🛑ጉድ ተሰማ አባ ገብረኪዳን ጠንቋይ ናቸው ተባለ አጋንንት አለባቸው ተባለ ተጠንቀቁ አዝነናል

  Рет қаралды 1,676

ኬፋ ~ ቲዩብ (Kefa ~ Tube)

ኬፋ ~ ቲዩብ (Kefa ~ Tube)

15 күн бұрын

ጉድ ተሰማ አባ ገብረኪዳን ጠንቋይ ናቸው ተባለ አጋንንት አለባቸው ተባለ ተጠንቀቁ አዝነናል የሰሞኑን ጉዳይ.
#ethiopia #orthodox #ethiopian_orthodox_tewahedo
🔴የክርስቶስ ሰላም በሁላችን ላይ ይሁን ውድ የኬፋ ቲዩብ ቤተሰቦች እኔ የአማኑኤል መኮንን እባላለሁ በዚ ቻናል ላይ መንፈሳዊ ቪድዮዎችን እያቀረብን እንማማራለን መዝሙሬንም በዚ ቻናል ላይ ስለምለቅ ሁላችሁም ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ከታች ባሉት አድራሻዎች ታገኙኛላቹ አመሰግናለሁ.
🛑|| ለኔ ቪድዮ ለመላክ''👇
🔔 የ ቴሌግራም አካውኖቴ:t.me/Ye_amanuel_mekonn
🔔 TIKTOK:vm.tiktok.com/ZMrNwx6qE/
🔔INSTAGRAM: / kefasemon_tube
• በልደታ ቀን ጉድ ይድረስ ለጠቅላዩ ...
• ይድረስ ለጠቅላዩ መምህር ዘበነ ለማ...
• ጉድ በሉ የፓስተር ዮናታን ቅሌት በ...
• በሥላሴ ቀን ሶፍያ ሽባባው በይፋ ተ...
• ይድረስ ለጠቅላዩ አቡነ ሉቃስ ዛሬም...
• መታየት አለበት
• ጉድ ራሄል ጌቱ ጉዞ ወደ ጌታ ይቅር...
#ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ
ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya deweltoday,seifu,on,ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#ethiopian_orthodox_tewahedo #henok_haile #ethiopia #andromeda #mehreteabasefa #melkamwetat #መልካም_ወጣት #memihir_mehreteab_asefa,mehreteab asefa,mihreteab
assefa,mihreteab assefa tube,mehreteab asefa mezmur new 2022,mehreteab asefa new sibket 2022,zehabesha news,mihreteab assefa new sibket 2022,mihreteab assefa mezmur new 2022,mehreteab assefa new sibket 2022 this week,ethiopian orthodox sibket mehreteab assefa new,melkam wetat,mahtot tube mezmur,ethiopian orthodox sibket,yemankiya dewel live,ethiopian news,eotc tv,eyu chufa,ethiopian orthodox mezmur,seifu on ebs,#memihir_mehreteab_asefa,mehreteab asefa,mihreteab assefa,mihreteab assefa tube,mehreteab asefa mezmur new 2022,mehreteab asefa new sibket 2022,zehabesha news,mihreteab assefa new sibket 2022,mihreteab assefa mezmur new 2022,mehreteab assefa new sibket 2022 this week,ethiopian orthodox sibket