Categorical Outcome አሰራር!
13:52
Пікірлер
@zebidartube
@zebidartube 19 сағат бұрын
የኔ ጥያቄ 1 ዶላር በናይጄሪያ አሁን ስንት ነው ?ከ 1 አመት በፊትስ? በ ጥቁር ገበያስ ? ያኔ ስንት ነበር አሁንስ? ልዩነቱ ጠበበ ወይንስ መንግስት ሲጨምር የጥቁር ገበያውም ጨመረ? በመንግስት 1600 ናይራ ነው በጥቁር ገበያስ?
@ggvideonow1
@ggvideonow1 Күн бұрын
በኢትዮዺያ import substitution በዋናናነት ቢደረጉ ተብሎ ከሚታሰቡት ከ1-20 ወይ እስከ 10 ይታወቃል?
@ggvideonow1
@ggvideonow1 Күн бұрын
የናይጄሪያ እቃ አስመጪዎች ከሰሩ ብለህናል ከውጭ ምንዛሬው የፖሊሲ ለውጥ ብለህናል። ነገር ግን ይህ በሃገር ውስጥ ተተካ? ካልተተካስ ለምን?
@ggvideonow1
@ggvideonow1 Күн бұрын
የታንዛኒያን ልምድ አጥናው እስቲ ወንድም።
@StellarPeek6701
@StellarPeek6701 Күн бұрын
ናይጄሪያ ገበያ መር የውጭ ምንዛሪ ተመን መከተል የጀመረችው June 15, 2016 ነው። አንተ እንዳልከው በ 2023 አይደለም። በ June 2023 ናይጄሪያ ፣ ኒየራን(Naira) ከዶላር ጋር የነበረውን ፔጊንግ ያቆመችበት ነው ። አሁን በናይጄሪያ ያለው ሕዝባዊ አመፅ የነዳጅ ድጎማ በመነሳቱና ነዳጅ ከፔትሮ ዶላር ጋር ያለውን ቁርኝት እና ኒያራም ከዶላር ጋር ያለው ቁርኝት(ፔጊንግ) በመነሳቱ ነው ። የናይጄሪያ ኢኮኖሚ በነዳጅ ላይ ጥገኛ ከመሆኑም በላይ እርሻ፣ የፋብሪካ ምርት፣ ወዘተ ላይ ዳይቨርሲፊኬሽን ይፈልጋል። የናይጄሪያ ኒያራ ከ400 ወደ 1500 ያደገበት ምክንያት ከኢትዮጵያ ሁኔታ ጋር ፈፅሞ ተመሳሳይነት የለውም።
@theethiopianeconomistview
@theethiopianeconomistview Күн бұрын
ልክ ነው ነገር ግን መሰረታዊው ነጥብ ዋናው Reserve እና Transaction Currency የአሜሪካ ዶላር በመሆኑ ናይራ ከዶላር ጋር የነበረው ግንኙነት ነፃ (የCurrency pegged ፖሊሲ መለወጡ) መሆኑ Dynamic Policy Shift ስለሆነ ነው!
