" አራት ጊዜ ሬሴን ለማጥፋት ወስኜ ነበር " መምህር ታዬ ቦጋለ Taye Bogale

  Рет қаралды 2,549

አንድ እውነት One Truth

አንድ እውነት One Truth

3 ай бұрын

#tayebogale #TayeBogale
#ታዬ-ቦጋለ

Пікірлер: 16
@dawitDerb
@dawitDerb 26 күн бұрын
ካንተ ገና ብዙ እውነቶችን መማር እንፈልጋለን እንደዚህ የሞኝአሳብ አታስብ እውነት በመናገርህ የብዙሰወች አርያሁናሀልና አንተማ ኑርልን ሰወች ሀሰት ይዘው ይሔንን ያል ከቆሙ አንተማ እውነትን ይዘህ ትኖራለህ ታሸንፋለህ ሁሉም ያልፋል ህፃኑም ያድጋል ያደገውም ያረጃል ያረጀውም ይሞታል እውነት ግን ትኖራለች አንተም ከእውነት ጋር ኑር እኛም በሀሳብ ከጎንህነ ነን በርታ ህይወት ያለፈተና አስልቺ ናትና እግዚአብሔር በበጎ ነገር ያፅናን❤❤❤❤❤❤
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 3 ай бұрын
እይዞህ መምህር ታዬ እንተ ለራስህ ምንም ሳይጎድልብህ ለህዝብና ለሀገር ለወግን ብለህ የጀመርከውን እላማ ክግብ ደርሶ ምስራቹን ለማየት ያብቃህ ሁሉም ያልፋል❤
@user-vv5wo8zc8i
@user-vv5wo8zc8i 3 ай бұрын
ፈጣሪን በማሰብ እንደ ኢዮብ ታጋሽ መሖን ሕያዉ ታላቅ ፍቅሩ አይለይሕ ሑሉም ከንቱ ነዉ ያልፋል በእግዚአብሔር ደስ ይበልሕ
@MuzemilAbdela-c6f
@MuzemilAbdela-c6f 7 күн бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ብርታቱን ይስጥህ😊
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 3 ай бұрын
እስይ እልልልልልል ደስ ይላል ወደፊትም ደስ ይበልህ በርታ ልጄ
@terefebirhanu8680
@terefebirhanu8680 Ай бұрын
ላልፍ ቀን ለምን እራሥን አጠፋለው ትላለልፈህ ካንድ ሙሁር የማይጠበቅ ከኔ በላይ መከራና ጭንቅ ውሥጥ ነበርኩ አግዛብሔር በጎቹን ይጠብቃል በትግሥትና ቆምብሎ ማሥተዋል
@WebalemAlehegn-xx8py
@WebalemAlehegn-xx8py Ай бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@wondwosenbrhane7500
@wondwosenbrhane7500 2 ай бұрын
Youhaveagoodidea
@BehayluAserat-il5pd
@BehayluAserat-il5pd 3 ай бұрын
ሁሉምያልፋል
@BemechalTsegaye-ib7dd
@BemechalTsegaye-ib7dd 3 ай бұрын
berta memhr
@BiranMedish
@BiranMedish 2 күн бұрын
ሁሉም ያልፋል
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 3 ай бұрын
በምንም ተስፋ እንዳትቆርጥ
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 7 күн бұрын
አንድ ሥራ ፈልገህ ለማግኘት ሞክር። የአሁን ትኩረታችን የአገር ጉዳይ ነው። መነገጃ ብቻ ሆና የቀረች።
@abrahamdemissie9747
@abrahamdemissie9747 Ай бұрын
Hey! Sir please, Please Please. You already said that , you are in USA which is freedom of Land and land of the brave. So the Constitution of the USA to be respected by including of you. Respect others believe ! Period
ሌባ ባዶ ቤት አይገባም!! መምህር ታዬ ቦጋለ አፈነዳው
37:29
አንድ እውነት One Truth
Рет қаралды 2,7 М.
መምህር ታዬ ቦጋለ  [ Taye Bogale ]  | Tamagne Show
21:08
Tamagne Show
Рет қаралды 136 М.
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,4 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,8 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,4 МЛН