mehreteab assefa new,melkam wetat,mahtot tube mezmur,ethiopian orthodox sibket,yemankiya dewel live,ethiopian news,ale tube,funny ethiopian,eotc tv,eyu chufa,ethiopian orthodox mezmur,seifu on ebs,mezmur orthodox ethiopian,yonatan aklilu,mahtot tube mezmur,nati mitiku,eotc tv,sibket ethiopian orthodox,ethiopian orthodox mezmur,tizitaw samuel,feta daily,seifu on ebs,orthodox mezmur,orthodox
sibket,ethiopian orthodox sibket,eyu chufa,ተአምረ ማርያም,መንፈሳዊ ፊልም ኦርቶዶክስ,mehreteab asefa,new orthodox mezmur 2022,eyob mekonnen,mahtot,nati,sofia shibabaw interview,ፍኖተ ጽድቅ,anekaki andebet,beteseb youtube,betty tube,eotc mk tv,eotc tv live,eritrean movie,ethiopian movie,ethiopian orthodox,ethiopian orthodox mezmur 2022,eyoha media,eyu chufa 2022,gehad tsom,henok haile sibket,melkam wetat,mezmur orthodox ethiopia,mirtnesh mezmur,አቡነ ናትናኤል,አዉሬዉን ከመርከቧ አወጡ
KEFA TUBE ORTHODOX CHANNEL

Пікірлер: 43
@user-mw4qt1ii5w
@user-mw4qt1ii5w 13 күн бұрын
መጀመሪያ የመቤታችን እርገት ለመጀመሪያ ጊዜ ያየው ሐዋርያው ቶማስ ነው
@AgerieFerede
@AgerieFerede 13 күн бұрын
አባ ገብረኪዳንን የሰጠን አምላክ ይመስገን
@MuluMulu-bl4rh
@MuluMulu-bl4rh 13 күн бұрын
አባ ገብረኪዳን እግዚአብሔ በእድሜ በፀጋያቆይልን
@user-ne8jm1zn6z
@user-ne8jm1zn6z 12 күн бұрын
አባ ገብረ ኪዳን ውድ የቤተ ክርስቲያ አባት ናቸው
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 13 күн бұрын
አባገብረኪዳን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣቸውና እዉነተኛ አባትና ገሳጭ የምንወዳቸዉ አባት ናቸዉ
@Ioza2127fk
@Ioza2127fk 13 күн бұрын
እኔ ተናግርያለሁ ለትውልድ ትውልድ ታሪክ የሚያስቀምጡ የእውነት አባቶችን አትንኩ እንዳትሰናከሉ፡፡ እግዚአብሔር ስለ ሁሉም ነገር ይፍረድ ግዴለም
@AgerieFerede
@AgerieFerede 13 күн бұрын
መምህር እዮብ እድሜና ጤና ይስጥልን
@tigistdemissie
@tigistdemissie 12 күн бұрын
አባታችን እድሜ ፀጋውን ይስጥልን
@hanakebede282
@hanakebede282 13 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔ኡኡኡኡኡኡኡኡ አረ አባቶችን ተፍቱ ወይ ጌታ ፍረድ ወይ ውረድ ግራ ገባን
@ALEMAYHOKebede
@ALEMAYHOKebede 13 күн бұрын
