Ethiopia | 🔥 የወንዶች የአባላዘር በሽታዎች እና መፍትሄዎች 🔥 ክፍል 1

  Рет қаралды 5,550

ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham

ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham

4 ай бұрын

Urethral Discharge Syndrome
አንዱ የአባላዘር በሽታ ዓይነት (በግብረ-ስጋ ግንኙነት ምክንያት የሚመጣ በሽታ) ሲሆን ከብልት ውስጥ የሚወጣ ፈሳሽ አለው።
ከሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ጋር ተመሳሳይ የሆነ ምልክት ሊያሳይ ይችላል።
ከደም ኢንፌክሽን ጀምሮ እስከ መሃንነት ሊያደርስ ይችላል።
መንስዔዎች
1. Neisseria gonorrhea (81%)፡ ጨብጥ
2. Chlamydia trachomatis (36.8%)
አብዛኛው በሽታ የሁለቱ ቅልቅል ነው።
#የአባላዘርበሽታ #ምልክቶች #drabraham
👉የቴሌግራም ግሩፕ፡ t.me/premiumethio
👉 የቲክቶክ ቻናል፡ / premium_health
👉 የዩቱብ ቻናል (Subscribe to watch more)፡ @premiumeth

Пікірлер: 24
@premiumeth
@premiumeth 4 ай бұрын
ማንኛውንም ጤና ነክ ጥያቄዎችን መጠየቅ ይችላሉ። ቶሎ ለመመለስ እሞክራለሁ። ለወዳጅ ዘመዶት እና ለጓደኞችዎ በመላክ ስለ ጤናቸው እንዲያውቁ ያድርጉ። 💥Subscribe💥: youtube.com/@premiumeth
@SelemonAbebaw-uw3vy
@SelemonAbebaw-uw3vy 2 күн бұрын
አባላዘር ተይዘን ታክመን በስተኛው ቀን ነው ሴክስ ማድረግ ያለብን
@premiumeth
@premiumeth 4 ай бұрын
ለበለጠ መረጃ: የቴሌግራም ግሩፕ t.me/premiumethio
@user-dt3vc6jt2j
@user-dt3vc6jt2j 4 ай бұрын
እናመሰግናለነ ዶ/ር መገኛካለህ
@premiumeth
@premiumeth 4 ай бұрын
ለበለጠ መረጃ: የቴሌግራም ግሩፕ t.me/premiumethio
@etlife7328
@etlife7328 4 ай бұрын
Docter btm gils yehone mabrariya nw gn ye medihanitochun dosage ena bid nw tid po im yemilewn bitgelis arf nbr esun behulum videoch bitaderg yibelt gils yihon nbr pls kechalk
@premiumeth
@premiumeth 4 ай бұрын
Ceftriaxone 250mg IM stat plus Azithromycin 1gm po stat
@sabotuuasii6434
@sabotuuasii6434 Ай бұрын
በናትህድክተሪበግልቁጥሪህንላክልኝ ቴሌግራምአለሁበትግንበግልፈልጊነበረ
@user-ii5jo8jp3l
@user-ii5jo8jp3l 14 күн бұрын
ከላይ ያሳክከኛል ምን ይሻለኛል
@premiumeth
@premiumeth 13 күн бұрын
በሃኪም ቢታዩ ጥሩ ነው። ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇 t.me/premiumethio
@Ethio531
@Ethio531 2 ай бұрын
ዶክቶር ሙሉ የደም ምርመረ ነ የሽንት ምርማረ የመሀፀን ውስጥ የለው ችግር ይተይ ይችለል ወይ. ስቀጥል ከዝ በፍት ሆዴን ረጅ ተነስቼ ነበረ የመሀፀን የሰየል ወይ በፈጠር መልስልኝ??
@premiumeth
@premiumeth 13 күн бұрын
የማህፀን ምርመራ በራጅ ወይም በሽንት ምርመራ ሊታወቅ አይችልም። Speculum examination እና በአልትራሳውንድ እና በደም ምርመራ በሽታው ሊለይ እና ሊታወቅ ይችላል። ስለዚህ በሃኪም ከቻሉ በማህፀን እና ፅንስ ሃኪም ቢመረመሩ ጥሩ ነው። ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇 t.me/premiumethio
@aliatnafu2928
@aliatnafu2928 2 ай бұрын
ወንድሜን ወደ ውጭ ልወስደው ፈልጌ ጤንነትህ እንዴት ነው ስለው የአባላዘር በሽታ አለብኝ አለኝ።መድሀኒቱን ወስዶ ነበርና አልጠፍለትም።ይህ በሽታ ከጉዞው ያግደው ይሆን?
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የ B2 U.S visa የቂጥኝ (Syphils), ጨብጥ (Gonorrhea), የሳንባ ነቀርሳ (TB), የስጋ ደዌ (Leprosy) እና አ.ተ.ት (Cholera) የ B2 U.S visa ወይም የመታከሚያ visa ላያገኙ ይችላሉ። HIV ን አይጨምርም።
@samiasafa5607
@samiasafa5607 20 күн бұрын
Ka wondi bileti mih woxawu fasashi belituni miyase qoseli kahonh mafetewu mideno
@premiumeth
@premiumeth 13 күн бұрын
በሃኪም ቢታዩ ጥሩ ነው። ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇 t.me/premiumethio
@user-tr3rt9nc1l
@user-tr3rt9nc1l Ай бұрын
ሰላም ዶክተር በሴቶ ላይ በግንኙነት ጊዜ ሽታ ይፈጥራል እና በወንዱ ላይ ከላብ ዉጭ የለም እዴት ይሆን
@premiumeth
@premiumeth 13 күн бұрын
የአባላዘር በሽታ በሁለቱም ላይ ሊተላለፍ ይችላል። ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇 t.me/premiumethio
@misikeraweke7927
@misikeraweke7927 2 ай бұрын
Adirash yet nw
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@user-mm4wf5gz6y
@user-mm4wf5gz6y 3 ай бұрын
ኤኔ ከጀመረኝ 3ቀኔ ነው በብልቴ መግል ይፈሳል ደግሞ ያቃጥለኛል
@premiumeth
@premiumeth 3 ай бұрын
ወደ አቅራቢያ ሆስፒታል ይሂዱ።
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 191 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 204 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 48 МЛН
የአባላዘር በሽታ ምልክቶች
17:55
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 10 М.
Ethiopia | የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ምልክቶች እና መፍትሄዎች (UTI)
20:17
ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham
Рет қаралды 95 М.
በግብረስጋ ግንኙነት የሚተላለፉ በሽታዎች...
22:05
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 2,4 М.
Ep 49 Science in Context  - HPV & HIV with Dr Minttu Rönn (13-10-2022)
2:21
MRC Centre for Global Infectious Disease Analysis
Рет қаралды 141 М.
Частая ошибка геймеров? 😐 Dareu A710X
1:00
Вэйми
Рет қаралды 4,8 МЛН
Что делать если в телефон попала вода?
0:17
Лена Тропоцел
Рет қаралды 3,3 МЛН
Nokia 3310 top
0:20
YT 𝒯𝒾𝓂𝓉𝒾𝓀
Рет қаралды 3,7 МЛН
low battery 🪫
0:10
dednahype
Рет қаралды 1,7 МЛН