@StellarPeek6701
@StellarPeek6701 21 сағат бұрын
@@theethiopianeconomistview የኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በብዙ መልኩ ከናይጄሪያ የተለየ ነው ፣ የዋጋ ግሽበቱ በ23% (IMF APRIL 2024) ሲሆን አገራዊ ጥቅል ምርት(GDP) ከነበረበት $100ቢሊዮን በእጥፍ አድጎ $204ቢሊዮን የስራአጥነት ምጣኔን ለማግኘት አዳጋች ቢሆንም በፕሮጀክት አፈፃፀም እና በመንግሥት አገልግሎት አፈፃፀም አኳያ የተሻለ ሆኗል። በኢትዮጵያ የግሉ ዘርፍ ከ6% በላይ ባልነበረበት ሁኔታ አብዛኛው ብድርም ለመንግሥት የልማት የሚባሉ ድርጅቶች ይውል ስለነበር ከመንግሥት የበጀት ጉድለት ጀምሮ ጉልህ የማክሮ ኢኮኖሚ ማዛባት የሚችሉ አመልካቾች ነበሩ ። ስለዚህ አዲሱ የማክሮ ኢኮኖሚክ ፖሊሲ እነዚህን መዛባቶች ያስተካክላል ። ለአብነት መንግስት የበጀት ጉድለቱን ለሟሟላት ብር አያትምም። የውጭ ምንዛሪው ፍሎት ማድረግ በተለይ ለካፒታል ገበያው አዳዲስ Financial instruments ይዞ ስለሚመጣ የፖርትፎልዮ ኢንቨስተሮች ለአብነት የጋራ ፈንድ(Mutual Funds) ፣ የጡረታ ፈንድ፣ ኢንሹራንሶች ወዘተ ይሳተፋሉ ። ወደገበያው የመግባት እና የመውጣት ግደባ ስለማይኖር እና በፈለጉት ጊዜ ገዝተው ወይም ሸጠው መውጣት ስለሚችሉ ብዙዎች ይሳተፋሉ የሚል እምነት አለኝ። በርካታ ጠቀሜታ እያለውም ነገር ግን ከተግዳሮት ነፃም እንዳልሆነ እረዳለሁ ። ኢትዮጵያ Late comers advantage የሚባል ነገርም ያላቶ ይመስለኛል ። የ BRICS አባልነቷን ተከትሎ ደግሞ ከUAE ጋር በቅርቡ ያደረገችው Currency Swap ተጨማሪ የሪዘርቭ አቅም ይፈጥራል ። ከሌሎችም የብሪክስ ሃገሮች ጋር ተመሳሳይ ስምምነት ልትፈራረም ትችላለች ።
@mitikutekle-sy6oi
@mitikutekle-sy6oi Күн бұрын
እንዲህ አይነት ወሳኝ ከህይወትና ከህልውና የተገናኙ ኢኮኖሚ ነክ የኢኮኖሚክስ ገፅ መፍጠርህ ይደነቃል!! በአጠቃላይ በኢኮኖሚ ነው ህዝብ የሚያድገው ፣ መጪ ትውልድ የሚቀጨው፣ግጭት ሚፈጠረው፣ የሚሰደደው፣የተረጋጋ ሰላም ሚጠፋው፣በአጠቃላይ የማህበረሰብ ቀውስ መፍጠሪያና መፈጠሪያ ምክንያት ስለሆነ መንግስት እንደ መኪና መሪ ነው ማየትና መያዝ ያለበት።ህዝብና መንግስትም ኮሜንትና ትምህርታዊ ጥቅም ከምታቀርቡዋቸው ከሌሎች አገሮች ተሞክር ምሳሌ ሚያገኙበት ገፅ ነው።
@NebiyuAbi
@NebiyuAbi Күн бұрын
Hello Wasihun. Can you please produce a video how banks value properties for loan. Especially for the Commercial Bank of Ethiopia. Practical one
@tipsworld_new
@tipsworld_new Күн бұрын
Appreciate your work thank you, But how can i insert open ended questions in spss
@mitikutekle-sy6oi
@mitikutekle-sy6oi Күн бұрын
እናመግናለን! ብልህ ከሌሎች ይማራል ትክክል ነው። በመጀመሪያ ሁሉንም ክፍተቶች በማስጠናት ሳይሰለቹ ቀድሞ ማወቅ ይጠይቃል ለምን ቀድሞ ለመዘጋጀት! ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ቀን ነዳጅ ባይኖር ሁሉም ነገር ቀጥ ይላል!! ነዳጅ በኢትዮጵያ ብር አይገዛም በዶላር ነው!! ዶላሩ ከየት ነው ሚገኘው? የውጭ ሀገር ገዢዎች የሚፈልጉትን አይነት በማምረት ወደ ውጭ ሀገር በመላክና በመሸጥ ነው ዶላሩ ሚገኘው!!ይህ ደግሞ ጥራቱን የጠበቀ ተወዳዳሪ ምርት በተከታታይ ለማምረት ኢንቨስትመንት ያስፈልጋል።