Ophthalmology center
1:03
5 ай бұрын
Ethio-Tebib Fertility Doctors
0:49
ICU
1:33
7 ай бұрын
Пікірлер
@MiftaHabesha-n7o
@MiftaHabesha-n7o Күн бұрын
የ29 አመት ወጣት ነኝ የቀኝ እግሬ በአደጋ ምክንያት ጉልቤቴ መጣጠፍ አይችልም ባለመተጣጠፉ ምክንያትም ከጭኔላይ ስጋዬ እየመነመነ ነው ከንዱ እግሬ እኩል እንዲሆን ስል ጭኔላይ ጨርቅ እየጠቀለልኩኝ እሄዳለው እራሴንም ከሰዎች እያገለልኩኝ ነው አይምሮዬ ልክ አይደለም እባካችሁ አግዙኝ
@MelakuFikru-r8e
@MelakuFikru-r8e 4 күн бұрын
የልጆች የነርቭ እክምና ትሰጣላቹ
@SadaaUuu
@SadaaUuu 10 күн бұрын
ማአላህ
@SadaaUuu
@SadaaUuu 10 күн бұрын
ማአላህ
@SadaaUuu
@SadaaUuu 10 күн бұрын
❤🎉
@ahmadshukar1809
@ahmadshukar1809 11 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@user-zl3oe7uw2b
@user-zl3oe7uw2b 11 күн бұрын
እባካችሁ የዶ/ሩን ስልክ (ሙሉ መረጃ ማግኘት የምንችልበትን ቁጥር ላኩ በእ/ር
@user-nh2jj8di7g
@user-nh2jj8di7g 11 күн бұрын
😂፣፥😂
@user-zl3oe7uw2b
@user-zl3oe7uw2b 13 күн бұрын
ስልክ ቁጥር ሙሉ መረጃ ለማግኘት ላኩ
@fatinooraldine7936
@fatinooraldine7936 14 күн бұрын
እኔ ጡቴ ያበጠ ነገር አለዉ ዉስጡላይ እንደቢ ሆስፒታል ሄጄ ነበር በዳኒት ሰጡኝ ግን በፍርሀት ልሞትነዉ ስደትነኝ 😢😢😢😢 እብጠት አያመኝም ግን ፈራሁ
@sorettilemlem7944
@sorettilemlem7944 15 күн бұрын
አንድ ጊዜ በኦፕሬሽን የወለደች ሴት መጠቀም ትችላላች?
@user-cj8yl8dw8e
@user-cj8yl8dw8e 16 күн бұрын
Care at its best 👌 by the best health professionals
@bestebeste7585
@bestebeste7585 20 күн бұрын
ሀገር የለቹ ሰዎች በየ ግዜው ቼክ አርጉ እኛስ ስደተኞች አለህ ይድራስልን😢
@user-pr7pl1rz8i
@user-pr7pl1rz8i 20 күн бұрын
ኢናሮ
@rahelzewdie1939
@rahelzewdie1939 21 күн бұрын
ስልካችሁን ላኩልን
@tsigehaile5765
@tsigehaile5765 Ай бұрын
ዶ/ር አሁን የት ነው አገልግሎት የምትሰጪው ኢትዬ ጠቢብ አሁን እንደሌለሽ ነገሩኝ ወይ ስልኳን የምታውቁ please
@tsigehaile5765
@tsigehaile5765 Ай бұрын
ኢትዮ ጠቢብ አድራሻ የት ነዎ?