ማምሮቻችን ቃላ ህይዎት ያሰማልን እድሜ በፀጋ ያቆይልን .እንግድ በጣም የሰዝነል ፋጠር ልቦናችን አይምሮችንም ይካፍትልን .አሜን.አሜን.አሜን🙏🙏🙏🙏 ያእማቤተችን እርጋተን ለማጀማራ ግዜ ዬአዮ ሐዋርያቅዱስ.: ቶማስ .ነዉ ከዛ ቃጥሎ ሌሎችም 10, ሐዋርአቶችም ሱበኤ ይዞ አይታል .ክብር ለእመቤተችን ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁንልን አሜን. ጥያቄ .መለሱን ከተሰሰኩት አሪሙኝ ለበረከት ነዉ😘😘😘🙏🙏🙏🙏
@AbrahamKebede-sf4yk
@AbrahamKebede-sf4yk 12 күн бұрын
TOMAS
@DabeMan-ix2ne
@DabeMan-ix2ne 13 күн бұрын
Tomas
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 10 күн бұрын
Wandem zeme belake selamatawekawo nagare atawera
@onlymine4294
@onlymine4294 13 күн бұрын
ምን ያሰደነግጣል ከላይ ጀምሮ እስከታች አብሾ አፍሎ ያላደረገ አገልጋይ የለም ሰባ ፐርሰንት ተዋርሰዋል ከአብነት ትምህርት አብሮ ስለሚማሩ
@tadeleagegnehu4545
@tadeleagegnehu4545 13 күн бұрын
እዉነት አባታችን አባ ገብረ ኪዳንን የተጩ ኦርቶዶክስ ነው እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ የባሰ አታሰማን።
@sabawelday2213
@sabawelday2213 13 күн бұрын
እኔም የዲያብሎስ ምስክርነት ኣያስፈልግም ከሚሉት ጋር ነኝ እነሱ ጋር ነው እውነቱ ያለው
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 13 күн бұрын
በእውነት ከልቤ በዚህ ዘመናችን እንዲህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዋረዷ በመምህር ነን ጳጳስ ነን ኤጲስ ቆጷስ ነን ባዮች በተስገስጉባት መዥገሮች በዝባዦች እጅ መዋረዷ ያንገበግባል ያስቆጫል
@NahomaYosief-kt4xf
@NahomaYosief-kt4xf 13 күн бұрын
የመንፈሱ ጉዳይ ተዎ ሁሉም በየረሳሳቸዉ የታያቸዉ ይገልጹታል ግን ደሞ እቺ ነገር የርኩሳን መናፍስት ማለፈለፍ ከሳቸዉ መነጋገር በሱባኤ ነዉ የሚገለጦ በየጸበሉ ስትሄድ የታሰሩ መናፍት ሲለፈለፉ ነዉ የሚታይ እቺ ነገር ዝም ብለህ ኣንድ መምህር ኣዋቂ ስለ ሆነ የሚመልሶ ኣይደለም እቺ በጥያቄ በሱባኤ ብ ዋሻ በ በረሃ ያሉ ኣባቶች የሚመለስ ጥያቄ ነዉ የመምህር ቆሞስ ኣባ ሳሙኤል ኣይተህ ታዉቃለ
@AgerieFerede
@AgerieFerede 13 күн бұрын
በፀበል ስለቆየው ብዙነገር አይቻለው ንግድነውየጀመሩት
@user-ec3ij9oj3g
@user-ec3ij9oj3g 12 күн бұрын
እኔ ተራዋ ክርስትያን እንኳ የሳቸውን ት/ት ከሰማሁ በሗላ ነው አስራቴን ማውጣት የጀመርኩት ጭራቸው ትምህርት ይበትናል ያልከው 100%ስህተት ነው ሠዎች አይናችሁን ግለጡ በመምህር አባ ገብረ ኪዳን ላይ አንዲትም ስህተት አታገኙም ይልቅ ብትከታተሏቸው ከሌባ ትድናላችሁ
@ygermal1
@ygermal1 13 күн бұрын