ይህንን ለህዝቡ በይበልጥ ለገበሬው እንደ ጤና ኤክስቴንሽን ቤት ለቤት በመዞር እንደዚህ ዘርዘር አድርጎ በሚገባው ቁዋንቁዋ ምን ያህል በውጭ አገር ጥገኝነታችንን ማስተማር ይጠይቃል። ለምን አጋር እንዲሆንና ሰላም እንዲፈጥርና እንዲጠብቀው እንዲንከባከበው ነው።ኢንቨስተር ለአንድ ሀገር አይን ማለት ነው።ጥቅሞቹ ለስራ አጦች ስራ ይፈጥራል፣የውጭ ምንዛሪ ያስገኛል፣በአመቱ ከትርፉ አንድ ሶስተኛውን ለመንግስት ይከፍላል (መንግስት ከኢንቨስተሩ ተቀብሎ ለገበሬው ልጅ አስተማሪ ደሞዝ ይከፍላል)፣አዳዲስ ማሽነሪና ቴክኖሎጂ በማጣትና በማሳየት ለሌሎችም ተነሳሽነት ይፈጥራል ወዘተ።ማንኛውም አገር ሳይሸጥ ሳይገዛ መኖር አይችልም።አብዛኛው ህዝብ እንዴት እየተኖረ እንደሆነ አያውቅም ፣አዳዲስማሽነሪናቴክኖሎጂበማጣትሌሎችምተነሳሽነትለይናበማሳየትጥራልወዘተ።አብዛኛው ህዝብ እንዴት የእተኖረ እንደሆነ አያውቅም ሰርኩሌሽኑ!! በመጀመሪያ መሪዎች ከላይ እስከ ቀበሌ ሙሉ ግንዛቤ እንዳላቸው ማረጋገጥ ይጠይቃል።ለማበላሸት ጥቂት ሰው ይበቃል።ሌሎች አገሮች ኢንቨስተሮችን እንደሚሰበር እንቁላል ነው ሚንከባከቡት!!ሁሉ ነገሩ ዙሮ ዙሮ የአገር ነውና! እያለን ነው ያጣነው!!
@pelatosrume45
@pelatosrume45 Күн бұрын
U did good bro
@HailuMamuye-b1g
@HailuMamuye-b1g Күн бұрын
thanks
@temustudio3197
@temustudio3197 Күн бұрын
Sound Quality??
@shlomoayal
@shlomoayal Күн бұрын
ቬዝዌላ በነዳጅ የተመሰረተ ኢኮኖሚ አሁን ችግር ውስጥ ገብቶ toilet paper ሁሉ ብርቅ እስኪሆን ተቸግረዋል
@henzopia1649
@henzopia1649 Күн бұрын
ይቅርታ አድርግልኝ እና ethiopia ውስጥ managing floating ሆኖ ኣያቅም
@zerihunlulseged5126
@zerihunlulseged5126 Күн бұрын
Great Thanks!!!!
@extendedlist919
@extendedlist919 Күн бұрын
It is correct! If import and export is not balanced, we will be in problem afrer few years. Or substitute imports (this will be the best solution)
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 Күн бұрын
ከአሥራ አራተኛው ክፍለ ዘመን በፊት ያለው የሥልተ ምርት ምን ይመስል ነው።
@extendedlist919
@extendedlist919 Күн бұрын
Correct analysis. Import export balance is key for sustainable and stable currency exchange. Egziabher yirdan enji, the Future is not easy!!! I mentioned in my other comment, things will be challenging after 2 to 3 years after the current bailout USD is runout.
@AmbachewYibas-sd8wj
@AmbachewYibas-sd8wj Күн бұрын
Please need something to understand Political concept and Economics concept completely need to be separated We all talking about politics led economics rootless political concept will never make strong political theory if so, Economics should separate itself from such a foolish political situation
@mikrecheru2743
@mikrecheru2743 Күн бұрын
God bless
@user-tt8sk8jw1b
@user-tt8sk8jw1b Күн бұрын
Thanks for sharing your review.
