Пікірлер
@TayechZeynu
@TayechZeynu 6 сағат бұрын
የሚገርመው ነገር ሙሉ ክርስትያን ቢጠፋ ላቸው እነሡ ብቻ ቢኖሩ ምንድ ነው የሚጠቀ ሙት ? እነሡ ምድር ላይ ዘላለማዊ ናቸው አይሞቱም እንዴ ?
@HggfdsdHggfdsd
@HggfdsdHggfdsd 13 сағат бұрын
እንዃን ደናመጣሽ እህታችን ❤❤🙏🙏🙏
@genetgenet8416
@genetgenet8416 14 сағат бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድሞቻችን❤❤የኛአ ቁዎች
@genetgenet8416
@genetgenet8416 14 сағат бұрын
እፍፍፍ ደስ አለኚ
@genetgenet8416
@genetgenet8416 14 сағат бұрын
እኳን ደህና መጣሺውዴዋ
@genetgenet8416
@genetgenet8416 14 сағат бұрын
እግዚአብሔርአምላክ ሆይ መልሳት❤❤
@genetgenet8416
@genetgenet8416 14 сағат бұрын
እሰይ ፈጣሪ ይመልስሺ ፀሎቴ ነው
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 17 сағат бұрын
ቅድስ ቶማስ
@dxbdxa6375
@dxbdxa6375 18 сағат бұрын
ሁል ጊዜ የቆየ ቪዲዮ ነው የምትለቀው ለምን ሰውን አታሰደንግጥ
@Sepra_tube
@Sepra_tube 17 сағат бұрын
በችግር ምክንያት ነው በቅርቡ እመለሳለሁ ❤
@AbrahamBaza-tq6vm
@AbrahamBaza-tq6vm 18 сағат бұрын
ጋድዬዬዬዬዬ ወንድሜ አቡ. አኬ.ዮሐድ. የቀራቹም ሁሉም በጣም እወዳቹዋለሁ እግ/ር ይባረካቸው//// እህታችን እንኳን ወደ እውነተኛ መንገድ ወደ እየሱሰ ደህና መጣሸ
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 18 сағат бұрын
ሰአሊ ለነ ቅድስት 😢😢😢
@Sepra_tube
@Sepra_tube 19 сағат бұрын
😢❤❤❤❤❤
@YeneB-qs8uw
@YeneB-qs8uw 20 сағат бұрын
Enkuan wede kedemechiw ortodox tewahido hayimanot metash
@user-uj4vq2wd5p
@user-uj4vq2wd5p 20 сағат бұрын
ወጣቶች ንቁ በመጣበት ግመል 🐫 ጭነን ወደመጣበት ወደ የመን ወደ ሳውዲ ማባረር ነው ታሪክ አያውቅም የአራጂ ዘር ኢትዮጵያ የኛ ብቻ ናት አክብረን ሰለተቀበልናቸው ጠገቡ 😢
@user-qu8cw9cy4n
@user-qu8cw9cy4n 20 сағат бұрын
Eigzhbhr.mastwal.yestachw.ortdkes.emnat.atfersm.befsm
@Tigist-tr8vc
@Tigist-tr8vc 20 сағат бұрын
እግዚኦ ማህርነ ክርሥቶሥ😂😂😂😂😂😂 አምላኬ ምነው ተውከን 😂😂😂😂😂
@HagereMedia442
@HagereMedia442 20 сағат бұрын
እግዚኦ መሀረነ
@NetsareTube111
@NetsareTube111 20 сағат бұрын
yeker yebelen
@user-hy2bh8tn4h
@user-hy2bh8tn4h 21 сағат бұрын
እግዚኦ መሀረነ 😢😢
@tigisthailu9508
@tigisthailu9508 22 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ስንዱ እመቤት የሆነችውን ኦርቶዶክስ በሰላም መጣሽ ፈጣሪ የራሱ የሆኑትን እንዲህ ይመርጣልና ፈጣሪ ፅናትና ቦርታቱን ይስጥሽ።
@user-xd3de3ym5f
@user-xd3de3ym5f Күн бұрын
በጣም ደስ ይላል የምታቀርበዉ በርታ🙏🙏🙏👑🌹🌹🌹🌹
@user-vo4wp3lc9m
@user-vo4wp3lc9m Күн бұрын
እንኳን ደህና መጣሸ እህታቸን❤
@kefasemeon
@kefasemeon Күн бұрын
አሜን ❤
@bogetadese3283
@bogetadese3283 Күн бұрын
እብድ ውሻ ነህአሁንም ያድሳብድህ
@FelekeAbebe
@FelekeAbebe Күн бұрын
ይሄ መጥቶም አይጠቅምም ለራሱም አይጠቀምም ስለዚህ እንደኔ ዝምብሎ ወደ ገዳም ህዶ
@FelekeAbebe
@FelekeAbebe Күн бұрын
Wow sis well come?
