልልልልል የናዝሬቱ ኢየሱስ ክብር ለአንተ ብቻ ይሁን እግዚአብሔር ይባረክ ወንድሜ የደረሰልህ የረዳህ ጣልቃ የገባልህ የነገስታት ንጉስ የጌቶቹ ጌታ ክብር ለእርሱ ይሁን ገና ምድራችን በክርስቶስ ነጻ ትወጣለች በርቱ ብዙዎች ይጠብቁናል በርቱ በርቱ በክርስቶስ ቃሉን ልበሱ ተጫሙ ታጠቁ ሩማማንቲያ ተባረኩልኝ
@AskMePrayer
@AskMePrayer 3 жыл бұрын
ይገርማል! ሃሌሉያ! ተወዳዳሪ የሌለው አምላኬ የፍቅር ፥ የነፃነት፥ የእረፍት፥ የሰላም፥ የጤና፥ የብርታት፥ የበረከት አምላክ ነው! ህይወቴ ነው!
@fhtdggg4203
@fhtdggg4203 3 жыл бұрын
Bahiwote laye anidi nagari ayahu isunimi iyesusino
@fhtdggg4203
@fhtdggg4203 3 жыл бұрын
Haleluya ameni
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 3 жыл бұрын
ይሄ ነው የኔ አምላክ ያድናል ይታደጋል! ከሞትም ያድናል ኢየሱስ።
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
እየሱስ እኮ ሰላም ነው ፍቅር ነው ሕይወት ነው ደስታ ነው በዚህ ምድር ከኖርን አይቀር ለእየሱስ አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜን
@eyerusfkadu2349
@eyerusfkadu2349 3 жыл бұрын
የሚያኮራኝ ስሞ ከዘላለም ሞት የዳንኩበት ስም ሠላም የሚሠጠኝ ስም ሁሌም የሚናፍቀኝ ስም በአፌ ላይ የሚጣፍጠኝ ስም እየሱስ የነፍሴ ጌታ ተባረክልኝ ውዴ እወድካለው
@aklilubashe
@aklilubashe 3 жыл бұрын
እውነተኛ ለውጥ ደህንነት ያስታውቃል ።ጌታ ይባረክ ። በምስክርነታቸው ድል ነሱ ማለት ይህ ነው ።
@belayneshteshome9638
@belayneshteshome9638 3 жыл бұрын
የሰማይ እና የምድር ፍጣሪ. የእግዚአብሔር ስም ይባረክ
@lalabre382
@lalabre382 3 жыл бұрын
Very touching😢😢 ..........ኢየሱስ የሚለው ስም!!!!! ከሁሉ ይበልጣል!!!! ኢየሱስ ጌታ ነው።መስቀሉን ያለፈ ሰይጣን የለም።አሜን!!!!!
@Lamesgnew
@Lamesgnew 3 жыл бұрын
Amenn
@user-hh5bn2lf4u
@user-hh5bn2lf4u 3 жыл бұрын
ድንቅ ምስከርንት ነው እኔ በጣም አያለቀስኩኘ ነው የስማሁት እየሱስ ድንቅ ነው ጌታዬ እወድሃለሁ ተመስገን አባ 🙏❤🙏❤🙏ተባርኩ 🙋🙋🙋
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 жыл бұрын
.አሜን አሜን እንዲት ደስ ይላል የኛ ጌታ ስሙ ብቻ የሚበቃ እየሱሰ ጌታ ነው 🙏🙏
@user-ve4gl3hm6l
@user-ve4gl3hm6l 3 жыл бұрын
ዋዉ: ግሩም: ምሰክርነት: ተባረኩልኘ ።
@user-ve4gl3hm6l
@user-ve4gl3hm6l 3 жыл бұрын
እባክህ: ወንድሜ: ሰልኩን: አሰፈቅደኸዉ: ብትልክልኘ: አብሬዉ: ማገልገል: እፈልጋለዉ: በተለይ: ወንጌል: ሰርጭት: አብረን: ብንሰራ: በልልኘ :ብዙ: መሰራት: ሰለምንችል ።
@Nuhamin.953
@Nuhamin.953 3 жыл бұрын
ይህ ስም እኮ 💥💥💥💥ምን የማይችለው አለ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ #ሀይል ያለው ሰም ርቀት የማይገድበው ወንድሜ ስለ አንተ ጌታን እባርከዋለው 🙏❤💥
@Lamesgnew
@Lamesgnew 3 жыл бұрын
Ewnet new ኢየሱስ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 3 жыл бұрын
ይሄነው የኛ ጌታ ይሄነው እየሱስ ነፃየሚያወጣ ከሞት የሚያድን ከውርደት ስፍራ የሚያነሳ በክብር ስፍራ የሚያስቀምጥ ኑና የዚህን ድንቅ አምላክ ፍቅር ቅመሱት እሱስ ጌታ ነው አሜን አሜን አሜን
@Lamesgnew
@Lamesgnew 3 жыл бұрын
YEsss
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@muraermiyase3233
@muraermiyase3233 3 жыл бұрын
ድቅ ምስክር ነው እስራትን ፈቶ ነጻ የሚያወት የእግዚአብሔር ኢየሱስ ይባረክ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ለስሙ ይሁን ተባረኩ ♥♥♥♥♥
@hadasgmariam1240
@hadasgmariam1240 3 жыл бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ.............!!!!!