@Mulsbelaye
@Mulsbelaye Күн бұрын
Thank's. U tell all the causes for failure's on Nigeria. It seems the same for Ethiopia....
@shlomoayal
@shlomoayal Күн бұрын
አመሰግናለሁ የናይጄሪያ ማቅረብህ🎉
@eletawitube398
@eletawitube398 Күн бұрын
thanks for the comparison and speculation
@teodorecity
@teodorecity Күн бұрын
የ ናይጄርያ economy ከእኛ ያንሳል ማለት ነው ?
@MEU916
@MEU916 Күн бұрын
የሚገርም እውቀት ነው ያለህ እናመሰግናለን
@alimohammad-ps2zt
@alimohammad-ps2zt Күн бұрын
Tanks!!!
@KassaFekede
@KassaFekede Күн бұрын
Egna gar libs ychlal malet new
@ZinabuTemam
@ZinabuTemam 2 күн бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ነ😂
@santosabebe2114
@santosabebe2114 2 күн бұрын
It is good analysis but surely this country will go to deep crisis by this crazy policy 😢
@yirgalemfilfile1717
@yirgalemfilfile1717 2 күн бұрын
ባይጨመር ጥሩነው መጨመሩም ቢወራ ተግባራ ሊሆንአይችልም ሀገሪቱ በብድርገንዘብ እዳተዘፍቃ በጦርነት ጨሳ የደመወዝጭማሪ ህልምነው ግንየዋጋንረቱን መግስት ከታክስ ጭመራ ከልዩልዩ የመግስት በራሱዋጋጭመራ ምሳሌ ፓስፖርት ደብተርከአምስትሺህ እስከአርባሺህ እዲሁምነጋዴው ትራንስፖርት በርካታ የኑሮቀውስን የሚያመጡትንኢፍትሀዊአሰራል ባኮች የወለድላስቀማጭትንሽክፍያ ለተበዳሪከፍተኛ ክፍያ ወዘተንካላረገብነው መጨረሻውእደባግላዲሽ እደኬንያ እደናይጀሪያ ችግርእዳገባ መግስትከህዝብጋር ይስራ መግስት ህዝብን ንቆ ከሀብታምጋርብቻ ሁኔታው ያስፈራልና እናስብናእንስራ
@shlomoayal
@shlomoayal 2 күн бұрын
የናይጄሪያ ጉዳይ ከኛ ሁኔታ ጋር አድርገህ ንገረን
@amanbereket6451
@amanbereket6451 2 күн бұрын
1:02 የባንክ exchange rate እንዳልከው 100% devaluate አላደረገም፡፡ exchange rate 100% devaluate አደረገ ማለት worthless ሆነ ማለት ነው፡፡ Devaluate ያደረገው 45% ነው፡፡
@theethiopianeconomistview
@theethiopianeconomistview 2 күн бұрын
ገበያውን ሁለት ቦታ ክፈለው (በባንክ መሸጫ ከ58 ወደ 116 ብር ከገባ 100% ነው) በጥቁር ያለውን ወስደህ Weight average exchange rate ከሰራህ ውጤቱ ሌላ ነው! ለዚህ ነው float ሳይሆን Unification የሚባለው ከጥቁር ገበያው ጋር መቀራረብ (አዳክመህ ነው የምታቀራርበው)
@amanbereket6451
@amanbereket6451 2 күн бұрын
@@theethiopianeconomistview አንድ ነገር ከ 58ብር ወደ 116ብር ከጨመረ 100% ጨምሯል ይባላል፡፡ አንተ ያልከው 100% devaluate ሆነ ነው፡፡ 1USD = 58 የነበረው 116 ከሆነ 50% devaluate ሆኗል ነው የሚባለው፡፡ There is difference between the two.