@fatinooraldine7936
@fatinooraldine7936 14 күн бұрын
መሳለመያ
@tsigehaile5765
@tsigehaile5765 13 күн бұрын
አመሰግናለሁ ስልካቸውን አግኝቼ ደውዬ ነበር ዶ/ሀናን በአሁን ሰአት እዛ አገልግሎት እየሰጠች አይደለም ብለውኝ ወደ ግሩም አጠቃላይ ሆስፒታል ሄጄ በጣም መልካም ሴት ዶ/ር ቤተልሄም ትቤላለች የጡት ስፔሻሊስት ናት እህቶቼ እዛም መታየት ትችላላችሁ
@fatinooraldine7936
@fatinooraldine7936 13 күн бұрын
@@tsigehaile5765 እህቴ እኔ ስደትነኝ ጡቴ ዉስጡ እንደ ቢ ነገር አበጠ እዚ ሆስፒታል ሄድኩ ግን ምንም አላሉኝም በጭንቀት ልሞትነዉ ስልካቸዉ ስጪኝ አገር ስገባ እታያለሁ
@romanjj9833
@romanjj9833 12 күн бұрын
​@@tsigehaile5765yatayshw ba ultrasound nw?
@alemyali
@alemyali Ай бұрын
Meftewen satnager be were aleke
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 17 күн бұрын
ሰላም ውድ ደንበኛችን በ ምስሉ ላይ ያሉት መፍትሄዎች እንዳሉ ሁኖ በአካል በመምጣት ወይንም በ ስልክ ቁጥር 0935402078 ላይ በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
@HananYassin-px9pz
@HananYassin-px9pz Ай бұрын
ደ/ር በጣም እብድ ሊያረገኝ ነው ተቦርቡሮ ነው ህክምና ሄጀ አስሞይው ተባልኩ ምን ላድርግ
@hikmayimeryimer
@hikmayimeryimer Ай бұрын
ካላስወገድነው በስተቀረ ሰላም አይሰጠንም ለጠላትም አይታም
@fjgigjcjckvkvkox2600
@fjgigjcjckvkvkox2600 18 күн бұрын
እናመሰግናለን
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 17 күн бұрын
ስላም የጥርስ መቦርቦር እንደ ደረጃው መታከም ይኖርበታል። ከሚዋጡ መድሃኒቶች ጀምሮ እንደ ሙሌት እና የመሳሰሉ ህክምናዎች አሉን። ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን ።
@hayatmuhamed-i4i
@hayatmuhamed-i4i Ай бұрын
mefthaw menden new
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 17 күн бұрын
ስላም የጥርስ መቦርቦር እንደ ደረጃው መታከም ይኖርበታል። ከሚዋጡ መድሃኒቶች ጀምሮ እንደ ሙሌት እና የመሳሰሉ ህክምናዎች አሉን። ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን ።
@JjjeFeker
@JjjeFeker Ай бұрын
አድራሻ ንገሩኘ
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 17 күн бұрын
ስላም የጥርስ መቦርቦር እንደ ደረጃው መታከም ይኖርበታል። ከሚዋጡ መድሃኒቶች ጀምሮ እንደ ሙሌት እና የመሳሰሉ ህክምናዎች አሉን። ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን ። አድራሻ ሰፈረ ሰላም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
@HibjjUbuub
@HibjjUbuub Ай бұрын
እኔም ይበላኛል ጥቁረብሉ እየሰፈነው
@Drmikiyashailu
@Drmikiyashailu Ай бұрын
Good Job Doc👍👍
@EyrswKasa-eh9fc
@EyrswKasa-eh9fc Ай бұрын
ጥርስ ህመም ሌገለኝ ነው እንዳልታከም ብር የለኝም መፍትሔው ዶህተር
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 17 күн бұрын
ስላም የጥርስ መቦርቦር እንደ ደረጃው መታከም ይኖርበታል። ከሚዋጡ መድሃኒቶች ጀምሮ እንደ ሙሌት እና የመሳሰሉ ህክምናዎች አሉን። ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን ።
@user-xk3ed7yl3v
@user-xk3ed7yl3v 8 күн бұрын
ጌታን እኔም እንደዘ ነበርኩ ግን ምርጥ ክንን አሌ ለሱከር በሽታ ለላበት ሰው አይሆንም
@zaharamudesir8570
@zaharamudesir8570 8 күн бұрын
