Пікірлер
@MasfinAbera-xc3ys
@MasfinAbera-xc3ys 5 сағат бұрын
Thank you Dr ine amonyi merfe Ina kinini kwesduku buhala qaziqaza sprit xexiche idgena raselay wexabenyi lemindinew?
@vision-cx3vj
@vision-cx3vj 9 сағат бұрын
እውነት ትለያለህ❤❤❤በጣም እናመሰግናለን
@fsan9621
@fsan9621 11 сағат бұрын
ዶክተር እባክህ የውጪ ፕሮሰስ ጀምሬ ነበር ለህቴ ሙሉ ምርመራ ተብላ ስታደርግ የሳምባ ቁስለት አሉና ጉዞዋ ሊበላሽብኝ ነው እና እባክህ ቶሎ እምድንበት መንገድ ካለ
@beti7407
@beti7407 14 сағат бұрын
ሰላም ዶክትር እንዴት ነህ እኔ በተደጋጋሚ እንገቴ እኔ ደረቴ እክሰትሩ ተንስቺለሁ ችገር አለው የው የሞት ጠጠርም በጨረር አሶጥቺለሁ ችገር አለወ ወይ ከችልክ መልስለኝ
@SurprisedCroquet-uu3sh
@SurprisedCroquet-uu3sh 15 сағат бұрын
ሰላም ዶክተር እንዴት አመሸክ ኢናርዲ ይባላሉና በጣም እያመመኝ ነውና ድትረዳኝ ትችላለህ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ቤቲቼ የተመርመር ያለውና እንግዲ መዳኒት ነበረ የሰጡኝ እና የመድኃኒት ምንም እየጠቀመኝ አይደለም
@leyluman77
@leyluman77 Күн бұрын
ዶ/ር ኪኒኑን በ አንድ ግዜ ስንት እንክብል ነው ምንውጠው እድሜያችን ከ 20 - 25 አመት ለሆነው ሰው?
@AwolMohammed-sn2jw
@AwolMohammed-sn2jw 2 күн бұрын
ዶክትር ለአስም እቅስቃሴ አሪፍነው ወይስ
@FatuFatu-ys7vx
@FatuFatu-ys7vx 2 күн бұрын
145/90 ሁኖ ብኛን
@FatuFatu-ys7vx
@FatuFatu-ys7vx 2 күн бұрын
ዶክተር እኔን ግፊት በጣም ከፍ ብሎብኛን
@RichRich-s1g
@RichRich-s1g 2 күн бұрын
እናመሰግናለን
@premiumeth
@premiumeth 2 күн бұрын
እኔም አመሠግናለሁ። 🙏
@user-kh6ty8ct8c
@user-kh6ty8ct8c 2 күн бұрын
አጠቃቀሙ ሌላው ሱፐርማርኬት ይገኛል
@user-zl6vf8ti5y
@user-zl6vf8ti5y 2 күн бұрын
ዶክትርእኔ እሠገራየ መዉጫላይ ወቶብኘል በፉት አያኘም ነበርአሁን ግንአላስቀመጠኘም ብዙህመምየለዉም ማስወጣት እፋልጋለሁ መጥች እባክህ ሰልክቁጥርህን አስቀምጥልኘ ዶክትር❤❤
@grumebalaye1680
@grumebalaye1680 2 күн бұрын
Berta teru program new
@premiumeth
@premiumeth 2 күн бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@mariamkaliayu527
@mariamkaliayu527 3 күн бұрын
እናመሰግናለን❤❤
@premiumeth
@premiumeth 3 күн бұрын
ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇 t.me/premiumethio
@bintmoha3172
@bintmoha3172 3 күн бұрын
እረ መፍትሄ ካላው ንገረኝ እኔ ታክሜ ነበር መድኃኒት ሰጡኝ እሚነሳብኝ ቆሻሻ ወይም ሽቶ ባጠቃላይ ማንኛውም ሽታ ከሸተተኝ ያመኛል ግን አሁን ላይ ድምፄን እስከመዝጋት ደርሷል ሳወራ በየሰዓቱ እስላለሁ አየር እያጠረኝ
@selam1624
@selam1624 4 күн бұрын
አረ እኔም ያመኛል ሲያመኝ ጥርሴን መቧረሽ ምግብ መብላት አልችልም😢
@Ggg-b5c
@Ggg-b5c 4 күн бұрын
እናመሰግናለንደኩተር አኔምበተደጋጋሚህክምናታይቻለሁ የሽትእፌክሽን አሉኝ አሁንላይደሞ 5ወርነብሰጡርነኝ በጣም ያመኛን ምክርያስፍልገኛን በአላህ
@werkemelese7492
@werkemelese7492 4 күн бұрын
ሰለጉበት
@beti7407
@beti7407 4 күн бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ እጅ ላይ ጠባሳ አለብኝ እሳት አቃጥሎኝ ነው ማጠፉት ይችላል ወይ
@ermiasbirhanu1624
@ermiasbirhanu1624 4 күн бұрын
selam doctor edet neh ke 2 wer befit temermre 5.1mm alebh alugn ena tamousulin emilewn medehanit azewulgn ke 2 wer buhala check up tebalku le chek up shed citiscan aserche 7mm new alu keza operation tebalkugn ahun lay gn mnm ayinet hmem yelegnim doctor mn tmekregnaleh
@me-du5qp
@me-du5qp 4 күн бұрын
ዶከተር ከረፈደ መጥቻለው ከተናገርከው በጣም በኔላይ ተከሰቷል አሁን አየታከምኩኝ ነው በጣም እግዚአብሔር በእድሜ ና በጤና ያኑርህ
@user-ur9ng9pc3g
@user-ur9ng9pc3g 4 күн бұрын
የትኛዉ የሕክምና ዘዴዎች የተሻሉ ናቸዉ ? ማለትም ብዙ ጉዳት or side effect የማያመጡት ፣ ከ7mm በላይ የሆኑት ጠጠሮችን ከማዉጣት አንጻር፣ በእኔ ኩላልት በግራ በኩል ያለዉ ጠጠር 1.4cm ሆኖ ያለ ስለሆነ ዶር ምክርህን ቢትገልጽ? ለምክርህ አመሰግናለሁ፣
@Kisanet-19
@Kisanet-19 4 күн бұрын
የት ማግኘት እንችላለን
@zeharaabdela7290
@zeharaabdela7290 5 күн бұрын
Tank you
@premiumeth
@premiumeth 4 күн бұрын
ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇 t.me/premiumethio
@MaMa-uc7uw
@MaMa-uc7uw 5 күн бұрын
እሽ፡ዶክተር፡ማሀሉ፡የተሰነጠቀ፡ነው፡ኳስ፡ስጫወት፡ጫፉን፡ተነክቶ፡በዛው፡እቢ፡አለኝ፡መላ፡አለው
@premiumeth
@premiumeth 4 күн бұрын
ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇 t.me/premiumethio
@GetnetBelay-qz8rz
@GetnetBelay-qz8rz 5 күн бұрын
የተከበረ ዳክተር እባኮ ጊዜ ካሎት ይመልሱልኝ
@premiumeth
@premiumeth 4 күн бұрын
ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇 t.me/premiumethio
@user-hw8ic7ck9j
@user-hw8ic7ck9j 5 күн бұрын
እረ በአላህ እኔ ታይፎይድ እና ታይፈሰ እና ጨጓራ ቁሰለት ሊገለኝ ነው
@GetnetBelay-qz8rz
@GetnetBelay-qz8rz 5 күн бұрын
ኣረብ ሀገር ነው የለሁት ኩውር ዳክተር ግን ኣብዛኛው ህመም ሲነሳኝ የራስ ህመም ሀይለኛ ሙቁት የኣካላት ድካም ምግብ መዝጋት ይሰማኛል እና የለሁት ዳማ ከህክምና የለበት ባታ በጣም የረቀ ገጠር ነው የሚሰራው እና የምርምር ነው መድሀኒት ኣምጥተን የምንጠቀመው ግልኳዙም ቢሆን እና ኩውር ዶክተር ምን ምክር ይሰጡኛል
@premiumeth
@premiumeth 4 күн бұрын
ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇 t.me/premiumethio
@abditeha3430
@abditeha3430 5 күн бұрын
Realy I appreciate
@user-ii5jo8jp3l
@user-ii5jo8jp3l 5 күн бұрын
ከላይ ያሳክከኛል ምን ይሻለኛል
@premiumeth
@premiumeth 4 күн бұрын
በሃኪም ቢታዩ ጥሩ ነው። ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇 t.me/premiumethio
@user-eu8ii5mq1l
@user-eu8ii5mq1l 5 күн бұрын
እደሚን በርጭ ያመልል ወይስ አያመጣም😢
@ksablood6729
@ksablood6729 6 күн бұрын
ቡና ሻይ ኑስ ካፊ በሱኳር መጠጣት ደም ይቀንሳል ወይስ ይጨምራል እንዳታልፈኝ ወንድም
@user-cw5sz4fc9w
@user-cw5sz4fc9w 6 күн бұрын
እኔ ጥርሴን እፍቃለሁ አፊ ይሽታል መፍጥሄ ንገርኝ😢
@premiumeth
@premiumeth 6 күн бұрын
kzfaq.info/get/bejne/q9WTZ7WWqtmZaHk.html
@alelng
@alelng 6 күн бұрын
የት ነው ክሊኒክህ ዶክተር
@YayeshTesfamikael
@YayeshTesfamikael 6 күн бұрын
Enamesegnalen D/r
@MebratYosti
@MebratYosti 6 күн бұрын
ሰላም አይን ያሳክከኛል መፍቴ ካለዉ
@EladaElanda
@EladaElanda 6 күн бұрын
የተፈስ እጥረት አለቢኝ
@EladaElanda
@EladaElanda 6 күн бұрын
የተፈስ እጥረት አለቢኝ
@EladaElanda
@EladaElanda 6 күн бұрын
የመተፈስ አጥርት አለቢኝ
@elsatefera2676
@elsatefera2676 6 күн бұрын
Thank you dr are ene mnm bareg mekenes alechalekum pls bewuset awuragn
@genetdagnaw5469
@genetdagnaw5469 7 күн бұрын
ሰላም ዶክተር አንዲት እህቴ በቅርቡ በድንገት ሞተች እና አሜባ ነው ተባለ እንዴት ሊገድል ይችላል። በአንድቀን
@SenaytHailu-p9u
@SenaytHailu-p9u 7 күн бұрын
ename ayena yenketeketale fetame bande beule ekemena demo yayene mederake nawe meneme aleteshalingeme
@HussenAwel-k8g
@HussenAwel-k8g 8 күн бұрын
ኧረ መፍጽትሄ ውን ይንገሩን
@premiumeth
@premiumeth 8 күн бұрын
ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱት።
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 8 күн бұрын
እስከ ኣምስት ሰኣት ሳልተኛ ከቆየሁ በቀ ጥታ በግራ ደረቴላይ ጭምድድ ኣርጎ ይዘኛል ምን ላድርግ ዶክተር ? ኣመሰግናለሁ ያው ከልብ ጋር የተየያዘ ነው እና ኣድእገኛ ነው ?
@user-oi1qi2uj4u
@user-oi1qi2uj4u 9 күн бұрын
ዶ/ር ሠላምህ ይብዛ ጥያቄ ነበረኝ ልጄከተወለደ፣ገና እንድ ዓመት፣ከ8 ወሩ ነው እናም ከተወለደ ጀምሮ በትክክል መተንፈስ አይችልም ማለትም አየር ያጥረውና በአፉ፣ብቻ ይተነፍሳል ይህም ከተወለደ፣ጀምሮ፣ይህ፣ችግር፣ተከስቶበታል ህክምናም ለመሄድና ለማሳየት ሀቅማችን አይችልምና እባክህ ዶ/ር የዚህ ችግር ምን ይሆን መነሻው እባክህ መልስህን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ
@ayishamdm4573
@ayishamdm4573 9 күн бұрын
ከሰዉወደሰዉይተላለፋልደ
@premiumeth
@premiumeth 4 күн бұрын
ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇 t.me/premiumethio
@ayishamdm4573
@ayishamdm4573 9 күн бұрын
በህክምናም
@premiumeth
@premiumeth 4 күн бұрын
ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇 t.me/premiumethio
@ayishamdm4573
@ayishamdm4573 9 күн бұрын
አይለቅምደ
@premiumeth
@premiumeth 4 күн бұрын
በአግባቡ ከታከሙ ይለቃል። ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇 t.me/premiumethio
@ayishamdm4573
@ayishamdm4573 9 күн бұрын
አሰላሙአለይኩምዶክተር
@samira6268
@samira6268 10 күн бұрын
እናመሰግናለን