@ChaleB-q6i
@ChaleB-q6i 2 күн бұрын
It Is Good
@user-hu3ut7ul1q
@user-hu3ut7ul1q 3 күн бұрын
የኛ አገር ችግሩ ትንሽ የነገሮች ንቃት ያሉ ዜጎች መንግስትን በማገዝ ፋንታ በግራ ፖለቲካ ወደ መጉዳት ጎራይቆማሉ
@antenehmengistu1831
@antenehmengistu1831 3 күн бұрын
Thank you
@solomonteka1981
@solomonteka1981 3 күн бұрын
Good!
@Rorra22Teddivo
@Rorra22Teddivo 3 күн бұрын
10 birr kaleni ye 10 birre meblat alebeni yeged new ye 100 birr gezche meblat alchelem. Wede ethiopia senmeta endegebiwa menor alchalechem ,belela anegager gebiwa asadga teru mener techelalech 😊 kalserach gen endet felagotwa markant techelalech ? chegeru alemesratewa new. Dollar waga yelewem berteteh keserah .
@yetmanful
@yetmanful 3 күн бұрын
ሚያንማር
@isaacabraham1336
@isaacabraham1336 3 күн бұрын
Why does IMF give the money knowing that the prerequisites do not exist?
@theethiopianeconomistview
@theethiopianeconomistview 3 күн бұрын
IMF አባል ሀገራትን መደገፍ አላማው በመሆኑ በሂደት የአፈፃፀም ሁኔታ እየተመለከተ ፈንድ ይሰጣል! ለዚህ ነው ከድጋፍ በፊት መሟላት ያለበትን ሰነድ ቀድሞ የሚያዘጋጀው ከዚያ ሂደቱን ለመከታተል እና ለመደገፍ ይሞክራል! ክስረትም ስኬትም በየሀገራቱ የመፈፀም አቅም ላይ የተመሰረተ ነው! (መደገፍ እንጂ ሀገራቱን ተክቶ የመምራት መብት ስለሌለው)!
@bisratzewge6642
@bisratzewge6642 3 күн бұрын
We would appreciate it if you can send us the 135 page agreement by ethiopia government and imf , world bank..
@abuniemebrat9776
@abuniemebrat9776 3 күн бұрын
thank you
@yohanneskindu8794
@yohanneskindu8794 3 күн бұрын
Unless we have great dollar reserve, the black market will keep to grow, because as demand increases, price increases.
@biniamkefyalew8317
@biniamkefyalew8317 3 күн бұрын
Good explanation 👍 keep going
@solomonnega3816
@solomonnega3816 3 күн бұрын
Even የሚለውን ባትደጋግመው
@yafet2121
@yafet2121 3 күн бұрын
በቲዎሪ ደረጃ ያነሳኸው ሃሳብ ትክክል ቢሆንም ኢትዮጵያ ካለችበት ሁኔታ አንፃር ገበያው እንዲረጋጋ፣FDI እንዲመጣ፣የተረጋጋ የኢኮኖሚ ዕድገት እንዲኖር፣ሥራ አጡ ስራ እንዲያገኝ....የተመቻቸ ነገር የለም#ጦረኛ ሥርዓት፣ስር የሰደደ ሙስና፣ብልሹ አሰራር፣የጎሳ ፖለቲካን በምትከተል እና ዜጋው በአግባቡ ተንቀሳቅሶ መስራት በማይችልበት ....ብዙ ብዙ...ውጤታማ የመሆን ዕድሉ ጠባብ ነው!
@user-ft6wd9wx4q
@user-ft6wd9wx4q 3 күн бұрын
1:3000
@yaredfanta1296
@yaredfanta1296 3 күн бұрын
የድንቁርናን ጎዳና በጨለምተኝነት ጀምረነዋል
@zerihunlulseged5126
@zerihunlulseged5126 3 күн бұрын
Great amazing jobs ,keep it up.
@dawitmulugeta7656
@dawitmulugeta7656 3 күн бұрын
Thanks