​@@user-xk3ed7yl3vምን አይነት ኪንን ስሙን ንገሪኝ የኔ ተቦርቦሮ አስችግሮኛል
@AfomiyaAdonay-st3kg
@AfomiyaAdonay-st3kg 7 күн бұрын
​@@user-xk3ed7yl3vመድሀኒቱን ንገሪኝ በናትሽ
@Zinab-ro6cq
@Zinab-ro6cq Ай бұрын
አዲራሻቸውን አስቀምጡልን አ
@user-zh2cs3sf6f
@user-zh2cs3sf6f Ай бұрын
እባክሺን መልሺልኝ ዉስጡን እያመመኝነዉ ጡቴን
@Belayneh-f7r
@Belayneh-f7r 12 күн бұрын
ጥሩ የበህል አሌ
@SeadaMohammed-gj4od
@SeadaMohammed-gj4od Ай бұрын
ዶክተር እናቴ ጡቶን ያማታል ውስጡ ጥጥር ብሎ ይነዘንዘኛል ትላለች ስታፈርጠው የረጋበጣምነጭ ያልሆነ ፈሳሽ ነው
@SeadaMohammed-gj4od
@SeadaMohammed-gj4od Ай бұрын
ለዚህ መዳኒቱ ምንድንነው
@hiwothiwot7180
@hiwothiwot7180 Ай бұрын
selam doc hiwot ebalh hip replacement marig belwgal endat marg eclalh kefiya sent yefgbgal 🙏🙏🙏🙏🙏
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 Ай бұрын
ሰላም Hip Replacement ቀዶ ህክምና በሆስፒታላችን ኢትዮጠቢብ እይተሰጠ ይገኛል። በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን፣ ለህክምና ስለመረጡን እናመሰግናለን። ወይም ስልክዎን ያስቀምጡልን እና እንደውልሎታለን።
@user-tw6ym5wx5u
@user-tw6ym5wx5u 2 ай бұрын
Please put yuor phone
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 2 ай бұрын
Dear customer you can Call us on 0935402078 or 9000.
@user-wn2bh3hc5x
@user-wn2bh3hc5x 2 ай бұрын
ዶ/ር በጣም ኣመሰግናለሁ ጥሩ ትምርት ኣግኝቼበት ኣሎህ በቀጣይ ደግሞ ስለ ማህፀን ካንሰርም ትምህረት ቢሰጠን እላለሁ፡
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 2 ай бұрын
እሺ እናዘጋጃለን
@kassuabrham4291
@kassuabrham4291 2 ай бұрын
ደ/ር ጫፉ ከልጅነቴ ጀምሮ አንድ ጡቴ ስርጉድ ያለ ነው በሀኪም ታይቼ አወቃለሁ አሁን እያስፈራኝ ነው ምን ትመክሪኛለሽ?
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 2 ай бұрын
በተፈጥሮ የሚመጣ የ ጡት ጭዐፍ መሰርጎድ አንዳንድ ሰዎች ላይ ያለ ሲሆን፣ በአብዛኛው ለማጥባት ስለሚቸገሩ ሃኪም ጋር በመሄድ ማስተካከል ያስፈልጋል።
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 Ай бұрын
እኔ ሌኩን ላኩልኝ እእቴ በጡታ ሥር ሌላ ጫፍ ፈረጠባት
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 Ай бұрын
እና እባክሽ ተባበሪኝ
@user-ye1hd2bk6g
@user-ye1hd2bk6g 2 ай бұрын
ደከተሬ እኔ ጡትን የቆረጥመኛል ሁለቱነም
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 2 ай бұрын
ሰላም ምልክቶችዎን ለመታየት እና መፍትሄ ለማገኘት ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል፣ ሰፈረ ሰላም maps.app.goo.gl/UtoN2tQ3GoHVvXu99 ይምጡ ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን
@اليمينشغيتينت
@اليمينشغيتينت 21 күн бұрын
Enamesgenalen,decuter kebebetalay,abetuale,Mediterranean,mesjr,yamgale
@user-fy9zt3gw2w
@user-fy9zt3gw2w 2 ай бұрын
እኔ ሁለት ወልጄ በ30 አመት ነበር የወለድኩት የጡት ወተት የለኝም
@YemaneAmaha-ux6dh
@YemaneAmaha-ux6dh 2 ай бұрын
ታምራላቹ
@kingjimmatube
@kingjimmatube 2 ай бұрын
Maashaa Allah Dr. Han its a great savier information.