@merryyederrick
@merryyederrick 3 жыл бұрын
እየሱስ ዘለአለም በአንተ አንደበት ይተረክ!! ♥️
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@addisteshager6826
@addisteshager6826 3 жыл бұрын
ምን ይሣንሃል የኔ ጌታ❤
@dudu-cz4cm
@dudu-cz4cm 2 ай бұрын
Denik nwe amenn
@senayetjima6450
@senayetjima6450 3 жыл бұрын
ወንድሜ እንካን እግዚአብሔር ደረስልህ ሳዳምጥህ የማቀው ታሪክ ስላለ ሴጣን ሁልግዜ ወራዳነው እግዛብሄ መልካም ጌታነው ይብዛልህ ይጨምርልህ አሜን
@wegegebe7813
@wegegebe7813 2 ай бұрын
አስደናቂ የጌታን ኤልሻዳይነት የሚያሳይ እጅግ ድንቅ ምስክርነት። እንኳን የጌታ ሆንን ተባረኩ ተባረኩ
@user-bm8dl3mk2c
@user-bm8dl3mk2c 3 жыл бұрын
እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ ድቅ አምላክ
@sebletakele9466
@sebletakele9466 3 жыл бұрын
አይ የእኔ አምላክ የእኔ ጌታ የምታሳርፍ የምታኮራ ግቦ መማፀኛ አያሻህ ስጦታ አያስፈልግህ አንተ ፃድቅ አንተ አዛኝ የምህረት አምላክ ምን እልሀለሁ ተባረክ ጉልበት ሁሉ ላንተ ይበርከክ ምስጋና ይገባሀል። ጥሩ ፕሮግራም ነዉ ተባረኩ
@Saron202
@Saron202 3 жыл бұрын
ኢየሱስ ያድናል የምንለው ድነን ስላየን ነው ስሙ ለዘላለም የባረክ አለቃ ነኝ እኔ ንጉስ ነኝ ያለውን ሁሉ ያንበረክካል ሰላምን ይሰጣል ደስታን ይሞላል ኦ ኢየሱስ የኔ ውድ እወድሃለሁ አባ ተባረክ
@diboratilahun2875
@diboratilahun2875 3 жыл бұрын
እኔን የሚገርመኝ መዳኔ ነው ልጁ መባሌ ነዉ እግዚአብሔር አባት ሆይ አመሰግናለሁ
@FerzerFera-rf2nj
@FerzerFera-rf2nj 11 ай бұрын
እየሱስ እኮ ሰውን ይወዳል❤❤❤❤❤❤
@helenawonde9771
@helenawonde9771 3 жыл бұрын
የእየሱሰ ስም ብቻውን ይሰራል ክብር ለእየስስ ይሁን
@immoet6690
@immoet6690 3 жыл бұрын
Wooooooooooooow yene eyesus. yena gata zaree ena yemimiskeri new yemisiligni lemanimin yemachale gni le eyesus yechalalale 😭😭😭😭😭😭😭😭
@zewdeyemane6487
@zewdeyemane6487 3 жыл бұрын
Amazing Deliverance in JESUS mighty name, blessed be his presious name !!!