የቤተክርስቲያን ተኩላወችን ጨልመው ሌላውን እያጨለሙ ያሉትን እግዚአብሔር አምላክ ይያዝልን የእግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ እረፍት የሚነሳ ሀይለአጋንንት በስጋቸው ላይ ይሰልጥን ከሰቃዮችስ በምን ትለያላቹህ ቅዱስ ቃሉን ሸምድደህ ሜዳ ላይ እሾህ ላይ መንገድ ላይ አሽዋ ላይ ጭንጫ ላይ እየዘራህ ቅዱስ ቃሉን ሆድክን ትሞላበት አለህ ትኮፈስበታለህ ይህ ሁሉ የትውልድ ምስቅልቅል መከራ አይታይህም የቁም ሽባ ሁነን በሀጢያታችን ምክንያት ተቅበዝብዘን እረፍት ያጣነውን በእግዚአብሔር ስም በድንግል ማርያም ስም በቅዱሳኑ ስም በተሰጣቸው ፀጋ እፎይ እንድንል ክርስትናችን እንድናውቅ የእውነት መንገድን እንድንዝ የስም ክርስትና ብቻ እንዳንሆን ጨለማችን ገፈው ብርሃን እንድናይ የሚተጉትን እውነተኛ እባቶችን የሚነካ የእግዚአብሔር ቅዱስ መላእክት በላዩ ላይ ያለውን ክፉ መንፈስ የእግዚአብሔር ቅዱስ መላእክት ቀድመው ይግረፉት።
@asfawbono8250
@asfawbono8250 13 күн бұрын
ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ ነው በሬኬቱ ይድሬስንን
@FikralemMengestu
@FikralemMengestu 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤💛💚🙏
@Amen-kj4es
@Amen-kj4es 13 күн бұрын
"ሽ ቢታለብ ያው በገሌ አለች ድመት"
@hailuyoftahe6236
@hailuyoftahe6236 13 күн бұрын
ይሄኮ ግልፅ ነው ምንም አይገርምም ሀሰተኛ አጥማቂዎችን ስላጋለጧቸው አጥማቂዎች በንዴት ስም ማጥፋታችው ነው ማን ሞኝ ይሰማቸዋል
@asuberhne1532
@asuberhne1532 13 күн бұрын
እናንተ መምህራን መድረክ ላይ ወታችሁ እምነታችሁ በክፉ አንደበት ቸርችሯት ለምን የሠው ልጅ ዳነ ብላችሁ አቤት ይገርማል እኛ የስ ኦርቶዶክስ ማተብ አንጠልጥልን ቤተ/ክ መመላለስ ብቻ የናንተን ጩኸ ሰምተን ብቻ ነበር ወደየቤታችን የምንገባ እስኪ የመምህር ግርማንና የመምህር ተስፋዬን ትምህርቶች ልብ ብላችሁ አዳምጥ እናንተ እራሳሁ ላይ ያለው ነው ምላሳችሁ ለይ ተቀምጦ እሚንጫጫው ለምን ትውልድ ዳነ ብላችሁ በጠረጴዛ ዙሪያ ወንድ ከሆናችሁ አትወያዩም ወይ ሰድቦ ለሠዳቢ በጣም ነው የምታሳዝኑ የአዳም ልጆች በዚህ ትውልድ የዳነው በነዚህ አባቶች ነው እግዚአብሔር ልቦናችሁን ብርሃን ያድርግላችሁ ስለጮሃችሁ ያስተማርን እየመሰላችሁ።
@user-ne8jm1zn6z
@user-ne8jm1zn6z 12 күн бұрын
ኧረ በመድሀኒዓለም አባ ገብረ ኪዳን እውነተኛ አባት ናቸው
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 5 күн бұрын
ቅድስ ቶማስ
@EAGurmu
@EAGurmu 13 күн бұрын
Filiphosi
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 13 күн бұрын
እባ ገብረኪዳንን ስምለማጠልሽት የተነሱት በሙሉ ከስይጣን ጋር ሌሊቱን የሚያድሩ የዘመናችን እንደ ጴንጤዎች ነብይ ነን ባይ በኦርቶዶክስም ገንዘብ የሚገኝበት አዲሱ መንገድ ራዕይ ተናጋሪ መሆን በውሀ ጋኔን አስወጣለሁ ብሎ ህዝብ ስብስቦ ማታለል እነዚህን አስመሳይ ኦርቶዶክስን ስም አጉዳፊዎች አባ ገብረኪዳን በአደባባይ ስላጋለጡ ስልተቃወሙ ቂም እየተወጡባቸው ነው እንደ አባ ገብረኪዳን ወንጌልን በቅጡ ያወቀ ተዋህዶ እምነትን ህግጋትን ደንብን ጠንቅቆ የተማረ ያስተማረ የተረዳ ማንም መምህር እኔ በግል እሳቸውን ይሚለካካ አላየሁም ስም አጥፊዎች ይቅር ይበላችሁ
@helendesta5489
@helendesta5489 12 күн бұрын
እረ ምን ይሻላል እነዚህ ሰዎች የሰይጣን መንፈስ እስመቼ ያደንቃሉ እንዴ ሁሉ ም ሰው ጋኔን አለበት እንዴ
@AgerieFerede
@AgerieFerede 13 күн бұрын
እውነቱን ስለተናገሩነው
@tekatom8796
@tekatom8796 11 күн бұрын
በመጀመሪያ አንተ የሚዲያ ሰው ከሆንክ የ መምህር ግርማን/የ ቄስስ ሄኖክ ወ/ማርያም ን ሲያስተምሩ በ እግዚአብሔር ስም ሲፈውስ ስህተታቸውን ማሳየት ነበረበክ ። እኔ ለብዙ አመት የ እነዚህን አባቶች ተከትያለው ከሚዲያም በአካል አንድም ሲሳቱ አላየውም ። ሲቀጥል ለሁሉም የሚሰጠው ፀጋ ይለያያል ። እግዚአብሔር ማሰታዎሉን ይስጠን 🙏🙏🙏
@Sepra_tube
@Sepra_tube 13 күн бұрын
እኔ የመምህር እዮብ ይሙኑ ንግግር ገርሞኛል እግዚአብሔር አዳምና ሄዋንን ጠየቃቸው እባብን ግን አልጠየቀውም ምክንያቱም የሴጣን ምስክርነት መስማት አይጠየቅም 👐
@Yordanos-ef6pn
@Yordanos-ef6pn 12 күн бұрын
አባ፡ገብረ፡ኪዳን፡እውነተኛ፡መምር፡ናቸው፡ምስጢራቸውን፡ስለአወጡባቸው፡ነው፡ሰይጣን፡አለባቸው፡ያለው፡እሱ፡እራሱ፡ልቡሰ፡ሥጋ፡ሰይጣን፡ነው፡ክርስቶስን፡ሰይጣን፡አለበት፡ብለውታል፡ስለዚ፡እውነት፡የሚናገሩትን፡አለባቸው፡ቢሉ፡ምን፡ይደንቃችኀል????
@AgerieFerede
@AgerieFerede 13 күн бұрын
አተ ስለምሰራበት መስሎህነው አተም ጭራይዘህእየው አባ የቤተክርስቲያኗን ስርአትጠብቁ ነውያሉ እጅ እዳተእኳን አልተሳደቡም እውነቱንነው የተናገሩ
@seyefachewkassaye5658
@seyefachewkassaye5658 13 күн бұрын
አንተም ምን ሆነህ ነው ስለአባ ገ ኪ ሰይጣን ያወራውን የምታቀርበው?አባ ገ ኪ ፈጣሪ የመረጣቸው ታላቅ መምህር ናቸው ብዬ አምናለው ።ናቸውም
@kefasemeon
@kefasemeon 13 күн бұрын
አዎ እኔም አምናለሁ ❤
@Etho19pia
@Etho19pia 13 күн бұрын
ጦሳቸውን ውሰድ ምድረ ለባና ሆዳም ሁላ😂
@papaelseifu255
@papaelseifu255 13 күн бұрын
አንተ ኬፋ እባክህ ሌላ ወሬ የለህም።ከዛሬ ጀምሮ ባንተ ላይ ዘመቻ አስከፍታለሁ። ይሄ ቄስ አባ ገ/ኪዳን ላይ ዘመቻ የከፈተው ሠይጣን ሰለሆነ ነው።የመረጥከው ርዕሰ ጥሩ አይደለም ።ራስህ ተጠንቀቅ
@kefasemeon
@kefasemeon 13 күн бұрын
እሺ አስተካክላለሁ በሰው ላይ ጥላቻ እንዳይዘሩ አስቤ ነው 🙏
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 17 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 49 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,2 МЛН
🛑ህዝቡን ያበሳጨው የመምህር ምህረትአብ ቪዲዮ
44:30
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 45 М.
ዲያቆን ዘላለም ታዬ ለምን ታሳድደኛለህ ሐዋ 9፥4
46:05
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 17 МЛН