@kingjimmatube
@kingjimmatube 2 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ba6doJCCzsDRmYk.htmlsi=HLh5a5oYNGDN1wbg
@SemiraJe
@SemiraJe 2 ай бұрын
ماشاءالله على الحجاب ❤
@genetdubei9894
@genetdubei9894 2 ай бұрын
አአ አድሬስ የትነዉ ለናቶች እባካችሁ?
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 2 ай бұрын
ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል፣ ሰፈረ ሰላም maps.app.goo.gl/UtoN2tQ3GoHVvXu99 ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን
@YemaneAmaha-ux6dh
@YemaneAmaha-ux6dh 2 ай бұрын
ኣደራሻ የት ነው ዋስትናስ ኣለው
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 2 ай бұрын
ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል፣ ሰፈረ ሰላም maps.app.goo.gl/UtoN2tQ3GoHVvXu99 ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን
@YemaneAmaha-ux6dh
@YemaneAmaha-ux6dh 2 ай бұрын
ሰላም ደክተር መሉእ ቅየራ ክንደይ ብር ፍርቂ ከ ክቅየር ከ ይቻላል ኣድራሸ የት ነው
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 2 ай бұрын
ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል፣ ሰፈረ ሰላም maps.app.goo.gl/UtoN2tQ3GoHVvXu99 ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን
@kingcell4953
@kingcell4953 2 ай бұрын
docter bebt ser ymfteru ebtetoche hulum canser nachew wyis lela kze ynorwal ebkshe mlshelnge
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 2 ай бұрын
ሰላም ብብት ስር የሚፈጠር እባጭ ሁሉም ካንሰር አይደለም። በአብዛኛው ሞኝ እጢ ሲሆን፣ ግን ካንሰር አለመሆኑን ለማረጋግጥ መታየት ያስፈልጋል
@romanjj9833
@romanjj9833 Ай бұрын
​@@ethiotebibhospital3884ene ka 1 amet bafet bibete sir abxo naber ka pharmacy cream gazeche qabawut ka hulet samint bohala xafalegn endet yetayal Dr ya cancer ebxat yexafal ende?
@kingcell4953
@kingcell4953 Ай бұрын
Amsgnlhu tbrkilnge
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 Ай бұрын
😢😢
@SinduHusen
@SinduHusen 2 ай бұрын
የኔውድእህትበአላህመልሽልኝበጣምተጭንቄአለሁ፣ጡቴፍሳሽይፍስዋልከለሩወሀእይነትነውእናእያመመኝነው❤❤😢😢😢
@user-qn3vs6jn5o
@user-qn3vs6jn5o 2 ай бұрын
ዶክቲሪዬ እናመስጊናላንአለሀ ይጣቢቃን አምሮቢሻል እድሜ ሃያዎች ዉስጥ ነኚ ጊን ሚኒም አይነት ሂማም አይሳመኚም አልሀምዱልላሀ መኒስቲሬሽኔ ልመጣ አሚስቃን ስቃር ቲኒሽ ያመጫመር በሀሪ አለዉ ስያልቅ ዳሞ ዋዳ ቦታዉ ይመላሳል
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 2 ай бұрын
እሱ ትክክለኛ ሂደት ነው።
@YemewodishBirru
@YemewodishBirru 2 ай бұрын
Thank u❤❤❤❤❤dr
@kokebkassaye1878
@kokebkassaye1878 2 ай бұрын
Ye ne kelijnete jemiro be kegne tute lay 2 eti neberu Doctor asayichew wede cancer aykeyerm kefelgsh yiwetal gin sitwelje letefam yichlal bilogn neber, neger gin etiwochu kutrachew eyechemer hede ahun huletum tutelay 5 eti ale ,Gira begebagnim hospital mehed ferahu cancer tekeyirobgn nw biye echenekalehugn, ahun edmeye 34 nw silez mintimekrugnalachihu?!!!