@saraasrat8405
@saraasrat8405 3 жыл бұрын
ሀሌሉያ ክብሩ ለጌታ ይሁን
@user-hh5bn2lf4u
@user-hh5bn2lf4u 3 жыл бұрын
ይቻላል የኛ ጌታ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ አሜንንን እየሱስ ጌታ ነው 🙏❤🙏❤🙏❤🙏አባ እወድሃለሁ ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@abebechkumsa
@abebechkumsa Ай бұрын
እየሱስ እየሱስ እየሱስ ክብር ለጌታ ይሁን እድልን የሠጠህ እድለኛ ነህ በቤቱ ለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@messeluzewde5363
@messeluzewde5363 3 жыл бұрын
ኢየሱሴ ምን ልበልህ ጌታዬ ተባረክልኝ
@Lamesgnew
@Lamesgnew 3 жыл бұрын
Amenn
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 3 жыл бұрын
እኔ የፓስተር እሸቱ እና የዚህ ውድማችንን ምስክርነትን ከዚህ በፊት ሰምቸዋለሁ ግን ሁሌም ብሰማውም መልሺ ብሰማው እማልጠግበው እና ለምስጋና አፊም እንባይም ነው እሚከፈተው ማንም ማንም ሊያድነው ሊረዳው ያልቻለውን እግዚአብሔር በአንድይ ልጁ እዲህ ይታደጋል እዲህ ያወጣል እግዚአብሔር ታላቅ ነው እግዚአብሔር እዲህ ጀግና ነው እየሱሲ እዲህ ነው እሚወደው መውደዱ እዲህ እውነት ነው
@Lamesgnew
@Lamesgnew 3 жыл бұрын
Amennn
@Mihretu559
@Mihretu559 3 жыл бұрын
ኡኡኡ እየሱስ እንዴት ድንቅ አምላክ ነዉ እኛ እምናመልከዉ::ጌታ ስለመረጥከኝ ከጨለማዉ ዓለም ግዛት ስላላቀከኝ በነፃነት እንድኖር አንተ ሞተህ እኔ ዳንኩ ተመስገን እየሱስ ከፍ ከፍ በል ቃላት የለኝም አባ ተመስገን
@Lamesgnew
@Lamesgnew 3 жыл бұрын
yess amennn
@msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398
@msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398 3 жыл бұрын
Eyesus.sim.yebark. Haluya.eyesus.geta.naw! Enkan.geta.darsalik.wodema tebarku❤
@konjoleba3848
@konjoleba3848 3 жыл бұрын
Wow thank you father God that you help my brother from evil spirit.it’s so blessed testimony.I love the song too .father God you are soooooooooo loved one 😭😭😭
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 3 жыл бұрын
የኔ ጌታ ልዩ ነህ
@selamawiteshete7567
@selamawiteshete7567 3 жыл бұрын
Jesus isLord
@denekedeselng1788
@denekedeselng1788 6 ай бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው ጌታ ይመስገን ።
@user-hh5bn2lf4u
@user-hh5bn2lf4u 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይችላል ሃሌሉያ 🙏❤🙏❤🙏❤🙏
@rahelasefa9045
@rahelasefa9045 7 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን፡፡ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን፡፡ እስራትን የፈታ ቀንበርን የሰበረ ጌታ ለዘላለም ይባረክ
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 3 жыл бұрын
ሃሌሉያ እልልልልልል እየሱስ ጌታ ነው ምን እንድምል ቃላት የለኝም ስሙ ለዘላለም የባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@suzijeshwa1734
@suzijeshwa1734 3 жыл бұрын
God bless you guys
@user-tm6ep8ji1w
@user-tm6ep8ji1w 3 жыл бұрын
አሜንንን ጌታ ይባርካቹ
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 3 жыл бұрын
አሜንን ተባረኩልኝ 💝
@bellahaile2071
@bellahaile2071 3 жыл бұрын
እሰይ የኔ ኢየሱስ እኮ ይችላል hallelujah
@yordate7629
@yordate7629 19 күн бұрын
በእውነት እንደ እግዚአብሔር ያለየለም ጌታሆይ ወንድሜን ከጠላት ተናጥቀህ የራስህ ገንዘብህ ስላደረከው ተመስገን
@melatamen-ou8dt
@melatamen-ou8dt Жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነዉ🙏🏽❤️❤️
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 3 жыл бұрын
አንተን የማረ ጌታ ለታሠረ ሁሉ ይድረስ
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hannatsfagi8771
@hannatsfagi8771 3 жыл бұрын
Haleluya eyesus yichilal🙏🙏
@ayelhlegse5871
@ayelhlegse5871 3 жыл бұрын
ኢሜንን አሜንንን አሜንንን ጌታ እንኳን ጌታ እያሱሲ ነፀ አወጠክ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሀሌሉያ ለኔም ፀልይልኝ
@tadessenefso8518
@tadessenefso8518 11 ай бұрын
እንኳን ጌታ ኢየሱስ ረዳህ !!!
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 3 жыл бұрын
እባካቹ ሶፍት ውሀ ጠረጴዛ ላይ ብታስቀምጡ
@solomonkirub4311
@solomonkirub4311 3 жыл бұрын
Tank you Jesus for this person let him free
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 3 жыл бұрын
አባቴ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@godislove6010
@godislove6010 3 жыл бұрын
እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ጌታ ይችላል, አምላካችን ህያው ነውውውውውውውው. አሜን አሜን አሜን 🇪🇷ክብር ☝️ለሱ 🇪🇹ብቻ ::
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 3 жыл бұрын
ባንተ ውሰጥ ቤተሰቦችን እንዳይና ከየት እንዳወጣኝ ሳሰበው ይገርመኛል ጌታ ሰሙ ይባረክ
@senaityohannes1957
@senaityohannes1957 3 жыл бұрын
ሁላችንንም ነው ከስንት ጉድ ያለበት ስፍራ ያዎጣን ተባረኪ
@user-bm8dl3mk2c
@user-bm8dl3mk2c 3 жыл бұрын
አሚን አሚን ተባረክ እየሱስ ጌታ ነው
@yissehakyissehak5309
@yissehakyissehak5309 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ወንድሜ እንኳን ጌታ እረዳህ
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 3 жыл бұрын
ስጠብቃቹ ነበር ኸ😍💝
@shoyaadxb4391
@shoyaadxb4391 3 жыл бұрын
ኢየሱስ ቃል አጠዉልህ 😭😭😭😭ልሑል ስሙ ይባረክ እግዚአብሔር ስሙ ይወደስ ተባርኩ በኢየሱስ ስም
@beckyj6977
@beckyj6977 3 жыл бұрын
ወይ ጌታ ድንቅ ነህ❤
@hewanmekonnen2501
@hewanmekonnen2501 3 жыл бұрын
እዉነት ነው በስሙ ዉስጥ ሀይል አለ እልልልልልልልልልልልልልልልልል በይ ነፍሴ!!!!!!
@godisgood6095
@godisgood6095 3 жыл бұрын
amen egzhebhar ymsgen anten yegobeje amlaki ejanmi ygobjin
@mewiitu3304
@mewiitu3304 3 жыл бұрын
Geta Egezehaber semu yebarek hallelujah
@meab7556
@meab7556 3 жыл бұрын
ስሙ ሃይል አለው እግዚአብሔር ይመስገን
@tameneerango4944
@tameneerango4944 3 жыл бұрын
ሁሉን የሚችል የአምላከችን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን።ክብሩን እርሱ ይውሰድ
@user-pz4nm5wu8g
@user-pz4nm5wu8g 3 жыл бұрын
እስቲ እናመስግነው መች ጠገብንና በምስጋናላይ ሌላ ምስጋና እየሱስዬ ደስ ይበለው በምስጋናላይ ስሙን ላነሳሳዉ ሃሌሉያ አንበሳ ነው የይሁድ አንበሳ መቃብሩን ፈንቅሎ የተነሳ ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን
@tsiond4957
@tsiond4957 3 жыл бұрын
We praise you father God...what an amazing testimony. Stay blessed!
@hannaabraham7243
@hannaabraham7243 3 жыл бұрын
ዳቅ አምላክ እኮነዉ የምናመልከዉ እንኮን የአንተሁንንኩ አባዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
@sainasaina2388
@sainasaina2388 3 жыл бұрын
Woooooooooooooow egziabher yebarek 💗💗💗💗💗💗💗💗
@zanabaworkababa4370
@zanabaworkababa4370 3 жыл бұрын
ሀሊሉያ ስምህ ይባረክ ጌታ
@sainasaina2388
@sainasaina2388 3 жыл бұрын
@@zanabaworkababa4370 Ameeeeeeen Ameeeeeeen 💗💕💓
@immoet6690
@immoet6690 3 жыл бұрын
Gata lemderi Ethiopia yabqigni enjii ename bezu algni yemilwuuuuuuu eyesus yargiligni🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@sainasaina2388
@sainasaina2388 3 жыл бұрын
Eyesus Yadinal Yitadegimal
@tigitigi2629
@tigitigi2629 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አተ ድቅ አምላክ ነህ ተባረክ አባቴ 🙏💕🙏💕🙏💕
@samuelabrham3321
@samuelabrham3321 3 жыл бұрын
Let all GLORIES be to GOD in JESUS NAME AMEN
@geletugg2888
@geletugg2888 3 жыл бұрын
Wow Getahoy tebarek Yemigerm miskrnet. Ye ewnet tebarekubet tebareku.
@sainasaina2388
@sainasaina2388 3 жыл бұрын
Des yemil dinik program naw katilu 💗💗💗💗💕💕💕💕💕💓💓💓❤️❤️
@kalkidangirmay2678
@kalkidangirmay2678 3 жыл бұрын
ሀሌሉያ እየሱስ የኔ ወዳጅ ክብር ምስጋና ይገባዋል እልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sainasaina2388
@sainasaina2388 3 жыл бұрын
Ameeeeeeen Ameeeeeeen eyesus eko naw hallelujah hallelujah 💕🍇🍒🍒🍇🍇🍇🍇🍇 uuuuuuuuuu 💕💕💕💕
@debora934
@debora934 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልሰ አዳኜ እየሱስ የጄን ሰሰለት በጠሰዉ ክብር ይሁንለት
@lidymgaberymgaber2529
@lidymgaberymgaber2529 3 жыл бұрын
ጌታዬ ጌታ የሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን።ከድቅድቅ ጨለማ ከሙታን አገር ያስመለጠህ የዘላለም አባት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
@user-xm2xr3wj7g
@user-xm2xr3wj7g 3 жыл бұрын
Wawwwwwo ማን እንዴ ጌታ😭 ክብር ይሁንለት💕💕
@bilublessed6529
@bilublessed6529 3 жыл бұрын
Halleluja....
@abebatsegayegm4475
@abebatsegayegm4475 3 жыл бұрын
እየሱስ ከሁሉ የበላይ ነው መዳን በእየሱስ ብቻ ነው ወንድሜ ጌታ ይባርክ ክብር ውዳሴ አምልኮት ለእየሱሰ ብቻ ይሁንለት
@asterdamei5507
@asterdamei5507 3 жыл бұрын
ሀሌሉያ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ አባባ አንተ ፍቅር ነህ ወንድሜ እንኳን ጌታ ፈታህ በምስክርነትህ ነብስም አልቀረልኝ ጌታ ይባረክ
@tigisttiruneh5109
@tigisttiruneh5109 3 жыл бұрын
እየሱስዬ የሚመስለው የሌለ ድንቅ አምላክ ስንቱን ከስራት ፈታህው እውነት ነው ይህ ስም ቀልድ አይደለው እሰይ ስምህ ይባረክ
@mentewabworknhe8308
@mentewabworknhe8308 3 жыл бұрын
ድንቅ ምስክርነት። የኢየሱስ ስም የስልጣን ስም ነው ። ሁሉን በእግሩ ስር ያስገዛ ስም ነው። ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ ይባርካችሁ።
@lemlemgzgaber5982
@lemlemgzgaber5982 Ай бұрын
እየሱስየ. የኔ ልዩ እኔንም ከዚህ ጨለማ ነዉ የታደገኝ ስሙ ይባረክ እናም ሁሉን የረሳሁብክ ሐለወቴ ታዲያ ካንተ ወዴት ይኬዳል አረ እየሱስየ እየሱስየ እየሱስየ ❤❤❤❤❤❤
@rb2782
@rb2782 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን አሜን ዋው በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው እስከ ዛሬ ከሰማሆቸው፡ የእግዚአብሔር ምህረት ይገርማል እንዲህ አይነት ቦታ የእግዚአብሔር ክንድ ብቻ ነው ሊታደግ ሚችለው እንጂ ከአይምሮ በላይ ነው፡ ወንድም ሶፎኒያስ እና ፓስተር እሸቱ እና ቤተሰቦቻቸው በጣም በእግዚአብሔር የተወደዳቹ ቤተሰብ ናቹሁ፡ ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለው ለዘልአለም ተባረኩ 👏
@bekinaf7489
@bekinaf7489 3 жыл бұрын
አቤት ኢየሱስዬ ድንቅ አምላክ እኮ ነው ለታሰሩት መፈታትን ላዘኑት መፅናናትን ለወደቁ መነሳት ለዛሉ ብርታትን...... ጌታ ቸር ነህ። ግሩም የሚያንፅ ምስክርነት ነው ተባረኩ
@sainasaina2388
@sainasaina2388 3 жыл бұрын
Ameeeeeeen Ameeeeeeen
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 536 М.
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 163 МЛН
የፓስተር ተስፋዬ ገብሬ ምስክርነት
32:53
Evangelical MEDIA /Council
Рет қаралды 6 М.
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 536 М.