@user-vm6ze9xk5w
@user-vm6ze9xk5w Күн бұрын
Elil Alilm Ykrta
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm Күн бұрын
ስማ ወንድም የጉልቻ መለዋወጥ ወጥ እያጣፍጥም እግዚአብሔር የሚፈልገው ዋናው ትእዛዛት ን መፈፅም እንጅ ካንድ ሱቅ ውደ ሌላ ሱቅ መሄድ ምንም ለውጥ የለውም እህት ልሳን፡ ለማግኝት መንፈስቅዱስ የሚመቸውና የተጣራ ቤት ሲያገኝ ነው የሚገባው ።በተክርስትያን የሚመጣው ሁሉ ክርስትያን እይደለም።እንደዚህ እይነት ሰዋች የትም ሀይማኖት ውስጥ አሉ ።እንች በትክክል እግዚአብሔር ን ቃል አክብረሽ በተግባር እያሳየሽ ነው? ቤተክርስትያን ማለት፡ የእግዚአብሔር ቤት ማለት ነው ።ቁም ነገሩ ከቤቱና ከስም እይነት ሳይሆን ሁሉም ፡ሀይማኖት፡ አስርቱን ትእዛዝ በተግባር ያሳያል ውይ?እዚላይ ነው የምንመዘንበት አይደለም ጴንጤ ስለሆንሽ ኦርቶዶክስ ስለሆንሽ ሙስሊም ስለሆንሽ ይህ እንዱ ከእንዱ የሚለ ይበት፡ የሀይማኖት ድርጅት ነው ።አንች ድርሻሽ ስለሌላው፡ መፀለይእንጅ መወንጀል ሀጥያት ነው ።።እህቴ ለማወናበድ እንዲመችስሽ ነው የወጣሽው።ክርስትና በግልህ ከእግዚአብሔር ጋር ያለህ ግንኙነት ነው ።በተግባር፡ እንደቃሉ እኖራለን ውይ?ይህንን ነው ማንም የየትኛው ሀይማኖት ክፍል ያለው ማወቅና ማመን በተግባር ማሳየት ያለበት።
@kedestblaye1146
@kedestblaye1146 2 күн бұрын
እኔም ጌታ ከርዳኝ በቅርብ ወደ ኦርቶዶክሰ እመጣለው ብቻ ጌታ ይርዳኝ
@AzmeraDimtsu
@AzmeraDimtsu Күн бұрын
ኣሜን 🙏
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm Күн бұрын
@@kedestblaye1146 ጉልቻ ቢለዋወጥ ወጥ እያጣፍጥም የኔ እህት ሰውን ክርስትያን የሚያሰሰኝው የክርስቶስን ትእዛዝ መጠበቅ መፀለይ መፆም ቃሉን ማንበብ እንደሱቃል መኖር እንጅ እንደቂጣ መገለባበጥ እያዋጣም። ድግምም ጴንጤ ስም ወይም የኦርቶዶክስ ስም ስለይዝሽ ክርስቲያን ነሽ አያሰኝም ሰውን እያማን እየተሳደብን ዝሙት እየሰራን ቤተክርስትያን ከምንሄድ ምንም የምትሰማበት ፓርክ ሄዶ መቀመጡ ይሻላል።የትምቤተ እምነት ውስጥ ይህ እይነት ችግር አለ።መፅሀፍ ቅዱስ ሰውን የሚመለከት የተረጉመ ይሁንተብሎ ተፅፎአል ፓስተሩና ቄሱ የሚሰራውን ለምን እንመለከታለን ሰዋች ናቸው ስህተት ይኖራል ንገር ግን ክርስቶስን መንግድ ተከትለን እየፅለይን ከክፍ ስራቸው እንዲመለሱ እየፅለይለይልናቸው እግዚአብሔር እያየን ሰውን ሳንመለከት በትክክል እያመለክንናእየተራመድን መኖር ነው ።
@genetgenet8416
@genetgenet8416 14 сағат бұрын
ነይልን❤❤❤
@user-bi5gr5ud2q
@user-bi5gr5ud2q 2 күн бұрын
ukan dana maxashi❤❤❤
@user-bd8vh3ju4o
@user-bd8vh3ju4o 2 күн бұрын
❤❤❤
@user-tj9gv9gw4u
@user-tj9gv9gw4u 2 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንዲሉ አስተምሩአቸው ኦርቶዶክስ ብቻውን ተሀድሶዎች እየተጠቀሙበት ስለሆነ እና ይታሰብበት እነሱ መጡ ቀሩ ቤተክርስቲያን ምንም የሚጨመርላት የሚቀነስላት ነገር የለም ግን ወደ ቤታቸው መመለሳቸው ደስ ይላል ወደ መንግስተ ሠማያት ለመግባት በሩ አንድ እነ አንድ ይችው ቤተክርስቲያን ነች እና።
@WediWelia
@WediWelia 2 күн бұрын
ይቅርታ ፕሮግራምህ ጥሩ ነው ግን ቀን እያስቀመጥክ ማለቴ በየቀኑ የሚቀርብ ዕለቱን ፃፍ
@serkalembeyene9500
@serkalembeyene9500 2 күн бұрын
እንኳን በደህና መጣሽ እህታችን ወደ እናት ቤተክርስቲያን
@birhanulambebo7094
@birhanulambebo7094 2 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ
@user-qu8cw9cy4n
@user-qu8cw9cy4n 2 күн бұрын
Alamenm.eigzhbhr.ymsgan.embat.maryam.kebr.yedrsat
@kefasemeon
@kefasemeon 2 күн бұрын
አሜን ❤
@thomaslaloto
@thomaslaloto 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Sepra_tube
@Sepra_tube 2 күн бұрын
welcome ❤❤❤😊