@user-bj9lc1tp3p
@user-bj9lc1tp3p 2 ай бұрын
እኔ ወላሂ ገና 20 አመቴ ነው አልወለድኩም ግን በጣም ይበላኛል ከዛ ውሀ የሚመሰል ይፈርጣል እሰተልቤ ድርሰ ይሰማኛል በምን እነደምነሳብኝ አላቅም ደሞ አንዳንዴ ዝምይለኛል ወላሂ ቢያንሰ 2 አመት ይሆነዋል ሀኪም ቤትም ህጄ አላቅም እሰቲ የምታቁ ንገርኝ እንዳታልፉኝ
@kingcell4953
@kingcell4953 2 ай бұрын
Ema ayzoshe gen hkim bet hdshe tmrmryi
@user-bj9lc1tp3p
@user-bj9lc1tp3p 2 ай бұрын
@@kingcell4953 እሸ የኔ ወድ
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 2 ай бұрын
ሰላም ምልክቶችዎን ለመታየት እና መፍትሄ ለማገኘት ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል፣ ሰፈረ ሰላም maps.app.goo.gl/UtoN2tQ3GoHVvXu99 ይምጡ ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን
@inshallaheveninghewillbebe9201
@inshallaheveninghewillbebe9201 2 ай бұрын
Mashallah jazak Allah khair Dr
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@MesiMesi-xw2ej
@MesiMesi-xw2ej 2 ай бұрын
በሁሉ ሆስፒታል ይገኛል?
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 2 ай бұрын
ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል፣ ሰፈረ ሰላም አዲስ አበባ ፣ ከውቶቢስ ተራ ወደ ኮልፈ በሚወስደው መንገድ ላይ። ቀጠሮ ለማስያዝ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉ።
@SofiaSaid-tl7iw
@SofiaSaid-tl7iw 2 ай бұрын
ጡትማሴጃ ለሊት ለብሶመተኛት ችግርአለው ባአላህስም እንድትመልሽልኝ እንዳታልፊው
@asgdfgh5669
@asgdfgh5669 2 ай бұрын
ይኖረዋል እኔ ስተኛ ካላወለቅኩ ይጨንቀኛል እንኮን ስተኝ እቤት ሰው ከለለ ባታደርጊ ይመረጣል
@SofiaSaid-tl7iw
@SofiaSaid-tl7iw 2 ай бұрын
@@asgdfgh5669 አንድአድየ ስወጣነውእምለስሰው ያንንምሆኖልቤንይጨንቀኛ
@user-bb6bo8nb3k
@user-bb6bo8nb3k 2 ай бұрын
ለምን ለብሰሽ ትተኛለሽ ጥሩ አደለም ቀን እሺ ማቻ አችልበሺ የሚያስጨንቅ የሚያጠብብ ጥሩ አደለም
@MekidesEmbiale-xm6qn
@MekidesEmbiale-xm6qn 2 ай бұрын
ጡቴን ያሳክከኛል ትንሽ አብጦ ይጠፋል
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 2 ай бұрын
ሰላም ምልክቶችዎን ለመታየት እና መፍትሄ ለማገኘት ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል፣ ሰፈረ ሰላም maps.app.goo.gl/UtoN2tQ3GoHVvXu99 ይምጡ ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን